በአስቸኳይ የሚሸጥ ምርጥ የቡልኬት ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ ያለቀለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2024
  • በአስቸኳይ የሚሸጥ ምርጥ የቡልኬት ቤት ሙሉ ፊኒሺንግ ያለቀለት#ቡልኬት#የእንጨትቤት#አብደሏህ
  • Zábava

Komentáře • 77

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Před měsícem +4

    ይህን ቤት የሚጠናከር ካለ 0913720988

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Před měsícem +1

    ዋው ማሻአላህ በደብ ተሰርቷል ዋጋውም ማሻአላህ ነው ለሚሸጠውም ብሩን የሚጠቀምበት ያድርገው ለሚገዛውም የጤና የሰላም የፍቅር የሚኖርበት ያድርግለት እኛንም የበሊ ተመልካች አታድርገን አላህ ይወፍቀን ኢንሸአላህ

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d Před měsícem +7

    የፈረደባት የአረብ ሀገር ስደተኛ ላብ የሆናል 😢 ሞላጫ የትዳር አጋር ጋር ይገጥም እና እንድህ አይነት ከገነቡ በኋላ ማፍረስ ይገጥማል

    • @Gggg-bo4gx
      @Gggg-bo4gx Před měsícem +3

      አወ ትዳር የለላችሁ ሳታገቡ ስሩ ወላሂ በአሁኑ ጊዜ ወንዶች ገዘብ ነዉ የሚፈልጉት

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v Před měsícem

      ከሞትኩ ብቻ ወንድ ልጅ ብሬን ይበላል አፈር ደች ይብላና ዳሩ ወንድ ምን ያድርግ ሴቶች እንንጂ

  • @sameerasame1612
    @sameerasame1612 Před měsícem +3

    ደሴ ፈልግልኝ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před měsícem

    መሻላህ ቆጆ ነዉ ወላሂ ያዉ ከወልደያ መርሳ መምጣት ይከብዳንጂ በደህና ቀን ቦታወቺ ገዝቸ አስቀምጫለሁ ወልደያ ምክንያቱም ብሩ ወለድ ስለሌለዉ ባክ አላስቀምጥም ብየ ከባሌ ጋር ገዛን

  • @hayatahmed3347
    @hayatahmed3347 Před měsícem +2

    ወላሂ ደህናነው ሰራሚክ ኩሉ አለውኮ

  • @alifseha2320
    @alifseha2320 Před měsícem +2

    በጣም ሀርፍነዉ አቅርበልነ ሎላቤት

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf Před měsícem +1

    ማሻ አላህ ቤቱ ያምራል

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 Před měsícem +7

    አሁን ይህን የመግዛት አቅም ያለው የለም አረብ ሀገር ሁኖ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před měsícem +1

      ይሄን የሰራችው የመዳም ቅመም ትሆናለች

    • @mdmohammed9931
      @mdmohammed9931 Před měsícem

      @@zaynabaa4034 ሴትዮ አሁን ነው ያልኩት

    • @hayatahmed3347
      @hayatahmed3347 Před měsícem

      ይኖራል ከህትጋ ከወድምጋ ሁኖ ይሰራል

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před měsícem

      ከመቸ ወድህ እህት እና ወንድም አንድ ቤት የሚገዛው ባልና ሚስት እጅ ​@@hayatahmed3347

    • @Fatmahmousa-nl1ks
      @Fatmahmousa-nl1ks Před měsícem

      አኔ ልገዛዉነዉ የመዳምቅመምነኝ😁😁

  • @user-bj2kk3dw9r
    @user-bj2kk3dw9r Před měsícem +1

    በርታ የሀገሬ ልጅ ጎበዝ

  • @Fatmahmousa-nl1ks
    @Fatmahmousa-nl1ks Před měsícem

    ቤቱያምራል ማሻአላ ነዉ

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Před měsícem +1

    የቤቱን አሰራር በፎቶ አሳየኝ ስለወደድሁት ነው 😢

  • @user-zv2lb4qw6p
    @user-zv2lb4qw6p Před měsícem

    ما شاء الله

    • @user-zv2lb4qw6p
      @user-zv2lb4qw6p Před měsícem

      በቶሎ ካልተቀምኩ እኔም አሰቤዋለሁ አብደላህ ነሴቤ ከሆነ እስካማላ ይቆያል በቀርም ባለነሲብ ከች አድርጉ ከወስደውም ያዉ ወደ ከተማው በሁለቱ መስጂድ አካባቢ ካገኘህ አስይን ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Před měsícem

    ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንኳን ደህና መጣህ አህለን ወሳህለን ብለናል አብዱላህ እናመሰግናለን

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před měsícem +2

    እህግዜ የመዳም ቅመም ናት ከአንድ የተረገመ ገጥሞት ነው እንጂ ይሄ ቤት የሚሸጥ አልነበረም 😢😢😢 ብራችሁ የራሳችሁ እና የራሳችሁ ነው ለወንድ አትስጥ እንደት ሴትለወንድ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před měsícem +1

