ተወዳጇ ድምፃዊት አርቲስት ማዲቱ ወዳይ እሽክም ለፋኖ ምርቃት መሀልአባ ላይ ተከሰተች ፤ሰብስክራይብ🙏🙏🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ሰብስክራይብ 🙏🙏🙏

Komentáře • 416

  • @minilktube322
    @minilktube322  Před 2 lety +25

    በሻለቃ ሞገስ ከበደ የሚመራው የወሎ ፋኖ✊
    👇👇👇👇👇👇👇
    czcams.com/video/7tC4pROJFVY/video.html

    • @wolloargoba
      @wolloargoba Před 2 lety +1

      ወንድሜ የታዳጊዎችን ድንቅ ስራ የጨቅላ ህፃን ስራ
      czcams.com/video/67Czb_CI_rU/video.html

    • @wolloargoba
      @wolloargoba Před 2 lety +1

      ለዚህ ፔጅ ተከታዮችና ለፍኖ አባል እና ደጋፌዎች ከልቤ ነው ተጋበዙልኝ
      czcams.com/video/67Czb_CI_rU/video.html

    • @WassihunGselasi
      @WassihunGselasi Před 7 měsíci

      ❤❤🎉😂

    • @MdHossain-hw9qd
      @MdHossain-hw9qd Před 7 měsíci

      ​@@wolloargoba😂😂😊

    • @ZewdeAbebe-g3m
      @ZewdeAbebe-g3m Před měsícem

      ፅፇፀፀ!ገ

  • @saraprince5289
    @saraprince5289 Před 2 lety +23

    አማራ ስወድ እኮ እኔ ደቡብ ነኝ ግን

  • @user-en2gp5ok6g
    @user-en2gp5ok6g Před měsícem +4

    ድል ለጀግናዉ አማራ ፍኖ ማሻ አላህ ደስታችሁን ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-fy3mp7ww8e
    @user-fy3mp7ww8e Před měsícem +3

    አማራነትን፡ቢመኙትም፡አይገኝም፡የፈጣሪ፡ስጦታ፡ነው፡ፈጣሪ፡ለአማራ፡ሁሉን፡ሰጥቶታል፡እረ፡አማራ፡ይኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @qeew2686
    @qeew2686 Před 4 měsíci +4

    ❤❤❤❤😢😢😢እየተገደልን የምንበዛ ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወርቅ ህዝብ ይህም ያልፋል አይዞን😊

  • @user-kf7nv8cl1u
    @user-kf7nv8cl1u Před měsícem +2

    አማራዬ ስትሆን ሁሉነገር እሚምርምህነገርስ እህ እኳን የኔ የሆናችሁ ደሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nj9lu5mf4o
    @user-nj9lu5mf4o Před 2 lety +17

    የምየ ምኒልክ የትጌ ጣይቱ ዘር ሽ ይሁን አማራ ይርባ ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ማዲቱየ የኛ ምርጥ የአማራ እቁ እርሜና ጤና እጀራ ይስጥሽ ብሊናችን እንዳይናችን የምንሳሳልሽ የአማራ ጥላት ይወደም አማራ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před měsícem +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amankiyamo9570
    @amankiyamo9570 Před 2 lety +7

    ማዲቱ ወዳይ እንወድሻለን እህታችን
    ሁሌም ከፋኖ ጎን መሆን አለብሽ
    ጀግና ሁሌም ጀግና ነው ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před 2 lety +16

    ፋኖ እና ደጋፊዎች ለዘላለም ኑሩ
    ክብር ለአማራ ፋኖ እና ለልዪ ሐይል

  • @tube-dz1ep
    @tube-dz1ep Před 2 lety +6

    ጀግናይቱ የወሎዋ ንግስት ማዲቱ ወዳይ እሽክም
    ፋኖ መቸም አይፈርስም ሊያፈርሱት ያሰቡ ይፈርሳሉ

  • @tiruworkdagnamyelew8490
    @tiruworkdagnamyelew8490 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖ አማራ

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 Před 2 lety +7

    የኛ ጀግኖች ፋኖ ወድድድድ💚💛❤️😘

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት Před měsícem +1

    ሰሜንወሎ በአማራነቴ እኮራለሁ ስወደው ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤ ወሎን ማይ መርሳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abokerhusen8399
    @abokerhusen8399 Před rokem +3

