ስለ ልባችሁ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች| የልብ በሽታ የመጀመሪያ ምልክቶች, መንስኤ እና መከላከያ መፍትሄዎች| Heart disease causes & signs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 05. 2024
  • #youtube #heartattack #የልብበሽታ ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    / @doctoryohanes
    ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
    • የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
    ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
    • ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedownload.com
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Komentáře • 68

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před měsícem +19

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv Před měsícem +4

    እሺ ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርቶች እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተ ትምህርቶች ብዙ እውቀት እያገኝው ነው

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Před měsícem +2

    ሱብሀን አሏህ አላህ አፊያ ይስጠን ያረብ ዶክተር እናመሰግናለን በኸዲያ መገድ አላህ ይምራህ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem +6

    Thank you Doctor 🙏

  • @user-lx7oo9vj2j
    @user-lx7oo9vj2j Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 Před měsícem

    Thanks 🎉🎉🎉

  • @saras9696
    @saras9696 Před měsícem

    Thanks dr

  • @waiinadanamo8340
    @waiinadanamo8340 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይበሪክክ ዶክተር አመሰግናለሁ 🙏

  • @HappytemaHappy
    @HappytemaHappy Před 23 dny

    በጣም ከልብ አመስግናለው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @TesegDras
    @TesegDras Před 23 dny

    አናመሠግናለን

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 Před 24 dny

    ዶክተርዬ እጅግአሰፈላጊና ጠቃሚ መክርና እወቀት ሰላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤ እድሜ ይሰ ጥልን። 🎉🎉🎉

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Před měsícem

    Tank you so much doctor!!!❤❤❤❤❤

  • @FirehiwotTilahun-zn5rf
    @FirehiwotTilahun-zn5rf Před měsícem

    Doctor betam amesegenalehu

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Před měsícem +1

    በጣም አናመሰግናለን ዶክተር ተባረክልን ! ❤❤❤

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 Před 15 dny

    ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem +2

    Dr. Akebbrihalehu Timihirtihin eketatelalehu tekmognalim Tebarek!!!

  • @YasabuYarad
    @YasabuYarad Před měsícem

    Enamesegenslen

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 26 dny

    Vetamen. B12. Beken aß
    Bitwesji Betam yetefal sis
    MokrewLehu Ahunim eyewesedku new B12‼️Tslot Madrigale atirshe🙏

  • @user-ik3su7fu5r
    @user-ik3su7fu5r Před měsícem +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምጤናይስጥልን ወድማችን እኳንሰላም መጣህ ሰላምአድነትለሁላችንም አሏህ ይስጠን🎉 እናም ስላካፈልከን ሀሳብ ከልብ እናመሰግናለን ከልብ እርጂም እድሜ ከጤናጋሮ ተመኘሁልህ🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ve6sz7hn6b
    @user-ve6sz7hn6b Před měsícem +1

    ዷክተር ለምክርክ በጣም አመስግነለው ትንፍሽ ያጥርኝል አኪም ቤት ሲኤድ አላሪጅክ ነው ምልኝ❤❤

  • @edent743
    @edent743 Před měsícem

    Wawww ❤❤❤

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Před měsícem

    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊ የጤንነት ምክር ነው::

  • @almaz-cl9ht
    @almaz-cl9ht Před měsícem

    Doketere enayalhue arebagerenewe letenfesesel betam tenfasheyateryam menladerge

  • @user-of4pk2tk2o
    @user-of4pk2tk2o Před měsícem +1

    አህለን

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Před měsícem

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před měsícem

    Doktre Buna coffee tea mitetate chgre yilewme

  • @KalkidanBeyene-wm9oj
    @KalkidanBeyene-wm9oj Před měsícem

    ሰላም ዶክተር በጣም ያዞረኛል እና በጣም ድካም አለብኝ እናም በደረቴ በጣም ይወጋኛል እና በጣም ደም ማነስ አለብኝ እና ሰውነት ዝለት አለብኝ እና በጣም ቆይቻለሁ በጣም አመታት ተቆጠረዋል ግን አዱንም ማሻሻል አልቻልኩም

  • @user-em7cp7xw1g
    @user-em7cp7xw1g Před 24 dny

    ❤❤❤❤

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ለምክረዎ ዶክተር ❤

  • @ZedoJo
    @ZedoJo Před 3 dny

    ዶክተር ስፖርት አሰራለሁ ደሜን በ15ቀን እለካለሁ በጣም ጥሩ ነው ይሉኛል አሁን ግን አልፎ አልፎ ልቤ ይመታል ምን ትመክረኛለህ

  • @messeludege6191
    @messeludege6191 Před 24 dny

    Doctor Ene suddenly weyi muket kehone andandem without no reason yeleb mete yichemerena erasen yemesat semet yisemagnal. Tawaki specialist yetebaluga heje tayehu! Tenegna nesh alu! Gen alfo alfo yeleb mete endalkuh new men lihon yichelal?

