Hanan Abdu - Kiber Balager - ሃናን አብዱ - ክበር ባላገር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Hanan Abdu - Kiber Balager - ሃናን አብዱ - ክበር ባላገር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Hanan Abdu.........Kiber Balager: Hanan Abdu Best Ethiopian Amharic Music Video called Kiber Balager: Don't Miss It!
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #hananabdu #Kiberbalager #amharicmusic #amharicmusicvideo #newethiopianmusic #Newamharamusic #Newhananabdumusic #Hananabdu #ሃናንአብዱ #ክበርባላገር #nahomfavorites #habeshamusic #habeshamusicvideo #habeshakemis #kanatv #etv #ethio360 #habeshafashion #habeshachewata #habeshaculture #habesha #ethiopia #balagertraditionalmusic #ethiopianculturalmusic #ethiopiancomedy #ethiopianmovie #ethiopianfilm #
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Komentáře • 745

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Před 2 lety +46

    አማራዬ ዘርህ ይብዛ የኔ ኩሩ ህዝብ 🌷🌷🌷🌷

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 2 lety +32

    አንቺ የአማራ ህዝብ ድምቀት የሆንሽ ልጅ ጀግና ነሽ በባህሉም በድምፁም 1ኛ ነች

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @MedinaTube-vo5mv
    @MedinaTube-vo5mv Před 2 lety +35

    ከብር ለአማራ ፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ሀኔቾ ጀግና ትችያለሽ አማራ ገራገሩ ባላገር ህዝብ ሰላም

  • @betelhemdagnachewzewde9736
    @betelhemdagnachewzewde9736 Před 2 lety +21

    አማራው ተራራው ❤💪💪💪
    ጀግኒት በጣም አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ💚💛❤💪

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 Před 2 lety +2

      አንችም ጀግና ነሽ ቤቲየ😍😍😘😘

  • @abebebekele5531
    @abebebekele5531 Před 2 lety +16

    አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ክብር ለባላገር ለእኛ ጌታ ጥዋት ጥምዶ ማታ የሚፈታ 🙏

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj Před 2 lety +13

    እሰይ የኔ ዉድ ክብር ለፋኖ እዲህ የሚያስፈልገዉ ዘድሮ የተለዬ ነዉ ጀግናዉ አማራዬ በማንነቱ የሚኮራ እየሞተ አገሩን የሚል ኩሩ አይበገሬ ኢት"ዊ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @yab_maraki.Tube764
    @yab_maraki.Tube764 Před 2 lety +105

    እረሳዋለን ብለሽ ነው በአማራነታችን ግፍ የደረሰብንን ክፉ ግዚ በይበልጥ ለወሎ ህዝብ የልብ ጠባሳ ሆነብን በዚህ ይለፍልን አምላክ እሱ ይጠብቀን❤🌺💕

    • @wonlight5960
      @wonlight5960 Před 2 lety +7

      ልክ ነሽ እኔ ወሎ እና ከፊል ሰሜን ሸዋ ባጠቃላይ አማራ የተደረገበትን ሁሌም ሳስበው ዉስጤ ይደማል። ግን ሁሉም በጊዜው ይመለሳል አይዞሽ። ጀግንነት አንሶን እንዳልሆነ ጠላቶቻችን ጭምር ያውቁታል። ምንም ቢደረግበት የማይሰበር ህዝብ ስላለሽ ኩሪ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Před 2 lety +2

      @@hairbraidingandextensions8995 gimatam ergum tigray bilo wendim ehit yelenim. Gallam tigrem le enja ande nachu. Wesfatam anbeta hula.

    • @yab_maraki.Tube764
      @yab_maraki.Tube764 Před 2 lety +3

      @@wonlight5960 ትክክል እባካችሁ የአማራ ልጆች ሰሞኑን እያደረግን ባለው ንቅናቂ ከወገንህ ጎን ቁም ሙ የአማራ ልጆች በመላው አለም የምትገኙ ሙሉ የሶሻል ሚዲያ ፕሮፋይላችሁን stop war on Amhara በማለት በቢሊዮን የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች እርዳታ ይሻሉ ሰለዚህ እደተጎዳን ለአለም መንግስታት ጉዳታችንን እያሳየን እየተናገርን ሰለሆን ለመላው የአማራ ህዝብ እርዳታ ሰለሚሹ ድምፃችንን እናሰማ be❌ tik tok WhatsApp Facebook ..tewter በለሁሉም ቦታ ድምፅ አሰሙ ።

