Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
አማራነት ልዩ ውበት ነው በዛ ላይ ልጁ በጣም ጎበዝ ነው ባህሉን ምንም ሳይጨምር ነው የሰራው በርታ
አወአማራማልትእዲህነውየሁሉንምባህልጠቅቆየሚቅገሰሰምርጥአማራየወሎልጂነውግንሁሉንምያማራባልእደዚህየተዘዋወሩሲሰሩበጣምደስይላልበርታልን
😍😍😍😍ስወድሽ
ማር እኮንሽ
ያ እስ ክስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ያዝ ጎንደር
በትክክል ደግሞ ስወድሽ
ገሰሰ ታደሰ የሰፈሬ ልጅ ስለተሳካልህ ደስ ብሎኛል ያገር ልጅ አብሮ አደጌ 😘😘😘😘😘
የሬማዋ ነኝ የመሬዋ ነኝ የመራኛ ያገሬልጆች ታምራላችሁ አኮራችሁኝ ዉድድድድድድድድድድድድ በማያልቀዉ አይይይይይይይ አገሬ ትዝታ 😭😭😭😭😭💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰❤❤❤🙏🙏👍
Gese በጣም ውብ የባህል ስራ ነው ወንድሜ ።የመ/ጌታ ኤርሚያስ ወንድም ነኝ❤
መሬዎች ባህላችሁ ከወሎ ጋር የተያያዘ ነው ደስ ስትሉ ለነገሩ አማራ ሁሉ ያማረ አይደል
ቁምጣ በቁምጣ እረ ወዳ
Jiru wello wusit new
Lemim welo new
Wollo ina Shewa.. Gondar ina Gojjam ☝️ nén. Ye Atséwochu zer.
@@piazzastudios4251 ewunetnew bahlachin wub new yimechachihu
ውይ፡በፈጣሪ ሰላሳ ራቁታም፡በማየት ስልችት ብየ ነበር እስኪ ህዩአቸው ዉበትና ለዛቸው
አቤት ውብት ስታምሩ ኡፍፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ ምን ልበላችሁ አማራወችየ ሁሌም ሰላም አችሁ ይብዛልኝ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ጠላታችንን እግዛብሔር ያርቅልን ውድድድድድድ 💚💛❤️💋
ኢኧዩነከፍ
Mixrosvbe❤💜💛😊😊😊😊😊😊😊
የጃማው ውብ ገሰሰ ታደሰ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል የኛ ማኛወች አንተና ፍሲል ተስፍየ የልጅ አዋቂወች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
የሰሜን ሸዋ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሸዋ የኢትዮጲያዊነት መሰረት
Tikikile
@@tigistwoldemichael1425 አመሰግናለሁ
በትክክል
እኔ ይፋቴ ነኝ የመሬ ሰው ግን ለወገኑ ደራሽ ነው ውዳችሁለሁ ጀግንነታችሁን እንኳን እኔም እመሰክራለሁ ደግሞ ባህላቸው ሲያምር 3ወር ቡሀላ አያታለሁ መሬን እንዲህ ነው አማራነት 😍
አማሐራዊት አማሐራ ነኝ Amhara nen eko hulachnm
ስታምሩ ውይ
መሬ ወሎ ነበር እሚመስለኝ እኛ ጋር እሰርግ ላይ የሚጨፈረው በመሬ ነው
ኧረ ወሎ እንደዚህ በቁምጣ አይጃጃልም
@@milmol331 🤣🤣🤣🤣
አይይይይይ ውበት አማራ ይለመልም ትዝዝዝ አለኝ የሰርግ ጨፈፈራቸን ሸዋ ከይፋቴ
ጥሎብኝ ስወደውውውውው ወይይይይ
እንዲመራ
አይአማራመሗንመታደልነው🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
አይይይይይ ሀገሬ ትዝ አለኝ አማራነት ይለምልም ፍቅር የሆነ ህዝብ😘💚💛❤
ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጅ የሆናቹህ ላይክ ግጭኝ😍😍
ትችላለክ በዚክ ሰአት ባህሉን ጠብቆ የሚጎዝ ሰው ነው የሚያስፈልገን
ኸረደጋግሜ ላይክ 👍👍👍👍👍👍
ገጠር በውለደ ድስተኛ ነኝ አይ መችሆን አገሬ የገባው እህ አይ ስደት
✔✔💡💡💠💠♠♠♥♥♣♣🇧🇴🇧🇴
ግርግዳ ጋር ያጋጭሽ
መታደል ነው እዲህ አይነት ባህል አለን አማራየ ልጅቱ ምርጥ ፉልም አላት
I. M from eritrea I. Like culture this 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 peace 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 forever
😍😍😍😍
Love Eritrea
አበበ
@La La badho
@Hobel why did you say that? they are merhabet semen Shewa
አማራዎች በርቱ ባህላችንን ለማጥፋት እየጣሩ ነበር በርቱልን ባህላችንን እንጠብቅ
ትክክል ባህል መጠበቅ አለብን😍😍😍😍😍😍
ግማሽ አማራ ኦሮሞ ነኝ ሁለቱም ድንቅ ናቸው እግዚሐብሔር ይጠብቀን😍😍😍😍😍😍
አዲስ አበባ ፊቅር Dikala Nesh/neha
@@proudamhara6491 ዲቃላ መሆን መታደል ነው አመሰግናለሁ😍😍😍😍😍
@@proudamhara6491 አረ አይባልም ምን አይነት ብልግና ነው
አማራነቴ ውበቴ ነው ለ20 ጊዜ ደጋግሜ አየውት የማይሠለች መራቆት የለ ዱቄት የለ አጭር ቀሚስ የለ ደስስ ሲል ኡፍፍ ትክክለኛውን የባህላችንን ወግ ነው የሠራከው
በውነት ደስ ብሎኝ አየሁት ዱቄት ያልተነከረ ኦርጅናል ፊት ለዛ ያለው አለባበስ ባህላችን ሲያምር በርታ
Ttyuu
Yy
You are right amahara is lovely
ስብስክረይብ አድርጋኝ እንዲመራ
@@birhanuwoldegebriel1340 Iike
ባህላችን ኩራታችን ማንነታችን ንፁህ ሀበሻዊነታችንን የሚገልፅልን ይህ ባህል ነው አለባበሳችን ጭፍራችን ያለን ፍቅር ይህ ነው የኛ ባህላችን እውነት ደስ ይላል
ገሴ የሰፈሬ ልጅ በጣም እወድሀለው በርታልኝ ገሴን የምትወዱ like ግጩኝ
ጥርስ ፍንጭሩን ልጅ ሰላም በይልኝ እወድዳለሁ በይዉ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ በተለይ ሴቶቹ ይመቻችሁ
@@taybaabdo1612 የት ነው የ እናንተ ሰፈር? መሬ/ወሎ/ጅሩ?
