ፉክክሩን እስከ መጨረሻው ቀን የወሰደ ውጤት። | Manchester United Vs Arsenal | Bisrat Sport |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 05. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
  • Sport

Komentáře • 31

  • @millionhailu5687
    @millionhailu5687 Před 10 dny +1

    መንሱሬ ታሪክ በዚ ጨዋታ የሚመዘግበው አርሰናል ወደ ካዝናው 3 ነጥብ ማስገባቱን እንጂ ዩናይትድ ያለ አላማ ኳስ መያዙን አይደለም !ይልቅስ በማግሰኞ ጨዋታ መንሱሬ ...
    የለንደን ቀለም ቀይ ነው ነገር ግን ቶትነሀም ሲቲን ነጥብ ካስጣለው እኔ በግሌ የለንደን ቀይ ቀለምነት ላይ ነጭ ነጥብጣብ እንዳለው እቀበላለሁ ።
    This Is War, This is Football Politics No one is Eternal Enemy or friend.

  • @dagneshedo8068
    @dagneshedo8068 Před 10 dny +1

    ወያላዉ ዝም ወያላዉ ዝም ወያላዉ ዝም

  • @tarikuadmassu62
    @tarikuadmassu62 Před 10 dny +1

    መንሱር የዛሬው የአስቶንቢላ መሸነፍ ለቶትንሀም ለኤሮፓ ሊግ ለማለፍ ሲትን ለማሽነፍ ትልቅ ስንቅ ይሆነዋል ብየ አስባለሁ።

  • @gomida24
    @gomida24 Před 10 dny +1

    It's OK mensur, buzu atinadede.

    • @HenokYemane-jo5cp
      @HenokYemane-jo5cp Před 9 dny

      Bedenb gebetohal 😂😂😂 enem lelew nebere hulem ye arsenaln wetet endanquasese new ye city degafi mensur abdulkeni😂😂😂😂

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 10 dny +1

    ቶተንሃም ሲቲን ብዙ ጊዜ አሸንፎታል የጨዋታው ታዳሚዎች ሁኔታ ውጤቱን ይወስናል::

  • @sisayyadessagemechu985

    Koy enigenagnalen ,wancha kebelan min taweraleh?lemanignawim you are great sportsman keep on working this way bro!!!!

  • @simachewasrie2199
    @simachewasrie2199 Před 10 dny +1

    Arsenal

  • @dagneshedo8068
    @dagneshedo8068 Před 10 dny

    መንሱር አስተካክል አርሰናል 18 ከሊንሺት ነዉ በዚህ ሲዝን.

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Před 10 dny

    weregna athun eski mensur
    united sint mokro nw arsenal miferaw kedada ashkabach

  • @HashimMuhyedin
    @HashimMuhyedin Před 10 dny

    18 Clean sheet not 11.

  • @FayisaGadisa-nx7ms
    @FayisaGadisa-nx7ms Před 10 dny

    በምንም ውድድሮች አለመሳተፉ ለማንቸስተር ምርቃት ነው እንጂ እርግማን አይሆንም በትክክል በሚመጣው አመት የተስተካከለ ቡድን ከገነባን በሁዋላ ይደርሳል ማንቸስተር የዘለዓለም ደጋፊ ነኝ ለሁለት አመት ከማንቸስተር ምንም አልጠብቅም ከዛን በሁዋላ ግን ብዙ ዋንጫ እጠብቃለሁ ምን ግዜም ቀያዮቹ ሴይጣኖች red devil

  • @yirgagebremedhin69
    @yirgagebremedhin69 Před 10 dny +1

    Arsenal 11 cleansheet አለው በሲዝኑ ብለሃል but Not 11, it is 17 cleansheets.
    በተረፈ ሁሌም አድናቂህ ነኝ በርታልኝ መንሱሬ

  • @fatiboss
    @fatiboss Před 10 dny

    Uuuuuuy 😂😂😂

  • @abelgeto6598
    @abelgeto6598 Před 10 dny

    መንሱሬ ,ትንተናው አሪፍ ነው። ግን አንተ እንዳልከው አይደለም ።ኳስ የተሰጣቸው ከመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ጀምሮ ነበር ,ለኛም የ Gunners አቀራረብ ፍፁም የተለየ ነበር ። እኛ የተቆጨነው ብዙ ጎል አለማስቆጠራችን ነው እንጂ የነሱ የጎል ሙከራ አልነበረም ። አርቴታ የፈለገውን ነው ያደረገው።ጣፋጭ 3 ነጥብ ከኦልትራፎርድ ወስደናል ።ከፈለጉ ኳሱን ወደቤታቸው ይውሰዱት። ኦናና ግን አሪፍ ነበር ።

  • @jemilmussma6543
    @jemilmussma6543 Před 10 dny

    መንሱሬ በቃ ተሸነፉ እኮ

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 Před 10 dny

    ሻሼ አስካለን ታስጨንቃለች ያለ አንድም ደጋፊ አለበረም😅😅

  • @AberaRegassa-ov2so
    @AberaRegassa-ov2so Před 10 dny

    ነገ ምሽት ቶትናም M.Cityን ነጥም ያስጥላል መድፈኞቹ ዋንጫዉን እንድያነሱ ።
    ( ድል ለስፔርሶቹ)

  • @mastewalbaynesagn8963
    @mastewalbaynesagn8963 Před 10 dny

    hahaha

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 Před 10 dny

    የዩናይትድ የሚቀጥለዉ አመት ዉድድር ከዘንድሮ የከፋ ነዉ የሚሆነዉ።ተጀምሮ እስከሚያልቅ🙏🙏🙏🙏

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu5672 Před 10 dny

    Hotspur 1 city 4🤣🤣🤣

  • @user-us9rv4rs1n
    @user-us9rv4rs1n Před 10 dny

    ቅጥል በሉ። ደርሶ መልስ 6 ነጥብ ወስደናል። አለቀ!

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 Před 10 dny +11

    መንሱሬ ትላንት ሻሼ የተሻለች ነበረች ግን አንተ እንዳልከው የመጨረሻው ሰአት ላይአላስጨነቁንም በጭራሽ እንዳውም አርሰናል ጎል የሚጨምር ነበር የሚመስለው በተለይ ማርቲኔሊና ጄሱስ ቀድመው ገብተው ቢሆን ራያ ምንም አስደንጋጭ ሙከራ አልተደረገበትም

  • @micaelgebre9330
    @micaelgebre9330 Před 10 dny +1

    መንሱር ቀንደኛ አርሰናል ጠል ነህ

  • @sisayyadessagemechu985

    Mensur mnew manew endezi yabelasheh?betam shameful narrative nw yesetehew,which is unacceptable from you!!!!

  • @sisayyadessagemechu985

    Mensur mnew manew endezi yabelasheh?betam shameful narrative nw yesetehew,which is unacceptable from you!!!!