ድምፀ መረዋዋ፤ ማዲቱ ወዳይ (እሽክም)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 02. 2023
  • ድምፀ መረዋዋ፤ ማዲቱ ወዳይ

Komentáře • 286

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před rokem +16

    ወልዲያየ ምዲርገነቴ ህይወቴ ሰላምሽ ይብዛ አማራ ወሎ

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን ቆንጆይቱ ወልደያየ ሠላምሺ ይብዛ

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před rokem +16

    ምናለበት ይህንን የመሰለ ቆንጆ ድምጽ እና ኮንጆ መለክ የሰጠሽን አምላክ በዝማሬ ብታመሰግኝበት እባክሽን ዘምሪበት እስትንፋስ ያለው ሁሉ እኔ ያመሰግን ነው ያለው ጌታ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 Před rokem +1

      ትክክል

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 5 měsíci

      ከወደ ወሎ ብዙም በመዝሙር አይታወቁም ፣ እግዚአብሔር ካልረዳ ዝም ብሎ ዘማሪ መሆንም የሚቻል አይመስለኝም፣ መጠራት ያስፈልጋል።

  • @AmareGetachew-sj1bg
    @AmareGetachew-sj1bg Před 29 dny +1

    ምርጥ የባህል ሙዚቃሽ ቀላል ዴስ አይሉኝም

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Před rokem +13

    የመንግስት ሚዲያዎች እኮ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኛችን እንደ ዜጋ አይቆጥሩንም ሃሃ

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před rokem +8

    ማዲቱ የአማራይቱ ቆንጆ ድምፅ መርዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሚኮ ግን ስለቤተክርስቲያን አዘግቡም በአመት በዓሏ ግን ገንዘብ ለማግኘት ስትሉ ትዘግባላቹህ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Před 9 měsíci +2

    ስወድሽ የኔ ውብ ድምፀ መርዋ❤❤❤❤
    ድል ለአማራ ህዝባዊሀይል ፋኖ 💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před rokem +5

    ማዲቱዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ በጣምነዉ የምወድሽ
    ስራዎችሽ ሁሉ ደስ ይሉኛል ግን የናትሽን ሞት ስትናገሪ በጣም ነዉ ያዘንኩት እግዚአብሔር ያጽናናሽ 😢😢👏❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +21

    ማዲቱ የወንዜ ልጅ እንዴት ነሽ የኔ አለም ሀገራችን መቄት እና ላስታ እንዴት ነው ? ጀግኒት በርቺ💕💓

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg Před rokem +1

      @selam await yet akbabe neshe?

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +3

      @@BT-yl3qg የተወለድኩት ገረገራ ጊዮርጊስ ነው የምኖረው London.

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg Před rokem +1

      I was in felaket know I live USA

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg Před rokem +1

      Gemchalhu

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +1

      @@BT-yl3qg ፍላቂት አግሪት አውቀዋለሁ በሙሉ ቤተሰቦቻችን ናቸው ።

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před rokem +8

    አይዞሽ እህቴ. ለናትሽ ነፍስ ይማር ላንችም ፅናቱን ይስጥሽ በርች ጎበዝ ነሽ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před rokem +21

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን!

    • @muluyedagnew4356
      @muluyedagnew4356 Před rokem +2

      መንግስት በሌለበት ሀገር ፍትህ አይጠየቅም

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ ማዲቱ የወሎዋ እንቁ🇪🇹🥰♥️🥰♥️

  • @MY-fh6xq
    @MY-fh6xq Před rokem +5

    You are the queen of Ethiopian music, and condolences to you and your family, may you be strong

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    አይዞሸ እናት እኔም እናት የለኝም የእናት ሃዘን በጣም አባድ ነው አይዞሸ የወሎዋ ፈርጥ😭😭😭

  • @kume1219
    @kume1219 Před rokem

    You are amazing music i remember for woldia as well as i love woldia

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +3

    የወልደያችን እንቁነሺ የኔቆጆ ያገሬልጅ በርችል 🙏🙏🙏❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያጽናሺ ነፍሳቸውን ይማሪልን ለእናትሺ 🙏🙏😥😥

  • @aynekulutefferra
    @aynekulutefferra Před rokem +5

    የOMN የአማርኛ ዲፓርትመንት 😂😂😂😂 አሚኮ 👈😂😂😂

  • @tezbez9934
    @tezbez9934 Před 7 měsíci +1

    No problem at all, as long as I hear your voice. I used to cook and inhale the Eucalyptus young leaves- I reckon you should try it. BTW your patriotic song left me no place to hide, other than to die like Atse Tewodros, Emperor and Belay Zeleke. Thanks Maditu, you are a full glass of love, optimism and friendship. 💘💘🙏🙏

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 Před 11 měsíci +1

    MADITU WEDAY THANK YOU. KALEB LALIBELA MERCHA FASSIL KIRESTOS SAMRA USMAN ABA FERDA AND MORE.