    • @wonlight5960
      @wonlight5960 Před 2 lety

      @@yab_maraki.Tube764 You're right. Especially on Twitter

    • @samsonteshome9731
      @samsonteshome9731 Před 2 lety

      @@wonlight5960 XzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzCcc

  • @Habeshadailynews1379
    @Habeshadailynews1379 Před 2 lety +17

    ሀናን አብዱ እናመሠግናለን❤🙏
    ከዚህ ቀደም ባወጣቻቸው አርከባስ እና አበጋር የተሠኙ ስራወቿ የወጣችበትን ማህበረሠብ ባህል ወግ እና ስርዓት በድንቅ መልኩ አሳይታናለች።ባለቅኔ አያ ሙሌ
    ሰቆጣና ሳይንት ከቃሉ እስከ የጁ
    የአያ ሙሌ አገር ሰው ማር ነው ለወዳጁ
    በማለት አሞግሳዋለች። አሁን ደግሞ "ክበር ባላገር" የተሠኘ ስራዋን በሚያስደንቅ መልኩ አሠማችን።መልካም ዕድል የኛ አምባሳደር ሀናን አብዱ❤

    • @user-vn3br7bi2d
      @user-vn3br7bi2d Před 2 lety

      thank you❤❤

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @hanademeketube2555
    @hanademeketube2555 Před 2 lety +21

    ሀኒችዬ የአንባሰላ እንቁ ዋው ደስ የሚል
    ግጥም 100%
    ቅንብር 100%
    ድምፅ 100%
    ሀኒችዬ በቃ ትችያለሽ❤❤

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Před 2 lety +10

    አማራዬ. 💚💛❤✔. የተሰራው. #ጎጃም #ከዘሜ ሀገር ነው.💚💛❤ ዋውውውው. ሀኒቾ.

  • @kelemkelem742
    @kelemkelem742 Před 2 lety +11

    ይንህን የምታነቡ ሁሉ እግዛብሔር በያላችሁበር ይጠብቃች ሀገራችንም ሠላሟን ይመልስልን 👏👏👏

  • @እሙነኝየሙጃዋ
    @እሙነኝየሙጃዋ Před 2 lety +58

    ይችን የምታነቡ ፈጣሪ ሀገራችን
    ህዝባችንን ሰላም ያርግልን
    የምር ጨንቆኛል ወሎየወች
    ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን👏👏😢😢😢

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety

      አሜን አሜን በቃን ይበለን 😭

    • @user-pi9go8rq3u
      @user-pi9go8rq3u Před 2 lety

      አትዝረጥረጥ ወይ ዝመት ወይ ዝም በል። ለሁለተኛ ስደት አይምሮህን አትንገረው።

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

    • @sarabirhanu1041
      @sarabirhanu1041 Před 2 lety

      አሜን

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Před 2 lety +9

    የኛዋ ሀኒቾ ❤ ሀገሬ ክፉሽን ያርቅልሽ. 💚💛❤ ኢትዮጵያ. ለዘላለም ትኑር. 💚💛❤✔. ሀኒዬ. ምርጥ. ስራ ነው. የወሎ. ደርባባ ❤. ባላገር ነኝ ፎጣ ለባሽ 😍

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +19

    ሐንዬ የውጫሌዋ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል መሳጭ ሙዚቃ ነው የምታደቋት የት አላችሁ 👍 Like በማድረግ አድናቋታችሁን ግለፁላት 💚💛❤ የኔ ወሎዬ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @fafiQueen-s6m
    @fafiQueen-s6m Před 2 lety +9

    አምሓራነት ከፍይበል ይፋፋም💚💛❤️የኔ የዋሁ ወገኔ ድሉ ያንተነው የኔ አምሓራ💚💛❤️

  • @memevlog586
    @memevlog586 Před 2 lety +38

    Much love with big respect for Amhara people ♥️🇪🇹♥️ Amhara means Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia means Amhara 🇪🇹 Hagr wedad hizb pure ethiopian Amhara 🇪🇹

