ወጭ ቆጣቢ ምርጥ የኮርኒስ አሰራር \ቤቷን አሳመርንላት ደስ ብሏታል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 05. 2024
  • ወጭ ቆጣቢ ምርጥ የኮርኒስ አሰራር \ቤቷን አሳመርንላት ደስ ብሏታል#ኮርኒስ#ቻክ#ጅብሰም
  • Zábava

Komentáře • 145

  • @user-vj7jn7sd9g
    @user-vj7jn7sd9g Před měsícem +19

    መሻአላህ ደስ ይላል የሚሠራን ሠዉ ምናለ ብናበረታታ ወላሂ ጠቃሚ መረጃነዉ እየሠጠን ያለዉ ወንድም እናመሰግናለን

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 Před měsícem +12

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የምታቀርብልን በጣም አመስግናለሁ ክምር

  • @ommohammed-kv6bp
    @ommohammed-kv6bp Před měsícem +3

    ማሽአላ የኔ ውድ ወንድም ያምራል አላህ ይጠብቃችሁ እጃችሁ ይባረክ በርቱ

  • @woyay2095
    @woyay2095 Před měsícem

    ማሻአላህ ያምራል ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም

  • @abddghgjf8678
    @abddghgjf8678 Před měsícem

    ዋው በርታ ወንዲም❤❤❤❤❤❤

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před měsícem +11

    ጀዛክላህይረን በቂነው ለዱኔ መኖሬ ለሁሉምግዜአለው ቤቱንስታስውቡ የናተንውበት አትጡ ውድ እህቶች

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Před měsícem

      ሰህ ታዬኝኮ ቤቴን አስዉቤ እኔ እምገረጣዉ

    • @jamila3850
      @jamila3850 Před měsícem

      @@nafesanafesa3632 አወ ቤትአያልቅም ጉዱው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem

      አዎ በእናትሽ እኔእማ ዕቃ ማስጫው እራሱ ሌላ ቤት ይሰራል እናት አባቴን እጦራለው በየ በሀገሬ ነው የምሰራው 😔

  • @kadeeja6581
    @kadeeja6581 Před měsícem +2

    ማሻ አላህ ውብ ነው 🌹

  • @abddghgjf8678
    @abddghgjf8678 Před měsícem

    መከነ ሠላም ትደርሳለህ

  • @user-rc8op6yr7d
    @user-rc8op6yr7d Před měsícem +1

    አሰላማሊኩም ማሻአላህ አሪፍነዉ ❤🎉

  • @sarahabshwite5469
    @sarahabshwite5469 Před měsícem +1

    መሸአላ መሸአላ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk Před měsícem +1

    መሸአላህ አናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @YeshiDeress
    @YeshiDeress Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ሃሪፍ

  • @semiramolla-tx7wk
    @semiramolla-tx7wk Před měsícem +1

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Před měsícem +1

    ጣም ቆጆ ነው የት ነህ

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 Před měsícem

    ማሻአላህ ወንድማችን እናመስግናለን

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f Před měsícem

    በጣም ሀሪፉ ነው❤

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před měsícem

    ማሻ አላህ

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 Před měsícem +1

    ማሻ አላህ ወንድሜ

  • @anshamuhdin3004
    @anshamuhdin3004 Před měsícem +1

    እዲሜህ ይርዘም ጎበዝ

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 Před měsícem

    ማሻ አላህ በርታ ወድም

  • @user-yg5pi5jp9l
    @user-yg5pi5jp9l Před měsícem

    wow

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 16 dny

    ዋው

  • @user-cs6ol4hp3l
    @user-cs6ol4hp3l Před měsícem

    ማሽ አላህ ወዲሜ ትክክናሃ

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Před měsícem

    Yamral

  • @toybaseid2493
    @toybaseid2493 Před měsícem

    ማሻአልህ ያምራል ግርግው እደዚ ለማድረግ ስት ይፈጃል

  • @adenategene101
    @adenategene101 Před měsícem

    Wendmawa enmsgnalin ❤❤

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 Před měsícem +1

    ምታቀርበዉ ነገር ጠቃሚ ነዉ በርታ ወንድሜ ሰብስክራይብ ላይክ አርጉለት አበረታቱት👍

  • @user-hg8hf6cm8x
    @user-hg8hf6cm8x Před měsícem

    ዋው❤❤❤❤

  • @bahratibahrati1274
    @bahratibahrati1274 Před měsícem

    መሸአለ😊😊😊

  • @AminatHusen-wz2yj
    @AminatHusen-wz2yj Před měsícem

    መሸአላህ ምናለ ቀደም ብትል

  • @anshamuhdin3004
    @anshamuhdin3004 Před měsícem +2

    እሚመጥነንን አመጣህልን።ጎበዝ የሰሪውን ቁጥር ብቻ አስቀምጥልን በአላህ ውዲሜ ኮቻ ማሰራት እፍልጋለሁ

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před měsícem

      እኔም እራሱ እፍልጋለሁ ስደት እንደት እደሰለቸኝ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před měsícem