ere gesese eko kegn sefer new yewerilu lij new ehtoche wollo new gn ahun jiru new yalew esi esun yemwedu enanm lik
Hunie dessie selam new
ZEDO TUBE alehu e.r yimesgen selam new
ጎበዝዝ ጥረትትት አዲረጎ ባህሉን የሚጫዎት ሰዉ ዉስጤ ነዉ በረታታታ
ገሰሰ ታደሰ ትችላለህ ያገርህን ባህል ለማሳየት የምታደርገው ስራ በጣም የሚበረታታ ነው ቀጥልበት ወንድማችን ❤❤❤❤❤ሁሉ ነገር ይሳካልህ
አቤት የገሴን ዘፈን ወድሜ ሲወደዉ ሙትት ብሎ በወድሜ የተነሳ እኔ እራሱ በጣም ነዉ እምወደዉ
ግማሹን ጠርቼ አላስቀይምም ሰው ሁሉም አማራ የአርበኛ ልጅ ነው መሬዎች እወዳችኋለሁ የእንዋሪ ቁመረጣ ሱሪ ላኩልኝ አደራችሁን
Nigosa Damsi እኛም ውድድድድድድድድድችግር የለውም እንልካለን ደሞ ለሱሪ ዋና ፍቅርና ሠላም ይኑር
ወይኔ እንዴት እንደሣከኝ
ሰአሊለነ ቅድስት አቤቱ ይቅር በለኝ ክክክክክክክክ ቀላል ሣቅበሣቅነዋ የኔ ውድ
@@user-rm7os3qg4p አባቴ ደሮ የነዋሪ ቁምጣ ተገዝቶልኝ ለብሻለሁ ንጉሴ ደምሴ ዘብሄረ---ነኝ ዘፈናችሁ ከልቤ ውሰጥ ነው እንደዜህ ነው ባህልን ጠብቆ ማቆየት
Nigosa Damsi እሽ ንጉሴ ሠላምህ ይብዛ እናመሠግናለን ልክነህ ባህልን የመሠለ ነገር የለም ሁላችንም ባህላችንን ብንከተል ጥሩ ነው ባህል በጥሩ ሁኔታአቆይቶነው ለትውልድ ማሥተላለፍ እንጂ ምድረ ዱቄት አሁን ራቁት አመጡ ሁላችንም ባህላችንን በጥሩ ሁኔታ ማሥተላለፍ አለብን ልጁም ክሊፑን በጥሩ የባህል ልብስ ሰርቶታል ደሥ ይላል♡♡♡♡
እውነተኛ ፍቅርና ግጥም እኮ ገጠር ነውገጠር መወለደ ስወደው Big like like ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
ገጠር
ጥሎብኝ የባህል ሙዚቃዎችን እወዳለሁኝ😞😞😞
ጋላ ይውደምምምምምአማራነት ይለምልም ምርጥ ዘፈን ነው በርታልን ወንድማችደራ መሬ ጅሩ የሽዋ አማራ ነውጥሩነው ባህላችንን አስተዋውቁልን ፍትህ ለደራ አማራ
ወይይይይየገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁየገጠር ልጅ የሆናችሁ like ፡
ዘፈኑ
ጨዉታኖ
دظزى
አወ ትክክል ገጠረ መወለድ
@@MmMm-lg2wd በጣም ወላሒ
እረ ከዚህ ሙዚቃ ፍቅር ይዞኛል ስተዜ ደጋግሜ አየሁት
በርቱ ፡ ትክክለኛ ፡ የሽዋ ፡ ባህልነው ፡ ሌላው ፡ ጄግኖችን ፡ ማንሳታችሁ ፡ ደስይላል ፡
መሬ አለም ከተማ ባልሆን እዴት ይቆጨኝ ነበር ገሰሰ ያገሬ።ልጅ። ውድ ያገሬ ልጆች አብሽሪ የሚዳው መልከ ፃዲት ላገራችን ያብቃን አሜን
ያምራል ባህላችን እውነት ድሮ እኛ እንዲህ ነበር የምንጨፍረው ያምራል እሺ በርታ
ልጁ ደሞ ደስ የሚል ቆንጂዬ ነው 😋😜ዋሸሁ እንዴ😃ዴጋግሜ ሳየው ነበር ሆይ አጃኢብ እኮ ነው❤❤
አልዋሸሽም
አልዋሸሽም ከውሀው ነው እማ
አቤት አማራ መሆኜ እንዴት መታደል ነው ባህሉን አክባሪ አምነቱን ጠባቂ ትውልዴ መሬ አለም ከተማ ኩሩ የገጠር ልጅ ነእ
አቤት ሠውድው ወሠዱኝ እዚህ ሀገር እረግጠኛነኝ አማራክልል ከሁን መህድፍለጋለሁ አገራችን ሠላም ያረገውና
የኔ ምርጦች ወሎየ ነኝ ያዉም የሀይቋ ሠአድ
እኔም ወሎየ ነኝ ያውም የሀይቅ 💘💘💘💘
እኔም ወሎዬ ነኝ የከለላ
ደስ ብሎኝ አየሁት ስወዳችሁ የሀገሬ ልጆች
