Maditu Weday - Shum Dare - New Ethiopian Amharic Music Video 2022 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 08. 2022
  • Maditu Weday - Shum Dare - New Ethiopian Amharic Music Video 2022 (Official Video)
    New Ethiopian Music Video From Maditu Weday...........Shum Dare: Maditu Weday Best Amharic Music Video 2022: Don't Miss It!
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Madituweday #Shumdare #amharicmusic #ethiopiancomedy #ethiopianmovie #ethiopiandrama #ethiopianfilm #Shadey #Wellomusic #amharicsong #amharicmusic #habeshamusic #ethio360 #kanatv #habeshameme #nahomfavorites #habeshatiktok #habeshakemis #habeshachewata #habeshacomedy #habeshaculture #amharicmusicvideo #habeshafashion #etv #etvnews #ebstv #ebs #ebsnews #addisababa #addis #lalibela #nahomfavorites
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2022: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
  • Hudba

Komentáře • 1,7K

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 Před rokem +133

    አማሐራ
    ውበት
    ታሪክ
    ቁጅና
    ባህል
    በርች የወሎዋ ፈርጥ ጀግኒት😍

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před rokem +118

    ከድሮም የአመሬ ባህል ነው ሰታምሩ እንኳን አደረሳችሁ 🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před rokem +49

    ማዲቱ አማራዊት ቆንጆ እንወድሻለን🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱

  • @yezidejen8736
    @yezidejen8736 Před rokem +13

    ማድቱ ወዳይ፣ለስራሽ ትልቅ ክብር አለኝ።የሚያምረዉን ባህላችንን በሚያምር ዜማ አስተዋዉቀሽልናልና እናመሰግንሻለን።
    በርቺ
    በርቺ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před rokem +76

    እቺ ጀግና ሴት አገራችን የወጉዋት ከሀዲያን ልጆችዋ ከኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን ተዋግታለች ለሀገርዋ ዱር ወጥታ ተዋግታለች ህዝብ አንቅታለች እኛ ያደረግሺው ተጋድሎ አንረሳም በርቺ ማዲቱ ጀግኒት የኢትዮጵያ ልጅ🇪🇹❤💪🏿

    • @rtrftr7089
      @rtrftr7089 Před rokem

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +1

      እሕቴዎዎደምሪኝኝ

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 Před rokem

      Thank you for the information, I have no idea she did that.

    • @habeshalove3486
      @habeshalove3486 Před rokem

      @@kamilawollo7528 ሰው ላርግሽ አይዴል😂

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před rokem +201

    ዋው የፋኖ ግልገሎች የአሣምነው ልጅች በጣም ነው የምታምሩት ከአመት ያድርሣቸሁ ማሮች

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 Před rokem +1

      የታላችሁ ማሮች ማድቱ መታለች ኑኑኑኑ

    • @abirayakobo9888
      @abirayakobo9888 Před rokem +1

      አሜን እናመሰግናለን ።

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před rokem

      የእንትና ግልገል ገለመሌ የሚባል ነገር ተው ይደብራል!!!!

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před rokem +2

      Ewnet new fanonet ylemelem

    • @JaYohanes
      @JaYohanes Před rokem

      Asaminew lalibela new!!

  • @AmanTekle1
    @AmanTekle1 Před rokem +16

    Love your culture my 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 people, from an 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🙏 🤲 🙌 🙏 🤲 🙌 🙏 🤲

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Před rokem +98

    አማራዎች ጠንካራ ትእግስትኛ ቆንጅ ህዝብ በጣም ነው የምወዳችሁ 🇪🇹

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před rokem +372

    ውድ የአማራ ልጅች የአምናውን አሳልፎ እዝህ ላደርሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም በአል ይሁንላችሁ አማራነት ውበት ነው ስታምሩ
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před rokem +7

      የማያልፍ የለም አለፈ ተመሰገን ጌታየ

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před rokem +1

      Ewnet new temesegne fetari

    • @hanademeketube2555
      @hanademeketube2555 Před rokem

      አሜንን❤❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Před rokem

      አሜን የማያልፍ የለ አለፈ ተመስገን አምላኬ

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 Před rokem

      ይሄ የአገው ባህል ነው። ያንተ አይደለም

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Před rokem +140

    የወሎ የጎንደር የጎጃም የሽዋ ልብስ በደንብ አሳዬን አንድ አማራ ውበታችን አንድነታችን!

