ጉድ አመጣችብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Gud Ametachibign ) New Full Length Ethiopian Movie 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 164

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s Před 8 dny +26

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመጥመቁ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስ አደረሳችሁቅዱስ ዮሐንስ አገራችንን ያስብልንእኛም ባለንበትሀገራችንን በፀሎት እናስባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 8 dny +54

    ዛሬ የአመቱ መጥምቁ ቅድሱ ዮሀንስ ናቸው እንኳን አደርሳችሁ

    • @yesharegchernet8589
      @yesharegchernet8589 Před 8 dny

      አሜን፣እንኮን፣አብሮ፣አደረሰን❤❤❤

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 Před 8 dny

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 8 dny

      አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮአደርሰን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @dadesert5446
      @dadesert5446 Před 8 dny

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zena4992
      @zena4992 Před 8 dny

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d Před 8 dny +24

    ደናደራቹ ቤትሰብ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የልደት መታሰቢያ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ ያመት ሰዉ ይበለን ለንስሐ ሞት ያብቃን በስደት ያለነዉን በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን ሀገራችን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏

    • @adanadanish6456
      @adanadanish6456 Před 8 dny

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 8 dny

      እግዚአብሔር ይሙስገን እዴት አደርሽ አሜን እኮን አሮአደርሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @zena4992
      @zena4992 Před 8 dny

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SamSam-hv7yj
      @SamSam-hv7yj Před 8 dny

      አሜን አሜን አሜን 🎉እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉

    • @aziza1426
      @aziza1426 Před 8 dny

      አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረሠን❤

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 8 dny +11

    ማነው እደኔ የቅዳሴ ድምፅ የተሰማው

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Před 8 dny +14

    ስማቸው የሚያምርበት እንደ ልጅ ሲሆን ነው

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em Před 8 dny

      አወ ልጂ ሁኖ ሲሰራ ነው እሚያምረው ሰማቸው

  • @madinahassen
    @madinahassen Před 8 dny +13

    በሥደት የምትኖርት በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣቹህ ደምሩኝ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 8 dny +7

    ዉይ ቅዳሴዉ ልቤን ወሰደዉ 😢
    ሀገሬ ገብቼ መቅደሱ ቆሜ እማስቀድስበት ቀን ናፈቀኝ 😢 እንደኔ የጓጓችሁ ምኞታችሁ ይሳካላችሁ አሜን ፫ በሉ
    በጣም ጥልቅ መልዕክት ነዉ ያስተላለፋችሁት በርቱልን የኛ ወርቆች ❤ ዝማምየ በጣም ነዉ የምወድሽ ስደተኘዋ እህትሽ ነኝ 😢❤ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁኝ 😢❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 7 dny

      አቤት የኔ ስንፍና

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t Před 7 dny

      @@Kidist-rn2xc ሀገር ቤተ ነሸ መሰለኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 7 dny +1

      @@user-jk3in5xm8t አዎ እህቴ እኔ እዚህ ሆኘ ሰነፍ ነኝ

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t Před 6 dny +2

      @@Kidist-rn2xc አይዞሽ ግን ከቤተመቅደሱ አትቅሪ ከቻልሽ ጠዋትና ማታ ካልቻልሽ ጠዋት ተሳልመሽ ወደስራሽ ስትገቢ ቀንሽ ብሩህ ይሆንልሻል
      ቤተክርስቲያን እኮ የክርስቶስ አካል ናት ስለዚህ መቅደሱ ዉስጥ ባትገቢም እግቢዉስጥ ያሉ ዛፎች በመላእክት፣በጻድቃን ፣በ ሰማዕታት ይመሰላሉና አጠገባቸዉ ሄደሽ ትንሽ ቁጭ ብለሽ የሆድሽን ብሶት ከእግዚአብሔር ተነግረሽ በሰላም ወደቤትሽ መግባት ነዉ የኔ እህት አትቅር ከቤቱ 😢🙏

