🛑 📍የተደበቀ ምስጢር📍 በይርጋ ዓለም አርሴማ ሱባኤ .ጌታቸው ታደለ📍(ጌት ዘአርሴማ) የአርበኛው ልጅ ፊልም.... ባማካሽ

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 15. 04. 2023

Komentáře • 396

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem +115

    እንዴት መባረክ ነው የድግል ምልጃዋ የመላአክት ጥበቃቸው የአምላክ ቸርነት አይለይህ በቤቱ ያፀናህ በግርማ ሞገሱ ያኑርህ ❤🙏

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem +29

    ዛሬ ደግሞ የበለጠ የቸሩ መድሃኒያለም ልጅ የሰማዕቷ ወዳጅ መመረጥ ነው ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ሰማዕቱዋን ለምንልኝ ከጌታየ ከመዳኒቴ ትለምንልኝ ታማልደኝ ዘንድ በባድ አገር ነኝ የንስሀ ሞት ያበቃኝ ዘንድ ሰማዕቷ ታማልደኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před rokem +22

    ኧረ በመብርሃ በጣም የምወደውን ልጅ ከረጅም ጊዜ በኋላ አየሁት 😘😘😘 ፍጻሜህን ያሳምርልን ዘማሪ ሉሌ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ የልጆችህን አለም ያስፈጅህ🌿🌿🌿

  • @zahragenetasefa9703
    @zahragenetasefa9703 Před rokem +46

    እኳን ለብርሃነ ተንሳኤዉ በሰላም አደረሰቹሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @beranamagarsa9437
      @beranamagarsa9437 Před rokem

      አሜን❤❤

    • @meronmamye1139
      @meronmamye1139 Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před rokem

      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

    • @user-rv6yv8ob7w
      @user-rv6yv8ob7w Před rokem

      አሜን እኳንአብሮአደረሰን

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před rokem +13

    እኳን አብሮ አደረሳችዉ ቤተሰቦቻችን እዴት መታደል ነዉ የእመቤታችን ምልጃዋ የፈጣሪቸረነት የመላህክ ጥበቃ ቸዉ አይለየን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +14

    ኡፍፍፍ😢😢😢😢 እመብረሃን እናቴ አዛኝቷ የጌታዬ እናቱ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እምዬ ወንድሜ እመቤቴ የልብህን መሻት ሁሉ ትሙላልህ ሰማዕቷ አትለይህ ልዑሌ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ናጤና ከነልጆችህ ከነቤተሰቦችህ ይሰጥልኝ ለመላው የክርስትና እምነት በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ አደረስን ሰላም ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እግዚአብሔር ያምጣልን😢😢😢😢😢

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před rokem

      Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰💕🙏🥰💕

    • @Max-ek9mp
      @Max-ek9mp Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @EmbetEmbetabb
    @EmbetEmbetabb Před rokem +21

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት እፁብ ድቅ ነው ስራህ ወንድማችን መጨረሻህን ሰማእታ ታሳምርልህ❤❤🎉

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před rokem +76

    ወይ መመረጥ ወይ መታደል ስመአቷ እኛንም ተመልከችን 🙏🙏🙏

  • @arsamamikale9653
    @arsamamikale9653 Před rokem +3

    አርቲሥት ጌት ዘአርሤማ ፀጋሕን ያብዛው በጣም ደሥ ይላል ዘመንሕ ይባረክ

  • @YordiBeata-qo7ey
    @YordiBeata-qo7ey Před rokem +27

    ይርጋለም አርሴማ የኔንም ታሪክ የቀየረችልኝ እናቴ ናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +8

    የምወድሽ አርሴማ ቅድስት እኔን አፂያተኛ ልጅሽን ጓብኝኝ ወንድሜ በጾሎትህ አስበኝ ፀጋውን ያብዛልህ በምን ላግኝህ ወንድሜ ሰማዓቶን አርሴማ ስእል አድኖኦ ፈልግ ነበር ጀርመን