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před rokem +1

      Yene marrr ewnet new Amaraye fetari ytebekachew

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Před rokem

      ማረግ ነበረባቸው ሁሉንም አካታች ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 Před rokem

      @@redetayalew1187 የጎደር ቀርቶአል

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Před rokem

      @@bealembealem1224
      አወ ሓፍተይ የጎንደር የጎጃምም የሸዋም መግባት ነበረበት

    • @qmc5652
      @qmc5652 Před rokem

      ሸዋ ጭራሽ አናቀውም አሸንዳዬ

  • @melkamtube1458
    @melkamtube1458 Před rokem +42

    ባህላችን ውበታችን ሲያምርብን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏 መልካም በአል 💚💛❤️ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💛❤️ ➫

  • @user-ft2by7zj3g
    @user-ft2by7zj3g Před rokem +17

    አማራ አማራ አማራ 💖❤
    እንደው ምን ልበልሽ የኛ ኩራት ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ አመት ኑሪልን
    ኮርተንብሻን አኩርተሽናል

  • @netsanetworku3616
    @netsanetworku3616 Před rokem +35

    የምወድሽ ድንቅ የአማራይቱ ልጀ መልካም እደል በጣም ደስ የሚል የባህል ሙዚቃ ነዉ በርች
    አማራነት ይቅደም
    ፋኖ ይለምልም 💚💛❤️💪

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 Před rokem +57

    አማራየ ባህልን ጠብቅ ማንም ወፍዘራሽ እየመጣ አይውስድብክ ተባበር ተነጋገር ተደማመጥ አማራየ አባት ሀገር አማራ🐆😍🤩🥰

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +1

      እሕቴዎዎደምሪኝኝ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před rokem

      @@kamilawollo7528 አማራ ነሽ ?

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před rokem +1

      በትክክል ፡ ኢትዮጵያ ብለን ዝም ስንል፡ አይናቸዉን አፍጥጠዉ የአማራን ባህል ታሪክ ትዉፊት መዝረፍ ጀመሩ

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m Před rokem

      @@user-gw4up6qw7n ትክክል 💪💪💚

  • @ciararichardson9186
    @ciararichardson9186 Před rokem +119

    From 🇪🇷 but love my 🇪🇹 people ❤️❤️❤️❤️

  • @great8824
    @great8824 Před rokem +24

    ብዙ መስዋዕትነት ተከፍሎበት እንደተሰራ ያስታውቃል ዐማሮች በርቱ አሁን ባህላችን በደንብ እየታየ ነው ማዕድቱ ወዳይ ምረጥ የባህል ዘፋኝ ብየሻለሁ በርች የጀግና ልጅ 💚💛❤️

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast Před rokem +82

    ባህል-ወግ የተዋሃዱበት ምርጥ ግጥም ና ዜማ 🙏🙏🙏ከልብ እናመሰግናለን ።
    አማራነት እንቁ ማንነት 💎💎💎💎
    ስላበርክቶሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @zedotadese8278
    @zedotadese8278 Před rokem +40

    ውብ ህዝብ ውብ ባህል አማራዬ ♥እኮራለሁ ምን ግዜም ከዚህ ድቅ ህዝብ ውስጥ መውጣቴ♥ህዝቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ♥

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před rokem +43

    Eweyy Swedish Uff ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-zf6kr4tx3v
    @user-zf6kr4tx3v Před rokem +15

    ያሚገርም ድንቅ ስራ ስታምሩ ቤቴ አማራወች ባለታሪክ ስወዳቸው ደሞቸ የአፄወች ልጆች ኑሩልኝ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +31

    ልጅነታችንን አስታወሽን ስብስቡ ደስ ሲል🌹🌹🌹🌹 የመዳም ቅመም በአድስ አመት ወደ ኢትዮጵያ ዳይ

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g Před rokem +43

    ማድቱ ወዳይ ሀናን አብዱን በጣም የምወዳችሁ ድምጻዊ ናችሁ ወሎ ቤተ አማራ በመሆኔ ደስ ይለኛል ላይክ ሸር አርጉላት ቤተ አማራወች ደሞቸ በጣም እወዳችሁዋለሁ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ 😘😘😘😘😘

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 Před rokem +1

      እኛም እነወድሻል ደሜ አወ ኑኑኑ ሸር ላይክ አድርጉ ማድቱ መታለች

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před rokem

      Amen Amen Amen egnam enewodishalen

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem

      @@rosarosa1646 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሬፋይሌን በመጫን ኑ

  • @mushken65
    @mushken65 Před rokem +13

    Maditu you are the best hands down. Loving you from kenya 🇰🇪. Beautiful voice and music