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 6 dny

      @@user-jk3in5xm8t ኦ እሱማ ህይወት ቆመ ማለት እኮ ነዉ ያለ ቅዱስ መንፈሱ እንዴት ይኖራል። ሀጥያተኛ ብሆንም እሱ እንደሚፈልገኝ ክርስቲያን አይደለሁም እንጅ ቤ/ን ሄድንም አልሄድንም አምልኮተ እግዚአብሔር አይቋረጥም ጠዋትናማታ መፀለይ የአምልኮት ስግደት መስገድ ግድ ነዉ ለምን 7 አይሆንም በ እሱ ቸርነት አለን ጠብቆቱ ይዞን እንጅ እንደ ጠላት ከሳሽ ዲያቢሎስ ሀሳብ ቢሆን እድሜ ለንስሀ አይኖረኝም ወቶ መግባቴም በምህረቱ የሚጠብቁኝን አዞልኝ ነዉ።

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Před 8 dny +14

    ንጽህዬን ❤በፍቅር ነው የምወድሽ በተለይ ስታኮርፊ አስተያየትሽ :: ሁላችሁንም ስንወዳችሁ❤️ ውላችሁ ግቡ :ለምልሙ::

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 8 dny +9

    ከእንደስማቸዉ አይነት ባል አላህ ይጠብቀን

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před 8 dny +10

    ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን፣ለንስሀ፣ሞት፣ያብቃን😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dc4ez4zt9d
    @user-dc4ez4zt9d Před 7 dny +2

    ተቅናታም ሰው አላህ ይጠብቀን ሰንት አመት ሰወደው በቅናት ተጣላን ወይኔ ተልክበላይ ሲሆን ቅናት መዳኒት የለለው በሸታነው ክፊ ያሰራል ሰላሰጠላኝ ገና ዛሬ ኮሜንት ፃፍኩ

    • @user-sq8jk5bq9n
      @user-sq8jk5bq9n Před 3 dny

      እውነት ነው የኔውድ ስለምወዳትነው የሚሉት ነገርስ😢ስው ያላወቀ ከባድ በሽታ

  • @user-cr3rb1df1m
    @user-cr3rb1df1m Před 8 dny +8

    የመዳም ቅመሞች ኮምቱጅ የት ገባቹህ ተኝታቹህ ነው የሚሆንኮ😂😂😂😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 8 dny +4

    በለጠ በለጠ በለጠ እደግልን ተስፋችን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 8 dny +4

    ዝማምዬ ደግ ሰው

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 Před 8 dny +4

    ወይይይይ ገረመው ለዚህ የወደቀ ተግባር አይመጥንም ለታዴ ስጡት እሱ ነው ማስቀመጥ የሚያውቅበት

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před 7 dny +1

      ክክክክ 😃😃😃🤭🤭ታዲየ እረ ና ጉድህን ስማ

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Před 8 dny +7

    አይ ስማቸው ጋቢው የኔ አይደለም የአዋ ደባስ ነው አለ 😂😂😂 እማይታመን ሰው ሰው አያምንም እዳንተ አይነት ባል ከማግባት ቢቀርስ

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d Před 8 dny +5

    በፍጣሪ ቀናተኛዉ ቁረጥ የኔን ባል የሄዴ መሰሎ የሚመለሰዉ ኡፎፎፎፎፎፎፎ

    • @Eman_bint_arega
      @Eman_bint_arega Před 8 dny +2

      ውይ አላህ ያግዝሽ ሲያስጠላ😂😂😂

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 Před 8 dny +3

    የባል ጨቅጫቃ ሲያስጠላ ባይገባስ ቢቀር😂😂😂😂ስማቸው በችሎታህ ተውን ከይቅርታ ጋር ወይ ልጂ ሆነህ ተውን ከዛም በላይ ያተ ተሰጦ ማሲቆህ ናት እስከ ድምፅ ድረስ ያምርብሃል❤❤❤❤

