Hanan Abdu - Agraw - ሃናን አብዱ - አግራው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Hanan Abdu - Agraw - ሃናን አብዱ - አግራው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    New Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Hanan Abdu.........Agraw: Agraw New Amharic Music Video 2022: Don't Miss It!
    #Ethiopianmusic #Nahomrecordsinc #Hananabdu #Agraw #Amharicmusic #Ethiopianamharic #Wello_Music #New_Music_Video #ሃናን_አብዱ #አግራው #Ethiopiantraditionalmusicvideo #Ethiopianculturalmusicvideo2022 #Homeofethiopiamusic #Hanaa_Abdu #Wello_Music #Ethiopiancomedy #Ethiopianmovie #Ethiopiandrama #etv #Kanatv #Ebstv
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2022: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Komentáře • 1,6K

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 2 lety +480

    የኔዋ ወሎዬ ወቅቱን የጠበቀ ዜማ

  • @ashruka
    @ashruka Před 2 lety +678

    ሀናን ደስ ይላል 👏👏👌🏽ወሎ ገራገሩ ❤️

    • @heavenalemu8125
      @heavenalemu8125 Před 2 lety +13

      እናመሠግናል አሹ ስለወሎ ደግነት ስለመከርክልን

    • @titisamie1476
      @titisamie1476 Před 2 lety +2

      አሸሩካ ምን ትሰራለህ እዚ

    • @user-pl7ty9jt9i
      @user-pl7ty9jt9i Před 2 lety +3

      አንተን የሚቀድም የለም አሹካየ 💚💛❤

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +6

      ወሎ ገራገሩ አትበሉን በቃን እረፉ❌❌❌❌❌❌

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 Před 2 lety

      አሹዬ እንደት ነክ

  • @user-bo2vx1bm1e
    @user-bo2vx1bm1e Před 2 lety +111

    ወሎዬዎች ውስጤ ናቹሁ ሀገሩን እንደማየው ተስፍ አለኝ እንሻ አላህ ከስልጤ

    • @umureyan26
      @umureyan26 Před 2 lety +1

      አብሽሪ

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 2 lety +1

      ሀያቲእናመሰግናለን
      ስልጤየቆንጆወችቦታ

    • @user-fc6ds3jy8h
      @user-fc6ds3jy8h Před 2 lety

      ነይልን ውደዋ

    • @tube4655
      @tube4655 Před 2 lety +1

      እናመሰግናለን ሀያቲ

    • @user-bb9vv1so8j
      @user-bb9vv1so8j Před 2 lety

      ወሎየዎች እናገባሻለን ከመጣሽ አትመለሽም ፍቅራችን ማር ነው😂😂😍

  • @tigabuatalo5308
    @tigabuatalo5308 Před 2 lety +49

    እረ በግሸኗ እረ በአላህ ብሎ፡
    ተካፍሎ መብላቱን ያውቅበታል ወሎ፡፡
    #HananAbdu ለበዓል ስጦታው እናመስግናለን፡፡

  • @Kidist392
    @Kidist392 Před 2 lety +239

    የቤተ አማራው ንግስት አሪፍ ስራ አማራነት ይለምልም❤😍💚💛❤️

    • @tube551
      @tube551 Před 2 lety +1

      ወሎየዋ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +1

      @@tube551 ????

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i Před 2 lety +6

      @@tube551 ወሎየ አማራ እኮ ነን ታዳ

    • @tube551
      @tube551 Před 2 lety +1

      @@user-xo9sh2rn4i አው ነን ቤተ አማራ የሚለው ብቻ ግን አፍራሽ ነው

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v Před 2 lety +2

      @@tube551 ????? ቤተ አማራ ማለት እኮ የድሮ የወሎ ስም ነው ያገር ሰው እሽ

  • @yewololji3465
    @yewololji3465 Před 2 lety +35

    ዋው ሀኒ እኛ ወሎየወች ፅድት ያልን ድብን ያልን አማራ እንክት ያልን ኢትዮጵያዊ ወሎየ ትንሿ ኢትዮጵያ ❤

    • @sarkisarki9447
      @sarkisarki9447 Před 2 lety +1

      ዋው,ቃል,የለኝም,ትችያለሸ,ሀኒየ,,ሰወድሸ,ቤት,አማራ,ላክ,አድርጓት

    • @mogesk
      @mogesk Před 2 lety

      ሸጋ አብዱ በርቺልኝ !

