አልጨረስክልኝም መሳጭ ታሪክ ክፍል አንድ ትረካ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ audiobook ⵏSebez Audio Bookⵏ@ Chagni Mediaⵏ2023
Vložit
- čas přidán 25. 04. 2023
- #አልጨረስክልኝም#AUDIOBOOK#መሳጭታሪክ
ሰበዝ የተሰኘው የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ የአጫጭር ታሪኮች፣መጣጥፍ፣ትዝምብቶች፣የስራ ገጠመኞች እና የህይወት ልምዶችን በአንድነት በሰበዝ ምልክ ሰፌድና መሰል ቁሶች እንደሚሰፉት ሁሉ ታሪኮችን አቅርበልናል፡፡
እንደኔ ላለ ሰው እጅግ የሚያስተምራቸውና የሚቀሰቅሳቸው ወኔዎች ብዙ ስለሆኑ እንድትዝናኑበትና በዋናነት እንድትማሩበት በንባብ መልክ አቅርቤላችኋለሁ፡፡
ቻግኒ ሚዲያን አብስክራይብ በማድረግ የምግዜም ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለሁ!
ላይክ እድርጉልን ስራዎችን ለወዳጅዎ ሼር በማድረግ ይተባበሩን!
አልጨረስክልኝም መሳጭ ታሪክ ክፍል አንድ:- • አልጨረስክልኝም መሳጭ ታሪክ ክፍል ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 7:- • ትረካ:ሰበዝ ክፍል 7 ትረካ ዶ/ር...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 6:- • ትረካⵏ ሰበዝ ክፍል 6 ⵏ audi...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 5:- • አዲስ ትረካⵏ ሰበዝ ክፍል 5 ⵏ ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 4:- • አዲስ ትረካⵏ ሰበዝ ክፍል 4 ⵏ ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 3:- • አዲስ ትረካⵏ ሰበዝ ክፍል 3 ⵏ ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 2:- • ሰበዝ ምርጥ አዲስ ትረካ ክፍል 2ⵏ...
ሰበዝ ምርጥ ትረካ ክፍል 1 :- • ሰበዝ ምርጥ አዲስ ትረካ ክፍል 1ⵏ... - Zábava
ደስ ይላል ቤተሰብ ት/ትቤት ነግረኸኛል 😮😮😮🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢😊😊😅😅😮😮😢😢😂🎉❤
እናመሰግናለን እዴሜ ከጤና ይስጥልኝ።
አንብቤውም ትረካውንም ሰምቼው ልጠግበው ያልቻልኩት
እናመሰግናለን 😊
እባክህን ዋሽንትም ይሁን ክላሲክ ሙዚቃውን በጣም አርቀው። ብዙ ሰው ስፎልሀል አርም
መጣህልኝ አማንየ👍👍🙏🙏
ምርጫ ትችላለህ እኮ አማኔ በርታ ድንቅ ትርካ ነው
Ergtegn neh yihen tarik ticherslnaleh???
እናመሰግናለን እዴሜ ከጤና ይስጥልኝ።