በእጄ የሳልኩት የመድኃኔዓለም ስዕል ተዓምር አደረገ! -ጌታቸዉ ታደለ | ዘጸአት | ቤተ ሐጌ ሚዲያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • በዛሬው "ዘጸአት" በተሰኘው መርሐ ግብራችን በአቀራረቡ ልዩ በሆነው " ባማካሽ " በተሰኘው ፊልም ላይ በመሪ ተዋናይነት በመተወን እና ፕሮዲውስ በማድረግ በማዘጋጀት ብዙ አስደናቂ ችሎታውን ያሳየን እንደዚሁም "የአርበኛው ልጅ" በተሰኘው ፊልም ላይ ድንቅ ችሎታውን ያሳየን በፊልሙ ኢንዱስትሪ ትልቅ ተፅዕኖ የፈጠረው ፤ እንደዚሁም ልዩ የስነ ጥበብ ችሎታ ያለውን ድንቅ የተዋሕዶ ልጅ የሆነውን - ጌታቸው ታደለ አቅርበንላችኋል። ቤተ ሐጌ ሚዲያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    "በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን አትዘጋም!"
    In today's "Zetseat" program, we have presented to you a wonderful artist with a unique talent - Getachew Tadele , he showed us his amazing talent by acting as the lead actor in the film "Bamakash", which is unique in its presentation, and by producing it. He also showed us his amazing talent in the movie "Yearbegnaw Lij", who made a big impact in the film industry. Become a family by subscribing to Beth Haage Media!
    This Content is produced by Bete Hage Media. has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    All rights reserved to @Betehage_Media
    Copyright ©2024: @Betehage_Media
    #bamakash #talkshow #Ethiopia #habesha #Bamakashe #lifestory #getachew_tadele #ethiopia #ጌታቸው_ታደለ #ባማካሽ #የአርበኛው_ልጅ

Komentáře • 213

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8k Před měsícem +62

    በስመአብ የሆነ ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ ቆሜ
    ስብከት የምሰማ ነው የመሰለኝ
    አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @SitaFanta
    @SitaFanta Před měsícem +34

    በዚህ ልጅ የህይወት ታርክ የተመሰጠ ማነው እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ❤❤

    • @user-be4df5ge1s
      @user-be4df5ge1s Před 17 dny

      Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un Před měsícem +18

    ወይኔ ወንድሜ ለአንተ ተስፋህ የሆነች እመ አምላክ እኔንም ትቅረቡኝ በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው
    አሁንም ድንግልዬ እመ ብዙኀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ኩክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን

  • @UaeAlain-dp6be
    @UaeAlain-dp6be Před měsícem +46

    የመዳም ቅሞች ይህንን ለጅ 50k እናስገባቸዉ እመብረሀን ትጠብቅህ ወንድሜ አይዞን

    • @tube-de8eq
      @tube-de8eq Před 25 dny +1

      የራሱ ዩቱብ አለው እንዴ ?

  • @keyethio830
    @keyethio830 Před měsícem +52

    መመረጥ !!! እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @samriy461
    @samriy461 Před měsícem +31

    አሁንም ቢሆን እግዚአብሔር አምላክ ከሚፈታተን ዳቢሎስ ይሰውርህ በመንፈሳዊ ጉዞ ስንጓዝ ዳቢሎስ ፈተና ያበዛል ግን በእግዚአብሔር ሀይል ይሸነፋል እኛንም ልቦናችንን ይምብራልን አውነተኛውን መንገድ ይምራን በቤቱ ፀንተን እንድንኖር ይርዳን እርጋታህ ብቻ ደስ ሲል ጌችየ❤❤❤❤❤❤

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před měsícem +11

    😭😭😭😭 እኔ ግን እራሴን የመጨረሻ ሰው ሳልሆን ከንቱ ተቅበዝባዥ ሆኜ የቀረሁ ነኝ ሁሉም ነገር ከንቱ እንደሁ ብረዳም ሰው መሆን አልቻልኩም እንዲሁ በስደት እንደባዘንኩ አለሁ አይይ 😢😢😢