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Před 2 lety +16

    የኔ ቆንጆ ሀናንዬ የኔ ድምፅ መረዋ የትናትሁ ፎጣ ለባሾች ስታምሩ❤💚💛👍 የኔ አማራ አማራ ውብ ቋንቋ ውብ ባህል አለን

  • @mehamed4964
    @mehamed4964 Před 2 lety +62

    ክብር ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 2 lety +8

    አምሀራዎች በሉ ገባ እያላችሁ አድናቆትን አጎናፅፏት
    ሸጋ ነው 😘 አበጀሽ የእኛ ልጅ በርቺ ጎበዝ 💪

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Před 2 lety +8

    ባላገር ጨዋ ህዝብ ነው ይገባዋል በደንብ ገልፀሽዋል ጀግኒት 💪💚💛❤

  • @emakiyatube7890
    @emakiyatube7890 Před 2 lety +8

    እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ እንባ እዬቀደመኝ ተቸገርኩ😥
    የኔ ምርጥ ሀንዬ የሰፈራችንሬየአምሰል ፈርጥ ውድድ ❤❤❤

  • @wonlight5960
    @wonlight5960 Před 2 lety +10

    የባላገርን ውለታ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ፣ ደስ የሚል፣ ከዛም አልፎ ስሜት የሚቀሰቅስ ሙዚቃ ነው እህታለም እናመሰግናለን። ክበር የአማራ ባላገር ... እንዲሁም የአፋር

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +23

    የኔ ውድ ሀነየ በጣም አሩፍ ስራ ነው ውድ ኩራታችን ፋኖ ሰላም ለወገናቻችን እግዚአብሔር የአማራን ህዝብ ግፍ ብቃ ይበለን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን💚💛❤❤❤

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Před 2 lety +14

    ኖር ክበር ባለ ሀገር ክብር ለ ባለ ሀገር ውበት ፣ ደግነት ፣ የዋህነት ፣ ሁሉም ባለ ሀገር ጋር አለ በጣም ምርጥ ስራ ነው

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @user-nz6hb2un7u
    @user-nz6hb2un7u Před 2 lety +6

    አማራዬ የኔ ባለሀገር💚💛❤
    ሀኒቾ ክበሪን ወርቄዋ💙💙

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 2 lety +5

    ምርጥ ግጥም በቃ የአማራን ህዝብ የሚገለጽ እኛ #ጎንደርን ሂደን ስናይ እንደዚህ ነው ህዝቡ ልክ ግጥሙ ላይ እንደ ገለፀችው አይነት ህዝብ ጀግና፣ ሩህሩህ፣ ሲያገኝ የማይኮራ፣ ሲያጣ የማያማርር አቦ ተባረኪልኝ አህቲቱ

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Před 2 lety +5

    ክብር ለሀገር መሠዋት ለከፈሉ ጀግኖች በርችልን ሀኒይ💗❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗❤❤❤🇪🇹

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Před 2 lety +4

    ምርጥ የአገርባህል ዜማ ከቁምነገር መልዕክት ጋር! በርቺ ቆንጆዋ ኢትዮጵያዊት!

  • @algrtbimey5732
    @algrtbimey5732 Před 2 lety +1

    ሀናን አብዱ የኔ ወድ ትለይብኛለሽ
    ምርጥ የሚያምር እና የተለየ ስራ ነው
    ሁሉም ስራወችሽ ያምራሉ❤❤❤❤

  • @weloyewa
    @weloyewa Před 2 lety +7

    ምርጥ ሥራ እናመሰግናለን ሃኒ ሠላም ለአገራችን 🥺❤️

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @VanusZedaOfficial
    @VanusZedaOfficial Před 2 lety +9

    ባላገር የሀገር ባለውለታ ነው እና ይክበርል ይመስገንልን ክብር ለባለሀገሩ
    ሰላም ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @dagemmuluken8069
    @dagemmuluken8069 Před 2 lety +11

    ከትልቁ ህዝብ አማራ ስለተወለድኩ ሁሌም እኮራለሁ💪

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ

    ፈጣሪ ሰላመን ያብዛልን እውነት አንድነታችን ናፈቀኝ መቼም መቼም ቢሆን የአማራ መከራና ስቃይ አይረሳም ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

    • @wollomaru7943
      @wollomaru7943 Před 2 lety

      Habicho😍😍😍

    • @woynshetawoke8966
      @woynshetawoke8966 Před 2 lety

      የወሎ አማራ እቁወች በጣም ታምራላችሁ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን 🙏ፍጣሪ ሰላሟን ንመልስልን🙏💚💛❤