  • @JhoneTheapostle
    @JhoneTheapostle Před rokem +17

    ቀናሁብህ ወንድሜ 🙏 ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋውን ይስጥክ❤

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před rokem +4

    ሠዓሊ እና የፊልም ባለሙያ ጌታቸዉ ታደለ እንዲህ ያለ መንፈሣዊ ሰዉ መሆኑን ፈጽሞ አላዉቅም ነበር እኔ በፊልሞቹ ብቻ ስለማዉቀዉ ። እግዚአብሔር ይስጥልን ለዚህ ግሩም ዝግጅት ብዙ ተምሬበታለሁ የእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ።

  • @saraaddis9821
    @saraaddis9821 Před rokem +5

    ❤❤❤ በእዉነት ወንድማችን ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ ለሀገራችንም ሰላሟን ያምጣልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +15

    አቤት መተደል እንዲነዉ አርሴማ ትጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ይስጥክ

  • @tsedale
    @tsedale Před rokem +25

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ 🙏🏼❤️
    ወንድማችን በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰

  • @1221ww
    @1221ww Před rokem +2

    ወይ መታደል ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ባማካሽን ደጋግሜ ነው ያየሁት ምርጥ ፊልም ነው በርታ እመቤቴ ከዚህም በላይ ፍቅሯን ታብዛልህ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +3

    የኔ ልጅ በጣም ዕድለኛ ነህ፡ ልብህን ጠብቅ፡ እኔም፡ከዚህ ታሪክ ብዙ ተምሬያለሁ ፡ ተባረክ

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před 9 měsĂ­ci

    አቤት መታደል ነዉ እኮ አምላክ ቅዱሳን ከዚህ በላይ ፀጋዉን ይሰጥህ እኔ የማዉቅዉ በፊልሙ አለም ነዉ በጣም ነዉ የምዉድህን ልዑልዬ ላንተም ፀጋዉን ይሰጥህ ለአንተ ሚዲያ አዲሰ ነኝ በመዝሙር ብቻ ነዉ የማወቅህ አሁን ደግሞ በሚዲያ መጣልን ከመዝሙረችህ ቋንቋነሸ የሚለዉን ከልቤ ነዉ የማዳመጠዉ ልዑል አንድ ነገር ላሰቸግር በእመ ፍቅር በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ሰም አንድ ወንድም አለኝ እና ቀኔ ለማስተማር ፈለጊ ነበር እና እረዳኝ ❤❤❤❤❤❤ ይህን መላእክት የመታዮት በሙሉ ጥያቄን ልዑል አደረሶልኝ ሰማዕቱ አርሴማ ነይ ዉድ እኛ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem +4

    እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች ውንድምቻችን እውነት በጣም ድስ የሚል እፁብ ድንቅ ምስክርነት ፅጋ ተስጥኦ እር ምኑ ተገልፆ ውይ ፍጣሪየ እናቴ ቅድስት አርሴማ ክብርና ምስጋና ይግባት እኔ በጣም የምውዳት የልብ ውዳጄ እናቴ እርርሁቲቱ ቅድስት አርሴማ እማ ፍቅር ድግል ማርያም ሁሉም ቅዱሳን ክብርና ምስጋና ይገባቸው እግዚአብሔር አምላክ የመንግስቱ ውራሽ ለመሆን ያብቃን 🥰

  • @werqyeyoutube9756
    @werqyeyoutube9756 Před rokem +3

    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳረው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና በእውነት መታደል ነው ❤❤

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem +3

    በቅድሚ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለዓምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደርሰን የእውነት የእውነት በጣም ገርሞኝ ነው ያየውት እምነትን የመሰለ ነገር የለም ማመን በቃ 💚👏

  • @fekerii332
    @fekerii332 Před rokem +4

    ▸ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
    ▸ አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ▸ ሰላም
    እምይእዜሰ
    ▸ ኮነ
    ፍስሐ ወሰላም
    ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ''
    በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን።