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +101

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ወለዬዎች አቤት ስወዳችው የውቦችና የፍቅር ሃገር አቦ ሰላማችው ዳር እስከ ዳር ይብዛላችው ውድድድድድ Proud to be #Ethiopia_Abisiniya ♥♥♥

  • @temietube12
    @temietube12 Před 2 lety +24

    አግራው ማለት ፈረስ ወይም በቅሎ እደዚሁ አይጋለብም ካልገራ(ካልሰለጠነ) እና የሚያስቸግረውን ሰው ና አግራው ወይም ልክ አስገባው ምከረው ። ባህላችንን በጠበቀ መልኩ የተሰራ ምርጥ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን በርቺልኝ።

  • @semira1209
    @semira1209 Před 2 lety +69

    ለወሎ ህዝብ ላማራ ይሄ አይገባውም ነበር ይሄሁሉ ግፍና መከራ ያልፍል ለበጎነው አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-rf6fr3fp6p
    @user-rf6fr3fp6p Před 2 lety +202

    ወሎዎች ውስጤ ነቹ አቦ ኑሩልን🇪🇹❤

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i Před 2 lety +2

      አንችም ኑሪልን 💕👍

    • @hanaabebeymaryamlij7364
      @hanaabebeymaryamlij7364 Před 2 lety +1

      እናመሰግናለን ማርዋ❤❤

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 2 lety +1

      አሚንሀያቲ
      አብሮአላህያቆየን

    • @zabibamohamed4192
      @zabibamohamed4192 Před 2 lety +1

      እናመሰግናለን

    • @yefikirTube
      @yefikirTube Před 2 lety +3

      ከዘረኝነት ከጥላቻ ነፃ የሆናችሁ የኢትዮጽያ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ 🇪🇹 ኢትዮጽያዊ ነት ከራት ነው 🇪🇹 ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
      ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤❤❤

  • @hadi8301
    @hadi8301 Před 2 lety +6

    ወሎላይ ያልተፈፀመ ግፍ ቢሰራም የእዉነት ጌታ በቃ ይበለን የኔ ደግ ህዝብ ወሎዬ🥺🥺🥺

  • @mahitube8080
    @mahitube8080 Před 2 lety +19

    ወሎወች ፍቅር ነን አማራ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abeba16d
    @abeba16d Před 2 lety +14

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ

  • @user-uf4vx2tf7c
    @user-uf4vx2tf7c Před 2 lety +23

    ወሎ ደግ ጨዋ ጀግና ፍቅር የሀዋህ አማራ መነሻ እምዬ ሀናንዬ የኔ ንግስት የትንሻ ማርቱ ለገሰ በርች

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 2 lety +39

    ሃናን አብዱ ዘፈኑ በጣም ጥሩ ነበር
    ዘንድሮ ወሎ በአንበጣ ተደፍሮ አዘንኩ እንጅ 🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d Před 2 lety +13

    ወላሒ የዘንድሮ ጦርነት የማላውቃቸውን የወሎ ምርጥ ሐገሮችን አወኩኝ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +49

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ገና ባሕል አደረሣችሑ በስደት ያላቹሕ እሕቶቼ ያመት በሐገራችን ለማክበር ያብቃን ሐናንየ እንደው ውድድድድ ነው የማደርግሽ ምርጥ ስራ ነው የወሎዋ ቀሽት ሠላም ለሐገራችን

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 Před 2 lety +77

    በአገርም ከአገር ዉጪ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ
    ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ስላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @majeedabualragheb5597
      @majeedabualragheb5597 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ውድዬ እንኳ አብሮ አደርሰን❤❤❤😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