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 Před 2 lety +5

    ክብር ለባላገር🙏💚💛💖
    ፡ኢትዮጲያን በነሡ ውስጥ ነው የምናያት ሀኒቾዬ ጎበዝ በርቺ ቆንጆ ስራ ነው መልካም እድል🙏💚💛💖

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @leyla4577
    @leyla4577 Před 2 lety +1

    ትችያለሽኮ ሀናንዬ 1ኛ ድምፅ😍😍 ሀገራችነን አሏህ ሰላም ያድርግልን ጦርነት እራብሻ ለቅሶ ሀዘን ኧረ ይብቃት የኢትዮጵያን እናት ያረብ😢😢

  • @user-kg6fo5kn8k
    @user-kg6fo5kn8k Před 2 lety +21

    አንጀት የሚበላ እጅግ ገራሚ ድምፅ በርች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ትቅደም አምሐራነት ይለምልም💚💛❤🙏

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Před 2 lety +1

    የባላገርን ውለታ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ፣ ደስ የሚል፣ ከዛም አልፎ ስሜት የሚቀሰቅስ ሙዚቃ ነው እህታለም እናመሰግናለን።

  • @hayuhaik7402
    @hayuhaik7402 Před 2 lety +30

    ክበር ባላገር ምርጥ ስራ ነዉ 👌 ፈጣሪ ጦርነት በቃ በለን ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን 🙏🇪🇹❤👈

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @genzit1221
    @genzit1221 Před rokem +1

    እንዴት ልብ የሚነካ ግጥም እና ዜማ ነው በማሪያም እንባን ዝም ብሎ የሚያወርድ
    እስካሁን እንዴት እንዳልሰማሁት ገርሞኛል
    ሃኒ ፈጣሪ ያክብርሽ እውነትም ክበር ባላገር

  • @rahelkibreab179
    @rahelkibreab179 Před 2 lety +5

    Detam semyete yemneka arefe serha newo bertuh amarawoche ayezon hulume yalfale selam le ethiopia und ayezon 🇪🇷😘😘😘😘

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +2

    መገን አማራየ የሚገርም መልህክት እንደ ጅረት ከሚወርድ ድምፅ ጋር ።
    ሀናንየ የሀገሬ ልጅ እወድሻለሁ በርቲ እህትዋ❤😘

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +2

    ሀንዬ ያገሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነው በርች የኔ ቆንጆ💋 በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የደረሠውን ግፍ መቼም አንረሳው ብቻ ሠላሙን ያምጣልን እስኪ በዚከው በቃ ይበለን ሠላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ክብር ለጀግኖቻችን🇪🇹🇪🇹💪

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f Před 2 lety +3

    ያረብ ለዚህ ምስኪን ህዝቦች ሰላም ላከላቸው ፋኖዬዬዬዬዬዬዬዬዬ 💪💪💚💛❤️

  • @raya7711
    @raya7711 Před 2 lety +1

    ሀኒየ ቁሜ አጨብጭቤለሁ የኔ ብርቱ ጀግና ሴት💪❤ አማራ ስትሆን በሰፊዉ ታስባለህ ሌላኛዉን የአማራን ክፍል ስላሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před rokem +1

    ❤💛💚ሀኒችዬ ጀግኒት በጣም አሪፍ ስራ ነው ባላገር ጨዋ ህዝብ ነው👌💚💛❤🤟

  • @ec09492
    @ec09492 Před 2 lety +34

    Amhara great people . I am gurrage and I have great respect for amhara .they always stand for unity of Ethiopia

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před rokem +1

      We adore you, and we are one! You also value unity.
      God bless our beloved country Ethiopia Amen 🙏💚💛❤️

    • @hayathayat1006
      @hayathayat1006 Před rokem +1

      @@annatikuye9603 qqqqqqq

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před rokem

      Thanks dear brother from our Gurage people. Gurage people are strong and firm on Ethiopian unity.They are not also business men,they are also hero and flghters like Habte aba mela,Air borne General Tesfaye etc.
      Have a nice time!