  • @debritubelete3165
    @debritubelete3165 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፍፅጻሜህን ያሳምርልህ ወድሜ የይርጋ አለም ፍሬ ሚደንቅ ነው ያች ትንሽ ሀገር ብዙ ጠንካራ ክርስትያኖች ናቸው የሚበቅሉባት የይጋ አለምአማኑኤል አይለይህ ::

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 Před rokem +3

    ልዩ ጸጋ ነው። በርታ። እመብርሃን ታግዝህ።ጎበዝ።ለኔ ደሞ የዝማሬ ጸጋ ሰታኝ ለምስክር ብታበቃኝ።

  • @yoseftadesse6762
    @yoseftadesse6762 Před rokem

    ኦ ልዩ ድንቅ ስራ፣ እግዚአብሄር በመንገድህ ሁሉ ይባርክህ፣ፍፃሚህን ያሳምርልህ፣ጌትአርሲማ፣

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Před rokem +2

    በአርሴማ ምን አይነት እምነት ከልብ የመነጨ ጸሎት መታደል ነዉ ቅድስት አርስማ ለሁላችንም በአማላጅነቷ አትለየን በቤቲ ያጽናህ ወንድሜ

    • @Max-ek9mp
      @Max-ek9mp Před rokem

      አሜን.አሜን አሜን ይሁልን

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta Před rokem +2

    የሚገርም ትህና እውቀርና ችሎታ በመንፈሳዊነትህ አጥብቄ ቀናሁኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ስለምትጏዝ እድሜህ እረዥም ይሆናል በርታ ልብህም ይፅና ወንድም አለም!!

  • @TGST645
    @TGST645 Před rokem +2

    እምነትህ ወንድሜ ደስ ስል❤❤❤ ባማካሽ ምርጥ ፊልም ነው ❤

  • @AregZenebe
    @AregZenebe Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ 🌹ዘማሪ ልዑል ሰገድ እናመሠግናለን ያቆይልን 🕊ድንቅ ነው በጣም ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በቤቱ ያጽናህ

  • @user-ml6cg7sv3e
    @user-ml6cg7sv3e Před rokem +1

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ላንተ የተገለጸች እና የረዳች እመቤታችን እና ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለኛም ለሀጢአተኞቹ ባይገባንም ይርዱን።

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před rokem +3

    እመብዙሃን ወላዲተ አምላክ ሐመረ ኖኋ ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ ከልጇ ጋር ፣ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትባርክህ ከፊትህ ሁሌም ትቅደም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሌም ከጎንህ ይሁን ።

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን
    በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @anbesasrat5457
    @anbesasrat5457 Před rokem +9

    ይርጋለም አርሴማ ከሞት የታደገችኝ ልጇ አድርጋ የሾመችኝ ታሪኬን የቀየረችልኝ እናት ናት ተዓምሯን ሄዳችሁ እዩዋት😍😘🤲

    • @hananhnan-nh4ln
      @hananhnan-nh4ln Před rokem +1

      የት አካባቢ ነው

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem +2

      ቦታውን ንገሩኝ 😢

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před 9 měsĂ­ci +1

      ቦታውን እኮ አልተናገራችሁም

    • @desetnigusie2116
      @desetnigusie2116 Před 8 měsĂ­ci +1

      ​@@user-zx4mg1ri1pይርጋለም ከተማ በጣም ደስ የሚል ገዳም ነው ሁሌሜ ሱባዬ አለ ስረዓቱ በጣም ደስ ይላል

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 8 měsĂ­ci

      @@desetnigusie2116 እኔ ጎንደር ነኝ እና ይርጋአለም የት ነው ? ምን ብየ ነው ምሳፈረው ከገዳሙ ለመድረስ ጥያቄየ ?