    ቤቱም ዋራውም ሀሪፍ ነበር ግን ብሩ ከየት ይምጣ አይይይ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Před měsícem +1

    ዋጋው ጥሩ ነው አቅም ላለው ሰው ያምራልም

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 Před měsícem +1

    ወላሃ ዋጋው ሀሪፍ ነው ቦታ ብቻውን ስንት እየተሸጠ ነው

  • @user-un1nk7lh3z
    @user-un1nk7lh3z Před měsícem +1

    ካለወዉ ነገር አንፃር ዉድ አደለም

  • @rahma4516
    @rahma4516 Před měsícem +1

    ማሻአሏህ ዋጋው አሪፍነው ❤

    • @Gggg-bo4gx
      @Gggg-bo4gx Před měsícem

      እ አዉቀሸዋል ቁጥሩን😂

    • @rahma4516
      @rahma4516 Před měsícem +1

      @@Gggg-bo4gx ክክክክክ ማለት ከቦታ አንጻር ሲታይ ብዬ ነው 😁

  • @hhdhjbbg8770
    @hhdhjbbg8770 Před měsícem +2

    መሻአላህቤትያምራል።ዋጋው።ያዞርል።አይየመዳም።ቅመሞች።አላህይሁነን።አይዜን😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Před měsícem +1

    ቤቱ ዋጋው ስያንሰው ነው የለለ ቆጆ ነው ማሻአላህ

  • @user-ht9oh8nk1i
    @user-ht9oh8nk1i Před měsícem

    ጎንደረ ቦታአሳየኝ

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 Před měsícem +1

    ያንሰዋል ዋጋው ቦታ 3የተሸጠ አለ

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y Před měsícem

    የሀርቡዉን እፈልግ ነበር እጓደኛየ ጋር ግን ስም ካልተዛወረ እንደት ማረግ እንችላለን መልስልኝ ወድም

  • @user-ku3wp6db2v
    @user-ku3wp6db2v Před měsícem

    ወሪ አታብዛ ቀጥታ ወደገደለው ግባ እስቲ

  • @user-ck3ee1tp2r
    @user-ck3ee1tp2r Před měsícem

    ወድም በመርሳ አሁን ከቡልኬት ቤት እና ከእንጨት ቤት ማንኛው ውድ ይሆናል 80 ቆርቆሮ ማንኛው ይሻላል መልስልኝ

  • @MohamedYasian
    @MohamedYasian Před měsícem

    ደያስቦራ እንፈልጋለን እኔ ላሌቦ ነኝ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před měsícem +1

    ርካሽ ነው የምር እኔ የደቡብ ወሎ ልጅ ነኝ መርሳ ሩቅ ነው ለኛ የምር እህቴ ጋር ሁነን እንገዛው ነበር ወደ ኮቻ ደሴ ቢሆን ኖሮ

  • @tube8843
    @tube8843 Před měsícem

    የአረብ ሀገር ከርታታዋ ቤት ነው እኔም ሽጨ አቃለሁ ለመካፈል ዋጋው በአሁኑ ሰአት ሀሪፍ ነው ወላሂ ራቀኝጂ እገዛው ነበር

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x Před měsícem

    ከአዲሱ ከተማ እስከ ኳስ ሜዳ ፈልግልን መርሳ አሮጌ ቤት ያለው የሚፈርስ ወይም ቆንጆ ቤት ያለው

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x Před měsícem

    ጉድ ነው ደሴ አልገዛም እንደ በዚህ ዋጋ

  • @user-ms5be8qf1b
    @user-ms5be8qf1b Před měsícem

    ወላሂ ውዲ ነው ያናፂውን ቁጥር ተባበረኝ

  • @Lijrich
    @Lijrich Před měsícem

    ሲሚንቶ ሲቀንስ ቪድወ እድሰራልን አደራ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Před měsícem

    እርካሽ ነው እውነት የቡልኬት ቤት ሰለሆነ ለእኛ ባይመጥንም

  • @user-ri5ku2gx6t
    @user-ri5ku2gx6t Před měsícem +1

    ዪመኪና ዋጋ ሆ መሻአላህነው በሉ ዪመዳም ቅመሞች ግዙት😅

  • @FatumaSeid-mq8gj
    @FatumaSeid-mq8gj Před měsícem +1

    እኛ በወር ስትወርድ ስትዋርድ 30 ሺ እኮ ነዉ የምንሽቅለዉ የህን ዋጋ ከየት ይመጣል

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před měsícem +1

      ውዴ የቻለ ይግዛ ነው ያለው እኮ ደሞ ሀሪፍ ዋጋ ነው ቤቱ ይገባዋል የቡለኬት ቤት ነው

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h Před měsícem +1

    ሰፈሩያምራልማሻአላህዋጋውስያስደነግጣል

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i Před měsícem

    አረባዶቦታነወምንፈልገዉ ወዲሜአቧሬናመልካጨፌአባገትየ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Fatmahmousa-nl1ks
    @Fatmahmousa-nl1ks Před měsícem