    ያምራል ለዱንያ ማኖርያ ለዚች አጭር ሂዎት መጨነቃችን

  • @user-zy5ce7ge2x
    @user-zy5ce7ge2x Před měsícem

    እሺ ወድም እናመሰግናለን

  • @user-sn9ss9lz4k
    @user-sn9ss9lz4k Před měsícem

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @user-zv2lb4qw6p
    @user-zv2lb4qw6p Před měsícem

    ማሻአላህ አህሰት

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem +1

    ማሻ አላህ ነው ግን ወግዲ ይዳል ወይ እስኪ ጠይቅልኝ

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph Před měsícem +5

    30 ሽ ቀለሙ ብቻ ነው ወይስ ኬሻውንም ጨምሮ ነው መልስልኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem +2

      ሁሉም ሆኖ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +1

      ​@@-ahadutubeማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው የግረግዳ ድዛይነረ የሚያወጣ ቁጥረ ብትተባበረኝ

  • @Meka-yc3fc
    @Meka-yc3fc Před měsícem

    ማሻአላህ

  • @user-st9vu9fx1j
    @user-st9vu9fx1j Před měsícem

    መሻአላህ የትነው

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 Před měsícem

    ላንባ የማሰራ አባብለኝ ❤

  • @user-yy6di5ig5d
    @user-yy6di5ig5d Před měsícem

    👍👍👍👌

  • @kabetube
    @kabetube Před měsícem +1

    በጣሞጥሩአሰራርነው

  • @jmaljmal7190
    @jmaljmal7190 Před měsícem

    መሸአላ

  • @missfatma3577
    @missfatma3577 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-eb8bh4pv1k
    @user-eb8bh4pv1k Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @HabibayeAbukimam
    @HabibayeAbukimam Před měsícem

    ሳወጣ ሳወርድነበር በረካሁን ለኔ ይች በቂየ

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z Před měsícem +1

    እሄም አለ ለካ😂 ተሸወድኩ 😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +1

      እኔም እደዝህ ያለ መኖሩን ሳላቅ ብዙወጭ አውጥች 😢😢 ብቻ አልሀምዱልላ

  • @user-hy5je6ld2q
    @user-hy5je6ld2q Před měsícem

    ወአለኩም ሰላም አህለን ወድሜ

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Před měsícem +1

    ውድ ቤተሰቦቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ይህን ስራ ማሰራት የፈለጋችሁ 0913720988 አናግሩን

    • @user-dq3hq8od1w
      @user-dq3hq8od1w Před měsícem +3

      5ክላሥ ለማሰራት ሥት ይፈጃል እደዚህ ለማሰራት

    • @zdmohammed
      @zdmohammed Před měsícem

      የኔም ጥያቄ ነው ሀሳብ ሁኖብኛል😢​@@user-dq3hq8od1w

    • @user-dq3hq8od1w
      @user-dq3hq8od1w Před měsícem

      መልሥ አብዲ

    • @user-wg1sq9pr9p
      @user-wg1sq9pr9p Před měsícem

      ወድሜ አብደላ አፋር ክልል ጭፍራ ይኖራልደ ካወክ

    • @AbderehmanJipsem
      @AbderehmanJipsem Před měsícem

      አለ

  • @hawa8799
    @hawa8799 Před měsícem +1

    እኔእፈልጋለሁ

  • @kadeeja6581
    @kadeeja6581 Před měsícem

    የት ሀገር ነው ያላችሁት አብዴላ

  • @seadabinthussen77
    @seadabinthussen77 Před měsícem +1

    እስኪ ቦረና ከሠሩ ቁጥር አስቀምጥ ወግድ

  • @vvvhj9823
    @vvvhj9823 Před měsícem +1

    ቁጥርህንላክልን

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us Před měsícem

    የትናዉ የምትሰሩት

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh Před měsícem

    🎉🎉ደምሪኚ

  • @sofyawall
    @sofyawall Před měsícem

    ማዳበሪያ ነዉዴ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před měsícem

    ቀለሙ እስከነመቀቢያው የት እናገኘዋለን

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před měsícem +2

    አብደላ በዚህ አይነት ኮርኒስና ግድግዳ ጂብሰም ለ42ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል 6በ7ለሆነ ቤት ካሁን በፊትም ጠይቄህ ነበር

