ተወዳጁ ድምፃዊ ይሁኔ በላይ በአሜሪካ ምክር ቤቱ ውስጥ ያቀረበው ሙዚቃ…

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 184

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +63

    ይሁኔ ድምፅ ነፀብራቁ የኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊ
    እንወድሀለን😍😍😍

    • @user-jg4op1uw6o
      @user-jg4op1uw6o Před rokem +1

      ጎጃሜ አማራ ነው።። ኢትዮጵያ እና ኦሮሞ የአማራ አራጅ።።።

    • @foryou4761
      @foryou4761 Před 22 dny

      Behedachubet ye zeregheneten beshetachun besheta yezachu axelachu zuru. Eski zereghenetun men ametaw ezih dedrbe

    • @AbduLeaziz7320
      @AbduLeaziz7320 Před 19 dny

      👎👎👎👎😝😝😝😝🤪🤪🤪😜😜😜😛😛👺🤬🤬🤬👎👎👎😝😝👎👎👎👎👎👎

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +95

    የትም ሆነን የትም ባለንበት ሆነን ማንኛውም ስው አገሩን እንደሚወድ እንደሚያስታውስ, ጥርጥር የለውም!🙏🏾💚💛❤️🕊💚🇪🇹

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Před rokem +1

      ይሁን ልክ

    • @alem7785
      @alem7785 Před rokem +2

      ሁሉም አይደለም ስንት ከሃዲ ባንዳ አይተናል

  • @harounmd701
    @harounmd701 Před rokem +46

    ባህላችንንም ቋንቋችንንም ማሳወቅ እንዴት ደስ ይላል የውስጥ ፍቅራችንን ሰላማችንንም ይመልስልን ኢትዩጵያ ሁሌም አሸናፊ ነች

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d Před rokem +20

    ሀገሪቱ በአማራ ህዝብ እድሁም ተጠመቀች ወለጋ የደም ምድር እግዚአብሄር ፍርዱን በገዳዮች በአሰገዳዮች እና እያዮ ዝም በሉ በኢትዮጱያ ህዝቦች ላይ ቁጣውን ማህቱን ያውርድባቸው

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 Před rokem +19

    ነብር ነብርነቱን።
    ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ኣይረሳም🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇬🇶🇰🇪🇸🇩🇯🇴

  • @betelhemapp5281
    @betelhemapp5281 Před rokem +17

    ይሁኔ የባህል አንባሳደራችን❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +15

    ይሑኔ የኔ ልዩ ስወድሕ እኮ እውነት ነው ክብራችን ነች ኢትዮጵያ 🇪🇹❤😘

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +12

    ይሁኔ በላይ ሁሌም በባህላዊ እና በሃገር ፍቅር ስሜት የታጠነ መዓዛ ባለው ድምፁ
    በትዝታ በሃሳብ የሚመስጥ እና ያለ አየር መንገድ ወደ ኢትዮጲያ ወስዶ የሚመልሰው ታቦቱ ሲወጣ የገሊላ ዕለት
    መች የሚረሳ ነው በአሉ የጥምቀት

  • @user-gl7bi7zo7o
    @user-gl7bi7zo7o Před 22 dny +1

    ከሆላ የነበረው ሰው ቀናም አላለ እና ሁላችንም ለሀገራችን እንደዚህ እንስራ👍👍👍

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +12

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +9

    ኢትዮጵያ ሀገራችን
    ኢትዮጵያ መመክያችን
    ዞሮ መግብያችን ሃግራችን ትኖርልን 🙏🙏🙏
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯👍❗️❗️❗️

  • @helentesfay1716
    @helentesfay1716 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem +9

    ሰላምህ ይብዛ ይሁኔ በለይ እረጂም እድሜ እናጤና ይስጥህ ፈጣር

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube Před rokem +19

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች 💐 በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቼ እግዚአብሄር ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ 🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሳባችሁ ሁሉ ሞልቶ በሰላም ለናፈቃችኋት እናት ሀገራችሁ ለመግባት ያብቃችሁ🙏 ለሀገራችንም ለወገኖቻችንም ሰላሙን እና መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላት🙏🇪🇹🇪🇹 🇪🇹በቅንነት ወደ ቤቴ ብቅ ይበሉ እየተረዳዳን አብረን እናድጋለን 🇪🇹🇪🇹ስለመልካምነቱ አመሰግናለሁ🙏💚💛❤💐💐

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Před 28 dny +1

    የነጭፖለቲከኞች ያውም በራሳቸው አገር አገራችን ስንወዳት እንዴት አንጀታቸው እንደሚያር በስራቸው ማወቅ ይቻላል:: ግን ግን የሆኔ እንኳንም ተወለድክ ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ!