    • @nastehaadan1838
      @nastehaadan1838 Před rokem +2

      Wow truly happy Kenyan🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇩🇯🇰🇪🇰🇪🇰🇪

    • @mushken65
      @mushken65 Před rokem

      @@nastehaadan1838 ukweli nimempenda sana Maditu

  • @temesgenababa134
    @temesgenababa134 Před rokem +14

    ለኢትዮጲያውያን በሙሉ ትልቅ ክብር ትልቅ ፍቅር! ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያብዛልሽ ሀገሬ! አንድም አይዘንብሽ አንድም አይውደቅብሽ! እሱ ሰላም እና ደስታሽን ያሳየኝ! 🙏 ሙዚቃውን ለሰሩት በሙሉ ትልቅ አክብሮት! 🙏 ገራሚ ነው የምር!አንደኛ ክሊፕ ነው የኔ ቆንጆ!!! ዋው ዋው ዋው •••ዜማ ግጥም እና ክሊፑን ለሰሩ ባለ ፈጠራ አእምሮ ባለቤቶች ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አድናቆቴን ገልጫለሁ::ማዲቱ የተሰጠሸ ድምጽ ልዩ ነዉ፡፡ሻደይ፣አሸንዳ ፣ሶለል ተናፋቂ.....ስራዉን ለሰሩት ለሁሉም እድሜና ጤና ጥበብን ይጨምርላችሁ::

  • @BEAUTIFULS_Fashion_Model
    @BEAUTIFULS_Fashion_Model Před rokem +15

    ያገሬ ልጆች እንኳን ለደብረታቦር በዓል አደረሳችሁ

  • @NIGATETHIOPIA_
    @NIGATETHIOPIA_ Před rokem +34

    ገራሚ ስራ እህት አለም 🙏💚💛❤🙏
    ምን አይነት ዉብ ባህል አለን ጌታን 🔥🔥

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před rokem +26

    አማራ ኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያ አማራ ናት የምንለው በማስረጃ ነው!አማራዬ ዘራችሁ ይለምልም የአገር ባለቤት ውድድድድ!
    ማዲቱዬ የኔ ማር እናመሰግናለን!እንኳን አደረሳችሁ ወገኔ!

  • @user-bm9oi3sk8x
    @user-bm9oi3sk8x Před rokem +13

    እኔ የራያ አላማጣ ልጅ ነኝ በጣም ታምራላችሁ ሰላም ለሀገራችን😢 ❤💛🤝💚💛❤️ መልካም ኣድስ ኣመት

    • @hd-jannah5695
      @hd-jannah5695 Před 2 měsíci

      ራያ አላማጣ መሬቱም የአማራ ሰዎቹም ነፍጠኛ

  • @lina-pz6ry
    @lina-pz6ry Před rokem +348

    ውብ የአማሮች ባህል ዘራችሁ ይብዛ!
    💚💛❤

  • @desalegne10
    @desalegne10 Před rokem +128

    በስዴትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ!! ሀገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🙏 ቤተሰቡን ሆናለዉ🌹😘❤😘

  • @getachewassefa2522
    @getachewassefa2522 Před rokem +10

    ማዲቱ ድንቅ ስራ ነው፡፡ ደንቅ የባህል ማሳያ ስራ፡፡ በጣም የተዋጣለት ክሊፕ፣ የተዋጣለት ድምጽ፡፡ የተዋጣለት ጭፈራ፡፡ ክምርጦቹ ዘፋኞቻችን አንዷ ነሽ፡፡ ብዙ ድንቅ ስራዎች እንጠብቃላን ወደፊትም፡፡

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 Před rokem +16

    አይ ድምፅ ማዲቱ ሥወድሽ ይንቆረቆራል።💚💛❤️ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላሟን ይመልሥልን።

  • @mindfull_being123
    @mindfull_being123 Před rokem +67

    much love to you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 💘💘❤

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Před rokem +147

    🌹💐አልሀምዱሊላህ አማራ ነኝ ።የዚህ ውብ ባህል ውብ ህዝብ ጄግና የጄግና ህዝብ በመሆኔ መልካም አሼንድየ ደምቼ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

    • @eldanahonelegn8960
      @eldanahonelegn8960 Před rokem +2

      በጣም እናመሰግናለን 🙏😘

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +2

      እሕቴዎዎደምሪኝኝ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +1

      @@eldanahonelegn8960 እሕቴዎዎደምሪኝኝ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Před rokem

      ​@@kamilawollo7528 min abash be commentu eytekesekesh demirenje tiyalish? beshita yidemirish na. nifit likiskis. be wollo sim ye gallan Sera yemitaboke awudelday.