    • @user-cr4tg3xq9f
      @user-cr4tg3xq9f Před rokem

      🤣😍

    • @AxmedClaahi-ze1oo
      @AxmedClaahi-ze1oo Před rokem

      33333333 the fre 3e444 of the fre eewww3³³³ of the 3 year 3³³3³2 old man 33 yea
      B

  • @successtube23
    @successtube23 Před 2 lety

    የባላገር ነገር ለኔ ብቻ እየመሰለኝ ተቸገርኩ። ልቤ ሁሌም ካንተ ጋር ነው የኔ የዋህ ህዝብ🥰

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Před 2 lety +3

    ዋውውውውውውው ገራሚ ስራ 👌 👌👌♥️♥️♥️
    አማራ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር👌👌👌💚💛❤

  • @sofidawudbd1239
    @sofidawudbd1239 Před 2 lety +3

    ፐፐፐፐፐፐ ይነሽጣል የኔ ፎጣ ለባሽ አማራዬ የኔ ወርቅ የኔ ባለ ግሬማ ሞገስ ደሞቼ ትለያላቹ የኔ ባላገር የኔ መከታ ደግ ህዝብ ኢትዮጵያዬ ክፉሽን ለጥላትሽ እማ

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 2 lety +2

    #ክብር ንጹህ ልብ ላላቼው በሞቴ እያለ ለሚያበላውና ለሚያጠጣው ለአርሶ አደር ወገኔ ይሁንልኝ ፣ እህታችን ሀናን አብዱ በዚህ መረዋ ድምጽሽ ወገናችንን ስላመሰገንሽልኝ ከልብ አመሰግንሻለሁ ፣ ልዩ ነሽ ።

  • @mes725
    @mes725 Před 2 lety +1

    የኔ ጀግና እውነት አችይ ለያለሺ ጅግናው ያገሬ ባላገሩ ገራገሩ ወሎ የዛሬ አመት በምን አይነት ሁኔታ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በዝሁ ሁኔታ ሁነን ባላገሩ ሲመስገን ከማየት በላይ ደስታ የለም ክብር ለባላገሩ አባቶቻችን💞💞 በቃችሁ ይበለን ጦርናት ፍቅር ያሽንፍል አድ አርገን አቤቱ ፍጣሪ😭😭

  • @samishewyoutube2659
    @samishewyoutube2659 Před 2 lety +8

    አላህ ምንም ለማያቁት ህጻናቶች እናቶች ሲል ሰላሙን ያምጣልን. ነገሩ ጫን ያለ ነው አለም ሙሉ እስኪቤቶው ቀርቶ በጠመንጃ ና በክንዳችን ብለው ተነስተዋል

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 2 lety +5

    ደጉ ባላገሩ ባለ ሀገር ኖዎር ባላገር ደሜዋ💚💛♥️

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 Před 2 lety

      መቸም አንረሳዉ ይሄን ሁሉ ግፍ በተለይ ሠሜን ወሎ ላይ😭😭😭😭😭😭😭😭 ይነጋ ይሆናል 😢😢😢😢 ሀኑየ ❤️

  • @ysvf2071
    @ysvf2071 Před 2 lety +2

    ያምራል ታሼያላበት ሁሉም ያምራል አማራዎች እንዲሁም ኢትዮጵያኖች ሰለማቹሁ ይብዛ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před rokem

    የእኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። በጣም እያለቀስሁ ነው የአዳመጥሁት ምክያያቱ ደግሞ ተማርን የምንል ሰዋች በተኮልና በሴራ ተተብትበን ይህን የመሠለውን የባላገሩን ወግና ባህል እንዲሁም ደግነት ልናጠፈው እየተደረደርን ስለሆነ ነው።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 2 lety +1

    የዋሁ ገራገሩ ደጉ ህዝብ አማራ 😭😭😭💪💪💪💪💪ከፍ በልልኝ ሁሌ ያልፋል አይዟን አንደታጠቁት ቢታጠቅ ለሌላውም በተረፈ ግን በሴራ ያዳክሙታል

  • @temietube12
    @temietube12 Před 2 lety +5

    ክበሪልን ምርጥ ስራ ነው እህታችን !!

  • @user-wk2ox6wl8f
    @user-wk2ox6wl8f Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ እህት ሀንዬ ምርጥ ሥራ ነዉ ከግዚዉጋ የሚሄድ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን እረ ፈጣሪ በየምነታችን እንፀልይ💚💛♥

  • @nurejarigama
    @nurejarigama Před 2 lety

    በጣም እጂግ በጣም ቃላት ያጥረኛል ብቻ ግን ባላገሩን ከሚገባው በላይ ገልፀሽዋል ፈጣሪ ይጨምርልሽ ሀናን ምርጥ ልጅ ከዚህ በላይ ካንቺ እንጠብቃለን ይመችሽ!!!!