  • @AbdisaLenjisa-uq6xn
    @AbdisaLenjisa-uq6xn Před měsícem

    ዶ/ር በቅድሚያ ስለ ሠጡን ምክር እና ትምህርት ከልብ እያመስገንኩኝ በመቀጠልም :-እኔ የልብ ታማማ እንደ ሆንኩ ተነግሮኝ ለብዙ ዓመታት መዲሃኒት ከወሠድኩኝ ቦኃላ አሁን በሀኪም ትዕዛዝ አቋርጫለሁ::
    ሥለዚህ ምን ይመክሩኛል ?

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před měsícem

    ዶክተር አስቁድሜ ለምትሰጠን ትምህርት እና ምክር አስቁድሜ አመሱግናለሁ fatty liver ምንድነው ለማስተካከልስ ምን ማድረግ አለብኝ ምክርህን እሻለሁና እባክህ

  • @tsigujenebere275
    @tsigujenebere275 Před měsícem

    Ye lib tuncha mesfat min chiger yametal?

  • @user-ph3tl9oh4d
    @user-ph3tl9oh4d Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mastwl
    @Mastwl Před měsícem

    ዶክተር እኔ በጣም ይደክመኛል እግሬ አብጧል ምን ላርግ

  • @user-ik6mz7vl4s
    @user-ik6mz7vl4s Před měsícem

    አሳጥር አውደወ ለትምርቱ እናመሰግናለን?

  • @user-pi4di2gb1x
    @user-pi4di2gb1x Před měsícem

    Lib ena sanba leyitek satak litastemir nw endie??

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed6578 Před měsícem

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን። እኔ የልብ ምቴ በምተኛበት ጊዜ ምቱ በጭንቅላቴ ውስጥ ይሰማኛል። እንቅስቃሴ ሳደርግ ግን ኖርማል ነው። ድካምም የለብኝም ሩጫም በየቀኑ እሮጣለሁ ።ecg ታይቼው ኖርማል ነው። ግን የምቱ መሰማት አሳስቦኛል። ሰው ሀገር ነኝ ለህክምና ምቹ ቦታ አደለሁም።

  • @trsehet-mariamalemayehu5576

    እሺ፣ግን፣ከማጨስ፣ናጭንቀት፣በስተቀር፣የልብ፣ምትን፣ሚጨምር፣ምንድነው።እመሰግናለሁ።

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 Před měsícem +3

    እኔ ለቤ በጣም ይመታል ትንፋሽም ያጥረኛል ግራ እጋባለዉ ረሳለዉ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před měsícem +2

      ፈጣን የልብ ምት ካለሽ ምርመራ አድርጊ እሺ!

  • @user-up5so6ff6y
    @user-up5so6ff6y Před měsícem +4

    ሀይ ዶክተር እኔ የልብ ቀዶ ህክምና አድርጌያለሁ ግን አሁንም ይደክመኛል ምን አይነት ጥንቃቄ እንዳደርግ ትመክረኛለህ 😢

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 Před měsícem

    🤔🤔👍👍👍

  • @ggygiufjf105
    @ggygiufjf105 Před měsícem

    ሰላምነው ዶከተር❤ እኔ ጨጎራ አለብሸ እያሉኝ ብዞ መደሀኒት ተጠቀሚ ነበር እፌክሸን ሁኖበሸ ብሎ አምሰት መቶ ገራም መደሀኒት እናም የተለያ መደሀኒት ተጠቀክ ልብቤ በጣመ ይዘላለ ያመኛል