  • @belaynehyirdawsty9965
    @belaynehyirdawsty9965 Před rokem +3

    ኦርቶዶክስን የነካ የለውም በረከት ስለዚህ አስቡበት!

  • @zamzam372
    @zamzam372 Před rokem +3

    ሀገሬ ወልድያዬ 😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💚💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před rokem +1

    በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ጀግና አንደኛ ፍቅር የወሎ ልጅ

  • @yeholagetaneh5492
    @yeholagetaneh5492 Před rokem

    What a beautiful/innocent soul May God protect her

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Před rokem +2

    ሁለገብ አርቲስት ጎበዝ በርቺ

  • @YitayalSelshi
    @YitayalSelshi Před 29 dny

    ማዲቱ ቀጥይበት ሹምዬ እና ስለጎንደር የዘፈንሽዉ

  • @user-sz7zp7ep1f
    @user-sz7zp7ep1f Před rokem +4

    የኔወድ በርችልን

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Před rokem +6

    አማሮች በጥበብ አይታሙም ነገር ግን ሁሉን አማልቶ የሠጠሺ ጎበዝ በርች የእናት ውለታ ሁላችንም አለብን እናቶች ለዘላለም ኑሩ

    • @feysalnejash9718
      @feysalnejash9718 Před 5 měsíci +1

      There is no name in Amharic meditu waddy she is Oromo go search

    • @user-cp2yd6se7y
      @user-cp2yd6se7y Před 5 měsíci

      esh gelete wolo wust oromo yemibal yelem oromia gn ye amhara mdr new@@feysalnejash9718

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Před rokem +2

    ayzosh yene emebet Egziabeher yathnash!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před rokem

    እግዚአብሔር የፅናአኪ ሂወት ከምኡ እያ በርትኢ ዛሃፍተይ ጎበዝ ኢኪ ኢትዮጵያ ሠላም ይግበረልና

  • @abiytsegaw2221
    @abiytsegaw2221 Před rokem +1

    ማዲቱ ተስፋችን። እንወድሻለን። ከደብረ ማርቆስ😍😍😍❤❤❤😘😘😘

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před rokem +3

    yen konjo enateshin nefisachewun begenete yanurachew...Ayezosh yenate hazene kebemade new Egiziyabehre yatenash🙏

  • @danielzewdu8843
    @danielzewdu8843 Před rokem

    madiye you are special, i wish you placed at good place

  • @mqw544
    @mqw544 Před rokem +3

    አላህ ስብሩን ይስጥሽ ማማየ እኔም በስደት አባቴ እህቴ አጎቶቸ ሙተውብን አቀዋለሁ የኑሮ ውሉን ያስጠፋል ሀዘን

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Před rokem +7

    ሙሉ አልበምሽን እስፔንስር ለማድረግ ቃል እገባለሁ

    • @fatumabeshir5944
      @fatumabeshir5944 Před rokem

      አበረታቱት በጣም ጠንካራ ልጅ ነት በዛ በጦርነት ስዓት ከህዝብ ጎን ቁማ 💚💛❤️

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 Před rokem

    ማር ነሽ በጣም ነዉ ድምፅሽ እሚያምረዉ ቀጥይበት ማዲቱ

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem +4

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ እህቴ

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Před rokem +1

    betam anget yemibela new lenatesh yawetashw ayezosh ayezosh Egziabeher ke anch gar yehun

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před rokem +9

    ማዲቱን ስለምወዳት እሳን ለመስማት እጂ የአማራ ቲቢ ልጂ አይውጣላችሁ እንደአህያ እየተጫናችሁ ሁልጊዜ ወይ ልንፀሀን ዲምፅ ወይ ለሀይማኖት ዲምፅ አትሆኑ አተላ ሁሉ