  • @bsratdarba3647
    @bsratdarba3647 Před rokem +1

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ. ❤ልኡሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን. ይሄንን ያክል ሰአትም እንኳን አቅርበኸው. ቆይታችሁን ሳልጠግበው ነው ያለቀብኝ. በጣም የሚገርም ተሰጥኦ ነው ያለህ (ጌት. የሰማእቷልጂ😊)እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ. በእውነት ሀሳብን በስእል መግለፅ. ታሪኮችን ፣ትንቢትን. በስእል መግለፅ ምንኛ መታደልነው ሰማእቷ. ቅድስት አርሴማ ከዚህ......በላይ እውቀትን ታብዛልህ.

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před rokem +1

    ዛሬ በጣም ይምገሪም ደንቂ ስጦታ ናው ቅድስት ሰማእቷ አሁንም እድሜ እኛ ጤና ይስጣችሁ ወንዲሜ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰሜ ፋሲካ ዘውዴ ከ ውጭ ሀገር ደ/ ሉሊየ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Před rokem +3

    ባማካሽ ፊልም ልዩ ነዉ።በርታ ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @woine123
    @woine123 Před 9 měsĂ­ci

    ወይ መመረጥ! እግዚአብሔር ሲጠራ እኮ የተለየ ነው::
    አሁንም ከቤቱ አያውጣህ::
    አብዝቶ ይባርክህ::
    ለእነዚህ ሁሉ ፀጋ በረከቱ ተካፋይ
    እንድንሆን የፈቀደልን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው::

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አደረሳችሁ ሁላችሁም 🙏🏿❤

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 Před rokem

      ቦሰና እንኳን አደርሰሽ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      @@michaelmicky7865 እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሚካኤል 🙏🏿

  • @MG-st9kd
    @MG-st9kd Před rokem +3

    እይዙህ በርታ ጠንክር ወንድሜ ወደ እግዚአብሔር ስንጠጋ አለማዌ ፈተናዋች ይበረታቱብናል ስለዚ በእምነትህ ጠንክር ሱባዬህን ቀጥልበት:: እመብርሀን, ቅድስት አርሲማ ከአንተ ጋር ናት:: አንተም በአሁኑ ሰአት ለተበላሹ እና በሱስ ለተጠመድ ወንድሞችህ አስተማሬ ትሁናለህ:: በርታ መድሀኔያለም ይጠብቅህ::

  • @arsamamikale9653
    @arsamamikale9653 Před rokem +1

    የናቴ የቅድሥት አርሤማ ልጅ ፀጋውን ታብዛልሕ

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 Před rokem +3

    ዳማካሽ የእውነት በጣም የሚገርም ስራ ነው በጣም ጎበዝ ጅግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +3

    እድለኛ ነክ ወንድማችን መመረጥ ነው በርታ ሰማእቷ ትርዳክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @yengustube
    @yengustube Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጅግ ድንቅ ታዓምር ነው ሰማእቷ ከሁላችን ጋ ትሁንልን ።እጅግ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 Před rokem

    ዝም ብሎ ቢያወራ የማይሰለች የእውነት መባረክ መመረጥ ነው ታድለህ ሰማእቷ እኛንም ተመልከቺ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ለብረሃነ ተንሳኤ አደረሳችው በእውነት የተባረከ ልጅ ነው እመብረሃን እጅህን ትባርከው ቀሪ ዘመንህንም ፈጣሪ ያሳምርልህ

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Před rokem +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረሰው::እመ ብርሀን ምስጋና ይድረሳት ቅዱሳን እንደየ ማዕረጋቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው🙏🙏🙏

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před rokem +1

    ይሄ ልጅ የት ጠፋ እያልኩ ነበር ባማካሻ ሚባለዉ ፊልም ላይ እዴት እደወደድኩ ደጋግሚ ባየሁት ቁጥር ፊልሙን አስታዉሰዋለሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የቅድስት አርሴማ በረከት አይለይክ❤❤❤