እኛም ዉድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አገሬ መሬ ኩራቴ የፍቅር አገር ሰላምሽ ይብዛልኝ
ገና ዛሬ በዘፈን ኦርጅናል ባህል ሣይ አቦ ኑሩበት ገጠር መወለዴን ይበልጥ ወዴድኩት
ያምራል ሰሜን ሸዋ አገሬ
ጁሩ የፍቅር አገር የጁሩ ልጂ ባልሆነን ይቆጨኝ ነበር 😘😘😘😘😘
የት ነው ግን😛😂😂😂😂😂
@@samira3814 ወግድ።ወረዳነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው
የመሬ ልጅ ባልሁን ይቁጨኝ ነበር የመሬ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ።እወዳችሗለሁኝ
አሜን ያገሬ ልጂ
@@tigstm586 አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
አሜን ያገሬ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እውዳችሆለሁ
@@fastfast3883 አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ሰላም ይብዛልንን።
ጠርጥሬለሁ ወግድ ወረዳ የጅሩ ባህል ነው ወግድወች ውስጤ ናችሁ
እናመሰግናለን።እህት
ላ ማማየ የሸዋ ጅሩ ነው ወግዲ አደለም
የኔናት አለምየን ነው የምትመስለው ልጅቱ
A dream come true! I am very glad to see my childhood friend Gesese as a singer. In honesty, I didn't know that he is this much popular and one of the best singers of Ethiopian folk music. I am proud of you my man!
አቤት ባህላችን ልዩ እኮ ነው አማራነት ውበት ነው ውድድድ ምድረ እራቁታን ማየት ሰልችቶኝ ነበር
ዋዉ ጥሎብኝ መሬወችን ስወዳቸዉ በጣም የተመቸኝ ባህሉን የጠበቀ ነዉ በርታ ድምፅም አለዉ በቃ የመሬልጅ መላምች የወሎዋም መታምች😙😙😙😙😙💚💛❤ሠላም ለኢትዮጲያይ ሁን💚💛❤
መሬ ማለት የት ነዉ?
የኔልዩ መሪነታችን ኩራታችን እስቲ መሬወች ብቅበሉ ሚዳወች ለሚወችስ እሬማወችስ መራቢቴወችም ካራምችጎችም አይይይይይ መሬ ሚዳመራኛ ስወድህህህህህ🤲🤲🇪🇹🇪🇹💓💓
@@user-we3kb2jm5b ሰሚን ሽዋነው እህቴ
የልጁ ጥርሱ ያምራል አረ ኡኡኡኡ ፎቃ ጠለፈኝ🙈❤💛💚!
ባይዝሸ ነበር የሚገርመኝ አወ ያምራል
@@user-qf1iq1rm4tg zseyu89
ዋውውውው መሬ ጀግኖች❤💛💚አማራወች ውድድድድ😍😍😍
አገሬ እሬማበጣም ናፍቀሽኛል ውድ ድድ ነው የማርግሽ እሬማ ባልወልድ ይቆጨኝ ነበር ሰላማችሁ ብዝዝዝዝት ይበል የኔ ውዶች
ቃላት የማይገልፃችሁ ባህላችሁን ጠባቂ አቤት ውበት
ዋው ገስየ እንኳን ለዚህ አበቃህ.በርታልኝ ያገሬ ልጅ
ማር ታውቂዋለሽ?
Aster Yemaryame Lje ዋዉ
@@hannakidani5102 አወ አቀዋለሁ ውዴ
ስለ ቡልጋ ቢዘፈን
አቤት ዉበታቸዉ ወሎወች መታደልነዉ እኮ አማራመሆን❤❤❤❤❤
ውይ ገሠሠ ምርጥ ሙዚቃ ነው ዋው ብያለሁ ቀጥልበት ወደፊት ጃማ ላይ እንደምሠራ ተሥፈ አለኚ ቀረፃውም እዛው ጃማ ቢሆን ደሥ ይላል
Hope you guys are safe your area is the main war zone at this time make sure you kick out the Gala enemies and free your self good luck!!