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 Před rokem +4

    የኔ ጀግና እህት በርቺ ❤❤❤❤❤😘

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +1

    ማዲቱ ስወዳት የኔ ቆንጆ ❤😘ድምፅ 👌👌

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna Před 5 měsíci

    የኔ ዉድ የናት ሀዘን ከባድ ነዉ መፅናናቱን ይስጥሽ እናት አትረሳም😢😢

  • @user-eg3le2ew4f
    @user-eg3le2ew4f Před rokem +5

    ቀብራራዋ መቄቴ የሰፈሬ ልጅ💚💛💝

    • @user-ob5tu4xu7r
      @user-ob5tu4xu7r Před rokem

      እኔም የሚገርመው መቄት አብረን ጨፈረናል

    • @fikreweleywa
      @fikreweleywa Před 9 měsíci

      የየት ሰፍር ልጅ ነሽ ሀገሬ መቄት❤

  • @melakuassefa9895
    @melakuassefa9895 Před rokem +1

    አይዞኝ የእናት አዘን ከባድን ነው ሁልዬም ከውስጥ አየወጣም በረቺ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem

    የኔ ውድ እናትሽ ፈጣሪ ይማራት አችንም በለሽበት አላህ ይጠብቅሽ❤❤

  • @ethiopiasamifula1993
    @ethiopiasamifula1993 Před rokem

    እግዚአብሔር ጥናቱን ይስፅሺ ልጁችሺን ይባርክለሺ በጣም አድናቂሺነኝ የአገሪልጂ🇪🇹❤🙏🌹

  • @countryside4dk
    @countryside4dk Před rokem +1

    Maditu we love you❤️ !! Keep going sorry about for your mom loss 📉 😔

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv Před 10 měsíci

    የኔ ጀጋና እንቺ ያልተርዳሽ ማንም ሊረዳ አይቻልም

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před rokem +1

    የእናት ሐዘን ከባድ ነው እግዚአብሔር ጥናቱን ይሥጥሽ

  • @haileadise2463
    @haileadise2463 Před rokem +1

    አንችም ተወዳጅ ልጅ ነሽ ያገሬ ልጅ በርችልኝ

  • @habtammekuriaw6656
    @habtammekuriaw6656 Před rokem +1

    አብሮ አደጌ የምወድሽ ጓደኛዬ ሁሌም አከብርሻለሁ በርችልኝ

  • @jemberubeharu2111
    @jemberubeharu2111 Před rokem +3

    አይዞሽበርች የኔቆንጆ

  • @AmruKemal-wq5cr
    @AmruKemal-wq5cr Před měsícem

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ውዳ በጣም ነው ምወድሽ

  • @habetammulaw7640
    @habetammulaw7640 Před rokem +2

    የእናት አለም መቄት ልጅ እንዴት ነሽ አዎ ትምህርት ቤት እራያችሁ ምድነው ይሉን ነበር መምራኖቻችን መቄት ከ1 እስከ 5 ሐና መኳት ነው የተማርኩት 6እስከ 9 ደግሞ ደሴ ነው የተማርኩት ትምርቴንም ሳልጨርስ አቋርጬ ስደት መጣው ይሄው ስደት አለቀኝ ብሎት ይዞኛል መሰደዴ ግን ለበጎ ሆነልኝ ሃይማኖቴን አወኩበት ትምህርት ቤት ሆነልኝ ክብር ለልዑል እግዚአብሔር

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw Před rokem +1

    Hi Maditu Thanks for sharing your intimate journey of life. It is not unusual for Ethiopian, when I was working at Mengistu Hailemariam Hospital, Kembata and Hadiya at the age of 20, I believe I had demonstrated what you have said. I gave my blood, when Dr Gobena Kebede asked me, as he knew my blood group O+. Without the donation of my and other relatives of the wounded patient, the surgery might had not been successful. I can not go further than this because I am warned by my publisher and lawyer. Maditu, keep smiling, sweet you are for loving your mom.