    • @user-vh5by6cd8j
      @user-vh5by6cd8j Před 28 dny +1

      አይዞን ለሁሉም ጊዜ አለዉ ለሱ የደረሰለት ለኛም ይድረስልን😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 Před 13 dny

      እኔም እንዳችው ነኝ ሁሉም ነገር ኣልሳካ ያለኝ ከስደት ምንም ኣላተረፍኩም ባዶ እጄን ላለመግባት ኣለው እንደባዘንኩኝ ፈጣሪ ኣንድ ቀን ታሪኬን ይለውጣል ብዬ ተስፋ ኣረጋለው ኣሁን ባለሁበት ሁኔታ እራሴን ማጥፋት ብቻ ነው ሚታየኝ እናቴ የኔን ሀዘን እንደማትችለው ሳስብ ይሄ ሀሳብ ካይምሮዬ እንዲ ወጣ ጸልያለው ብቻ 😢😢😢

  • @user-ek2wc3of6y
    @user-ek2wc3of6y Před měsícem +11

    አመሠግንሀለሁ አንተን አይቼ ተመለስኩ ክብር
    ለመቤቴ ማራም

  • @saleferesegnaw
    @saleferesegnaw Před 25 dny +6

    ቸሩ መድሃኒአለም ፍፃሜህን ያሳምርልህ🙏🙏🙏

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 Před měsícem +17

    እርጋታህ ሲያስቀና በቤቱ ያፅናህ ኩላሊትህን እንዴት ነህ?

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před měsícem +11

    የኔ እቁ ወድምእርጋትህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መመረጥ ነዉ ጌታን🥺🥺 አምላኬ ታሪኬን ቀይረዉ🥺🤲

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před měsícem +10

    ,ወድሜ አሁንም ቅድስት ድንግል ማርያም መጨረሻክን ታሳምርልክ በቤቱም ያፅናክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ እርጋታክ እዴት ደስስስስ ይላል ይሔ መመረጥ ነው በእውነት በርታልኝ የተዋህዶ እቁአችን ነክ🥰🥰🥰

  • @elsabetfekadu602
    @elsabetfekadu602 Před měsícem +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቱንና ሰማዕቷን የሰጠን በኔም ህይወት ኪዳነ ምህረትና ሰማዕቷ ብዙ ነገር አርገውልኛል የሚገርመው ተጠራጣሪ ሆኜ ጅሩ አርሴማ ሱባኤ ይዠ የተነገረኝን መልሼ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ሄጄ ሱባዬ ይዥ አይ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመሰገን በመጠራጠሬ ሳይቀጣኝ በፍቅር እንድሸነፍ ያረገኝ አምላክ አሁን ገዳም ባየዉት መሰረት አግብቼ ወልጄ አሜሪካ ገብቼ ሁለተኛ ልጄን ነብሰ ጡር ነኝ አውንም በሰላም ተገላግዬ ሀገሬ ገብቼ የገዳማቱን በረከት እንዳገኝ ፀልዩልኝ

    • @sitty8517
      @sitty8517 Před měsícem

      Fexari yirdash kanchi ga tihun dngl maariyem 🙏💟

  • @user-ny9ir6ep9d
    @user-ny9ir6ep9d Před měsícem +3

    መመረጥ ከእግዚኣብሄር ነዉ ወንማችን ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 23 dny +3

    😢😢😢😢😢አቤቶ ጌታ ሆይ እኔንም መልስኝ❤❤ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም ድንቅ ታርክ ነው እግዚአብሔር የወደዳትን ትፍስ ይጥብቃታል🎉🎉🎉

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 Před měsícem +11

    በስመአብ ሲልቅ ደነገጥኩ አውደ ምሕረት ያለሁ ያሕል ነው የተሰማኝ እመ ብረሃን ትጠብቅሕ❤

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2g Před měsícem +12

    ጌትየ የኛ ጠንካራ ወንድም እመብርሃን ትጠብቅህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BitanyaTewahido
    @BitanyaTewahido Před 18 dny +1