    አብዴላ እንኔልገዛዉነዉ የሙሳልጅነኝ 😁😁

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      አፍጥኒውማ እህቴ

    • @Fatmahmousa-nl1ks
      @Fatmahmousa-nl1ks Před měsícem

      ​@@-ahadutube አበድረኝ አና ክክ በርታ አይዞህ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Před měsícem

    ሸጋ ነዉ

  • @user-qe2yq5fm4v
    @user-qe2yq5fm4v Před měsícem

    የማዲም ቅመሞች እንችለውም

  • @Dawit280
    @Dawit280 Před měsícem

    ኮሜንታተሮች እንአጋዙኝቤትየለኝም

  • @JrrjJdjd-wu9tv
    @JrrjJdjd-wu9tv Před měsícem

    አሁንስ ስሚቶ አልቀነሰም

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ገና ነው

    • @sumeyaseyed2160
      @sumeyaseyed2160 Před měsícem

      አሁንላይ ከእንጨት ቤትእና ከብሎኬት ለመስራት ማንኛው ውድነው​@@-ahadutube

  • @HawaSIED
    @HawaSIED Před měsícem

    እሥኪ ውለታ ዋልልኝ ሀይቅ ከተማ ፈልግልኝ ወላኢ መግዛት እፈልጋለሁ አቅሜ ከፍተኛ 2.5 ,ሚሊየን ዝቅተኛሸ 2 . ሚሊየን ብር. ህጋዊ ቤት እፈልጋለሁ ወላሒ ለአዚም ሀይቅ ከተማ ከደሤ በቅረብ እረቀት የምትገኝ ሲሆን ወደ ውጫሌ መውጫ ነው

    • @user-ei7jd7qp3t
      @user-ei7jd7qp3t Před měsícem

      እኔም እፈልጋለሁ እህት እኔ ሀራ እሁድት ነኝ ካወቅሽው ሀይቅ ቤት መግዛት እፈልጋለሁ ካገኜሽ ለኔም ንገሪኝ እፈልጋለሁ

    • @HawaSIED
      @HawaSIED Před měsícem

      @@user-ei7jd7qp3t እሽ አችም ከሠማሽ ንገሪኝ እኔ ሀይቅ ነኝ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 Před měsícem

    አምስት ነጥብ ቀላል ናት ለሀብታም ለኛ ለመዳም ቅመሞች ሌላ አምጣልን ሆሆ 😂😂😂

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      እኔም ብያለሁ

    • @NawaMawa-sw1zu
      @NawaMawa-sw1zu Před měsícem

      እኔ ግማሹ አለኝ አልሀምዱሊላህ ግን በአራት ቢሆን ደስ ይለኛን

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d Před měsícem

    የኔም ቤት ወረላሎ ነው የጨት ቤት ነው ሺጨ ልግዛው መሰለኝ የሚያስጨምረኝን ኮመንታትሮች ተባበሩኝ😅

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před měsícem

      ባልጋ ተሸናንቆ መግዛት አስፈላጊ አይደለም ፀብ ሲመጣ በአድግሩ ለሚቆም ቤት😅

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d Před měsícem

      @@om_Ryane እኩል በኩል ወይም ብዙ የማይባለጥ ከንዘብ ካጋሩ ተገቢ ነው ብየ አምናለሁ ችግሩ ከወንዶቹ የሴቶቹ ገንዘብ በጣም በብዙ እጥፍ የሚበልጥ ስለሚሆን የሚጎዱት ሴቶቹ ናቸው ገንዘባቸው ስለሚበልጥ ብቻ አይደለም ለትዳሩ መፍረስ እና ገንዘቡን ለመክፈል የወንዶች የማይረባ ጥቃቅን ችግር መሆኑ በጣም እንድሰማን ሊያደርግ ይችላል ሴቶች ከወለድን እና ቤት ንብረት ካፈራን በኋላ በጣም ፈርተን ተጠቅቀን ነው የምንኖረው
      በተለይ ብዙ በጪ ያላወጡበት ንብረት ላይ ስማቸው ብቻ ከገባ በርካታ ጁብ የሆኑ ወንዶች ለወለዷቸው ልጆች እንኳ አያስቡም

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx Před měsícem

    😂😂😂 ሀግቢዉ መኪና አለደ መርሶይ እኮ ቁጥር አያቁም በደብ አስተካክለህ ጠይቅልን ሆ

  • @user-qe2yq5fm4v
    @user-qe2yq5fm4v Před měsícem

    የማዲም ቅመሞች እንችለውም