አይ እሬማ መች ይሆን እምመጣብሽ 😭😭😭😭😭😭 ያገሬ ልጆች ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል ታናሽ እህቴንም ስላሳያችሁኝ አመሠግናለሁ 💔💔💔💔💔💔
Ayezoshe enam ya rama legenge
MeLekudesiLe
ክክክክክክክክክክክክክክክክ የመርልዋ ታልመጣች አየየየየየየየ
በጣምደስይላሉ
ማነሽንገሪኝ
ከመስጨ ያየሁት ቢኖር ይህ ነው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት🙏🙏🙏👍👍👍እናመሰግናለን
ይበቃናል 😉🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤😊
8 አመት አለፈኝ እንደዚ አይነት ሀድራ ካየሁባህሌ ወገኔ እንደት እንደናፈቀኝ ወይኔ ኡፍ😢
Never Give Up ገና 50 ይቀርሻል
እኔባገኝሁሸአርፍነበርቆንጆሰለሆን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቆ
አማራዊያን ልዩ ውበታችን ልዩ ነው ውድድድድ ሁሌም
ይከነው ኢትዮጵያዊነት ታምራላችሁ🇧🇴🇧🇴እኔ የሠለቸኝ ሜካብና እራቁታቸውን ማየት ነው ትክክለኛ ውበት ይከነው አዳሜ በሜካብ እየተለቀለቁ ይላላጣሉበነሡቤት የሠለጠኑ መሆናቸው ነው በሀሣቤ የሚሥማማ ላይክ💞💞👌🇧🇴
የኢትዮጵያ ባንደራ ሱድ አይደለም የኔ እማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትክክል ባንደራችን ይሄ ነው
Misraak Ethiopia ፉልፍሎ
እምኖረው አድስ አበባ ነው ግን ባህሌን አክባሪ እና የምወድ ነኝ እና ሳላዴንቃችሁ አላልፍም በጣም ነው እምወዳችሁ ሁሉ ግዜ አያችኋለሁ እውነት ውስጤ ናችሁ ብትጋብዙኝ አንድ ቀን ወዴ ሙዚቃችሁ እና እኔም ብጨፍር ዴስ ይለኝ ነበር
አማራ መሆን እንደት ደስ ይላል ከሙዚቃው ንፁህ ባህላችንን ማሰየታቸው እንደት ደስ ይላል ልጅቷ ጩጨ ነች የኔ ማል
የሬማልጅ ነኝ ላይክ ግጩኝ
rema westi nat
Enam ya Rama legenge
እኔም የሬማልጂነኝ ይኒ ወዲሞች 💋💋💋💋💋❤❤
እኔም የረማነኝ
@@user-sd5io6rf5d እኔምምም
ገረመኝ ከሰሜን ወሎ በተለይም --አከባቢ ጋር በጣም ይመሳሰላል መልክም ባህልም አለባበስ የሴቶች የፊት ፀዳል ጨምሮ
ምን ሰሜን ወሎ ብቻ በደቡብ ወሎም አለ
ደቡብ ወሎማ አናታችን ማዶ አባታችን ወደህ ማዶ የሚለው ነው አንድ ናቸው
በጣም ልክ ነሺ ምንም ልዩነት የለውም ይገርማል
Nigosa Damsi በጣም ቅርብ ነው ወረኢሉ ጃማ ደጎሎ ቦረና በጣም ቅርብ ነው
❤❤❤ በርታ፡ብዙ እንዳስታውስ አደረገኝ ።
ኣየ ኢትዬ እኮ ልዩ ነን ባህላችን ልዩነታችን ውበታችን ነው ውድድድድ ምርጥ ኢትዬጽዊ ሙዚቃ እራቁት ሜካብ መኪና ኣልኮል ሲጋራ የለለበት የእውነት ተመቻቹሁኝ ኣማራ ነኝ የራያ ልጅ ግን ሁሉም ብሄር ሁሉም ህዝብ ሁሉም ባሀል ውስጤነው ምክንያቱም ኢትዬጽያዊ ስለሆንኩ ♥♥♥ እንደኔ የምታስቡ ከዘረኝናት የፀዳቸሁ ብቻ ላይክ ግጩኝ ።
ዋውውውው በጣም ድስስስ ይላል መራብት ደራ ጀሩ አጠቀላይ ስሜን ሽዋ ውድድድድድድድድ
አማራ አማራ አማራየ ስወዳችሁ ወደረየለኝም♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Apa khabar baik baik baik sahaja yang perlu di bayar balik ke rumah saya
Dikneshhaile like ethiopia music
@@galxigalxi3611 ተተተ
ቱባ ባህሉን የሚያሳይ ምርጥ የሸዋ ጨዋታ 🌼🌼🌸🌸🏵️🏵️
ዋውውውሀገሬ 💋💚💛❤️ሰላምሺ የበዛ እምዬ ሀገሬ 🙏😍😍🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞
የሬማልጂ ባልሆ ይቆጨኝ ነበር የሬማ የሆናችሁ. ላይክ ግጩኝ
ላይክ እገባልሽ አለሁ ብቻ ሳይሆ ደሞ አገባሽ አለሁ የት ሁኝ የት
ዋዉዉዉዉዉዉዉ
Enam ya Rama kongo nege yawm ya serkelu
ባህላችንልዩነውየማር
ዋው በጣም ያምራል በወሎ አላማጣ ከተማ ላንተ የማያድንቅ ሠው የለም ጎቦዝ
አማራነት ከህይወት በላይ ውብ ነው
የሰው አገር እደኔ የመረረው አለ ወገኖቼ ከፋኝ ብቻየን ቤሩት ገጠረ ውስጥ ነው ያለሁ አፅነኑኝ
ወይኔ ስታምሩ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ በራሱ ነሚኮራ አርትፋሻን የሌለበት ንፁህ ወርቅ love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውይይይይ ጅሩየ ስወዳቹህ ማሮች ውይ አማራየ
Amarwch Ethiopian wch
ወይይይ ዛሬ ልክ አገሬ የገባሁ ነው የመሰለኝ እኔ ጅሩ ልጅ ነኝ እናወሪ እስኪ የጅሩ ልጆች በላይክ አሳዩኝ
Enya enwarye nge betaye sente geza endesmahute
ማር እኔም በቀን አስርየ ነው የምሰማው አይዞሽ አንድ ቀን እንገባለን የኤፊቢ ስምሽን ንገሪኝ እናውራ ቅር ካላለሽ
My mom born and raised jihur sertesos mariam,, medhanialem.