    ባማካሽ ላይ የሰራሐው ፊልም ከአንተ ጋር ይሔድ ነበረ እወነት ምርጥ ሰው ደስ ትለኛለሕ❤ተባረክ እሰከመጨረሻው በቤቱ ያቆይሕ❤❤❤

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před měsícem +8

    ያንተን ህይወት የለወጠ አምላክ የኔንም ህይወት ይለውጥ ወድምአለም ፍፃሜህን ይመርልን ቅዱሳኑ በረድኤት አይለዩህ❤❤

  • @senayttemesgen9978
    @senayttemesgen9978 Před měsícem +10

    አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ንግግርክ አጥንት ውስጥ ሰርስሮ ይገባል እኛንም እግዚአብሔር ያስበን በፀሎታችሁ አስቡን 🙏🙏🙏🙏

  • @abeba6595
    @abeba6595 Před měsícem +5

    ታድለህ እውነት በረከትህ ይደርብን እመቤቴ በቤቷ ታፅናህ

  • @MuseHuluf
    @MuseHuluf Před 23 dny +1

    ላንተ የደረስችለህ አመብርሃነ ለኔም ለሃጥያተኛዋ ከታሰሩኩቤት የሃጥያት መአስርት ትፍታኝ😢🤲

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት Před měsícem +6

    መመረጥ ነዉ በዝህ እድሜህ ሁሉን ተረድተሃል እኛንም ልቦና ይስጠን😢❤

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr Před měsícem +5

    ድንግል ማርያም መጨረሻህን ታሳምርልህ።መታደል ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናክ ባማካሽ የሚለውን ፊልም በጣም በጉጉት ነበር አይቼ የጨረስኩት

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Před měsícem +3

    ታድለህ እርጋታህ እኛንም ወደቤቱ ይመልሰን 👏😢😢

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před 24 dny +1

    ወድማን ቃሂወት ይጫማል የሁላችን ሁወት ይቀይርልን

  • @AydaBerhe
    @AydaBerhe Před měsícem +1

    ቅድስት ድንግል ማርያም በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ

  • @user-jp3ul8rf3l
    @user-jp3ul8rf3l Před 23 dny +2

    እልልልልልልልልልል እመቤቴ ክብር ይግባት❤❤❤❤

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ የኔ ጠንካራ ወንድሜ😢❤❤❤❤❤

  • @ትእግሰትአለም
    @ትእግሰትአለም Před 26 dny +1

    እወነት እማአምልክ ተባርክህ ብዙ ነዉ ያሰተማረክኝ❤❤❤❤❤😢

  • @user-kv9zp4xz5z
    @user-kv9zp4xz5z Před 10 dny

    በጣም ነው የማደቀህ የምወድህ በረታ በፀሎተ አሰበኝ ገነተ ማረያም በለህ 😢😢😢 እኔሰ ደካማ ነኝ😢😢😢😢

  • @BitanyaTewahido
    @BitanyaTewahido Před 18 dny

    ባማካሽ ላይ የሰራሐው ፊልም ከአንተ ጋር ይሔድ ነበረ እወነት ምርጥ ሰው ደስ ትለኛለሕ❤ተባረክ እሰከመጨረሻው በቤቱ ያቆይሕ❤❤❤በ

  • @MisatameneMisa
    @MisatameneMisa Před měsícem +1

    የእግዚያብሔር ፀጋ ታላቅ ነው ❤❤❤❤❤❤በርታ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Před 29 dny +2

    በእውነት እመቤታችን ውላድተ አምላክ የቅዱስ ኤፍሬም የቅዱስ ያሬድ የቅዱስ አባ ጊዮርጊስን በረከት ታሳድርብህ እስከ መጨረሻው ያፅናህ❤♥🌺🌹👏