    • @pethiopiatube4965
      @pethiopiatube4965 Před 2 lety +1

      czcams.com/video/FstdsSZDv3k/video.html

    • @user-di9rd5uw5d
      @user-di9rd5uw5d Před 2 lety

      @@majeedabualragheb5597 ፣፧፦ለሐሐሖረሐሕሐሐሐሐሕለሐሐሖሖሖ

  • @user-fb9pi4ry9g
    @user-fb9pi4ry9g Před 7 měsíci +2

    የኔ ውድ ምርጥ እኮ ነሽ ምን ላርግሽ
    ኧረ በጊሸኗ ኧረ ባላህ ብሎ
    ተካፍሎ መብላትን ያውቅበታል ወሎ
    አች ፣ፍቅርተ፣ማድቱ፣ስንዱ
    የወሎ እመቤቶች ኑሩልኝ ደሞቼ
    ያለሁት ሸገር ትውልዴ ወልዲያ❤

  • @user-qe6rc2ey1w
    @user-qe6rc2ey1w Před 2 lety +14

    تحيه الي اقليم قوندر الاثيوبي وكل ارض اثيوبيا وطني الثاني احلى ناس في العالم اهلنا واحبابنا اثيوبيا مهد الفن الجميل وقلب افريقيا النابض احبكم كتير.
    سوداني مقيم في السعوديه

    • @user-yh7hv9xj9q
      @user-yh7hv9xj9q Před 2 lety +2

      هذا وللو ليس قوندر لكن كلنا أمهرة وكلنا إثيوبيين مافي مشكله

  • @user-pi8cx6on5o
    @user-pi8cx6on5o Před 2 lety +122

    ወሎ ቤተ አማራ ፍቅርነን እኮ ነን አገራችንን ስላም ያርግልን

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v Před 2 lety +5

      ቀላል እማ❤❤❤❤

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 2 lety +4

      አሚንያረብ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 2 lety +2

      አሚንን ያረብ

    • @tube4655
      @tube4655 Před 2 lety +2

      አሚንንንንንንንንን ታረብ!!!!

    • @user-ju2xh5wn7k
      @user-ju2xh5wn7k Před 4 měsíci

      አሜንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @queenhatta9661
    @queenhatta9661 Před 2 lety +14

    ዋውውው ቤት አማራ በሙሉ አላስቀረችም ስታወድሰን🥰🥰🥰

  • @user-ki3jc8ic3k
    @user-ki3jc8ic3k Před 2 lety +18

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ለኛ ለወንዶች ስለዘፈንሽ ስት ጀግና ሞልቶ ወሎ ለሴት ብቻ ሲዘፈን እቀና ነበር😍😍😍😍😍😍😍የቦረናው💪💪💪💪

  • @yongashaw5638
    @yongashaw5638 Před 2 lety +9

    ሀናን በጣም ትቺያለሽ በርቺ🥰
    በቀጣይ በጎንደርኛው እንጠብቃለን
    ድምፅሽ እና ወኔሽ በጣም ደስ ይላል
    💚💛❤️

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj Před 2 lety +17

    ዋዉ ወሎ ገራገሩ የዉቦች አገር ቤተ አማራ#ሰላማቹህ ይመለስ💪💚

  • @bizuhan
    @bizuhan Před 2 lety +38

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልዴቱ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን

    • @user-tp5wk4wx2w
      @user-tp5wk4wx2w Před 2 lety

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አገራችንን ሰላሙዋን ይመልስልን

    • @user-ly7vt4mx7o
      @user-ly7vt4mx7o Před 2 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Bosstube90
    @Bosstube90 Před 2 lety +13

    ሀናን ብርቱ ጎበዝ ልጅ ናት ቆንጆ ስራ ነው የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል።

  • @temietube12
    @temietube12 Před 2 lety +38

    ሀኒየ በርቺልን የወሎዋ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው ከድምፅ እና ከምስል ቅንብሩ እዲሁም ከግጥሞቹ ፥ ሞራልሽ የምታሳያቸው አክቶች ገራሚ ናቸው ልብ ያንጠለጥላሉ ፥ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ። 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-ts8mm1xb6y
    @user-ts8mm1xb6y Před 2 lety +62