Denba
Ena sertesos neg marochi aeyzachih bertulg aend ken engebalen selmchihu yibza
"አቤት ውብት ስታምሩ ኡፍፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ ምን ልበላችሁ አማራወችየ ሁሌም ሰላም አችሁ ይብዛልኝ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ጠላታችንን እግዛብሔር ያርቅልን
ዋውው በጣም ደስ ይላል እኔም ሸዋ የደራ ልጅ ነኝ ቤቱን እቃዎችና ስፌቶችን ሳይ የእኛቤት መስለኝ አለባበሳቸው ደስ ይላል ግን አሁን ግዜው እየቀየርው ነው
የኔ የድሬ ልጅ ነኝ አባቴ መሬ ነውየምናፍቀው መሬን እስካይ ነው
በሞቴ እኔ ላሳይሽ መሬን ላስጎብኚሽ ትወጂናለሽ ፍቅር የሆንን ሰዎች ነን ታዲያ ነገር ለፈለገንም የማያዳግም ነው እርምጃችን ካልነኩን አንነካም
ድሬ የት ሰፈር?
ዋውውው ደስ ሲል የሬማ ልጆች ላይክ ግጩኝ
የኔ ጀግና ገሴዋ በርታ
ልዩ ናችሁ ቤተ አማራዎች ሠላማችሁ ይብዛ ደሞቸ በርታልን በጣም ያምራል ወግና በአሉን ያለቀቀ ውድ የአማራ ህዝብ የዋሁ ወገኔ
baraa
ጅሩ ሽዋ አማራ ጀግኖች ስታምሩ
Jiru yefkir ager new.
❤❤❤❤❤❤
እኔ የሬማልጂ እሥኪ ልጅየተመቻችሁ ላይክ ግጩኝ የገጠር ልጂበመሆኔ ደሥተኛነኝ!!
ደስይላል
እኔኔኔማር
ቁምጣ
እኔ ነኝ ❤
አቤት ውበት በጣም ታምራ ላቺሁ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከምትናደዱ መሬ ተወለዱ ሠላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች የመሬዎ አካል መታችማማማማማማማ
በጣም ቆንጆ ነው😍😍❤😘🥰
Soo satisfying, soo deliciously country. 💚💛❤👍👍👍👍One love, forever Habesha.
አይትዝታ ያገሬል ጆች ልዩ ናችሁ💕💕💕
እረ እነዚህ እንቁ ዘፋኞች የት ገቡ የአማራ አንድነት እንቅስቃሴ ሲጀመር ደፍረዉ ከዘፈኑ አርቲስቶች አንዱ ነዉ ክብር ምስጋና ይገባዋል ❤❤❤❤❤❤
ድምፁ ከባህሉ ጋር የሜሄድ ቆንጆሙዚቃ ይመችህ በናትህ የንውስ ዘር ነህ ያውም ያማራ አማራ ውሀልክ ነው እሜባለው ለዚህነው
ወይኔ ወይኔ ሲመስጥ ደግሞ ስያምር ልጁ በርታልኝ
ኡፍፍ አማራነቴ ኩራቴ ውበቴ ወይኔ ጭፈራቸው ሲያምር ልጁ በጋም ጎበዝ ነው ባህሉን አክባሪ
ጥረትህን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም በጣም ያምራል በርታ ዘፈኑን ሳየው ለሚ ያለሁ መሰለኝ ።
ሚዳ መራኛ የትውልድ ሀገሬ የሀገር ልጆች ክፉ አይንካቺሁ
amin konjo
አቤት እዴት እደምታምሩ የኔወቹ ምርጦች ውድድድድድ ጥግድርስ😍😍😍😍😍😍
እቸቀከገየሮ
ኤዱ ኤዱ ጎንደሬዋ ነኝ ውይ ጎንድሬ ነሽ እንዴ ?
በዚህ ሙዚቃ ይእህቴሰርግነበርእናተእህቴስለይአለቀስኩኝታላቄነበርችእኔስደትመጣሁእሷበሀገሯትዋባለችእኔግንሽንትቤት አጥባለሁ በእውነት ልቤንይረብሽብኛልበጣምእወደዋለሁ
ደጋግሜ ብሰማው ያልሰለቸሁት ❤❤👌
መሬወች ዉስጤ ናችሁ
የምራል ባህሎን ጠባቂ የመሬልጆ ውሠጤ ነው
አማራነት ልዩ ውበት ነው
በዛ ላይ ልጁ በጣም ጎበዝ ነው ባህሉን ምንም ሳይጨምር ነው የሰራው በርታ
አወአማራማልትእዲህነው
የሁሉንምባህልጠቅቆየሚቅ
ገሰሰምርጥአማራየወሎልጂነውግንሁሉንምያማራባልእደዚህየተዘዋወሩሲሰሩበጣምደስይላልበርታልን
😍😍😍😍ስወድሽ
ማር እኮንሽ
ያ እስ ክስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ያዝ ጎንደር
በትክክል ደግሞ ስወድሽ
ገሰሰ ታደሰ የሰፈሬ ልጅ ስለተሳካልህ ደስ ብሎኛል ያገር ልጅ አብሮ አደጌ 😘😘😘😘😘
የሬማዋ ነኝ የመሬዋ ነኝ የመራኛ ያገሬልጆች ታምራላችሁ አኮራችሁኝ ዉድድድድድድድድድድድድ በማያልቀዉ አይይይይይይይ አገሬ ትዝታ 😭😭😭😭😭💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰❤❤❤🙏🙏👍
Gese በጣም ውብ የባህል ስራ ነው ወንድሜ ።የመ/ጌታ ኤርሚያስ ወንድም ነኝ❤
መሬዎች ባህላችሁ ከወሎ ጋር የተያያዘ ነው ደስ ስትሉ ለነገሩ አማራ ሁሉ ያማረ አይደል
ቁምጣ በቁምጣ እረ ወዳ
Jiru wello wusit new
Lemim welo new
Wollo ina Shewa.. Gondar ina Gojjam ☝️ nén. Ye Atséwochu zer.
