የዘርፈ ብዙው የጥበብ ሰው መስፍን እረፍት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የዘርፈ ብዙው የጥበብ ሰው መስፍን እረፍት

Komentáře • 18

  • @jezbaw7120
    @jezbaw7120 Před 3 lety +5

    አንተ መሆንህን ሳላውቅ ስራወችህን እወድ ነበር። የቀን ቅኝት፣ ሰው ለሰው፣ ዘመን ሌሎችንም ምርጥ ስራወችህን በሙሉ ይመቹኛል። የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን ለመግለጽ እወዳለሁ።

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 3 lety +2

    ያሳዝናል በምንም ማንጋፈጠዉ ነገር ቢኖር ሞት ብቻ ነዉ ያማል መስፍኔ የኔ ገታ ነፍስ ይማር 💔💔😭😭😭

  • @alemgirmu8021
    @alemgirmu8021 Před 3 lety

    ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልኝ:: ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑራት:: እሱ ቢያልፍም ስራዎቹ ለዘላለም ህያው ያደርጉታል:: R. I.P

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 Před 3 lety

    ነፍሱን በገነት ያኑረው

  • @meski213
    @meski213 Před 3 lety

    የድራማ ፊልም የማየት ብዙም ፍላጎት ባይኖረኝም የአንተ ስራን ግን በፍቅር በጉጉት እከታታል ነበር ነፍስህን ይማር በኮቪድ ማለፍህ ይበልጥ ይቆጫል እያዘናጋ ብዙዎችን ነጠቀን ወገን እራሳችንን እንጠብቅ

  • @roserose8937
    @roserose8937 Před 3 lety

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭

  • @MM-pp9hq
    @MM-pp9hq Před 3 lety

    RIH

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube2261 Před 3 lety +2

    ነፍስ ይማር! ከልቤ አዝኛለው

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 Před 3 lety +1

    ነብስ ይማር የኔ ወንድም ... እህቴን እዲስ ላይ covid 19 ይዛት ተረፈች እ/ር ይመስገን .. ከጉረቤታችን ሁለት እህቶች ተይዘው ሞተው ለቅሴ ላይ ነው የያዛት ...እባካችሁ ተጠንቀቁ . ነብስ ይማር😢🙏🏾

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 Před 3 lety

    የተሰማኝ ሀዘን ..............................

  • @user-rz8yq8gf1t
    @user-rz8yq8gf1t Před 3 lety

    ነብስህን በገነት ያኑርልን ትልቅ ሰው ነው ያጣ ነው እጅግ በጣም ያሳዝናል::

  • @timkehettefferamekonnen8405

    ነፍስህን ይማርልን። መቼስ እግዚአብሄር ከነጠቀን ምን እናደርጋለን።

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 Před 3 lety

    May God rest his soul in peace

  • @shewalmebirhanu7927
    @shewalmebirhanu7927 Před 3 lety

    Nefes yemar.

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 Před 3 lety

    በጣም.ልብ.ይሰብራል

  • @banchayhukonjo2589
    @banchayhukonjo2589 Před 3 lety

    😭😭😭😭😭

  • @fitsumzemichael6878
    @fitsumzemichael6878 Před 3 lety

    Enkuwanem tesenabete yehe ashkabatch ketafi ye Koshew Abiy kimet. enkuwanem deben ale.