    ሥለውበት እማ ልናገር ምኑን🥰ወሎውች ይዘውት
    ክብረ ውሠኑን አቤት ሥናምር ውሎውች🥰🥰

  • @user-wm5tw5iy8b
    @user-wm5tw5iy8b Před 2 lety +4

    የወሎ ህዝብ ገራገር ነው ክፉ አይንካው ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Před 2 lety +12

    💙🙏❤ በጣም ደስ ደስ ደስ ፍቅር ራያ ቆንጆ በጣቃላይ ሀበሻ ሓበሻ ቆንጆ ልጅ ፍቅር የሸንፋል ኣይዞሽ 🇪🇷👍👍👍

  • @user-tp9cz8lf1o
    @user-tp9cz8lf1o Před 2 lety +17

    I am from Yemen 🇾🇪☺ I love this songs 🎵😍 beautiful song

  • @myfano2708
    @myfano2708 Před 2 lety +9

    ሀናንየ የወሎዋ ቤተ አማራ ቆንጆ ባህሏን አክባሪ በጣም ደስ ይላል 😍💚💛❤

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +16

    በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 💚💛❤ ሀንዬ የኛ ሽቅርቅር እኮራብሻለን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው 👏👍 መሳጭ ነው ለጆሮ ተስማሚ ቶሎ ቶሎ እያለቀብኝ እየደጋገምኩ ተመስጨ ሰማሁት ከዚሕ በላይ ብዙ እንደምሰሪ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን የኛ ድምፀ ወረዋዋ እንወድሻለን ❤👌👏❤ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ወሎ ገራገሩን ❤👌

  • @konjikonjo9521
    @konjikonjo9521 Před 2 lety +8

    ወሎየ መሆን ያስደስታል እስኪ እደኔ ወሎየ በመሆናችሁ የምትደሰቱ ላይክ አርጉ

  • @user-zf6kr4tx3v
    @user-zf6kr4tx3v Před 2 lety +2

    ልጅ የሌለ ቆንጆ ነው አቤት ወለየወች ከአይን ያውጣህ ውስጤ ናችሁ ቤተ አማራ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tube3507
    @tube3507 Před 2 lety +20

    ❤መልካም እድል የኔ ቆንጆ ጓደኛዬ እህቴ ያገሬ ልጅ❤አግራው በጪሳ❤የኔዋ ወሎ❤ አግራው በወሎ አግራው በኢትዮጵያ 🙏

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 2 lety +207

    አማራነት ኢትዮጵያዊነት ሃገር ሰሪነት፣ ፍቅር፣ ጀግንነት፣ ውበት...etc ሁሉን የሆነው የአማራ ሕዝብ የኢትዮጵያዊነት መሰረት ነው....good job, welcome my beautiful sister ሃኒዬ😍😍
    #አማራነት_የኢትዮጵያዊነት_መሰረት💚💛❤

    • @meseretwasihyn8080
      @meseretwasihyn8080 Před 2 lety +8

      ልዩ ነሸ

    • @haymi410
      @haymi410 Před 2 lety +6

      እውነት ነው ማሬዋ 👍🥰💚💛❤

    • @shiferawabay9733
      @shiferawabay9733 Před 2 lety +1

      czcams.com/video/N1vTyq_OHJE/video.html

    • @yefikirTube
      @yefikirTube Před 2 lety +4

      ከዘረኝነት ከጥላቻ ነፃ የሆናችሁ የኢትዮጽያ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ 🇪🇹 ኢትዮጽያዊ ነት ከራት ነው 🇪🇹 ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
      ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤❤❤

    • @mlove4025
      @mlove4025 Před 2 lety +3

      ደሜዋ 💋💞💞

  • @emanyesuf2255
    @emanyesuf2255 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ❤🇪🇹 ሢቀጥል ወሎየ በመሆኔ በጣም ደሥተኛነኝ ሀኒየ አሪፋ ሥራ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @hayatsani7094
    @hayatsani7094 Před 2 lety +26