@@piazzastudios4251 ewunetnew bahlachin wub new yimechachihu
ውይ፡በፈጣሪ ሰላሳ ራቁታም፡በማየት ስልችት ብየ ነበር እስኪ ህዩአቸው ዉበትና ለዛቸው
አቤት ውብት ስታምሩ ኡፍፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ ምን ልበላችሁ አማራወችየ ሁሌም ሰላም አችሁ ይብዛልኝ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ጠላታችንን እግዛብሔር ያርቅልን ውድድድድድድ 💚💛❤️💋
ኢኧዩነከፍ
Mixrosvbe❤💜💛😊😊😊😊😊😊😊
የጃማው ውብ ገሰሰ ታደሰ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል የኛ ማኛወች አንተና ፍሲል ተስፍየ የልጅ አዋቂወች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
የሰሜን ሸዋ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሸዋ የኢትዮጲያዊነት መሰረት
Tikikile
@@tigistwoldemichael1425 አመሰግናለሁ
በትክክል
እኔ ይፋቴ ነኝ የመሬ ሰው ግን ለወገኑ ደራሽ ነው ውዳችሁለሁ ጀግንነታችሁን እንኳን እኔም እመሰክራለሁ ደግሞ ባህላቸው ሲያምር 3ወር ቡሀላ አያታለሁ መሬን እንዲህ ነው አማራነት 😍
አማሐራዊት አማሐራ ነኝ
Amhara nen eko hulachnm
ስታምሩ ውይ
መሬ ወሎ ነበር እሚመስለኝ እኛ ጋር እሰርግ ላይ የሚጨፈረው በመሬ ነው
ኧረ ወሎ እንደዚህ በቁምጣ አይጃጃልም
@@milmol331 🤣🤣🤣🤣
አይይይይይ ውበት አማራ ይለመልም ትዝዝዝ አለኝ የሰርግ ጨፈፈራቸን ሸዋ ከይፋቴ
ጥሎብኝ ስወደውውውውው ወይይይይ
እንዲመራ
አይአማራመሗንመታደልነው🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
አይይይይይ ሀገሬ ትዝ አለኝ አማራነት ይለምልም ፍቅር የሆነ ህዝብ😘💚💛❤
ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጅ የሆናቹህ ላይክ ግጭኝ😍😍
ትችላለክ በዚክ ሰአት ባህሉን ጠብቆ የሚጎዝ ሰው ነው የሚያስፈልገን
ኸረደጋግሜ ላይክ 👍👍👍👍👍👍
ገጠር በውለደ ድስተኛ ነኝ አይ መችሆን አገሬ የገባው እህ አይ ስደት
✔✔💡💡💠💠♠♠♥♥♣♣🇧🇴🇧🇴
ግርግዳ ጋር ያጋጭሽ
መታደል ነው እዲህ አይነት ባህል አለን አማራየ ልጅቱ ምርጥ ፉልም አላት
I. M from eritrea I. Like culture this 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 peace 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 forever
😍😍😍😍
Love Eritrea
አበበ
@La La badho
@Hobel why did you say that? they are merhabet semen Shewa
አማራዎች በርቱ ባህላችንን ለማጥፋት እየጣሩ ነበር በርቱልን ባህላችንን እንጠብቅ
ትክክል ባህል መጠበቅ አለብን😍😍😍😍😍😍
ግማሽ አማራ ኦሮሞ ነኝ ሁለቱም ድንቅ ናቸው እግዚሐብሔር ይጠብቀን😍😍😍😍😍😍
አዲስ አበባ ፊቅር
Dikala Nesh/neha
@@proudamhara6491 ዲቃላ መሆን መታደል ነው አመሰግናለሁ😍😍😍😍😍
@@proudamhara6491 አረ አይባልም ምን አይነት ብልግና ነው
አማራነቴ ውበቴ ነው ለ20 ጊዜ ደጋግሜ አየውት የማይሠለች መራቆት የለ ዱቄት የለ አጭር ቀሚስ የለ ደስስ ሲል ኡፍፍ ትክክለኛውን የባህላችንን ወግ ነው የሠራከው
በውነት ደስ ብሎኝ አየሁት ዱቄት ያልተነከረ ኦርጅናል ፊት ለዛ ያለው አለባበስ ባህላችን ሲያምር በርታ
Ttyuu
Yy
You are right amahara is lovely
ስብስክረይብ አድርጋኝ እንዲመራ
@@birhanuwoldegebriel1340 Iike
ባህላችን ኩራታችን ማንነታችን ንፁህ ሀበሻዊነታችንን የሚገልፅልን ይህ ባህል ነው አለባበሳችን ጭፍራችን ያለን ፍቅር ይህ ነው የኛ ባህላችን እውነት ደስ ይላል
ገሴ የሰፈሬ ልጅ በጣም እወድሀለው በርታልኝ ገሴን የምትወዱ like ግጩኝ
ጥርስ ፍንጭሩን ልጅ ሰላም በይልኝ እወድዳለሁ በይዉ ሁሉንም እወዳቸዋለሁ በተለይ ሴቶቹ ይመቻችሁ
@@taybaabdo1612 የት ነው የ እናንተ ሰፈር? መሬ/ወሎ/ጅሩ?