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s Před 8 dny +2

    የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን ክክክክ እኛሰፈር አንድ ሰውዬ ነበር እንዚህ ሚስቱን የሚያሰቃይ አላህ ይጠብቀን

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 8 dny +2

    አርቅልን ጨቅጫቃ ባል አይስጣችሁ ያረብ ዉሃ ቀጠነ ይላል 😢😢

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 8 dny +3

    ገረመው እና ልጁ አስለቁሱን😢😢😢

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 8 dny +1

    አይስማቸው ጋቢውንም ያያደባስ ነው 😂😂😂😂😂 አለ ህፀኑልጅ ደግሞ የውነት የገረመው ልጅነው ❤❤❤❤❤❤ በተረፈ ሁላቹህንንም ውድድድድድ❤❤❤❤

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d Před 8 dny +3

    የኔ ድምቀቶች ሳላየዉ ኮመት የምፅፈዉ ነገርስ😂 ይሔን ቤትሰብ የምትወዱ በቅንነት ሳትሰስቱ ደምሩኝ 😊አይከፈልበትም❤😊

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 7 dny +3

    እረ ስማቸው ለባልነት አትሆንም የምትሎት እረ ሁሉንም ይችልበታል ለምድነው አተሆንም የምትሎት ቀላል ይሆናል በደንብ ነው የሚችለው

  • @BipBip-hi8dq
    @BipBip-hi8dq Před 8 dny +3

    ምነው አዋ ደባሽን ብታሣዩን ይከን ያህል ቅናት😂😂😂

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 8 dny +2

    አያ ገረመውን አገናኙኝ ተው😢😢😢

  • @MelkemariamMisgana
    @MelkemariamMisgana Před 8 dny +6

    ያገሬ ሰወች ሰላማችሁን ያብዛልኝ

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 Před 8 dny +5

    ሰማቸው፣😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁለተኛ፣ታዴ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před 8 dny +1

      ታዴ እኮ አይ ይቀናም ማሳድድ ነው እጅ እሚቅ 😂😂😂😂

  • @HedayHeday
    @HedayHeday Před 8 dny +3

    ስማቸው ጨቅጫቃ ደምነው የሚያፈላው 😮😂

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 8 dny +4

    ከስማቸዉ አይነቱ ባል ይሰዉረን ያንተስ ከፋ

  • @user-vp6rt2sb9l
    @user-vp6rt2sb9l Před 7 dny +1

    ስማቸው በአዝማሪ ሲሰራ ነው የሚያምርበት

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 8 dny +2

    ስማቸው ሲያስጠላ ማሲንቆ ብቻ ነው የሚያምርብህ

  • @AminatMoges
    @AminatMoges Před 8 dny +2

    ስማቸው ፍንጢራ ይመስላል ክክክክክክክክ😂😂😂😂

  • @Atman-kg8eb
    @Atman-kg8eb Před 8 dny +2

    የውበትባል እኮ በውሀቀጠነ ነውእሚጣላው😂😂

  • @Masarat-yy1do
    @Masarat-yy1do Před dnem

    የማዳም ቅመሞችየ ከዲህ አይነት ወንድ ይጠብቀን❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 7 dny +2

    አይ ስማችው ሁሌም ባል ሆንህ ሥራ እኔ እንደስቅ ሁሌም ባል ስትሆን እንድስቅ ።አተና ታዲየ ልፍስፍስ

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi

    ሞሽላቃ የባደባስ እግር 😂😂😂❤❤❤

  • @AsdgfAsdf
    @AsdgfAsdf Před 8 dny +3

    እረ ወየው እንጀራ ካየሁ ስደት አመት

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před 8 dny

      የት ነሽ 😢ልላክልሽ

    • @AsdgfAsdf
      @AsdgfAsdf Před 8 dny

      @@bateablneha5887 ገጠረኝ ፍየል ጠባቂነኝ

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před 7 dny

      የት ነው ያልሽው ?