    ወሎየ ይህ ሁሉ ስቃይ ለናተ አይገባቹም ነበር ግን አንድ ነገር አይፈጠርም ፈጣሪ ካልፃፈው በስተቀር አብሽሩ ፈጣሪ ይፍረድ ወሎ የፍቅር የአንድነት ምልክት የሀገራችን ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤❤❤😪😪😪😪😪

  • @user-rh6li1br3k
    @user-rh6li1br3k Před 2 lety +5

    አማራነት ጀግንነት አልሸነፍ ባይ ለሀገሩ ሟች የዋህ ያለዉን የሚያካፍል በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ጀግና ህዝብ ደሜ አማራየየየየ አላችሁ ወይ ሀኒች በርች ቤተ አማራ ወሎ

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 2 lety +11

    የሚገርም ድምፅ ነው ሀኒቾ 💞💞ምንም ቃላት የለኝም ለየት ያለ ስራ ነው አጂብ ወሎ💓💓💓💓💋💋💋

  • @user-jz5en8ek1b
    @user-jz5en8ek1b Před 2 lety +2

    እንዳው ምን አባቴ ላርግሽ በቃ ሙቸ ነው የምወድሽ የኛ ጀግና አቦ ሺ አመት ኑሪልን የኔ ልእልት ወሎየወች በማያልቀው ውድድድድ አረጋችኋለሁ ምንኛ መታደል ወሎየ መሆነ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ💖💖

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +110

    ከቆንጆና ከጀግና ዘር ከወሎ አማራ እና ከጎንደር ቤተሰብ በመፈጠሬ ኢትዮጵያዊት በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ 💚💛❤
    ሀናንየ የወሎ ሸጌ ጥኡም ዜማ ከሚጣፍጥ ድምፅ ጋር ስለመጣሽልን እናመሰግናለን በርቺ እህትዋየ 💕💖💓💝

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 Před 2 lety +11

    እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን እየሡሥ ክርቶስ ልደት በሠላም አደረሳችሁ!!! ሠላም ለሀገራች ኢትዮጵያ💚💛❤️

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n Před 2 lety +3

    አማራ መሆን እኮ መታደል ነው አቤት አማራ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰❤️🌷🌷🇪🇹💪

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +8

    ወሎ የቆንጆውች አገረ አቤት ድምፀ 👍👍👍🥰 አደኛ ነው ሙዚቃው 💪💪💪👏👏👍👍👍🥰🥰🥰

  • @user-ji2dx9sh6h
    @user-ji2dx9sh6h Před 2 lety +25

    እናት አለም ወሎ💚 ወሎ የቆንጆወች ሀገር 💛ወሎ የደጋጎቹ ሀገር ❤️

  • @meki5896
    @meki5896 Před 2 lety +11

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ
    ወሎ የደጋጎች ሀገር 🥰🥰🥰

  • @emutube6233
    @emutube6233 Před 2 lety +7

    የቤተ አማራዋ ንግስት ሥወዲሽ ቆንጆ ስራ 💚💛❤️

  • @jeriy7391
    @jeriy7391 Před 2 lety +10

    ዋው ያምራል ያገሬ ልጅ ፈጣሪ ይባርክሽ። እንኳን አደረስን ለገና ባዕል ወገኖቼ

  • @Goh1216
    @Goh1216 Před 2 lety +3

    ሀኒየ በጣም ሸጋ በጣም ጠፋጭ ሙዚቃ ነው እድግ በይልኝ ወሎ ገራገር ነው አሸር ተንኮል የለበትም የፍቅር ሀገር ነው አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ አንድነታችን ያብዛው ወሎ ለሰላም ለፍቅር ተምሳሌት ነች ሀኒየ ጀግና ቆንጆ ስራ አድርሰሽልናል

  • @Habibatube
    @Habibatube Před 2 lety +72

    ግራሚ ድምፅ የኔ ወሎዬ ምርጥ ሥራ ነው
    ክበሪልን🙏አማራነት ይለምልም 💚💛❤️
    አንድ አማራ ወደፊት 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @user-kb6gq2zg6k
      @user-kb6gq2zg6k Před 2 lety

      ሙስሊም ናት ክርስቲያን???

