Alazer just trust me this club bounce back again where we belongs , and then people we commenced tursted for a long times, couching ,bro when i said this maybe people might called me he is crazy .... do you know why? some times think out of boxs, bro let me asking you a qustion , if you putting you self as a couch What you will do, because of we been saw a lot of injured , do you know why ? i heard people criticized mr ten hag, with all problems . any ways ten hag will stayed 100% thanks !
ቴንሃግ መባረር የለበትም የወደቀ ቲም የሞተ አስተዳደር ባለበት አመቱን መሉ 65%የተጨዋች ጉዳት ባለበት ቴንሀግን ማሰናበት ስህተት ነው
አረ በፈጠረህ ቴን ሃግ በጭራሽ አይችልም የትላቱ ተጨዋቾች ብዙ ግዜ ይኖራሉ ግን ቤንች ነው የሚሆኑት
አሌክሶከ 120 ደቂቃ ጀምሮ ስሳመህ ነበር ስለ ትንታነዎችህ ቀል ዬለኝም ከትንተኔዎችህ መይረሳኝ ሊቬ ከ30 አመት ቡሀለ ሊጉን ሲበለ የብረረሀው ነው አነ እንደ አንድ አድነቂህ ስለ ክሎፕ ሽኝት ወይም አሻኛኛት በስፈት ጠብቀለው ❤❤❤❤❤❤
የስፖርት ጋዜጠኞች ቴዲ ከፍሮ!
ፋና ሳለህ አደምጥህ ነበር የእውነት ለመናገር አደበት እርቱ ነህ በጣም ነው የምትመቸኝ
Alex best journalist
Player of the season is Not garnacho! Dallot is the best
Bruno is untouchable
ሃቁ ማንቼ አሁን ባለበት ብቃት ኮንፍረንስ ሊግን አይመጥንም። ማንቼ ያለፈበት ቡድን እንጂ አሁን ምኑም አያስፈራም። ኮንፍረንስ ሊግ ላይ አስቶን ቪላ አቅቶት ተቀጥቅጦ ተባሯል። በሊጉ 4ኛ ሆኖ ጨርሷል። ኮንፍረስ ሊግን አቅሎ ማየት አይገባም። ዌስትሃም ሲበላ የሆነውን አይተናል።
❤
ተሰፍ አደርጋለሁ አሊዝ ቀጣይ አመት ማንቼ ጥሩ እንደሚሆን
ተስፋ ብቻ ነው የማይከፈልበት። በምን ሂሳብ ከወራት በኋላ ይሄ ተራ ስብስብ ጥሩ ይሆናል?
ችግሩ ተስፋ እና ስራ ይለያያል ካልተሰራ አይሻሻልም
ቴን ሃግ ነው ማይችለው እንጂ አምረባት ይችላል መልቀቅ ዬለበትም
First 💪🏻🔥
🎉🎉🎉🎉🎉
"We will bring the Cup back to Old Trafford..."😅😂😅 ETH
He did not say that rather this player will give everything to bring the fa cup so yeteleyaye nw
በ ሞንቴ ካርሎ❤❤❤ Wow 😲😲😲