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Před rokem

    ሉኡለይ እንቁ የኦርቶዶኩሳኝን ወንድማችን እድሜና ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድማችንም የአርሴማ ፍቅር ላንተ ላደረገችዉ ለኛም ትገለጥልን ወንድሜ ፀጋህ አቅበዉ በዉ

  • @negatketema3965
    @negatketema3965 Před 9 měsĂ­ci

    እስከመጨረሻው በቤቱ እንድትኖር የፈጠረህ ጌታ ይርዳህ፣ ኪዳነ ምሕረት በምልጃዋ አትለይህ

  • @user-nb2qy8mc1e
    @user-nb2qy8mc1e Před rokem +1

    ጌት ዘአረሴማ ዋው እርጋታህ አነጋገርህ ሰረአትህ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před rokem +3

    ታድለህ🥰🥰እመብርሃን ፍቅሯን ታብዛልህ

  • @abay5630
    @abay5630 Před rokem

    የሰሞእቷ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፫ ወንድማችን ጸጋውን አብዝቶ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይሁን አሜን፫ 💚💛❤💒🙏

  • @senayetzeethiopiatube8632

    መታደል ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እኛ የማንጠብቃቸው ሰዎች ባለ ብዙ ጸጋዎች ብዙዎች አሉን እና የእናንተ አምላክ ለእኛም ፍቅሩን ያቅምሰን የእመቤታችን ፍቅር ይደርብን አሜን አሜን አሜን በረከትህ ይድረሰኝ ወንድማለም "አመተ ማርያም" ነኝ ከባህር ማዶ በጸሎትህ አስበኝ

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Před rokem +6

    ባማካሽ የሚለውን ፊልም ደግሜ ገደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል።

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 Před rokem +1

    ባማካሽ የሚለው ፊልም በጣም አሪፍ ፊልም ነው የይርጋ አለም ልጅ መሆንህ ደግሞ በጣም ደስ ይላል

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem

      ይርጋአለም የት አካባቢ ነው 😢ንገሩኝ እኔ ጎንደር ነኝ

  • @sohaydangia4585
    @sohaydangia4585 Před rokem

    ወንድሜ የእግዛአቤሔር ፀገይቢዘልኪ🙏🙏🙏

  • @zebenaytekele8275
    @zebenaytekele8275 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራው

  • @yannimichael1044
    @yannimichael1044 Před rokem +1

    እመብርሀን በቤቷ ታፅናህ ወድም

  • @manalebeshwoldekidan921
    @manalebeshwoldekidan921 Před rokem +1

    ወይ መመረጥ የሱ መመረጥ ክርስትናዬን እምነቴን አጠበቀው እባክህ የመቤቴን ስእል ሰርተህ ብገዛህ ደስ ይለኛል

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před rokem

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን::
    እግዚአብሔር ይመስገን:: ቤተክርስቲያን ልጆቿን እንደየፀጋቸው ብትንከባከባቸው ብትጠብቃቸው ብታሳድጋቸው በጣም ብዙ ትጠቀም ነበር:: ዋናው የቤተክርስቲያኗ አላማ ይህ ይመስለኛል:: እግዚአብሔር እንደሰጠን ፀጋ እግዚአብሔርን ቤተክርስትያንን እናገልግል:: ወንድሜ ጌታቸው እባክህን በተሰጠህ ፀጋ ቤተክርስቲያንን አገልግል:: ሁሌም በየትም ቦታ ጊዜ የሚቃወም አይጠፋም:: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ:: በቤቱ ያኑርህ:: አሜን::

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ ወንድማችን በጸሎት አስበኝ ደካማዋን እህትህ አመተ ማርያም

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Před rokem

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ስማዕቱ አትለይህ ወንድማችን

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 Před 3 měsĂ­ci

    አርሴማ ልዪ ነው ፍቅሯ ገና ብዙ ታደርግልናለች ይቀጥላል ስራዋ
    ሰማዕቷ እናተ ረድኤት በረከትሽ ከኛ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን(3*)❤❤❤❤❤❤