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesae Před měsícem +2

    መመረጥ ነው በእውነት እግዚአብሔር ሲመርጥ ኮ እንዲህ ነው የኛ ጌታ🌿 በፀሎት አስበኝ እኔ ሀጥያተኛዋና በደለኛ እህትህ ወለተ ብርሃን🤲

  • @yordiaweke9321
    @yordiaweke9321 Před 17 dny

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድም በቤቱ አፅንቶ ከዚ የበለጠ ስለ እሱ እንድመሰክር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před měsícem +2

    በእውነት ድምፅ በእራሱ የሆነ ሐይል አለሁ ገብርኤልን ምንም ሳልሰለች ሰምቸው አለቀ እንዴት መታደል ነው የእመቤቲ ምልጃ ከሁላችንም ጋር ትሁን

  • @edanedan5896
    @edanedan5896 Před 25 dny +1

    አቤቱ ጌታሆይ ድንቅነው ስራህ የኔንም የደነደነልብ በፍቅርህ ጠብታ ውሃ ስበረው😢በርታለኝ ወንድም ❤❤❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před 28 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻህን ያሳምርልህ

  • @HatamiYohans
    @HatamiYohans Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ በጣም ነው ደስ የሚለው ታሪክህ __🙏

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c Před 15 dny

    ምን አይነት መመረጥ ነዉ በዚ ዘመን 😢🙏❤❤ በቤቱ ያፅናህ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 29 dny +2

    ታድለክክክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RaheemAlop
    @RaheemAlop Před 26 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናልን የአምላክ እና ድንግል ማርያም የሰዉ ልጅ ፍፃሜ ሲያምር ነዉ እና መጨረሻህን ታሳምርልን ፡፡

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Před měsícem +1

    😢የኔ መመረጫ መቸ ነዉ ግን 😢
    አቤት ንግግር እርጋታ ❤ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ታሳምርልህ ወንድምዬ

  • @user-kf3ij6is4s
    @user-kf3ij6is4s Před měsícem +2

    ላተ የረዳህ መዳሀኒያለም ያገዘህ የደገፈህ በቤቱ ያጸናህ እኔንም ከነ ሙሉ ቤተሠቤ ወደ ቤቱ ይመልሠኝ ይርዳኝ ይደግፈኝ ይምራኝ ከጎኔ አይራቅ በብዙ ፈተና ተከብቤ ነው ያለሁት በስደት ህመሜን ሁሉ ማወቅ እሢኪያቅተኝ በጸሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ እርዱኝ በጸሎት ጽጌ ማርያም ነኝ አመሠግናለው ወድሜ ከህይወት ፈተናህ ስላካፈልከን እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @BesratKassaye
    @BesratKassaye Před měsícem +1

    ፈጣሪ ይርዳህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @zed8332
    @zed8332 Před 11 dny

    መመረጥ ከእግዚአብሔር ነዉ በርታ ወንድሜ❤❤አተን የቀየረ እግዚአብሔር እኔም ይቀየርኝ😢😢😢አምላኬ ሆይ ታርኬን ቀየርው😢😢😢🙏🙏እናቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤🙏🙏

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ ታሪክ ስለነገርከኝ ስላስተማርከኝ ስለመከርከኝ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ከሁላችንም ጋር ትሁን

  • @user-ur5hg6hl7w
    @user-ur5hg6hl7w Před měsícem +5

    የኔ እንቁ🥰 ወንድም😢 እኔስ ቋንቋየነሽ ሚዲያ ቀርበህ ካየሁህ ወዲህ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ የሰማእቷ ልጅ✝️ እብርሃን ትጠብቅህ🙏