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před rokem +1

      የኔ ማር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Před rokem +10

    ዋው ድምጽ 100% ግጥም 100% ውበት ከቃል በላይ ነው ኑሩልኝ አማራችዬ ደሞቼ

  • @hayatseid3291
    @hayatseid3291 Před rokem +279

    ውበት ሲለካ ባአማራ ነው ለካ😍😘
    ሀሉ ሥራ ደስ ይላል
    ድምፅ 100%✅
    ግጥም100%✅
    ዜማው100%✅
    አማራዬ😘😘ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይመለስ ያመት ሰው ይበለን ሁላችንንም❤🙏🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💞💓

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 Před rokem +4

      አማርኛ አይደለም። ይህ የአገው ባህል ነው።

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i Před rokem +20

      @@teddyissak2720 😳😳😂😂አገው አማራ ነው እኔ አገው ነኝ ግን አማራ ነኝ 😍😍

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 Před rokem +1

      @@user-xo9sh2rn4i እውነት አገው ከሆንሺ, በአገውኛ ተናገሪ።

    • @jneetjanette3753
      @jneetjanette3753 Před rokem +1

      @@teddyissak2720 ምድረ ልክስክስ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před rokem +2

      @@teddyissak2720 አገውኛ የሚባል ቋንቋ የለም ሲጀመር ለማኝ አጋሜ

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 Před rokem +19

    ውይ ሲያምሩ ሁሉንም ነገር አሟልቱ የስጠው አማራን እኮ ነው ባህልችን ማንነታችን አንድነታችን ውብታችን ሀገራችነንስላም ያድርግልን🙏❤

  • @user-ts8mm1xb6y
    @user-ts8mm1xb6y Před rokem +105

    ባህላችን ውበታችን 💚💛❤️ሠላም ለገራችን ፍቅር ለህዝባችን የማዳም ቅመሞች እጅ አውጡ✌️🌹🌹

  • @andriontech
    @andriontech Před rokem +8

    Love you culture form Nigeria 🇳🇬 your musis beautiful

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před rokem +22

    አቤት ድምፅ ዋው ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው የአማራ ባህል ስላስተዋወቅሽልን ክበሪልን አማራነት ክቡር ማንነት 💚♥💛❤💘💘💘💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @user-nf6hu4mz5j
    @user-nf6hu4mz5j Před rokem +57

    በስደትም በሀገርም ያላችሁ እርቶዶክሶች እንኮን አደረሳችሁ ወገናችሁ ከሙሲሊም ነኝ💚💛❤200015 የፍቅር ያድነት ያርግል😭😭😭ሰላም ለሀገራችን

    • @user-qj1pw3cv5y
      @user-qj1pw3cv5y Před rokem +3

      የኔ ማር ❤️❤️❤️❤️

    • @miri8656
      @miri8656 Před rokem +3

      ጅል ሙስሊም ክርስቲያን አይልም አድስ አመት🤨

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před rokem +9

      ይሄ በአል የጥንት የልጃገረዶች ባህል እንጂ ሀይማኖታዊ መሰረት አልነበረውም ቆይቶነው የተቀየረው ስለዚህ ሁሉም ሙስሊም ያከብረወሰል እናቴ ሙስሊም ናት ሶለል ብላ ነው ያደገችው በአካባቢው ክርስቲያንኳ አልነበረም

    • @serkalemawaye300
      @serkalemawaye300 Před rokem

      አሜን 😍😍😍

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i Před rokem +3

      @@Sofi-ks3zo ትክክል ነሽ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ እናከብራለን የገጠር ልጅ ነኝ ግን እናከብር ነበር

  • @raya7711
    @raya7711 Před rokem +16

    ወይኔ እንዴት የሚያምር ስራ ነዉ በፈጣሪ ስንት ጊዜ አየሁት አማራዬ የታሪክ ባለቤት❤❤❤❤

  • @alemabreha9515
    @alemabreha9515 Před rokem +11

    golden voice,this tradition is connection between people tigrigna in Eritrea, amhara & tigrai almost the z celebration