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Před rokem

    Egziabher ahunim abzito yitebikih, ebakihin sile Ehite Arseman betselotua tasibat zend leminilign

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před rokem +1

    አቤት መታደል እናታችነረ አርሴማ ለሁላችንም ድረሰሺልን

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 Před 9 měsĂ­ci +1

    ላንተ የደረሰች አርሴማ ለኔም ትድረስልኝ በስደት ደክሞኛል😢በጣም ገራሚ ነዉ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n Před 4 měsĂ­ci

      😢😢😢❤❤❤

  • @tgjimma
    @tgjimma Před rokem +2

    የሰማዕቷ ረድኤት በረከት ይደርብን

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf Před 9 měsĂ­ci

    አሜን/3 በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏 👏👏👏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏🙏🙏😍😍😍

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 Před rokem +1

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን እንደት መመረጥ ነው በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ብለህ

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጪ ቃላቶች አጣው ጸጋው ይብዛልህ የእናቴ ልጅ በርታ ተባረክ አይዞህ ⛪️🕯🤲🙏💐👏👏👏🙏

  • @FunnyDragon-uh2st
    @FunnyDragon-uh2st Před 20 dny

    እዴት መታደል ነው የዚህ ልጅ ታዓምረኛ መሆን ድግል ማሪያም ጨምራ ጨማምራ ትግለፅልህ❤❤

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před rokem

    በጣም ይደንቃል የዚህ ልጅ ታሪክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በስራህ ከፍ ብለህ እንድናይህ ያብቃህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።

  • @wondimenehalem
    @wondimenehalem Před rokem

    ወንድማችን መጨረሻህን ታሳምርልህ።
    ለኛም በረከቷ አይለየን

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 Před rokem

    ዋው ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ እመቤታችን በምልጃዋ ትጠብቅህ

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh Před rokem +1

    እንኳን ለብራነ ትንሳዬ አደረሳቹ ወንድሜ ሰማዕቷ ትጠብቅክ የሰማዕቷ ምልጃዋ በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን!!!🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Před rokem +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 💚💛❤🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን ሰይጣንም አርፎ አይተኛም በፀሎት ፣በስግደት በርታ በአለማዊ ነገር እንዳትወድቅ 👏

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ታድለክ🙏🙏🙏

  • @user-nd2pu8pq8t
    @user-nd2pu8pq8t Před 24 dny

    ምናይነት፣የተመርጥክነህ፣እመቤቴን፣መርጠሀለች፣የበለጠይ፣ታምር፣አሳይና፣በቤቱ፣ያፅናህ፣ዋናው፣ፈፃሜውነውና፣ፈፃሜህን፣ታሳምርልህ፣በርታ፣ወንድሜ

  • @mulu1219
    @mulu1219 Před rokem

    እንኳን ለብርሀነ ትሳኤው በሰላም አደረሣችሁ ወድሜ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እውነት በጣም ደስ ይላል እናቴ ቅድስት አርሴማ ክብር ምስጋና ይግባት መንፈሣዊ ቅናት አድሮብኛል የእውነት ❤❤❤

  • @workneshtedla5512
    @workneshtedla5512 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ 🙏

  • @erinatey2165
    @erinatey2165 Před rokem

    Betam harif film bamakash, gobez neh, qidsti arsema kegenuh nesh, yenem tidresiling