  • @madinaahmed6931
    @madinaahmed6931 Před měsícem

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
    ማሻአላህወላሂአልከውናለዱኒያቤት ይበቃዋል ወላሂ ምነው እኔራሱ ኬሻነው እረግ ግን መቀባዋ የት ነው የምትገኘው

  • @user-gu7xw6oz8p
    @user-gu7xw6oz8p Před měsícem

    አቀስታ ከሰሩቁጥርላክልኝ

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv Před měsícem

    ወድም የት ነው የምትኖርው እኔ እፈልጋለሁ

  • @zeharaali7035
    @zeharaali7035 Před měsícem

    ere bealeh kutrhn tebaberegni

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před měsícem

    120ቆርቆሮ ጅብሠም ኮርኔስ ለማሠራት ስንት ይበቃኛል ፖሊስ መልሥልኝ

  • @user-qj3ms8vj3r
    @user-qj3ms8vj3r Před měsícem

    በውነት ተመቸኝ

  • @AjmanAjman-ti2wr
    @AjmanAjman-ti2wr Před měsícem

    መርሳ ስሩልኝ ግን ኮርኒስ ይቅደም ወይስ ግድግዳ

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040

    ይሄን እንኴን እራሴም ቢሆን እሰራዋለሁ የግርግዳው ነው እንጅ

    • @hayatahmed30
      @hayatahmed30 Před měsícem +2

      በጣም እደውም በተሻለ ዲዛይኑ ዉበቱን በጠበቀ መልኩ ግን ኮርኒስ ነጭ ብቻ ሲሆን ነው ለአይምሮ ሰላም የሚሆነው

  • @SadaSada-xy8fg
    @SadaSada-xy8fg Před měsícem

    ኧረገኝኝኝ ይሄም አለ ለካ አደራ መልስልኝ

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo Před měsícem

    አብደላ ቤተሰብ እንሆን ደምረኝ

  • @user-bh3w7
    @user-bh3w7 Před měsícem

    መሻ አላህ የኬሻው ደረጃ አለው?
    የኔ በኬሻ ነው የተሰራው ግን ለማስቀየርሀሳብ ሆኖኝ ነበር እደዚህ ከተቻለ ቀለም እዛውላይ ቀብቶ ማረፍ
    ድክም ብሎኛል በሰው ቤት ብቻ አልሀምዱሊላ
    በርታ ወንድም እናመሰግናለን

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 Před měsícem

    ወንድሜ መቀቢያው የት ይገኛል ?

  • @MekaBogale
    @MekaBogale Před měsícem

    ቦረና መካነሰላም ትሰራለህደ??

  • @user-lm6yi7yx1i
    @user-lm6yi7yx1i Před měsícem +1

    ለአዱኒያ ቤት ምን አነሰ ወላሂ ሙሉን እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉

  • @LovelyAtom-wp6cg
    @LovelyAtom-wp6cg Před měsícem

    እኔም ማሰራት እፍልጋለሁ. ቤቴ ካቻን አልፎ ጩሪሳነው

  • @MohammedEsman
    @MohammedEsman Před měsícem

    ዉሉም እግር ትሰራለቹ

  • @user-yf8pw2sb5j
    @user-yf8pw2sb5j Před měsícem

    ቁጥር ወዲም

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed Před měsícem

    ከለፍሁ አይቀር ትክክለኛውን አሳየን እረ ወድም ተው ውጭ ሀገር እኮ ነኝ የወጣው ይውጣ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed Před měsícem

    ኬሻ ክክክክክክክ እረ በፈጠረህ ይሄን አታስተምር አላደርገውም

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před měsícem +1

      ሰው እንዳቅሙ ነው እህት

  • @user-cq3hs4iv4n
    @user-cq3hs4iv4n Před měsícem

    የት አገር ነው ያላቹሁት

  • @user-zy5ce7ge2x
    @user-zy5ce7ge2x Před měsícem

    እደ ቀለም ይነሳል አይነሳም ንገረን

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 Před měsícem

    ቁጥሩን አስቀመጥልን

  • @user-eb8bh4pv1k
    @user-eb8bh4pv1k Před měsícem

    ወሎ ወግዲ ትኸዳላችሁ ወንድም

    • @rahmakasye6934
      @rahmakasye6934 Před měsícem

      ዉድአቻየትሠፈርነሺ እኔምወግድነኝ

    • @user-eb8bh4pv1k
      @user-eb8bh4pv1k Před měsícem

      @@rahmakasye6934 ወግዲ ጫቀታ ማሬ

  • @maremamohammad3954
    @maremamohammad3954 Před měsícem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድም. ሀይቅ መሄድ ትችላላችሁ ማሰራት ፈልጌ ነበር ኮሜት ታነበብከው መልስልኝ ??