  • @mahletmandefro6508
    @mahletmandefro6508 Před rokem +6

    ሁሉን አሳልፎ ለዚህ ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    ያ ሁሉ መከራ አልፎ የአማራ ዉብ ባህል እንዲህ በሚያምርና በሚጣፍጥ ለጆሮ በሚስማማ ዜዋ ከልጆቹ ውት ጋር ዘና ስትሉ ማየት እዉነት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Před rokem +56

    አማራዎች ስታምሩ ዋውውው❤💚💛

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před rokem +4

      ሁሉም ከኛ የተረፈነው ለከል ሐምድ🙏❤

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕቴዎዎደምሪኝኝ

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i Před rokem

      @@kamilawollo7528 ቆየሁ ተደመርኩሽ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem

      @@Sofi-ks3zo ቅማላም ትግሬ ወፍ ዘራሽ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +57

    አድሱ አመት የደስታ ያረግልን ዘረኝነትን የጥፋልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ማማ ኢትዮጵያ ለአንች ክፉ የሚያስበውን ልቦና ይስጣቸው

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před rokem +8

    This is the basic Ashendy place and chewata with a natural beauty!! No makeups💄just simple ashendy culture!!💕💕💕 konejajitoche! 💚💛❤️

  • @malicktjmatiabeyuwi7587
    @malicktjmatiabeyuwi7587 Před rokem +5

    Beautiful Ethio music love from New Guinea 🇵🇬 Melanesian Islands 🏝 ❤️ ❤❤❤❤

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před rokem +38

    ሶለል ብሎ ያደገ የምሥራቅ አማራ ልጅ እጁን ያውጣ ❤❤ እንደዚህ ዘፈን ክሊፕ የተደሰትኩበት የለም ባለቤቱቹ ዝምስንል ሌባ ታወቀበት በግራቀኝ

  • @gerardhella3292
    @gerardhella3292 Před rokem +71

    Very nice clip showing the traditional Ethiopian music. Very nice song i don’t understand it, I’ m French and I love the Ethiopian culture and History Ethiopia is a wonderful country

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 Před rokem +11

    አማራነት ይለምልም ያን የመከራ አመት አልፋችሁ እንኳን ለዚች ቀን አደራሳችሁ የኔ ጣፋጭ አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ💚💛❤

  • @loading-pu1fu
    @loading-pu1fu Před rokem +56

    Amhara culture and people are amazing 👏 🥰

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před rokem +22

    ደምፀ ስርቅርቅ አማራ ወሎ ወቅቱን የጠበቀ ባህላችን ስላፀባርቅሽ ለዘመኑ ህዝብ እናመሰግናለን

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před rokem +112

    እውይ ባህላችን ውበቱ😍😍አማራ ድንቅ ምድር፣ ድንቅ ህዝብ፣ ድንቅ ባህል #forever_Amhara የእኛ ባህል አክባሪ ክበሪልን እህቲቱ😘😘

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      እሕቴዎዎደምሪኝኝ

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m Před rokem

      የምን አማራ ነው ይህ የወሎ ባህል ነው ገልቱ ወሎ አማራ ክልል ነው እንጂ የአማራ ባህል አይደለም ሌቦች ይህ ባህል የአገው ላስታ ሰቆጣ ራያ ወልድያ የሚከበሩ ናቸው ደቡብ ወሎ ደግሞ ተበችሳ እና አሆላሎ ናቸው እንጂ ይህ የአማራ ባህል አይደለም ሌቦች

    • @YeshibiraraYeshiwork
      @YeshibiraraYeshiwork Před 3 měsíci

      💚💛❤️🙏🇬🇳🇬🇳🇬🇳💯💯💯💯💯💚

  • @Natanel3427
    @Natanel3427 Před rokem +18

    Nice song love for ethiopia 🇪🇹🇮🇱🇪🇹🇮🇱🤞💪💪

    • @legesehaile5935
      @legesehaile5935 Před rokem +1

      Its not Ethiopian Great Amhara

    • @zsweethany8957
      @zsweethany8957 Před rokem

      እጅግበጣም የሚገርም ስራነው። በርቺ ድምፅ እቅስቃሴሽያስደምማል ትለያለሽ ይመችሽ በቅርቡ በሌላስራ እጠብቃለን

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction

    እኔ ብዙ በሃል ዘፈን አላዳምጥም፤ ይሄን ግን ባዳምጠውም አልጠገብኩት፤ ዘፈኑ፤ አለባበሳቸው፤ ሁሉ ነገር ደስ ሲል፣ #ኢትዮፒያ እኮ በሃላችን ሲያምር፤