    • @alenema87
      @alenema87 Před 2 lety

      @@user-kb6gq2zg6k mn yadergeleshal

    • @user-kb6gq2zg6k
      @user-kb6gq2zg6k Před 2 lety

      @@alenema87 ሙስሊም መስላኝ መስቀል አርጋለች ብየ ነው

    • @alenema87
      @alenema87 Před 2 lety

      @@user-kb6gq2zg6k wolloye nat eko

    • @user-kb6gq2zg6k
      @user-kb6gq2zg6k Před 2 lety +1

      @@alenema87 እና ወለየ ብትሆን እሳ ወለየነቷን እምትገልፀው በመስቀል ነው እንደ

  • @totalmedia84
    @totalmedia84 Před 2 lety +9

    ኡፍ ወሎየዎች ስወዳቹህ እኮ። ሀናንየ ጎበዝ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው

  • @seidmohammed5541
    @seidmohammed5541 Před 2 lety +11

    Hanan Abdu is one of the key singer on Wollos real Traditional Music. We all love you.

  • @khadeejaomar9726
    @khadeejaomar9726 Před 2 lety +32

    (የአማራ ኩራት) የኔ ወሎዬ🥰ዘራችን ይብዛ አቦ 🥰አሪፍ ስራ ነው👌👌🥰🥰ሀራየ😜

  • @weynshet4854
    @weynshet4854 Před 2 lety +21

    ሀኒቾ የአምባሰሎ እንወድሻለን ቤተ አማራወች ኑ እህታችን መታለች

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před 2 lety +2

    ከአርከባስ ብዙ ልዩነነት የለውም ከሙዚቃው እስከ ተወዛዋዦቹ አድ አይነት ነው ቢያስ ተወዛዋዥ መቀየር የበረብሽ ሲቀጥል በጎጥ ሰፋ ያለ አማራን እሚያጠቃልል ስራ ስሪ በሰፈር አትታጠሪ አማራ ሰፊ ባህልና እሴት ባለቤት ስለሆነ በጦርነት የደቀቀ የገጠር ከተሞች ነው እምትጠሪያቸው ሁሉ ወጣቱን ከጫት እሚያላቅቅ እደጎጃምና ጎደር ልበ መሉ ወድ እድኖር አነሳሱልን

  • @hikuhabeshawit5060
    @hikuhabeshawit5060 Před 2 lety +3

    ሀኒቾን ያላችሁ ቤተ አማራ ዋዉ ድምፅ100%👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sosiqueen4098
    @sosiqueen4098 Před 2 lety +15

    የወሎ ሰዉ ቅዋ ምን ያነጋግራል፣
    አጥብቅ ሲለዉ ጠብቆ አግራዉ ሲል ይገራል፡፡👌
    የሀኒ አድናቂዎች 💕
    ወለየወች ሰብሰብ በሉ በላይክ አሳዩኛ ኣ🇪🇹🥰

  • @user-sc7lf2vm1s
    @user-sc7lf2vm1s Před 2 lety +8

    የኔ ወሎየ ቆንጆዋ ያገሬ ልጅ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው ወሎ ገራገሩ ፍቅር ነው ሀገሩ😍💕

  • @KingWollorayayoutube
    @KingWollorayayoutube Před 2 lety +5

    ወሎ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እናት አለም ወሎ የጀግኖቹ ምድረ ሀናን አብዱ ምርጧ እህታችን ሺ አመት ኑሪልን ትንሿ ማሪቱ ወሎ ራያ ሀገሬ የጀግኖች ሀገር 💚💛❤️💪💪👈

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +2

    ሀንዬ የአገሬ ልጅ የኔ ገራገር ወሎዬ ደስ ይላል ስራሽ ሁሉ ድምፀ መረዋዋ ብየሻለው የኔ ቅመም አለባበስ ባህል አድማቂ ብየሻለው ሀኒቾዬ አማራነት ኩራት ነው።