  • @simrettamirat7592
    @simrettamirat7592 Před rokem

    አርሴምዬ የምወድሽ እናቴ ሀገራችንን ጠብቂልኜ ፡።

  • @user-cv3bh8ld5m
    @user-cv3bh8ld5m Před rokem +1

    ባማካሽን የዛሬ 4አመት አካባቢ አይቸዋለው በጣም የሚገርም ፊልም ነው

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem

    ሆሆሆሆ እንዴት ነው እግዚአብሔር በጣም ቅርብ ነው!?መታደል መመረጥነው!እንጅ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለሠው መስማቴ በጣም ደንቆኛል!? ልጅም አሟልቶ የተሠጠው በፊልሙ በጣም የሚደንቅነው።በጣምየሚገርመኝ መመረጥ ማለት መናፍቅ በበዛበት ቦታ በደቡቡ ክልልውስጥ እንደዚህ ያለ የተመረጠሠው ማገኘት በጣምነው የገረመኝ።

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před rokem +1

    ልኡል ስገድ ሁሌም የምታመጣው ታሪክ የሚገም የሚወደድ ነው የዛሬው ግን እግዚእብሄር ከኛ ጋር መሆኑኑን ነው የተስማኝ ሲእጠፍን እንበዛለን የዛሬ 19 አመት ኒው New year eve. ነበር ሆስፒታል ነበርኩ የሌሊቱዋ ነርስ መጣች ከየት እገር ነሽ ብላ ወሬ ጀመረች ከኢትዮጵያውያ ከክርስቲያን ከእስላም ክርስቲያን እለችኝ እደዚህ እይነት ጥያቄ ብዙን ግዜ የለም ከየት ነሽ ስላት ኢራቅ እለችኝ እኔም ሀይማኖቱእን ስጠይቃት ክርስቲያን እለችኝ ትንሽ ነን ሳዳም ሊእጠፋን ሞከረ በህይወት ይቀብረናል በመርዝ ይረጭብናል እኛ እንበዛለን አለችኝ ያኔ የተስማኝ ስሜት ነው እሄንን ትንሽ ልጅ ላይ የተስማኝ ኦርቶዶክስ ብዙ ድግስ ተደግሶባታል ፅዋዉ ከባድ ነው ሳዳምን ያየ ልብ ያለው ልብ ይላል 🙏🙏🙏

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před rokem

    መታደለህ በእውነት አሁንም እመብርሀን ከዚል በለይ እንድታገለግል ትርዳህ

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 Před rokem

    እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ፀጋውም ያብዛላችሁ

  • @ETHIOPIA20
    @ETHIOPIA20 Před rokem +1

    የሰማዕቶ በረከት አይለየን!

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +2

    ስሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem

    በረከትህ ይደርብን ወንድማችን በርተ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 Před 11 měsĂ­ci

    በእውነት ላንተ የምትሰማክ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለኛም ትድረስልን የልብንፅህናን ትስጠን አሜን

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem

    እንዴት መባረክ ነው ሰመአታ ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን🙏🙏🙏🙏

  • @makty2113
    @makty2113 Před rokem

    ወንድማችን ባማካሽን በደንብ አድርጌ አይቸዋለሁ ግን ያስደነግጠኝ ነበር ያስየው
    አሁንም ጥሩ ጸጋና ሥራ ይዘህ መጥተሃል ጸጋህን በጥንቃቄ ተጠቀም በሰማዕት ቅድስት አርሴማ ተአምር መመስከር ብንችል ብዙ ታሪክ አለን እውነት ነው በርታልን ነገር ግን ጥሩ የቤተ ክርስቲያን መምህራን ድጋፍ ብታገኝ የበለጠ ጥሩ ነው እንደወንድማዊ ምክሬ ነው

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Před rokem +2

    ❤❤❤አቤት መታደል የውነትም ጌታቸው እመብርሃን ከክፉ ትጠብቅህ❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ፍጻሜውን ያሳምርልህ

  • @sameerasammu1417
    @sameerasammu1417 Před rokem

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ በጣም ደስ ይላል እመቤታችን የአሰብከዉን ታሳካልክ በጣም ጀግና ነክ

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Před rokem +4

    እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃዋ ልዩ ነው ላመናት❤❤❤