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Před rokem

    ሃናንዬዬዬ ስወድሽ ማሬ ገባ ገባ በሉ ኢትዮጵያውያን እንይላት

  • @user-op7ru2hx1w
    @user-op7ru2hx1w Před 2 lety +1

    ክበር ባላገር የባላገር ልጅ ነኝ ያውም ጎንደርዬ ትውልዴ ገጠር ማን እንደ ባላገር ማርያምን ❤️🇪🇹👈

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 Před 2 lety +2

    ኧረ እንደው ምችት ይበልሽ ቃል የለኝም 😍

  • @tegzawagedew9062
    @tegzawagedew9062 Před 2 lety +1

    የተዋጣለት እዉነተኛ ማንነቴን ባላገርነቴን አማሬነቴን ያየሁበት መልካም እና ድንቅ ስራ ነዉ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @እግዚአብሔርይባርክህ

    እህህ አይ አማራ መከረኛው በጣም ቆጆነው ሥራሽ

  • @bf7767
    @bf7767 Před 2 lety +1

    ክበር ባላገሩ 💚❤💛 ሀገረ ክፉሽን አልስማ😓 አማራየ 💚❤💛🙏

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ

    ሀኒየ የኔየሴትቅመም💚💛❤️🥰
    ይሄቀን አልፎአይቸዉ አይእናትሀገሬ መቸነዉአማራ በነፅነትየሚኖረዉ💚💛❤️😥

  • @kerimaseid2928
    @kerimaseid2928 Před 2 lety +1

    እያለቀስኩነዉ የሠማሁት አማራዬ አይዞን ሁሉም ያልፋል

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Před 2 lety

    በእንባ ነው ያዳመጥኩት ክብር ለባላገሩ ወገኔ 🇪🇹🇪🇹🙏እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ነፈቀኝ ሀናንዬ እናመሰግናለን 🇪🇹🌻🇪🇹😘🙏🙏🙏

  • @asnakemuluneh9996
    @asnakemuluneh9996 Před 2 lety +1

    ወኔ ቀስቃሽና አስፈላጊ ሰሙነኛ ሙዚቃ እናመሰግናለን።

  • @lemlems683
    @lemlems683 Před 2 lety +1

    ዋው 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በርችልን ምርጥ ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @tube3507
    @tube3507 Před 2 lety +8

    💔አልቅሼ ጨርኩት የኔዋ❤👍
    በሞቴ በሞቴ
    እባሽ ሰንደቋ ላይ አይፍሰስ እናቴ 😭 ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ🤲🤲✍️ጀግናዬ

  • @ketemakebede7178
    @ketemakebede7178 Před 2 lety +1

    ዋዉ ዘርሽ ይባረክ ባላገር ምርጥ ስራ ነዉ

  • @alem5097
    @alem5097 Před rokem

    ወይኔ. አንተ አገር. ወዳድ. ያገሬ. ገራ አልሆነልህም. አገሩን. የሚወድ እየጠፋ. ነው. ገናም. ገናም ሌላ. ድግሰ. አለልህ. እንግዲህ. ይች በአገር. የፈጠራት. አሰራር. ነችና. እግዚአብሄር. ካንተ ጋር. ይሁንኧረ. ወይ. ወገኖቼ. ምነው. ሞቼ. በቀረሁት. ባላየሁ. ባልሰማሁ. ክፉህን

  • @tagelealemu8832
    @tagelealemu8832 Před rokem

    ስወድሽ በጣም ጎንጆ ነው አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ለዘላለም ክብር እና ጀግና ነው

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 Před rokem

    መስፍን በቀለ (እሹሩሩ) ያደረሰን ጥቆማ ትክክል ነበር! አሪፍ የባህል ስራ ነው በርቺ!

  • @shawelbabu7082
    @shawelbabu7082 Před 2 lety +1

    ግሩም ሥራ ነው ሃናን ..