ere gesese eko kegn sefer new yewerilu lij new ehtoche wollo new gn ahun jiru new yalew esi esun yemwedu enanm lik
Hunie dessie
selam new
ZEDO TUBE alehu e.r yimesgen selam new
ጎበዝዝ ጥረትትት አዲረጎ ባህሉን የሚጫዎት ሰዉ ዉስጤ ነዉ በረታታታ
ገሰሰ ታደሰ ትችላለህ ያገርህን ባህል ለማሳየት የምታደርገው ስራ በጣም የሚበረታታ ነው ቀጥልበት ወንድማችን ❤❤❤❤❤
ሁሉ ነገር ይሳካልህ
አቤት የገሴን ዘፈን ወድሜ ሲወደዉ ሙትት ብሎ በወድሜ የተነሳ እኔ እራሱ በጣም ነዉ እምወደዉ
ግማሹን ጠርቼ አላስቀይምም ሰው ሁሉም አማራ የአርበኛ ልጅ ነው መሬዎች እወዳችኋለሁ የእንዋሪ ቁመረጣ ሱሪ ላኩልኝ አደራችሁን
Nigosa Damsi እኛም ውድድድድድድድድድችግር የለውም እንልካለን ደሞ ለሱሪ ዋና ፍቅርና ሠላም ይኑር
ወይኔ እንዴት እንደሣከኝ
ሰአሊለነ ቅድስት አቤቱ ይቅር በለኝ ክክክክክክክክ ቀላል ሣቅበሣቅነዋ የኔ ውድ
@@user-rm7os3qg4p አባቴ ደሮ የነዋሪ ቁምጣ ተገዝቶልኝ ለብሻለሁ ንጉሴ ደምሴ ዘብሄረ---ነኝ ዘፈናችሁ ከልቤ ውሰጥ ነው እንደዜህ ነው ባህልን ጠብቆ ማቆየት
Nigosa Damsi እሽ ንጉሴ ሠላምህ ይብዛ እናመሠግናለን ልክነህ ባህልን የመሠለ ነገር የለም ሁላችንም ባህላችንን ብንከተል ጥሩ ነው ባህል በጥሩ ሁኔታአቆይቶነው ለትውልድ ማሥተላለፍ እንጂ ምድረ ዱቄት አሁን ራቁት አመጡ ሁላችንም ባህላችንን በጥሩ ሁኔታ ማሥተላለፍ አለብን
ልጁም ክሊፑን በጥሩ የባህል ልብስ ሰርቶታል ደሥ ይላል♡♡♡♡
እውነተኛ ፍቅርና ግጥም እኮ ገጠር ነው
ገጠር መወለደ ስወደው Big like like
❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
ገጠር
ጥሎብኝ የባህል ሙዚቃዎችን እወዳለሁኝ😞😞😞
ጋላ ይውደምምምምም
አማራነት ይለምልም
ምርጥ ዘፈን ነው በርታልን ወንድማች
ደራ መሬ ጅሩ የሽዋ አማራ ነው
ጥሩነው ባህላችንን አስተዋውቁልን
ፍትህ ለደራ አማራ
ወይይይይ
የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
የገጠር ልጅ የሆናችሁ like ፡
ዘፈኑ
ጨዉታኖ
دظزى
አወ ትክክል ገጠረ መወለድ
@@MmMm-lg2wd በጣም ወላሒ
እረ ከዚህ ሙዚቃ ፍቅር ይዞኛል ስተዜ ደጋግሜ አየሁት
በርቱ ፡ ትክክለኛ ፡ የሽዋ ፡ ባህልነው ፡ ሌላው ፡ ጄግኖችን ፡ ማንሳታችሁ ፡ ደስይላል ፡
መሬ አለም ከተማ ባልሆን እዴት ይቆጨኝ ነበር ገሰሰ ያገሬ።ልጅ። ውድ ያገሬ ልጆች አብሽሪ የሚዳው መልከ ፃዲት ላገራችን ያብቃን አሜን
ያምራል ባህላችን እውነት ድሮ እኛ እንዲህ ነበር የምንጨፍረው ያምራል እሺ በርታ
ልጁ ደሞ ደስ የሚል ቆንጂዬ ነው 😋😜ዋሸሁ እንዴ😃ዴጋግሜ ሳየው ነበር ሆይ አጃኢብ እኮ ነው❤❤
አልዋሸሽም
አልዋሸሽም ከውሀው ነው እማ
አቤት አማራ መሆኜ እንዴት መታደል ነው ባህሉን አክባሪ አምነቱን ጠባቂ ትውልዴ
መሬ አለም ከተማ
ኩሩ የገጠር ልጅ ነእ
አቤት ሠውድው ወሠዱኝ እዚህ ሀገር እረግጠኛነኝ አማራክልል ከሁን መህድፍለጋለሁ አገራችን ሠላም ያረገውና
የኔ ምርጦች ወሎየ ነኝ ያዉም የሀይቋ ሠአድ
እኔም ወሎየ ነኝ ያውም የሀይቅ 💘💘💘💘
እኔም ወሎዬ ነኝ የከለላ
ደስ ብሎኝ አየሁት ስወዳችሁ የሀገሬ ልጆች
እኛም ዉድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አገሬ መሬ ኩራቴ የፍቅር አገር ሰላምሽ ይብዛልኝ
ገና ዛሬ በዘፈን ኦርጅናል ባህል ሣይ አቦ ኑሩበት ገጠር መወለዴን ይበልጥ ወዴድኩት
ያምራል ሰሜን ሸዋ አገሬ
ጁሩ የፍቅር አገር የጁሩ ልጂ ባልሆነን ይቆጨኝ ነበር 😘😘😘😘😘
የት ነው ግን😛😂😂😂😂😂
@@samira3814 ወግድ።ወረዳነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው
የመሬ ልጅ ባልሁን ይቁጨኝ ነበር የመሬ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ።እወዳችሗለሁኝ
አሜን ያገሬ ልጂ
@@tigstm586 አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
አሜን ያገሬ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እውዳችሆለሁ
@@fastfast3883 አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ሰላም ይብዛልንን።
ጠርጥሬለሁ ወግድ ወረዳ የጅሩ ባህል ነው ወግድወች ውስጤ ናችሁ
እናመሰግናለን።እህት
ላ ማማየ የሸዋ ጅሩ ነው ወግዲ አደለም
የኔናት አለምየን ነው የምትመስለው ልጅቱ
A dream come true! I am very glad to see my childhood friend Gesese as a singer. In honesty, I didn't know that he is this much popular and one of the best singers of Ethiopian folk music. I am proud of you my man!