    ፋኖ ሁሉም ጀግኖቻችን በርቱልን ፋኖ ያሸንፋል ከፋኖ ጋር ወደ ፊት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @HabtuZenebe-em3vi
    @HabtuZenebe-em3vi Před 5 měsíci +1

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ድል አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @user-ix7ue5ys7i
    @user-ix7ue5ys7i Před 3 měsíci +1

    አረ ፋኖ በለኝ ኑሩልን መልካም እድል ይግጠመን❤

  • @user-mn8zt8jp9p
    @user-mn8zt8jp9p Před 5 měsíci +3

    ፈጣሪአይለያችሁ የኔጀጎኖቸ ደስስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ibraheemhusein2128
    @ibraheemhusein2128 Před 2 lety +3

    ያገሬ ልጆች እወዳችሆለሁ።

  • @user-hy3qh4nt5v
    @user-hy3qh4nt5v Před 2 lety +9

    ሁሉም ነገር ያለ ፋኖ ያለ አማራ ባዶ ሽ አመት ኑሩልን አቤት ውበት ሲለካ ፋኖ አማራ ነው ለካ ማርያምን መታደል እኮነው

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 Před rokem +4

    ይህን ማርና ግዙፍ ህዝብ እንዴት ነው ባንዳ ማበርከክ ሚችለው።ዘራችሁ ይብዛልኝ ወገን!!!!!!!!!

  • @BetiAweki-us2jd
    @BetiAweki-us2jd Před 11 měsíci +1

    ሁሌም ፋኖ ፋኖ .....እወዳችሆለሁ አማራየ ወደፊት ብቻ

  • @user-st8ki8vt4x
    @user-st8ki8vt4x Před 2 lety +10

    ማሮቸ ዉድድድድድድድዶ ነዉ ማረጋችሁ እንኳን ጥይት እንቅፍት አይምታችሁ የኛ ዉዶች

  • @TadaseBiset
    @TadaseBiset Před 2 měsíci +1

    አማራ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před 2 lety +3

    ከፈጣሪ በታች አሉልን ፋኖዎች በርቱ ፈጣሪ አይለያችሁ ደስስስ ስትሉ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 Před 8 měsíci +2

    ድል ለፋኖ ድል ለጭቁኑ የአማራ ሕዝብ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 5 měsíci +2

    የኔ ጀግኒት ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤ 3:04

  • @user-uz9je2oc7e
    @user-uz9je2oc7e Před 18 dny +1

    ትናትም ዛሬም ነገም አማራ ፈኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪☝☝

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 Před rokem +3

    የአማራዬ ፋኖወቻችን ሁለየም ተደሰቱልኝ ማሻአላህ ስታምሩ 😍😍😍😍💪💪💪

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Před 2 lety +4

    ፋኖኖኖኖ ደሞቸቸቸቸቸቸቸ 🥰🥰🥰🥰😥😥😥😥😥 ላማራ ይህ አይገባዉም ነበር ✅✅✅✅✅

  • @katozina6575
    @katozina6575 Před 2 lety +4

    ፋና 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 Před 2 lety +3

    ፋኖ ፤ """👏 👏 👏"""፤ ፋኖ ።

  • @feruzanegus410
    @feruzanegus410 Před 2 lety +4

    መገን ሀገር ወሎ
    ታበቅላለህ አሉ ሸጋ እና መለሎ

  • @zamzzamzam6002
    @zamzzamzam6002 Před 2 lety +7

    ዋዉፋኖየአላህይጠብቃቺሁ

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Před 2 lety +4

    የኔ ዉዶች ኑሩልኝ ወገኖቼ
    እግዚአብሔር ከኝ ጋር ይሁን

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 Před 2 lety +10

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሞቼ

  • @hgae7843
    @hgae7843 Před 2 lety +9

    ደሞቸ አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @Antimediaob8tm
    @Antimediaob8tm Před 7 měsíci +1