  • @andomabedom4875
    @andomabedom4875 Před rokem +3

    የምንግዜም ጀግናየ ይሁኔ በላይ በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ ረጅም እድሜ እና ጤና ከመሏው ቤተሰብህ እግዚያብሔር አምላክ ይስጥልኝ!!

  • @bebest-
    @bebest- Před rokem +7

    ለራሳችሁ ሳታስቡ የቤተሰባችሁን ህይወት ለመቀየር ብላችሁ የስደት ህይወት የምትገፉ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ሃሳባችሁ ሞልቶ በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ! 🙏

  • @destaalemu
    @destaalemu Před rokem +21

    ዋው አማራዎች አለችሁ ከፍ በሉልኝ ግን ስቃያችን በዛ

    • @zm3020
      @zm3020 Před rokem

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před rokem

      አሚንሀያቲ

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f Před rokem +1

    ዮኒዬ በጣም ነው የምንወድህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Před rokem +4

    Wow ኢትዮጵያ ስሟ ሲጠራ ልቤን ይነዝረኛል 💚💛❤️

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před rokem +1

    እኛም እንወድሃለን ወድማችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ሃገር ወዳዶች በሙሉኑሩልን አማማ ሃገሪምትሣየሽን ያሣየን

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 Před rokem +2

    ኢትዬጲያ ....ሀገሬ
    መመኪያዬ....
    ነሽ ክብሬ!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
    Dear Yehunie Belay,
    You made us very proud. Thank you so much.
    From: Newcastle , the UK 🇬🇧

  • @zoomingin9338
    @zoomingin9338 Před rokem +2

    Lovely! Ethiopian is Ethiopian wherever, whatever is the situation.❤🎉

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Před rokem +1

    Thank you bro for representing our country Ethiopia. We love you ❤❤❤

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 Před rokem +2

    በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před rokem +1

    ሁል ግዜ ኢትዮጵያየ እንዳልክ ይሁንየ ባለህበት እግዚአብሔር ይጥብቅህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ኮርተንብሃል ወንድማችን ሀገራችን በማስጠራትህ

    • @zm3020
      @zm3020 Před rokem

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 Před rokem +9

    ዋው የኔ ኩሩ ኢትዮጽያዊይ

  • @elizabethlegesse6150
    @elizabethlegesse6150 Před rokem

    ሰይፉ በጣም የምወደዉ የሚያስለቅሰኝ ስሰማዉ በተለይ የመከላከያ እያለፉ የሚራመዱትማ የሚሰማዉ በህይወቴ ብሰማዉ ብዉል አይሰለቸኝም መስቀል አደባባይ ሲያልፉ ፈጣሪ የገሬን ክፉ አያሰማን ወገኖቼ ያበሻ ልጅ ኡትዬጵያዊያን ዉድድድድድድድ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem

    ኢትዮጵያ ማን እንደ ሀገር ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ💚💚💛💛❤️❤️

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Před rokem +3

    Omg Yewene am really proud of you 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿you make me cry 😭….you #1

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 Před rokem

    ተባረክ የትም እንሁን የትም አገራችንን እንደምንወድ ይወቁ

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +6

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @MeleseDemelash
    @MeleseDemelash Před měsícem

    ይሁኔ ያገሬ ልጅ ከልብ ነዉ ምወድሕ ስለ ባህላችን ሰለምታጎራጉር

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před rokem

    አበሣየ እናተን ሥናይ ኢትዮጵያችን ልጆች እዴሉትም ሥናይ እንፅናናለን ሃገሪ ሠላምሽ ይመለሠልን መከራ አብቅቶ በደሥታይሞላ ልባችን

  • @selamselam2494
    @selamselam2494 Před rokem

    ዋውውው የሁኔ የኔ ጀግና የጥበብ ሰው አገሩን ሲጠራ እዴት ደስ ይላል

  • @MIkItube
    @MIkItube Před rokem +2

    አስለቀስከኝ ይሁንየ። ሀገሬ ከፍ ከፍ በይልኝ

  • @deborah9291
    @deborah9291 Před rokem

    Wow wow Thank you so much bro Beautiful Ethiopian God bless 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿