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 2 lety +18

    ወሎን የምትወዱ 👍👍

  • @user-mo6oz4ur6k
    @user-mo6oz4ur6k Před 2 lety +10

    የት አላችሁ ቤተ አማራ 😍ልያችሁ ወሎየወች😍 ወቅቱን የጠበቀ ወሎ ቤተ አማራ 😍

  • @user-lq2gg5oz5h
    @user-lq2gg5oz5h Před 2 lety +2

    የሎዋ ቆንጆ ካላደቅሽ ላልፍም ሃናን አብዱ ወሎቤተአማራ የፍቅር አገር የቆንጆ መፍለቂያ💚💛❤

  • @KingWollorayayoutube
    @KingWollorayayoutube Před 2 lety +2

    አብሽር አቦ ሀገሬ ወሎ ራያ አባ ስበር አማራዬ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️👈

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety +35

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን እና መድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ።
    #ወገኖቼ በማርያም በሳኡዲ እስርቤት ላሉት ወገኖቻችን ድምጽ እንሁናቸው።

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 Před 2 lety +21

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ወሎ የደጋጎች ሀገር Hani ጥሩ ስራ ነው " ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት

  • @eritrea3702
    @eritrea3702 Před 2 lety +6

    Yene Eritrea 🇪🇷 ney gen 🇪🇹🇪🇹❤️❤️ afkerehalewi

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Před 2 lety +1

    ሀይቅ ሀርድቦ እዉይ ትዝታ ሀገሬ አቦ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g Před 2 lety +3

    እሰይ ሀኒቾ የወሎዋ ፈርጥ በጣም በጣም ቆጆ ስራነው ወቅቱን የጠበቀ ወሎ የደጋጎች የቆጆወች የውበት አገር እኩዋንምወሎ ሆኩኝ ገባገባ በሉ ቤተ አማራወች ደሞቸ በጣምነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ ዘራችን ይብዛ ጠላታችንን ያጥፋልን

  • @-jirutube177
    @-jirutube177 Před 2 lety +14

    #እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበል‼ 💚💛❤️

  • @NejatWorebabo
    @NejatWorebabo Před 2 lety +3

    ዋው ልዩ ነው አቦ መገን ወሎ ዘንድሮ እነዚህ አውሬዎች ወገኔን አበሰቋቆሉብኝ ይሁን ለበጎ ነው

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 Před 2 lety +3

    ወሎ የቆንጆወች ክፍለሀገር በጥብጨ ልቀባው የወሎን አፈር እኔም እንደነሱ ባምር ይላል ያገሬሰው🇨🇬🇩🇪

  • @semirayy693
    @semirayy693 Před 2 lety +34

    ወሎ ብዙ የሚያምር ቦታ ያለው አገር ነው

  • @user-ll2ud3so9n
    @user-ll2ud3so9n Před 2 lety +18

    አቤት ድምፅ ይሰረስራል ዋው አማራየ

  • @norahabashewet6137
    @norahabashewet6137 Před 2 lety +9

    አማራን እሚጥቃልል ስራ እንጠብቅሻለን🙏

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 Před 2 lety

    በርቱ እምዬ እናት ዓለም ራያ የአማራ ኩራት እራት ናችሁና ኩሩ እመሩልኝ ትክክለኛው ያደግንበት ወጉን ባሕሉን አለቀቃችሁም ቆንጆ ነው በርቱ በስደት መከራ ዉስጥ ለምንሰቃየው ተስፋና ያንን ደግ ግዜ ስላስታወሳችሁን እናመሰግናለን፨

  • @hageregnahub
    @hageregnahub Před 2 lety +9

    *ኢትዮጵያዊያን ወገኖች መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ። ስራው በጣም ያምራል* 👏👏👏

