ትረካ - ደርግ ለምን ተሸነፈ ? | ያልታደለች ሀገር ህዝብ እና ሰራዊት | ጄነራል ዋስይሁን ንጋቱ |
Vložit
- čas přidán 26. 06. 2024
- ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #mengistuhailemariam #mengistuhailemariam, #mengistu #whowasmengistu #hailemariam #drtigistmengistuhailemariam #ethiopianmengistuhailemariam #mengistuhailemariamdocumentary #formerethiopianleader #mengistuhailemariam' speeches #zimbabwemengistuvisit #thefallofmengistu #thestoryofmengistuhailemariyam #dergi
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
❓ይህን ካላችሁ አብረን የነበርን እውነቱን የምናውቅ ሰዎች ስለ ሴሴኛው ብ/ጀ ዋሲሁን ንጋቱ የጻፍነውን እውነት ለምን አስተያየት መስለው ላይ ታነሳላችሁ❓❓
🚩ጅብ ሲበላህ ማን ምስክር ነበር ብሎ ዳኛው ሲጠይቀው፣ "እኔ እርስ ቁም"! አለ ይባላል።
🚩በህይወት እስካለን ለውድቀቱ ተጠያቂና በመጋቢት ወር 1982አም ለብዙ ወታደር እርስ በርስ እልቂት የሆኑት እንደ ዋሲሁን ያሉ የኮር አዛዦች በትክክል ግዴታቸውን ሳይወጡና ከጠላት ጋር ተመሳጥረው የጨረሷቸውን ወታደሮች፣ የጣና ባህር እያንሳፈፈ ያገዘው አስከሬን አሁንም ሳይዘገንነው፤ ምን የሚሉት ቅዠት ነው❓❓
@@MelkamsewAyalአስተያየቶውን አላጠፋነውም። ከሌሎች አስተያየቶች ጋር ተደባልቆ ግልፅ አልሆነ ይሆናል እንጂ አሁንም በአስተያየት መስጫ ውስጥ ይገኛል። ።
እንደ ''አማርኛ መፅሐፍት'' ዝግጅት ክፍል ሁሉም ታሪክ ምሉዕ የሚሆነው ሁነቶቹ ሲፈፀሙ በወቅቱ የነበሩ ሰዎች አስተያየትና አመለካከት ሲያካትት ነው ብለን ስለምናስብ ለሰጡት አስተያየት እጅግ ትልቅ ክብር አለን።
እኛ አንድ መፅሐፍ ላይ ያለን ታሪክ ስናቀርብ ሙሉ ለሙሉ የፀሐፊው (የደራሲው) ሀሳብ ትክክል ነው ብለን አምነንበት ሳይሆን እንደዚህ ለውይይት በር ከፍቶ የጠራ ነገር ለማግኘት ይረዳ ይሆናል ብለን በማሰቡ ነው።
🙏🙏🙏 ሀሳብዎን ስላካፈሉን እናመሰግናለን።
ተጠያቂ ናችሁ
የጠፋው ውድ ህይወትና ንብረት ለዘላለም ያስጠይቃችሁዋል
አንድ ሰው ላይ ተጠያቂነቱን ሁሉ ማኖር አይቻልም
ራሳቸውን ከማጥፋት የሚጠፋው መጥፋት ነበረበት
እውነት ነው ብቃት የለውም ያላቸውን ጀነራሎችን ረሸናቸው።
Let me tell you one thing. A reason why derg was defeated is lack of dialogue. ችግርን በሰላም ለመፍታት ዋናው መፍትሔ ንግግርና ስምምነት ብቻ ነው። Don't blame people and individuals. Look what happened to US. Got out of Vietnam , Afghanistan, and Iraq, despite the power it had.
It is true,The problem still the world politicians are dumb , repeat same mistake again and again.
አንደኛው በአንዱ ላይ 😅እየለጣጠፉ ያቺን ትልቅ ኃገር 😅ኢትዬጵያን አጠፉ😅
የመንጌ ነገር የወጣልኝ የአቶ ፋሲካ ሲደልልንን መጽሐፍ ካነበብኩ በሗላ ነው!!!
Yane afoten min zegaw ! Ye derg bal siltan wenjelegnam wishatamem nachew
Eritrea mashenef aychalem .
And the Badme war? I think Eritrea was flogged rather well and humiliated!
ኤርትራ ውስጥ የነበረውን ጦር ለቆ እንዲወጣ ቢደረግ የሚለው ኣስተያየት ካንድ ጀነራል ሲሰጥ በጣም ይገርማል። ኤርትራ ውስጥ የነበረው ጦር ቢለቅ፡ ሻዕብያ በሙሉ ሃይሉ ተከትሎት ይገባል ብቻ ሳይሆን፡ በተለቀቁ ቦታዎች የሚኖሩት ወጣቶች በማስታጠቅ የሰው ሃይሉን ያደልባል። ልክ ትግራይ ሲለቀቅ ወያኔ ብዙ ወጣቶችን ለማሰለፍ እንደቻለው።
የፈሳም ዘር
ባጭሩ አልቻለም
You'ar tokeing absultle lay m/sgenral
ዋን ማን ኮማንድ ንጉሱ ሰለተጠቀሙ ከዉርደትና ከዉድቀት አልዳኑም።....ወታደሩ ገለበጣቸዉ።
3 ማዕዘን ኮማንድ መንጌ ሰለተጠቀመ ጀነራሎቹ መፈንቅለ መንግስት ሊሳካላቸዉ አልቻለም። ደራሲዉ የራሱ ሀሳብ እርስ በራሱ የተምታታ ነዉ።
ደርግ ፡ የተቸነፈው ፡ ሽንታሞቹ ፡ እነ ፡ ከሳ ፡ ጨመዳና ፡ እነ ፡ አወል ፡ አርባ ፡ ቅዘን ፡ በቅዘን ፡ ሁነው ፡ ስለተማረኩና ፡ ሰራዊቱን ፡ ስለከዱና ፡ ሰለካዱ ፡ ነው ፡ የተቸነፉ
😂😂😂😂 በሻእብያ ምክንያት ነዋ ኣህያ ሁላ
You must be tplf , loqumatsi, if Shabya you know Ethiopian in badme only 5 days shame .