    የሀገሪቱ ዋልታ እና ማገር አማራ ፍቅር ❤❤❤

  • @GmalApdoh
    @GmalApdoh Před 28 dny +1

    አማራ 🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @meseretaychew
    @meseretaychew Před 8 měsíci +1

    አማራየ የኔ ደም ልዩዩዩዩዩ ነው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤የኔ ፋኖኖኖኖኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-un8rf5rq1l
    @user-un8rf5rq1l Před 8 dny

    ዋዉ በጣም አሪፉ ነዉ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤

  • @yekuratube3779
    @yekuratube3779 Před 2 lety +5

    አንበሲት ✊✊✊ሰላምሽ ይብዛልኝ እህትዋ

  • @seidendris2078
    @seidendris2078 Před 2 lety +5

    የኞ ፍኖች ብርቱ አብሽሩ የገር አብቦች

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Před 2 lety +6

    አላህ. ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁሁ።።ያርብብብብብብብ

    • @fatemafatema1754
      @fatemafatema1754 Před 2 lety

      አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግናውች ፋኖ ፋኖ

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Před měsícem +1

    አማራነቴ ኩራቴ ደሞቸ ስወዳችሁ እናሸንፋለን

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z Před 3 měsíci +1

    አማራነቴኩራቴየናንተባልሆን እንዴት ይነደኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu Před 2 lety +4

    ደሞቸ ፋኖወች ውድድድድድ

  • @fjg4499
    @fjg4499 Před 2 lety +7

    አላህ ይጠብቃቺሁ

    • @user-ky6nw4oe2i
      @user-ky6nw4oe2i Před 2 lety +1

      አላህይጠብቃችሁ ያኢላሂ ሀገራችንሠላሞን ያብዛልን

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před 2 lety +3

    የኛምርጥ እህታችን

  • @favibeyene4085
    @favibeyene4085 Před 2 lety +3

    ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እየሞትንም እንበዛለን ገና

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Před 8 měsíci +1

    dile.le.amhara fanoooooooo❤❤❤💪💪💪💚💛❤

  • @BbHbh-h8f
    @BbHbh-h8f Před dnem

    ምንም ችግር የለውም ደቡብ ብትሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zamzzamzam6002
    @zamzzamzam6002 Před 2 lety +4

    ዋዉአላህይጠብቃቺሁ

  • @semiratube7496
    @semiratube7496 Před 2 lety +4

    ዋው ደሞቼ ውድድድድድድድ

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Před 2 lety +2

    ወገኖቼ ስወዳችሁ አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +11

    የኔ ወረቁዎች ዉድድድድድ ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 7 měsíci

    አምላክ የድል ባለቤት አርጎ አገሬ ከኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስት ነጻ የምትወጣበት ዘመንን ያቅርብልን... ፋኖዬ መከታዬ የሀገሬ ዋርካ

  • @user-xg2kt9eu4v
    @user-xg2kt9eu4v Před 5 dny

    ፍኖች ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ቢዘገይም ታቸንፍላችሁ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን

  • @SaudiTaif-eb2df
    @SaudiTaif-eb2df Před 2 měsíci +1

    የኔ ውዶች አሏህ ይጠብቃቹህ ከክፉነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nj5lw3xw6g
    @user-nj5lw3xw6g Před 2 lety +4

    አላህይጠብቃችዉዉዶቸ

  • @EwunetieEw
    @EwunetieEw Před 4 dny

    ድል ለአማሬ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi

    እኮም አማራነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaMohmmed
    @SeadaMohmmed Před měsícem

    ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @EshetuTigabie-rk9jf
    @EshetuTigabie-rk9jf Před 4 měsíci

    ይሄን ያክል አማራ ፋኖ አለን ታድለን

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Před 2 lety +2

    ክፎቹህን አያሰማን እንወዳቹህ አለን💕💕💕

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Před 2 lety +3

    አላህ።።ይጠብቃችሁ

  • @AnbleGremewu-uy7sy
    @AnbleGremewu-uy7sy Před 9 měsíci +1

    ዲልለፋኖ ለተገፋው💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @user-tp2zy6jy6n
    @user-tp2zy6jy6n Před 8 měsíci

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-hk5uk4og3t
    @user-hk5uk4og3t Před 2 lety +2