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci +1

    የኔዋ ወሎዬ ስወድሽ በርችልኝ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤ 20:38

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Před rokem +2

    awo betam gobez leje nesh berche

  • @user-cg2dh7bx9e
    @user-cg2dh7bx9e Před 5 měsíci

    የኔ ዉድ እግዝአብሔር ያፅናሽ ነፍሷን ይማረዉ

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 Před rokem +3

    የመቄቷ ድምቀት

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Před rokem +3

    በማንዎደው ሚዲያ የምንዎዳቸውን አርቲስቶች አታቅርቡ አማራ ሚዲያ የንፍጥ ስብስብ

    • @abrham2962
      @abrham2962 Před rokem

      ትክክል የኔም ሀሳብ ነው👌👌👌👌

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 Před rokem

      Ena kalwedadekew mane asgdedeh? 🤔🙄

  • @user-zu2ij2ux1p
    @user-zu2ij2ux1p Před 11 měsíci

    Betlay betly Neuma lasiachuh yemilu❤❤❤❤❤ Enwdash aln ❤️

  • @iconix8026
    @iconix8026 Před rokem

    We love you always.

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @andebetgzaw2680
    @andebetgzaw2680 Před rokem

    you are the real Ethiopian extremely beauty

  • @genet21
    @genet21 Před rokem

    yene mar berch jegna lij!!

  • @tub8577
    @tub8577 Před rokem +2

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ያጽናሺ

    • @menoramare6084
      @menoramare6084 Před rokem

      Maditu adenkishalehi👍👍🌹 gin AMC👂👂👂 woktawi chigir lay new hizbe cristiyanu ena esun neger lehizb betasawkut Nege tornet tefetiro mot kemtizegbu 😭

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k Před rokem +3

    👊🏻👊🏻🙁በጣም ታሳዝናላቹሁ ማርያምን ለቅድስት ተዋህዶ ድምጽ እደት እደት ትፋሽ አያመልጣቹሁም😳እኔማ ሰብስክራይቤን አስቸ እሄዳለሁ እናተግን ያብይ መጸዳጃ ናቹሁ ቱ👊🏻

  • @zainabandres7543
    @zainabandres7543 Před rokem +1

    💞💞💕💕😭😭😭

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Před rokem +1

    ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Před rokem +2

    አቤት ማዲቱኮ ድምፅ ተሰቷታል

  • @user-kx2yi1jc1v
    @user-kx2yi1jc1v Před rokem +6

    የኔ ማር ስወዲሽ አይዞሽ እኔም እናቴሙታብኝ አለች ያውም በስደት 😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

    • @fatimahfatimah9454
      @fatimahfatimah9454 Před rokem

      አብሽሪ እማ ለሞተይው እናትሽ አላህ ይዘንላት

    • @jkljkl4970
      @jkljkl4970 Před rokem

      ኡፉፉፉፉ ፀናቱን ይስጥሽ

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 Před rokem +4

    አለማፈራችሁ እንደው???!!!! አሁን ጊዜው ያሼሼ ገዳሜና እሽክም የሚባልበት ነው?? ሞራል አልባዎች::

  • @Amharq
    @Amharq Před rokem +3

    ማዲቱ ቆንጅዬ ወሎዬ🥰

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Před rokem

    😘😘😘i love you maditu

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 Před rokem

    ያረቢ አገሩ ሢያምር

  • @adinadejene3117
    @adinadejene3117 Před rokem +1

    maditu betam new yemadenksh brchi yagere lji bagegsh des ylegal

  • @user-uw7pz8qm6k
    @user-uw7pz8qm6k Před rokem

    ማድዬ የኛዋ ንግሥትወሎየነት👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤👈🙏🙏🙏ኑሪልን ማድዬ

  • @usehhyh
    @usehhyh Před rokem

    ድሮም ታምራለችችች? ዋው። ቆንጂቷ አማራዬ

  • @kaitynoname5449
    @kaitynoname5449 Před 2 měsíci

    የኔ ጀግና በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před 6 měsíci

    እናደቅሺ አለን እኛ እስኤል ወነገኖችሺ

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @feesasd9604
    @feesasd9604 Před 11 měsíci

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před rokem

    እወይ ቦታው ሢያምር

  • @andebetgzaw2680
    @andebetgzaw2680 Před rokem

    I like you

  • @user-ft1ry4sh4u
    @user-ft1ry4sh4u Před 5 měsíci

    1 ኛ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Před 5 měsíci

    የሀገር የመቄት ንግስት ማድየ ስወድሽ

  • @yuthyuth1106
    @yuthyuth1106 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @yalewdesalegn5938
    @yalewdesalegn5938 Před rokem +3

    Meditization of culture is a paramount significance for once nation and society!!! long live our queen of wollo!!!

