What is Heart Attack? / የልብ ድካም ምንድን ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የልብ ድካም ምንድን ነው? የልብ ህመም ታማሚዎች ሆነን በትንሽ ስህተት ወይም በቸልተኝነት ህይወትን የሚያክል ዋጋ የሚያስከፍለን ስህተታችን የቱነው ነው?

Komentáře • 16

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x Před 6 měsíci +3

    እህቴ እኔ ሆደን ይነፉኛል ደረቴም ያመኛል ጀርባየንም ያመኛል እጀንም ጨምሮ በጣም ይደክመኛል እረጂም ስልክ ሳወራም ይደክመኛል መተፈስ ያቅተኛል እራሴንም ያመኛል ብርድብድ ይለኛል ያቅለሸልሸኛል ዝብየም እበሳጭለሁ ደስታአይሰመኝም😢😢😢😢😢😢 እደዚህ ከሆንገሬኝ ውደ ከሀገር ወጭነኝ በፊት ህክምሂጀነበር አራት አመት ሆነው ካሉ ጨው ሁና ሡካር ሻይ ቀዝቀዝያለነገር እድጠቀም ነገርኝ ምክናየቱን አልጠየኩም በጣም አሞኝነበር እናም እርጉዝነበርኩ ብቻ ከብርቴበላይ በጣም ቁስለይሰማኛል ሁሊነው አሚመኝ እባክ ንገሬ😢😢

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን ተባረኪ የኔ እህት ❤❤

  • @ABESHA-Z
    @ABESHA-Z Před 11 měsíci +2

    Thank you

  • @ruthie3698
    @ruthie3698 Před rokem +1

    Thank you so much, Please lelam video upload adereglen.

  • @asterhamido2940
    @asterhamido2940 Před 11 měsíci +2

    Thanks so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisCarlos
    @AddisCarlos Před 4 měsíci

    Ameseginalew gn ene ethiopia wust negn ahun yalshu hulu milikit alebign teredto betikikil yemiyakimegn doctor tefa hawassa new minorew ...... mnew wuch behonku alkugn weyne lemanignawum ameseginalew ❤❤❤❤

  • @robertchanu
    @robertchanu Před 10 měsíci

    ዶ/ር በጣም እየተቸገርኩ ነው መፍትሄውን እና መድኃኒቱን ንገሩኝ።

  • @freweyenimehari5460
    @freweyenimehari5460 Před 8 měsíci

    Thank You 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-zv4ox9ol3k
    @user-zv4ox9ol3k Před 5 měsíci

    Hedanim iko qalaal naw iyatabala waga yasikafala binoris

  • @abdibilal8208
    @abdibilal8208 Před 3 měsíci

    Ka heart attack basint gize yidanal

  • @amarebeke5347
    @amarebeke5347 Před 9 měsíci

    ስለ ሚቀበረው ባትሪ የሚባለው ምንድነው

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w Před 7 měsíci

    እኔም ሰት አመቴ

  • @user-lg2ve3jh6b
    @user-lg2ve3jh6b Před 8 měsíci

    ዶ/ር እበክሽን ከተመረመርኩ ሁላት አመት ሆኖኝ ስመረመር ሰውነቴ አብጦ ነበር ልብህ ውሀ ቋጥሮወል አተቋርጥ ብላው ሁለት አይናት ኪኒን ተዞልኝ ግን ስሜት የለኝም አሁን ስፐረሎክት 2 አይነት 25 ግ 40 አልተመረመርኩም አለቋረጥኩም

  • @TemeMule
    @TemeMule Před rokem +1

    ስለ እንፌክሽን ፕርቬንሽን አስተምርኝ

  • @hermelagirmay2337
    @hermelagirmay2337 Před 8 měsíci

    ኢትዮጵያኖች ብቻ ነሽ እንዴ ምታስተምሪው?