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 2 lety +12

    የኔ ውብ የውጫሌ ጀግና ብርቱ መልካም እድል ያገሬ ልጆች ወሎዬወች የት አላችሁ ላይክና ሸርርርር አድርጉ 👍👍👍👍👍

  • @fikirfilakit6362
    @fikirfilakit6362 Před 2 lety +2

    የኔ ልዩ ሴት ደሜ የወሎ ልጅ ቤተ አማራዎች እንደ ምድር አሸዋ ዘር ግንዳችሁ ይብዛ

  • @eryefoo3187
    @eryefoo3187 Před 2 lety +1

    መገን!!!! አመራቹ ገበሬ አባቴ!!!! ወሎን ግባ በለው 1 አማራ ለተዋሃደች ኢትዮጵያ!!

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 2 lety +9

    አንድ አማራ አንድ ከሆን ማንም እየመጣ አይጫወትብንም ሁላችሁም አንድ ሁኑ አንድነትን ስበኩ

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e Před 2 lety +5

    የኔወርቅ ሀኒቾ የቴጌ የጣይቱ ዘር የቴጌ መነን ዘር የቴጌ ተዋበች አሊ ዘር ወሎየዋ ቆንጆ

  • @mugarurafred4487
    @mugarurafred4487 Před 26 dny

    She has a commanding voice, iam ugandan and Ethiopia is my second home 🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Před 2 lety +5

    አማራን ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠው 💚💛❤

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Před 2 lety +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ከማራኪ ድምፅ የወሎን ቦታዋች የምተጠሪያቸው ነገርስ 🥰🥰🥰

  • @user-cn4um1bv4b
    @user-cn4um1bv4b Před 2 lety +6

    አቤት ዉበት ቤተአማራወች ሁሉ ነገር ያምርባችሗል ከአይን ያዉጣችሁ ክፉ አይንካችሁ ያረብ🙏😍😍😍😍😍💋 💚💛❤

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 Před 2 lety +1

    አሀይ ላለይ የወሎ ሰው ቅዋው አሀይ ላለይ ምን ያነጋግራል አሀይላለይ አጥብቅ ሲል ይጠብቃል አግራው ሲል ይገራል ዋው መገን ወሎ ክበሪልን ይመችሽ አቦ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ትሳቅ በልጆቿ ተከብራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @tsehayreta6197
    @tsehayreta6197 Před 2 lety

    ሃናንየ አንደው ምን ለበልሸ የአነባሰሏ እንቁ የኔማር የአሳደገሸ መላከ ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅሽ

  • @udayshankar9438
    @udayshankar9438 Před 2 lety +18

    Such energy. Love from India. 😍

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 2 lety +4

    መልካም ገና ይሁንላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @rabiyarihana5932
    @rabiyarihana5932 Před rokem

    የወሎን.ህዝብ.አላህ.ይጠብቀው.በየዋህነትቱ.ባለፍ.አመት.ተጨፍጨፋል

  • @tsigewolde3657
    @tsigewolde3657 Před 2 lety +1

    እናት አለም ወሎ ያን የጨለማ ጊዜ ዳግም አያምጣብሽ 💜💝
    💕 💕💕 ሀናን ዘፍነሻል 💕

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Před 2 lety +8

    መገን ወሎ ቤተ. አማራ 💚💛❤🕌💒💝

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f Před 2 lety +5

    ራያየ ወሎ አማራ 💪💪💪💚💛🧡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @user-yp5uk1im2e
    @user-yp5uk1im2e Před 2 lety +1

    ወሎ ቤት አማራ ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የመጣብንን ግፍና በደል አልፎ የምናይበት ቀን ይምጣልን አግራው

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 2 lety +1

    መገን ወሎ የደጎቹ ምድረ
    መገን ራያ! ምሪጥ ስራ ነው! የኛ ወሎዬ ጥሪስሺ ብቻ ይበቃን ፈገግ ስትይ!!

  • @bertad2133
    @bertad2133 Před 2 lety +21

    I love everything in this video. The beat, the sound, your silk-like voice, the infectious smile, the local accent, the scenery, the traditional cloths and ornaments, እረ ሥንቱ ...