    • @anchinaluzewdie8515
      @anchinaluzewdie8515 Před měsícem +1

      እኔም ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ አይቸው ሁሌም ነው ማስበው

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z Před měsícem +3

    ቸሩ መድሀኒአለም ፀጋዉን ያብዛልክ ወድሜ በዉነት የተለየ ነዉ እድሜህን ሙሉ በቤቱ ያኑርህ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @raharaha7818
    @raharaha7818 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት ወንድማችን መመረጥ እኮ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀ 😢❤️❤️🥰 ቃላት የለኝም በእውነት እመቤት የቅድስት ድንግል ማርያም ጸጋውን ታዛለህ ❤️❤️❤️🥰😭😭😭😭😭

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 Před měsícem +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ጋር በቤተ ያፅነህ

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před měsícem +1

    መመረጥ የእግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሣምርልን ወድማችን በቤቱ ያኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raharaha7818
    @raharaha7818 Před měsícem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ሀገረ ህይወትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቀድስልን❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanatesfaye6983
    @hanatesfaye6983 Před 22 dny +1

    የይርጋለመዋ ቅድስት አርሴማ እኔም ምስክር ነኝ ደጀዋ ሱባኤ ይዤ በትዳር ባርካኛለች በጣም ስሜ እናት ናት እሁንም እንቺና እኔ የምናውቀውን ጎዶሎይን ሙይልኝ::

  • @AbebeDegesew
    @AbebeDegesew Před 28 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Před měsícem +3

    አተልጅ ፊልምህን ከ 20 በላይ አይቸዋለሁ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ኢቶ ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁት ፊልም ተመስጨ አልቅሸ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SosinaAmsal-nf2ue
      @SosinaAmsal-nf2ue Před 23 dny

      ፊልም ሰርቷል እንዴ እርዕሱ ምን ነበር

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 Před 23 dny

      @@SosinaAmsal-nf2ue በጣም ይለያል

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 20 dny

    ፀጋዉ ተሰጥቶካል ፈጣሪ መጨርሻህን ያሳምረዉ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před měsícem +2

    ጠካራው ወድማችን አምላኬ ለውጠኝ😢😢😢

  • @SaAl-y7k
    @SaAl-y7k Před měsícem +1

    ያተን ህይወት የለወጠ እግዚአብሔር አምላክ የኔንም ይቀይርልኝ በፆለት አስበን እመብርሀን ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před měsícem +2

    ድንቅ የሆንክ ወንድም ነህ በርታ ንግግርህ ስብከት ነው ባላለቀ ስለሰ አለቀ ቀጥልበት በፀሎት አስበኝ ፀጋ ማርያም ሰይጣን ሊጥለኝ እየታገለ ነው ደካማነኝ በፀሎት

  • @tigistkonjo8112
    @tigistkonjo8112 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @LemlemTaya-gz3rx
    @LemlemTaya-gz3rx Před měsícem +2

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት 😢😢😢😢

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 Před měsícem +1

    ሁለቴ ነው የሰመውት
    ጸገውን ያብዛልህ ❤

  • @tenabirhanie
    @tenabirhanie Před 22 dny +1

    እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @zdethiotube
    @zdethiotube Před 22 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Před měsícem

    መታደል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ከህይወትህ ብዙ ትምህርትን አግኝቸበታለሁ አመሰግናለሁኝ🥰🥰🥰

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 24 dny

    ye medaneq new Egzabehar beqa mertohal tadelak ❤🙏❤❤❤

  • @Haymekoko
    @Haymekoko Před měsícem +2

    እመብርሀ በዘርፍፍ ቀሚሷ ከክፎ ትከልልህ ወንድማለም❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @Hiwote166
      @Hiwote166 Před měsícem

      እመብርሀን እናቴ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před měsícem +1

    ያንተ ህይወት ብዙወቻችንን ያስተምራል ፈጣሪ አሁንም በመንፈሳዊ ህይወትክ ትልቅ ቦታ ያድርስክ እማምላክ በምልጃው በህይወትክ ሙሉ ትከተልክ

  • @user-cf2uz2jj9d
    @user-cf2uz2jj9d Před 23 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በቤቱ ያጽናህ ላተ የደረሰች ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለሁላችንም ትድረስልን እፍፍፍፍፍ ምስጥ ብዬ ነዉ ያዳመጥኩት በቀን አስር ግዜ የምጠራት አርስማ ልቦናዬን ትመልስልኝ😢🎉

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb Před 22 dny +1

    Yena wud wendma yetemeretk neh swedhhhhh betam newu❤❤❤❤❤ yena bruk kn deg wendma hulam kberlgne❤❤❤❤!!!!!