  • @sisuguitar2077
    @sisuguitar2077 Před rokem +6

    ሰይፉ መቼ ነው ስለ ንፁሀን ግድያና በደል የምታወራው ገንዘብን መቁጠር ፍዚያዊ ነው ይችን ምድር ጥለሀት ከመሄድህ በፊት ስለንፁሀን ግድያ አውራ

  • @user-sb7uk7lp2b
    @user-sb7uk7lp2b Před měsícem

    ዉድ አማራዉያን በመላዉ አገሬቱ ብንጨፈጨፋም በዚህ ምድር የሚኖር የለም ፈጣሬ ሁሉንም ያያል የጁን ያገኛል አትጠራጠሩ

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před rokem

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የሃገራችን ኩራት ይሁኔ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před rokem

    Thank you my brother Yehune. You are right always we have to our home then we respect others as well. But big respect for you and your wife.

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před rokem +3

    Long life our brother ♥️🙏

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 18 dny

    ይሄኔ የኛ ምርጥ

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před rokem +6

    ሰይፍሻ ምርጥ ስራ ነው የሰራከው

    • @zm3020
      @zm3020 Před rokem

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 25 dny

    Thank you Yihunne , Amazing

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Před rokem +1

    ይገርማል ቅዲምያ ላሀገር ! ስንቱ ዘፈኑን ይዘፍን ነበር ❤ ❤

  • @jamilaabata9451
    @jamilaabata9451 Před rokem +1

    በጣም ጀግናና ጠካራነክ

  • @sannymulugetass4563
    @sannymulugetass4563 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před rokem +3

    Great job, proud of you 👏 👍

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Před rokem +5

    የቆየ ነዉ ድሮ ነዉ የሰማሁት

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 Před 27 dny

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤❤❤😻one day እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባራካታል

  • @mezgebumulutesfaw1989

    ይሁኔ በላይ የባኽል አባሳደራችን ኑርልን ።

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před rokem +1

    ዋዉ በጣም ስሜታዉይ ያረጋል አስለቀሰኝኮ😍😍😍😍🙄

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Před měsícem

    አርቲስት ይሁኔ በላይ የኢትዮጵያ ኩራት ከነባለቤትህ ከፍክፍ ብል :: ኢትዮጵያን ስለምትወዳት ስለምታከብር ክነቤተሰቤ እናመስግናለን 🙏💕

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 26 dny

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @naolamsterdam4801
    @naolamsterdam4801 Před rokem

    Wow እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ዊነት

  • @oromoforever4202
    @oromoforever4202 Před rokem +1

    ይሁኔ ምርጥ ሠው

  • @rezikasaleh8366
    @rezikasaleh8366 Před rokem +1

    I love ethiopia

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    Yene kuru Ethiopiawi❤

  • @elenilemma3019
    @elenilemma3019 Před rokem

    You are hero !

  • @yohannsbayush4418
    @yohannsbayush4418 Před rokem +1

    ሰይፉ መቼነው ሰው ከዘፈን እንዲወጣ የምትመክረው ሁሌ ዘፈን አትተዉ እያልክ መለመን አይሰለችህም።

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Před rokem +1

    አዎን እናቴ ኢትዮጵያ እናቴ መኩሪያዬ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +1

    እንወድህ አለን

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Před rokem

    Ethiopia 🇪🇹 hager ilove 💖 you 😘

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 Před rokem

    Wow 👏👏👏👏👏👏

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre4108 Před rokem

    ሀገርማ ያውም ኢትዮጵያ እንዴት እንደምትናፍቅ ይገርመኛል
    እዚ ደክመንም ቢሆን ሁሉ አለን ለስውም እንተርፋለን ግን ነብሳያችን ያለው ኢትዮጵያ ነው

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 Před rokem +2

    Remember, “You shall know the truth, and the truth shall make you free! If the Son of God - Jesus Christ makes you free, you shall be free indeed!” (John 8:32,36). Amen! Believe and Receive Jesus today! He is the Way, the Truth, and the Life (John 14:6). Hallelujah!