  • @user-of4pk2tk2o
    @user-of4pk2tk2o Před měsícem +2

    ልቤበጣም. ይመታል

  • @GamtaBiranu
    @GamtaBiranu Před měsícem

    Lib. Lama xabaq min minaw yemi deregaw yemi bella. Way yemi xexa

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb Před měsícem +2

    ሰላም እኔ በጣም ፊቴ ያልበኛል ከመጠን በላይ ዶክተሪ የሚለኝ የወር አበባ ሰላቆመ ላብላብ ያደርጋል ነው የሚለኝ ቪታሚኖች አዞልኝ እወስዳለሑ ግን ላቡ አለ ይሕን እንዴት ታየዋለክ ለዛረጡ ሴቶች መፍቴሒ ካለ ንገረን❤

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 Před měsícem

      እባክሽ የምትወስጅው ምን አይነት vitamin ነው አባክሽ

  • @QananiJaletaa
    @QananiJaletaa Před měsícem

    በልጅነቴ ጸሀይ ላይ ከቆምኩኝ ይጥለኝ ነበር አሁን ግን የለም?

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před měsícem +6

    ዶክተር እኔ ያለሁት አርብ ሀገር ነዉ ትንሺ ከሮጥኩ ወይም ዱብ ዱብ ካልኩ በጣም ይደክመኛል ይህ መሰማት ከጀመኝ ወራቶች ሆነኝ በፍት የፈለገ ብሮጥና ብዘል አይሰማኝም ነበር እዲማ 20 አጋማሺ ነዉ ምን ላዲርግ ሀኪም እዲወስዱኝ ብጠይቃቸዉ ጡሩ ሀኪም አሎሰዱኝ ሳይመርምሩኝ ጨጓራ ነዉ አሉኝ ዲካም ይሰማኛል ብላቸዉ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před měsícem +2

      የድካም ስሜት ብዙ ምክንያቶች አለው! ቪድዮ ሰራለሁ እሺ በዝርዝር ትረጂዋለሽ!

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před měsícem

      @@healtheducation2 አሺ ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před měsícem

      Ehte hulachenme nwe betlyi Arebe yalelnewe hagre segba date metate alchlme yimeslgna meze hone mingede sele man hede nwe bete weste beza ezawe sele mine yihunale

    • @SaraSarita-wv9sh
      @SaraSarita-wv9sh Před měsícem

      ይሄ አረብ ሀገር ያልሰጠን ነገር ምን አለ እኔም ምንድነው እያልኩ አለሁ

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda Před měsícem

    ዶ/ር ጥሩ እውቀት አግቻለሁ ነገር 39:47 ግን የልብ ምቴ 61-63 ይሆናል።ኖርማሉ ስንት መሆን አለበት? ዕድሜዬ ወደ 65 ነው የዕድሜ ባለጸጋ ነኝ ምን ያደርግልሻል እንዳትለኝ ።አደራ መልስ ይስጡኝ። 39:47 39:47 39:47

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před měsícem +1

      ለአዋቂዎች መደበኛ የልብ ምት በደቂቃ ከ 60 እስከ 100 ይመታል። ዝቅተኛ የልብ ምት ይበልጥ ቀልጣፋ የልብ ተግባር እና የተሻለ የልብና የደም ቧንቧ ብቃትን ያሳያል። ለምሳሌ፣ በደንብ የሰለጠኑ አትሌትች መደበኛ የልብ ምታቸው በደቂቃ ወደ 40 ሊጠጋ ይችላል። ይህ በጣም ጥሩ ነው። ግን ለአትሌትች እና ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሚያደርጉ ነው። እንቅስቃሴ ሳታደርጉ የልብ ምታችሁ በተደጋጋሚ በደቂቃ ከ 60 በታች የሚሆን ከሆነ ግን ምርመራ ማድረግ አለባችሁ።

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před měsícem

      😂ማሻአላ

    • @melakuleulseged7728
      @melakuleulseged7728 Před měsícem

      Does this refer to systolic or diastolic ? My numbers are about 120/60 . Some times the diastolic is under 60 I take amlodipine & I am just over 70

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Před měsícem

    ዶክተርእኔልቤ፤ልክእደደነገጠሰዉ፤ልቤንይመታኛል፤በልብሴበላይሁኖ፤ያስታዉቃል፤ሰዉነቴሙቀትነዉ፤ሻወርሁልጊዜብታጠብ፤ሙቀትነዉ፤እነዚህን፤2ህመሞች፥መድሀኒትንገረኝ፤

  • @MoniraJusesMonira
    @MoniraJusesMonira Před měsícem

    Batame konge temerte nawe

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 Před měsícem +1

    🤔🤔👍👍👍