  • @user-zn3nf3yy4h
    @user-zn3nf3yy4h Před rokem +18

    እሪ ድምፅ ይነዝራል እኔ ልሙት 💟አይይይይ አራዱሞችዬ ኑሩልኝ

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 Před rokem

      ማድቱ ወዳይየኛ ድምጸ መረዋ ❤❤

  • @armachihomusebanb
    @armachihomusebanb Před rokem +30

    Great music.I love Amhara culture#Fano Ethiopian music.I'm from Russia.

    • @getawabebe5027
      @getawabebe5027 Před rokem

      I want visit Russian it possible right now?? Give some information if you can

  • @user-qd7wm3ky7x
    @user-qd7wm3ky7x Před rokem +9

    አማራየ ዉብ ባሕላችን ፍቅራችን አይጠገብም እኮ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰😥

  • @fafitube8104
    @fafitube8104 Před rokem +4

    ወሎ ቤት አማራ አቤት ውበት ድምፅ🔥 💚💛❤🤞💘💘💘💘💘

  • @addisieguangul125
    @addisieguangul125 Před rokem +13

    ኡፍፍፍ አሁንስ በአል ሲመጣ ማነው እደኔ ለቅሶ እሚቀድመው አይ ትዝታ ወፎቹ ሲጫጩ የዥረቱ ድምፅ የናፈቀው የእናት ጓዳ የናፈቀው😍

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před rokem +51

    በእውነት ስመኝ ነበር ለምድነው የሶለልን በሙዚቃ እማያወጡት እያልሁ ነበር በተለይ እሽክም እና ሀና አብዱ አዷ ስሟ ጠፋኝ የወሎ ዘፋኟ 3ስታቸው ቢዘፍኑ ስል ነበር ተባረኪ ቤተ አማራ የት አላቹሁ 😘

    • @haymi410
      @haymi410 Před rokem

      ትክክል 👍🥰

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před rokem +1

      ሌሎቹም በደንብ መስራት አለባቸው ለቀጣይ በቂ አይደለም

    • @user-di9dc6nh8u
      @user-di9dc6nh8u Před rokem

      አለን

    • @agareth1659
      @agareth1659 Před rokem

      አለን ደሜ💚💛❤😍😍😍😍

    • @uuggghhju657
      @uuggghhju657 Před rokem

      እዴልቤ ማን ዴፍሮ የት ገባች

  • @vhhh8900
    @vhhh8900 Před rokem +3

    አንች የመቄት ድምቀት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይበርከው በዑነት ምንም ቃል የለኝም በዓሉን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው ተባረኪ በርችልን

  • @habtamumolla27
    @habtamumolla27 Před rokem +6

    እጅግ የሚያምር ስራ!!
    ማዲቱ በርችልንንንንንንንንንንን!!
    አምሐራ!!

  • @faer9221
    @faer9221 Před rokem +18

    ማዲቱ የምወድሽ 💖💖💖💖ምርጥ ስራ ነው በርችልኝ ደሜዋ በስዴትም ባገር ቤት ላላችሁ ውድ ኢትዮጲያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💖💖💖

  • @technology1879
    @technology1879 Před rokem +19

    What a beautiful culture Wello Lalibela wow
    So much love From London 💕👏👏

  • @issamusa2009
    @issamusa2009 Před 11 měsíci +6

    So nice 🎶 music 🎶 I love my ethiopian people. gods bless you, 🙌 🙏 ✨️ 💖, from England 🇬🇧

  • @senai974
    @senai974 Před rokem +12

    እንኳን አደረሳቹ ዉድ ያአማራ እና ትግራይ ልጆች ለሶል 💚💛❤

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 Před rokem +8

    Wow much more love my #Amhars ftom #Welkait #Amhara we can't wait this new year holiday peace and love for #Ethiopian #Eritrean

  • @temietube12
    @temietube12 Před rokem +11

    ምርጧ የባህል ጠባቂያችን በርቺልን !! ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 Před rokem +5

    Amazing culture of Amhara people.

  • @christinaethiopian
    @christinaethiopian Před rokem +14

    It tooks me back to my childhood in Lalibela. Good job!