  • @zembalchw3824
    @zembalchw3824 Před rokem +1

    አማራ ጀግናና ኩሩ ህዝብ ነው የትም ውሰደውም ኢትዮጵያ ከፍ ነው የሚያደርገው አሉልህ የማዳጋስካር መጤዎች ኢትዮጵያ ከነ ግማታቸው ተቀብላ ከዝንጀሮነት ወደ ሰውነት ቀይራቸው ዞረው ይወጓታል ወጭት ሰባሪዎች

    • @user-rv5zh2ew6l
      @user-rv5zh2ew6l Před rokem

      የአማራን ጀግንነትን አላየንም እኛ የመጣውን መንግስት በሙሉ ቂጥ ቂጥ እስር እየሄዱ ቂጣቸውን መላስ እጅ😁

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Před rokem +3

    Yeah this is old video bc i know the one congress man standing beside you he passed away few yrs ago who is very friendly with Ethiopian and Eth. community in Washington Dc 👍✌️

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Před rokem

    🙏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹maneee endehagere selame ye
    Setenn

  • @amhara_1234.
    @amhara_1234. Před rokem +1

    አሁን እየተገደለ ላለው አማራው ወገነህ ምንም ቃል ሳትተነፍስ ስልኩን ዘጋኀው ይገርማል።

    • @mekdes5825
      @mekdes5825 Před rokem

      ደንዝዘዋል 😭😭😭😭

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 Před rokem +1

    ETHIOPIA 💚💛❤🙏🏼

  • @fraoldaniel945
    @fraoldaniel945 Před rokem

    He really changed looks sharp

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před rokem +1

    ጀግና

  • @ethiopianstudents
    @ethiopianstudents Před rokem +1

    wow

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h Před rokem +1

    wow💚💛❤😍😍😍

  • @frewhailu6229
    @frewhailu6229 Před rokem

    ወንድሞችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @clicktocash
    @clicktocash Před rokem

    Great

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf Před rokem +1

    ለአርቲስት ስኬት አርቲስቱ ትንሽ ደፋርና ሞኛሞኝ ብጤ መሆን አለበት።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před rokem

    Ethiopia,!!!

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před rokem

    አማራ ስትሆን በቃ ኢትዮጵያዊናት ዳሙ ነው ። ለምሞቱ ወጋኖችህ ድምፅ ሁን ይሁኔ

  • @dearkedir9713
    @dearkedir9713 Před rokem

    ዬትም ኑር ዬትም ተወለድ ብቻ ሀገርህን ውደድ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem

    ይሁንዬ❤️❤️❤️

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před rokem

    Tbark!

  • @user-sb7uk7lp2b
    @user-sb7uk7lp2b Před měsícem

    .አማራ የሆንክ በሙሉ ማሰብ ያለበት ስለአማራነቱ ኢንጂ ስለ ኢትዪጵያ መሆን የለበትም ምክንያቱም ከሞት አላዳነነም

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před 14 dny

    ❤❤❤

  • @aabdulsalemmahamed
    @aabdulsalemmahamed Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Před rokem

    ይሁንየዋ ደሜ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před rokem +1

    💚💛❤️

  • @martasertsu3769
    @martasertsu3769 Před rokem

    Yehuney 👌 kuratachen 👏👏👏👏

  • @user-fu8ok1fr9m
    @user-fu8ok1fr9m Před 21 dnem

    ሁንበት ይሁኔ በላይ

  • @ermiashmariam123
    @ermiashmariam123 Před rokem

    የሀገርስምሲነሳሆድይባባል፣አሁንደግሞየበለጠያስለቅሳልየድሮውንይመልስልንአሜን

  • @ananeyaazene1149
    @ananeyaazene1149 Před rokem

    Waw yene kuru edemena tena yesetehi

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem

    💚💛❤👍👍👍

  • @dgnegunegus4421
    @dgnegunegus4421 Před rokem

    🎉🎱Great. !!! 💚💛🧡.

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před rokem +2

    ኢትዮጽያዬ አገሪ💚💛❤🥰🥰🥰

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 Před rokem +1

    Abiy Ahmed Amahra genociders never escape from international laws of Genocide of Amhara and Tigrae innocent people's

  • @user-tr9gv3fn8z
    @user-tr9gv3fn8z Před rokem

    ♥💚💛

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB Před rokem

    EBET AHYA...SILE HIZBU WELEYA WISTE YALEWN SEKAY ANDM ENKWAN DIMTSE YEMAYHON.🔔🔔🔔AHYA..