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Před 2 lety +1

    አምሐራ የጀግና ልጅ💚💛❤

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 Před 2 lety +1

    አማራ 😍😍😍 ሀናን የኔ ጀግና ጀግናን ማክበር ትችይበታለሽ ❤❤

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 Před 2 lety +2

    አንደኛ

  • @firnotoursethiopia5987
    @firnotoursethiopia5987 Před 2 lety +9

    What A wonderful clip you have done Hani, it really defined our culture and heroness dying for our national flag .
    We are the home of an awesome culture and enjoy it pls !!!!

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ማየት ማመን ነው ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Před rokem

    😥😥😥😥😥ምርጥ ስራ ነው ሀናን አብዱ💔💔 ባላገሩ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @alem23able
    @alem23able Před 2 lety +4

    ምርጥ ስራ ነው በርችልን እህታችን😍!

  • @sarahmisharef606
    @sarahmisharef606 Před 2 lety +3

    የኔ ጀግና እንኳን ሰላም መጣሸ💕

  • @lomi7
    @lomi7 Před 2 lety +2

    Amazing work, በጣም ጎበዝ; great energy ምርጥ ስራ

  • @fasikawasefazewudie4384

    የሀገሬ ምስኪኑ ገበሬ እ/ር ይጠብቅልኝ

  • @hayatfamillyzdjemal1434
    @hayatfamillyzdjemal1434 Před 2 lety +2

    አላህዋየሀገራችንንሠላምመልስል።ወላሒጦሩከተጀመርወድህአይምሮየእየተጫናነቀብኝነዉአይይይይእስኪድአድርጉ😭😭😭😭

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 Před 2 lety +7

    ጠብቄ ጠብቄ አደኛ ወጣሁ ሀንየ የኔ ጀግና ምርጧ የውጫሌዋ የሰፈሬ ልጂ እግዚአብሔር ይባርክሺ ጠክሪ በጣም ደስ ይላል ከዚህም በላይ እጠብቃለን ምርጧ የኛ እንቁ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c Před rokem

    ሃናን አብዱ ውስጤ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ክፉ አይካብን

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia Před 2 lety +3

    Wawwwwwwww Amazing music.I feel like ...... it is so wonderful

  • @tigisteyayaw2644
    @tigisteyayaw2644 Před rokem

    ጀግኒት በጣም አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ💚💛❤💪

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 Před rokem

    ዋው ሀኑየ የኔ ጀግና አማራመሆን መታደል ነው ባላገር ተዘፈነልነ ውይ መታደል ገጠር መሆን አብራኝ እምሰራ አለች ባላገር እያለች የምትሳደብ እዳለሰባት ቤጤናት አላህየ አገራራችንን ሰላም አርጋት ኡፍፍ የወሎ ስቃይ መቸም አይርሳም ያረብ ሰላም አውረድ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Před 2 lety

    አሜን!!!!!💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 Před 2 lety

    ድንቅ ሸጋ ስራ ነው።በሙያሽ ያከበርሽው ስሙን ያወደስሽው ያመሰገንሽው የባለገር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው።

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 Před 2 lety +1

    ባላገር የሀገር ምሰሶ ምርጥ ስራ ነው ሀንየ እግዚአብሄር ሠላሙን ያምጣልን ያን የመከራ ጊዜ እንዳያመጣብን ፈጣሪ በቃ ይበለን🙏

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Před 2 lety

      ስራችንን አይተው እርስዎ ይመስክሩ! ዛሬዉኑ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ። ሰላማችሁ ብዝት ይበል
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @raheltakele3847
    @raheltakele3847 Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ...........ይህ ነው ህዝቤ 😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @user-iq2di9cc7c
    @user-iq2di9cc7c Před 2 lety

    ሰምቸው።አልጠግብያልኩት።ሀናየ።ፈጣሪ።ይጠብቅሽ።

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 Před 2 lety

    ማነው የባላገር ልጅ💖👈 ሀኒዬ ትችያለሽ እኮ 🤗

  • @SewNew2013
    @SewNew2013 Před 2 lety +2

    ደስ የሚል ስሜት ነውእውነትም ባለሀገር❤

  • @kerya5102
    @kerya5102 Před 2 lety +1

    ሀናንዬ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው❤️😢ሰላም ለሀገረችን🇪🇹🙏

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Před 2 lety +1

    ዋውውው ውድ እህቴ በጣም ገራሚና ቆንጆ ሰራ ነው እማ ጎበዝ ባላገሩ ሀገሬ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ------:::::::::