    • @AsdgfAsdf
      @AsdgfAsdf Před 7 dny

      @@user-sv7qj7lr6q እረኛ ነኝ እህት

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před 8 dny +3

    ዝማም አጉርሽኝ እሩዝ ቆዝሮኛል

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 8 dny +1

    ማሮችዬ እዴት አደራችሁ የመዳም ቅመሞችዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 8 dny +1

    እንካን ደህናመጣቹህ የኔ ወርቆች ❤❤❤❤❤

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 Před 8 dny +1

    እንደ ሰማቸ ያለ ባል ከማግባት ቢቀር ይሻላል ቅናቱ ልክ የለውም 😂😂😂😂😂😂

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 7 dny +1

    የስማቸው ቅናት😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Před 8 dny +1

    በጥፊ ብታጮሊው ምታት የሆነ ሰው

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před 6 dny +1

    ዉድ አማራዊያን ስማቸውን ኧረ በፈጠራችሁ አባውራ አድርጋችሁ አታሠሩት በአማራ ባህል እንደዚህ ያለ ወንድ ታይቶ አይታወቅም ያለባህላችን ይስተካከል !!!!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 8 dny +1

    ታታ አጓች ጥሩ አይደለም 😅😅😅❤❤❤

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi

    በይው ዙማም😂😂😂😂😂😂

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi

    ሞሽላቃ የባደባስ እግር 😂😂😂❤❤❤ሌባ እናት ልጆን አታምንም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bateldamte
    @bateldamte Před 8 dny +1

    ያዋ ደባስ እግር ነው አላለም አይይ ስማቸው 😂😂😂😂😂😂

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 Před 8 dny

    ወይይይይይ ስማቸው በጥፊፊፊፊፊ ባጮለው ደስ ይለኛል ነዝናዛ ጨቅጫቃ

  • @yeneMB
    @yeneMB Před 8 dny

    Teye atageani ..anchi ketegnashibeti kemeta yawu newu mokirwale❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv4vy9iv8l
    @user-fv4vy9iv8l Před 8 dny

    እኳን አብሮ አደረሰን መልካም ሰበት ይሁንልን ይሁንላቹህ ❤❤❤❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před 8 dny +1

    እንዴት ናቹህ አላቹህ

  • @user-zs9yr5iv4h
    @user-zs9yr5iv4h Před 8 dny

    ዉይ ስማቸዉ ገራሚ ሰው ነህ ዋውውውውውውውውውው❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 8 dny +1

    አታጒጅ እኔንም ቀን አድጦኛል

  • @YASHIPqlk
    @YASHIPqlk Před 8 dny

    Sewadachehu❤❤❤❤❤

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori Před 8 dny

    የኔዉዶች ስወዳችሁ በረቱ❤❤❤❤

  • @yewoinharegadgo5503
    @yewoinharegadgo5503 Před 7 dny

    እኔን በሳቅ የገደለችኝ ልጅቷ ናት አባት የተባለው በአሁን ጊዜ ቦርጭ አይፈለግም ያለፈ ነው

  • @sebleleakemariam5212
    @sebleleakemariam5212 Před 8 dny

    ምርጦች❤❤❤

  • @user-vp6rt2sb9l
    @user-vp6rt2sb9l Před 7 dny

    ❤❤❤

  • @ZainabMohammad-ie3mh
    @ZainabMohammad-ie3mh Před 7 dny

    ❤❤😘😘🙏

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 8 dny

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እራሴን አላምንም ቆጠጥ አላለም

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 8 dny

    እኳንደና መጣችው የኔውዶች 💚💛❤

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Před 8 dny +1

    Leju ye Geremew new, yezagnaw kenat gin be alem yelem

  • @saraalemu292
    @saraalemu292 Před 8 dny +1

    አየ ስማቸው

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 Před 8 dny

    የኔ ደሞቼ❤

  • @abale6746
    @abale6746 Před 8 dny +1

    achir argut , rejim film ahun gizew ayfekidim, 20_30mins is enough

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 8 dny +1

    ስማቸው ወደማሰቆህ ተመለስ 😂😂😂

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před 8 dny

      አይ ተዉት ያምረበታን 😂😂😂አባዉራ ሲሆንም የኔ አጭር 😂😂

  • @FgVb-pm2uw
    @FgVb-pm2uw Před 8 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 Před 8 dny