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 Před rokem +33

    በጣም ያምራል የአማራ ባህል ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግናለን ልጅነቴን ነው ያስታወሽኝ💕💕

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Před rokem +24

    ዋውውው የወሎዋ ፍርጥ የኛ ውብ በጣም ውብ ነው 💚💛❤ሰላም ለሀገራችን

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 Před rokem +3

    ዋው ደሞቼ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ያሁሉ አልፎ ለዚህ በቅተናን አማራየ አይዞን ምንም መከራችን ቢበዛም ያልፋል

  • @memevlog586
    @memevlog586 Před rokem +3

    Much love with big respect for Amhara ppl ♥️🇪🇹♥️ they are Pure Ethiopian ♥️🇪🇹♥️ Hagr wedad hizb muche new mwdachu, zerachu yilemlem, Ethiopian be Amhara hizb new menayat

  • @mehamed4964
    @mehamed4964 Před rokem +9

    አማራ መሆን እኮ መታደል ነው 💚💛❤️💋

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Před rokem +6

    ያኢስ አቤት ስናምር የነዚያ ዘር እኛ አማራወች ሶለል አሸንድየ የልጂነት ጨዋታችን መቸም አይረሳኝ ምነው ከሱ በሆንኩኝ ብየ ተመኘሁኝ መልካም በዓል ይሁንልን ማዲቱየ ምርጥ ስራ ነውና እናመሰግንሻለን ።

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Před rokem +4

    ባህላችንን ድምቅ አድርገሽ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን👌 💚💛❤

  • @hssensukhr3406
    @hssensukhr3406 Před rokem +2

    አማራዎች ያእትዮጵያ ታጋዮች ጃግኖች እናታቹ በትሩ
    አትዮ ጠፍታ ናበር ያሃጋራች ኮከቦች እኳን ከበለፈዉ
    አማት አልፈቹ ለዝህ ዳስ ለምል በአል አደራሰቹሁ🇪🇹🇪🇹💚💛❤💗💗💖

  • @genetrayayoutube5741
    @genetrayayoutube5741 Před rokem +4

    እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም ባህላችን ተደብቆ እስከመቸ ምርጥ ስራ ነው ቀጥይበት ገና ያልተነካ ባህል አለን አማራዬ💚💛❤️💘

  • @seblekasse5251
    @seblekasse5251 Před rokem +5

    ድምፀ መረዋዋ ማዲቱ ወዳይ ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ስራ!አማራነት❤️✊?

  • @dmtsawitgebrehiwot5690
    @dmtsawitgebrehiwot5690 Před 10 měsíci

    Weynea Dimtsish geday new...bahlachin betam yamral❤❤❤ I luv amhara people...be tigray akebabi ashenda new mibalew betam yemwedew bahilea new...selam fikir yadlen❤❤❤

  • @user-uz5gn4mg2e
    @user-uz5gn4mg2e Před rokem +21

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ይመስገን ያሁሉ አልፎ ለዚህ መብቃታችን በጣም ደስ ይላል ስንቱችን ወገኑቻቸን መስዋት ከፍለው ለዚህ ያበቁንንም ነፍሶችውን ይማርልን

  • @user-nz6hb2un7u
    @user-nz6hb2un7u Před rokem +5

    ማይ ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤👏👏
    ማዱዬ እንወድሻለን🥰🥰

  • @user-yq2kr1po4c
    @user-yq2kr1po4c Před rokem +6

    አማራ በመሆኔ ዘላለም እኮራለሁ ❤️💕💕💕

  • @MMY6800
    @MMY6800 Před rokem +6

    Much respect goes to Artist Maditu for magnifying our culture .

  • @yeramaeougbereal2581
    @yeramaeougbereal2581 Před rokem +4

    ተመስገን ነው አምና በዚህ ስዓት???ያም አልፎ እዚህ ስላደረሠን እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ስራ ነው በርች እህቴ

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před rokem +16

    አማራ ካሁን ቡሀላ በሀሉን ወጉን በሙዚቃው በፊልሙ ማስተዋውቅ አለበት የጨለማው ዘመን ላይመለስ ተቀብሯል እየቀበርነው ነው በተለይ የሶለል ሙዚቃ በትግሬዎች ተውጦ ኖሮ ነበር አሁን እኛ እንዲህ በደንብ ደምቆ መውጣት አለበት በርቱ አማራ ይለምልም አባት ሀገር አማራ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před rokem +4