    እግዚአቤሔር የጥብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AkimalBediru
    @AkimalBediru Před 2 dny

    ድል የአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @minilktube322
    @minilktube322  Před rokem +1

    ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 Před 2 lety

    እስኬ ፋኖ ነኚ የሚል እኔ ፋኖ ነኘ☝

  • @WebedelWeretew
    @WebedelWeretew Před 11 měsíci

    የኔማር. ሥወዳት. እኮ. የኛጀግኖች. በርቱልን

  • @adysadys6970
    @adysadys6970 Před 2 lety +5

    አይ አማራ ሁሉ ያምርበታል

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 2 lety

    የኔ ጀግኖች ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @JemilaebrahimEbrahim-m5u

    ባአማራነቴ እኮራለሁ

  • @user-bu2oo7lc6p
    @user-bu2oo7lc6p Před 7 měsíci

    አማራዬ ድሉ ያንተ ነዉ

  • @RABIRABI-dx3br
    @RABIRABI-dx3br Před 23 dny

    ድልለፍኖየኔውቦችስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getnetzewdu7760
    @getnetzewdu7760 Před 2 lety

    ማዲቱ ወዳይ እሽክም
    የወሎዋ ንግስት
    የወሎዋ ፈርጥ
    አንችኮ ትለያለሽ ጀግኒት....✊✊✊

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 Před rokem

    የኛ ጀግኖች ፍኖ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🥰🥰🥰🥰

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Před 9 dny

    እረ ደጋግመህ ፋኖ በለኝ ❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 2 lety

    አብሺሩ አላህ ይጣብቃአችሀ አማራዬዬዬ

  • @madinahussien1348
    @madinahussien1348 Před 2 lety +4

    የኔጅግኖችኩራቶቸ

  • @husenMuhammad-si3vi
    @husenMuhammad-si3vi Před měsícem

    ድል ለተጨፈጨፈው አማራ ህዝብ

  • @amankiyamo9570
    @amankiyamo9570 Před 2 lety +2

    እንወድሻለን እህታችን

  • @MadinaAlain-gr6uo
    @MadinaAlain-gr6uo Před rokem

    የኔጀግናእሕትክፉእንዳይነካሽ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 Před 2 lety +3

    ኢቲዮ ውበትሽ አማራኮነው ኑሩልን ጀግኖች

  • @MegersaTuli
    @MegersaTuli Před 8 dny +1

    እወዳችሀለው

  • @aass-lp3jg
    @aass-lp3jg Před 2 měsíci

    My❤❤❤❤❤አማራ👍👍👍👍👍👍

  • @KasahunMulugeta-b6z
    @KasahunMulugeta-b6z Před 17 dny

    ፋኖ ፋኖ

  • @marimhassan8474
    @marimhassan8474 Před 9 měsíci

    😢😢አላህ ሰላሙን አጥቶ በሰላም እምንኖር ያረገን ድል ለፋኖወ😍😘

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Před 2 lety +3

    የኔደጉየዋሁ ወሎን አትኩት

  • @Ggg-w4r
    @Ggg-w4r Před měsícem

    ፋኖ💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @user-mi6ti9vz6i
    @user-mi6ti9vz6i Před 7 měsíci

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mz9tb4zw8x
    @user-mz9tb4zw8x Před rokem +1

    ኧረ ፋኖ በለኝ
    💪💪💪💪💪💪

  • @genetwollotube
    @genetwollotube Před 2 lety +14

    የኔ ውድ እህት ስታምር አቤት ውበት ምንም ጥርጥር የላትም

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y Před měsícem

    የኔ ልዩ አገር መሀል አምባየዋ ናፍቀሽኛል

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 Před 7 měsíci

    ቁጥር አንድ ፋኖ ጀግኒት
    ወይ ስወዳት የሴት አንበሳ
    ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት❤❤❤❤❤❤

  • @abdinkiyyaasimayaarabbii

    ወላሂ እዴት መታደል ነዉ ከአማራ መፈጠር የኔ ዉቦች ገና እበዛለን

  • @falohhani2597
    @falohhani2597 Před 7 měsíci

    ፍኖን መውደድሽ ወድጂሻለው ማድየ ያገር ልጂ