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 Před 8 měsíci

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv Před 10 měsíci

    በመልካም ዘመን ከጎንሽ ነን ማር ብር ጃግናየ

  • @serkalemtube3523
    @serkalemtube3523 Před rokem

    እፍፍፍፍ አይዞሽ ሁላችንም የእሩቅ መገደኛ የሆነው
    እናት ከለለች ሁሉም
    እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @StarCell-hw6kl
    @StarCell-hw6kl Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtedesie
    @habtedesie Před rokem

    ባገኛት ደስ ይለኛል

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 5 měsíci

    አሁን እማ ልብ ገዛሽ መሰል😂 አየ መዲቱ ገረገራ ላይ ያለፈ ጉድ አይነሳ ፈላቂት የመናፈሻው ጉዳይ መቸም አትረሻትም 😂ትዝታ ብቸ መቄት ገረገራ እምዋ❤

  • @serkalemtube3523
    @serkalemtube3523 Před rokem

    ሰላምሽ ይብዛ
    ጀግና ነሽ በዛ ጠርነት ከህዝብ ጉን ሁነሽ
    😍😍😍😍😍!🥰🥰🥰🥰

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem +1

    እኔ እውነት በጣም ነው የምውድሽ እህቴ እህትሽ ከጎንደር

  • @samrisamri4452
    @samrisamri4452 Před rokem

    😘😘😘😘

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před rokem

    በርች በጣም ትችያለሽ ማዲቱ

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 Před rokem

    BEST ZAFN EWDAWALEHU

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před rokem +1

    የምንለዉም ህዝብንም አማራም ወልድያም እራያም ሰቆጣ በለሳንም ህዝባችንም እራስዉንም የቻለም ላማራዉንም ሽዝባቸዉ ጥርዉንም የሆነንም አሰራርንም እርም ኩስተርንም ብላችሁንም። ለእድገትም ለስልጣኒችዉንም መቄም መምህራችሁንም አስተማሪ ዌቻችሁንም ህዝብዉንም ወረዳዎችንም አቅፋችሁንም። የመርጫም ቦርድም አዉታችሁንም ለህዝባችሁንም። መረጥዉንም እያላችሁ። መቀስቀስ። ለልማትም ህብረት እራያም ኬንበልቻም እራስዉንም የቻለም የምርጫም ቦርድንም ይኑራችሁ። ከየምድርዎችንም ደባርቅም ክፍለሀገርንም ፀለምት ዳባትንም ዋልቃት። ፀለምት በየምድርንም ህዝባችንም ህዝብዉንም ቀስቃሽንም ሚመረጥም ከክልልም አማራም እራስዉ የቻለም የምርጫም ቤርድንም ያዉጣ ህዝብዉንም ለእድገትም ክልልም አማራም ካምስት እስከድስትም የምርጫም ተወዳዳሪ ንም ከክልልም አማራም የእርስንም በርስህንም በምርጫም። ም0ሸናነፍንም ለስልጣኒንም ለእድገትም ዉድድርንም አድርግዉ ባስቸካይም ይህንም የማድረግም ብዝዉንም ጥቅም አለዉ ለየወረዳዉንም ለኣትም ህዝብዉንም ለመጠቀም ንም ጭምርንም ለማቀፍንም ለማሰማራትም እራስዉንም የቻለም ተንቀሳቃሽንም ንም ህብረትም ያለው ወረዳም ይሆናልም እና ለመከላከልም ጠላትም እራስዉንም የቻለም ተከራካሪዎች ንም ህብረትም ያለዉንም ህዝብንም ጠንካራም ህዝብንም ያደርገዋል። በትጥቅም በስልጣኒንም ጭምርንም ለእድገትም። ጠንካራም ፓርትይንም ያለዉንም ይሄናል የምርጫንም ቤርድም ካለዉ ለመሰባሰብንም ይፈስድላችኻልም እና ጥርዉንም ምንገድም ለስልጣንም ይከፍታል ስልጣም ልጄቻችሁንም። ያገኛልዉ በምርጫም ስለሚቀራረብዉንም እሽይ ሰላም ለእናንተም ይሁን እሽይ

  • @emabettadele
    @emabettadele Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