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንሄዳለን

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo Před měsícem

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ስደት በቃ ይበለን አበረታቱኝ በቻናሌ እስላማዊ ጠቃሚ ትምህርቶች ይለቀቃሉ

  • @mlikkedir3956
    @mlikkedir3956 Před měsícem

    ቁጥርህንላክልኚ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Před měsícem

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወንድም እኔም ማስራት ፈልጌ ቆይ ሀርቡ ሂዳችሁ መስራት ትችላላችሁ መልስልኝ😢

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 Před měsícem

    ደሴአለደ ንገረኝማ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      አዎ

    • @semirahassen5841
      @semirahassen5841 Před měsícem

      ቁጥርላክልኝወላግልግልአሻብሆኖኝነበር90ሽይፈጃልእያልኝነበር

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Před měsícem

      ​@@-ahadutubeበክረምት ቤት መስራት ይቻላልዴ ወንድም ሰኔላይ ልጀመር ነበር ግን ሰወች ዝናብ ስለሚሆን ወጨፎይመታዋል መስከረም ድረሺ አሉኝ ምንትመክረኛለህ ደሴነበር ምሰራው

  • @chg7617
    @chg7617 Před měsícem

    ሰዉእዴጓረቤትሳይሆንእዳቅሜይቺናትየኔይቺንእርጌእህእላለሁ

  • @Ahlu567
    @Ahlu567 Před měsícem

    🎉🎉🎉

  • @ToybaEbrahim-tw6gu
    @ToybaEbrahim-tw6gu Před měsícem +1

    ባቡደጅ መሆን አይችልም ከኬሻው አቡደጅ ይጠነክር ይመስለኛል

  • @user-dq3hq8od1w
    @user-dq3hq8od1w Před měsícem +1

    ቆይ ግን ሥተየ ጠየኩህ አብዲ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ምን ነበር እህቴ

    • @user-nl7hb9tw6t
      @user-nl7hb9tw6t Před měsícem

      120 ቆረቆሮ ጅብሰም ኮረኔስ ለማለራት ስት ይበቃኛል ነው መሰል ወላሁ አለም

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p Před měsícem

    ሸዋር ቤትእና ሺንትቤት እድህ ለማሰራት እፈልጋለሁ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před měsícem

    ማጦቅጦቁ ቢቀር ቆጆ ነዉ አዞረኝ 😓 በዝተል አበባዉ

  • @ZAMZAM-dz6dr
    @ZAMZAM-dz6dr Před měsícem

    ኩታበር ትሰራላችሁ

  • @SadaSada-xy8fg
    @SadaSada-xy8fg Před měsícem

    ቁጥር አስቀምጡ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Před měsícem

    ,አብዱ.ሁሌ.እከታተልሀለሁ.መልስልኝ.በናትህ.ወሎ.ህገወጥ.ቦታ.ነበረኝ.ሁለትሰርቢስ.ላሰራነበረ.ምትለኛለህ.??? ,

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Před měsícem

      ህገ ወጥ ቦታ ላይ ባትሰሩ ይሻላል አድስ ውሳኔም አለ በዚህ ዙሪያ በቅርብ ጠብቁኝ

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Před měsícem

      ኧሸ

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx Před měsícem

      ኧድታሳወቀነ

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před měsícem

      ​@@-ahadutubeየሰራነውስ ምን ይዋጠን አታስጨንቁን

  • @queenfatoma2554
    @queenfatoma2554 Před měsícem

    ወንድም ጊምባ ሄደህ ትሰራለህ እንደ?

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 Před měsícem

    እሚገርም ነው የኔአክስት እስከ ባለሙያ 30ጅብሰም እስከ ኮርንሱ አሰርታለች 7ክላስ

  • @user-qg5kl4lo4l
    @user-qg5kl4lo4l Před měsícem

    ሀይቅሂደህትስራለህ

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa Před měsícem

    ወደ ጎንደር ኮርኒስ የሚሰራ ሰው ጠቁሙኝ

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj Před měsícem

    እኔግርም እሚለኝ በውስጥ ሲናግራችሁ አመልሰም ላላይክ ነው ቪደወምስረት ባለፍው በስራሀው ቢደወ በቀላልብር ለማስራት ብየ አነገርኩህ ፀጥአልክ እኳንም ፀጥ አልክ አልሀምዱሊላህ ጀምስን ብላስቲክ ኮርኒስ አስራሁ አደክላስ ሲቀርኝ