      ያውም ሰርቀው እኮ ነው 😂ከኛ ከራያ የባህል ልውውጥ እየተባለ በትምህርትቤት ተወክለው ይሄዱ ነበር ሊያሳዩዋቸው ከኛ ኮርጀው አሸንዳመፀይ ይላሉ ቅጠሉን ነውኮ😂😂😂😂😂

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p Před rokem

      @@Sofi-ks3zo 😂😂😂

    • @loading-pu1fu
      @loading-pu1fu Před rokem

      Yes from now on only amhara culture 👍

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 Před rokem +6

    እግዛብሔር ይመስገን🙏 አምናን አልፈን ዘንድሮ እንዲህ ልናሳልፍ ነዉ አሸንድዬን ማዲቱ የፋኖ ግልገል ምርጥ ስራ ነዉ በርችልን ዉድ የአማራ ልጆች እንኳንም አደረሳችሁ ደሞቼ💚💛❤😘😘

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 Před rokem +22

    የአማራ ክብር አየተመለስ መንገድ ላይ ነው ዋጋ ከፍላችሁ አንድንኖር ላርጋችሁን ሁሉው ክብር ይስጥልን እኛ የአሳምንው ልጆች ነን

  • @user-jf9dy4yx3o
    @user-jf9dy4yx3o Před rokem +7

    ዋውውው ዉብ አማራ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 Před rokem +5

    አቤት ድምፅ ከውበት ጋር አንደኛ ነሽ ❤👏👏👏

  • @emugelaenatuemu8729
    @emugelaenatuemu8729 Před rokem +2

    የኔ ቅመም የሚገርም ስራ ነው አማራዬ የማያልቅ ውበት ልዩ ማንነት💚💛❤️

  • @surafelg.demissie3866
    @surafelg.demissie3866 Před rokem +10

    Astonishing! This is an example of a culture to be preserved and embrased forever. Loved it.

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 Před rokem +271

    የሚገርም ድምጽ፤ የተገባ ዜማ፣ ባሕሉን የሚመለከት ቅንብር አዚመሻል። ለዐማራ ሕዝብ ባሕል ለምታደርጊው አስተዋጽዖ አመሰግናለሁ፤ ውድ ማዲቱ ወልዳይ!

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před rokem +13

      ወላሂ በዚህ ዓመት አብዝቼ የተደሰትኩበት ሙዚክ ቪዶ ይህ ነው ልትመሰገን ይገባታል ባለቤቱቹ ስንፈዝ ሌቦች በግራ በቀኝ ድርቅ ብለው ታወቁበት ሌሎቹም ዘፋኞች ይቀጥለሉት አሸንድዩ በጎንደር በደማቅ ይከበራል እንግጫ ነቀላ በሸዋና ጎጃም ሁሉም እንደየወጉ ሊዘፍኑ ይገባል ማዲዬን ከወገቤ ዝቅብዬ አመስግኛታለሁ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před rokem +2

      @@Sofi-ks3zo ጉበዝ ገብቶሻል

    • @meryemtube3873
      @meryemtube3873 Před rokem

      ድምጿ ግን ሸጋ ነው እውነት

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 Před rokem +1

      ይሄ የአገው ባህል ነው አንተ ደደብ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před rokem +4

      @@teddyissak2720 ውሻ ምን አገባት ከእርሻ አውድማ ጠራጊ ዞር በል ከዚህ ምን አገባህ ስለኛ???ገና አፍንጫህን ተይዘህ ተንቤንን ትመልሳለህ እረ አክሱምን ጭምር
      የሚታየው የዋጎች እና የአማራ ባህል በጥምረት ነው ዋግ ደሞ የአማራው መሰረት ነው

  • @Cotidianodeumpobre
    @Cotidianodeumpobre Před rokem +7

    My Life for etiophia! Long live tewahedo!!

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před rokem +4

    ሁሌም የድምፅሽ አድናቂ ነኝ አሁን ደግሞ የሚገርም ሥራ ነው ማድዬ በርች 🥰

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem +4

    ማዲቱ እጅግ በጣም ያምራል ባህላችንን እያስተዋወቅሽ ነው! በጣም ያምራል

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před rokem +3

    ማዳቱየ የኔ ማር አማራነትን ባህሉን ድምቅ አርገሺ ስላቀርብሺልን እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው የኔ ውድ❤❤❤