ሌቨርኩዘንን ያሸነፈ ብቸኞቹ አናብስት። | Atalanta Vs Leverkusen Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
  • Sport

Komentáře • 15

  • @DAGSPORTHIGHLIGHTS
    @DAGSPORTHIGHLIGHTS Před 28 dny +2

    መንሱሬ ስለ ቴን ሀግ ሀሳብ ነበረኝ እንደ እኔ መቆየት አለበት ብዬ አስባለው ጊዜ ቢሰጠው ይሄ ሲዝን አሪፍ ነው ሌላ አሰልጣኝ ቢመጣ አሁን ላይ ያሉ ለዩናይትድ ማይመጥኑ ተጫዋቾች አይወጡም ስልህ አዲሱ አሰልጣኝ እንደ አዲስ ነው ሚያያቸው እና ቴንሀግ ሚፈልገው አስቀርቶ የራሱን ሀሳብ ሚያንፀባርቁ ተጫዋቾች ተገዝቶለት ቢሰራ ጎበዝ አሰልጣኝ ነው ብዬ አምናለው

  • @BaheruAli-rc9ob
    @BaheruAli-rc9ob Před 28 dny +1

    መንሱሬ ከጨርቆስ 1ኛ

  • @RobelZeru-bo3mf
    @RobelZeru-bo3mf Před 28 dny

    Much luv from Eritrea mensurye ye kera lij betam new mtmechegn kef kef belsti🎉❤

  • @user-go9sf3zc6l
    @user-go9sf3zc6l Před 28 dny +2

    ጋስፔሬኒ የሚገባውን ያህል ያልተነገለት ያለውን ሪሶርስ በሚገባ የሚጠቀም የታክቲክ ሊቅ ነው የሚገርመው ግን ትላልቅ ክለቦች ይህን አሰልጣኝ ሊያዩ አለመቻላቸውን ሳስብ ይገርመኛል እግር ኳስ ፍትሀዊ ከሆነች ለዚህ ትልቅ አሰልጣኝ ኢሮፓ ሊግ ቢያንስባቸው እንጂ አይበዛም ድል ለአታላንታ!! ባቢ ነኝ ከ5ኪሎ

  • @ShemsuChumato
    @ShemsuChumato Před 28 dny

    ልቨርኩዘን ዛዲሮ ይለዪ ናባሪ

  • @user-mu5hw9mi1g
    @user-mu5hw9mi1g Před 28 dny

    ይጃቢ ቡዱን በትክክል ይተፍተነበት ምርጥ ጨዋታ ነው 😮

  • @WendsensolmoneSolmone
    @WendsensolmoneSolmone Před 28 dny +1

    መንሱሬ ሊቨርኩዘን ምን ነክቶት ነው ግን በጣም ነው ያስደነገጡኛ

  • @Winta314
    @Winta314 Před 28 dny

    ኸረረረ እስቲ ስለ ሞድሪች ስራልን መንሱሬሬሬ

  • @AbubekermohammedAbdo-dv5kz

    Y Atlanta pressing yelyale

  • @jemalnasir2035
    @jemalnasir2035 Před 28 dny

    Mensure yeisportu lihk አላዛርን chmro huletachum yeteleyaye ራሱን yechala kualitinet አላችሁ በጣም tleyalachu

  • @mikiyasfikadu6422
    @mikiyasfikadu6422 Před 28 dny

    Ye kuwase adnake aydelgum gen sele liverkusen sesema des yelgale

  • @AbdurohmanHassen-js8rw

    over kofidence erisk alew

    • @teviz309
      @teviz309 Před 28 dny

      RIP the english language