    ሠላምናችሁ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Před 8 dny

    በየቤቱ ያሉጉድ❤❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሰላም፣አደራችሁልኝ❤❤❤❤

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 Před 8 dny

    👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Před 7 dny +1

    Yantesi kefa simachewu😮😮😮

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 Před 8 dny +1

    ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤, 🥰🥰💕💕🥰🥰

  • @user-bb1sy2is8c
    @user-bb1sy2is8c Před 7 dny

    😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před 8 dny

    የዝማም ግን ሙሉ ዘፈኖቿን የት ነው የማገኛቸው? የሰርጌ ትዝታ ነበሩ አጣኋቸው😂😂😂ወይ እዚሁ እናንተ ልቀቁልን❤

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 8 dny

      ዝማም አያሌው ብለሽ ፃፊ ዩቲብ ላይ ታገኘዋለሽ

    • @yitu8355
      @yitu8355 Před 8 dny

      @@mosebtube1027 ሁሉን አላገኘሁትም የተወሰኑ ብቻ ናቸው ያሉት

  • @Honey1-bz2co
    @Honey1-bz2co Před 6 dny

    ስማቸው አይችልም

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 6 dny

    ❤❤❤😂😂😂

  • @ethio1283
    @ethio1283 Před 8 dny +2

    ገረመዉ ከልጁጋ❤❤❤❤

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 Před 6 dny

    ዝማም ካሜራ አትመልከቺ።

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 Před 8 dny

    እኮ ገረመውማ አያደርገውም

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Před 6 dny

    ይሄጎደሎባሌ ክክክክክክክክክክክ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 8 dny +2

    ያያ ደባስ እግር ነው አላለም😂😂😂😂😂😂አየ ስማቸው😂😂😂😂ጨቅጫቃ ባል አይጣል😢😂😂😂ልጅ ሁነህ ስትስራ ነው የምታምረው😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px Před 8 dny

    ነፍስ ናችሁ እኮ

  • @GreatShewa5530
    @GreatShewa5530 Před 5 dny

    Enjera ena wetu sikerb aymetatenum

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Před 4 dny

    😢😢😢❤❤❤❤👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤝🤝🤝

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😘😘🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣

  • @yeneMB
    @yeneMB Před 8 dny

    Geremewu endhi ayeneti sewu nehi😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy Před 8 dny

    የቅናት ጥግ 😂😂😂

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 8 dny

    ገሬ ልጅ ያንተ ነዉ መሰል😂😂

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt

    ሲሳይ ቢኖር ያምርነበር የበለጠ

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 Před 8 dny +2

    ውበት ባል ተብየው ለአንች አይመጥንም ጨቅላ ነው

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 8 dny

    ዬልጁ አባት ጨቅጫቃ በመሆኑ አዘንኩ😮

  • @Madenamedena
    @Madenamedena Před 8 dny +2

    እንዴት ናችሁ ደሞቸ

  • @AleneZewdie-o3k
    @AleneZewdie-o3k Před 8 dny +4

    እናንተ ዝማም አልበም እንዳላት ሳትነግሩን ደግሞ ሁሉንም ዘፈኖች አውቃቸዋለሁ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před 8 dny

      የዝማም ነው 😮የት ላይ አገኝሽው

    • @AleneZewdie-o3k
      @AleneZewdie-o3k Před 8 dny

      @@bateablneha5887 zimam ayalew album or music bilachihu felgu you tube