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f Před měsícem +1

    አይዞህ ወንድሜ በርታ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @alembest7664
    @alembest7664 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ሲጠራህ ከጉድጓድ ያወጣሀል

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte2458 Před 25 dny

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስሰገን🙏🙏🙏 ሰዉ ፊትን ያያል እግዚአብሔር አምላክ ልብን ያያል ❤❤❤እግዚአብሔር አምላካችን ንፁህ ልቦናን ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaLa-vk9rc
    @SaLa-vk9rc Před měsícem

    ከፈተና ይጠብቅህ ወንድማችን እሜቤቴ በቤታ ታንሩህ

  • @HagiYmaryam
    @HagiYmaryam Před měsícem +1

    በእግዚአብሔር መመርጥ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před měsícem

    ላንተ የድርስቼ አመብርሃን ሌያም ትድረስ በቤቶ ያፅናህ ዎንድሜ ❤❤

  • @WerkeAbebe-xw2fq
    @WerkeAbebe-xw2fq Před 23 dny +1

    Fetarii yemelesen ❤❤❤❤

  • @Hiwote166
    @Hiwote166 Před měsícem +1

    እመብርሀን እናቴ

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t Před 28 dny

    መታደል እንደዚ ነው 😢😢😢

  • @Amanualeteklu-zk8gd
    @Amanualeteklu-zk8gd Před měsícem

    እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅክ እሱን እንድታገለግለው
    መርጦካል በቤቱ ያፅናክ

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x Před měsícem

    እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርልህ እስከመጨረሻው ወንድሜበርታልን❤❤❤❤❤

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 Před měsícem

    ወንድሜ የማስተር አብነት ወንድም ነህ ትመሳሰልብኛለሕ እና ድንግልማርያም መጨረሻሕን ታሳምርልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u Před měsícem +2

    ❤❤❤❤

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 26 dny

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን

  • @WendeMulatu-x5k
    @WendeMulatu-x5k Před 12 dny

    በርታ ወንድሜ

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Před měsícem

    ለማይ ነገር ስጣት እግዚብሔር ይመስገን ይክብር የኛ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd4wz7fk4q
    @user-wd4wz7fk4q Před měsícem

    እውነት ታድለሀል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ወድም ❤❤🙏

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 Před 17 dny

    አወይ መታደል
    የኔ መጨረሻ መች ይሆን, ምን ይሆን

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena Před 20 dny

    Egzabher yemsgen wendmachn😍😍😍😍😍😍

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk Před 28 dny

    እርጋተው ታድሎ በሰዌች የተናቁ አይችሉም ወይም አልችልም ከሚባሉ ሰዎች ጋ ሁልጊዜም እግዚአብሔር አለ

  • @kassayetadesse
    @kassayetadesse Před měsícem

    የነሱ ሂወት አገልጋዮች ነን ከሚሉ ይበልጣልል

  • @azebe858
    @azebe858 Před měsícem +1

    በምትጓዝበት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልክ

  • @fatma6932
    @fatma6932 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yirgalem_Tube
    @Yirgalem_Tube Před měsícem

    እሚገርም ታርክ ነው እግዚአብሔር ለኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q Před měsícem

    እግዛቤሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ጌታን በጣም ደስየሚልትምርትነው እናመሰግናለን❤❤

  • @GetachewNesfen
    @GetachewNesfen Před měsícem

    አይዞህ በርታልን ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @user-gv6iw3tu3g
    @user-gv6iw3tu3g Před měsícem

    መመረጥ እግዚአብሔ ር እኛንም ለደጂያ ብቃን❤❤