አቤት ባህላችን ልዩ እኮ ነው አማራነት ውበት ነው ውድድድ
ምድረ እራቁታን ማየት ሰልችቶኝ ነበር
ዋዉ ጥሎብኝ መሬወችን ስወዳቸዉ በጣም የተመቸኝ ባህሉን የጠበቀ ነዉ በርታ ድምፅም አለዉ በቃ የመሬልጅ መላምች የወሎዋም መታምች😙😙😙😙😙
💚💛❤ሠላም ለኢትዮጲያይ ሁን💚💛❤
መሬ ማለት የት ነዉ?
የኔልዩ መሪነታችን ኩራታችን እስቲ መሬወች ብቅበሉ ሚዳወች ለሚወችስ እሬማወችስ መራቢቴወችም ካራምችጎችም አይይይይይ መሬ ሚዳመራኛ ስወድህህህህህ🤲🤲🇪🇹🇪🇹💓💓
@@user-we3kb2jm5b ሰሚን ሽዋነው እህቴ
የልጁ ጥርሱ ያምራል አረ ኡኡኡኡ ፎቃ ጠለፈኝ🙈❤💛💚!
ባይዝሸ ነበር የሚገርመኝ አወ ያምራል
@@user-qf1iq1rm4tg zseyu89
ዋውውውው መሬ ጀግኖች❤💛💚አማራወች ውድድድድ😍😍😍
አገሬ እሬማበጣም ናፍቀሽኛል ውድ ድድ ነው የማርግሽ እሬማ ባልወልድ ይቆጨኝ ነበር ሰላማችሁ ብዝዝዝዝት ይበል የኔ ውዶች
ቃላት የማይገልፃችሁ ባህላችሁን ጠባቂ አቤት ውበት
ዋው ገስየ እንኳን ለዚህ አበቃህ.
በርታልኝ ያገሬ ልጅ
ማር ታውቂዋለሽ?
Aster Yemaryame Lje ዋዉ
@@hannakidani5102 አወ አቀዋለሁ ውዴ
ስለ ቡልጋ ቢዘፈን
አቤት ዉበታቸዉ ወሎወች መታደልነዉ እኮ አማራመሆን❤❤❤❤❤
ውይ ገሠሠ ምርጥ ሙዚቃ ነው ዋው ብያለሁ ቀጥልበት ወደፊት ጃማ ላይ እንደምሠራ ተሥፈ አለኚ ቀረፃውም እዛው ጃማ ቢሆን ደሥ ይላል
Hope you guys are safe your area is the main war zone at this time make sure you kick out the Gala enemies and free your self good luck!!
አይ እሬማ መች ይሆን እምመጣብሽ 😭😭😭😭😭😭 ያገሬ ልጆች ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል ታናሽ እህቴንም ስላሳያችሁኝ አመሠግናለሁ 💔💔💔💔💔💔
Ayezoshe enam ya rama legenge
MeLekudesiLe
ክክክክክክክክክክክክክክክክ የመርልዋ ታልመጣች አየየየየየየየ
በጣምደስይላሉ
ማነሽንገሪኝ
ከመስጨ ያየሁት ቢኖር ይህ ነው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት🙏🙏🙏👍👍👍እናመሰግናለን
ይበቃናል 😉🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤😊
8 አመት አለፈኝ እንደዚ አይነት ሀድራ ካየሁ
ባህሌ ወገኔ እንደት እንደናፈቀኝ ወይኔ ኡፍ😢
Never Give Up ገና 50 ይቀርሻል
እኔባገኝሁሸአርፍነበርቆንጆሰለሆን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቆ
አማራዊያን ልዩ ውበታችን ልዩ ነው ውድድድድ ሁሌም
ይከነው ኢትዮጵያዊነት ታምራላችሁ🇧🇴🇧🇴
እኔ የሠለቸኝ ሜካብና እራቁታቸውን ማየት ነው ትክክለኛ ውበት ይከነው አዳሜ በሜካብ እየተለቀለቁ ይላላጣሉ
በነሡቤት የሠለጠኑ መሆናቸው ነው
በሀሣቤ የሚሥማማ ላይክ💞💞👌🇧🇴
የኢትዮጵያ ባንደራ ሱድ አይደለም የኔ እማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትክክል ባንደራችን ይሄ ነው
Misraak Ethiopia ፉልፍሎ
እምኖረው አድስ አበባ ነው ግን ባህሌን አክባሪ እና የምወድ ነኝ እና ሳላዴንቃችሁ አላልፍም በጣም ነው እምወዳችሁ ሁሉ ግዜ አያችኋለሁ እውነት ውስጤ ናችሁ ብትጋብዙኝ አንድ ቀን ወዴ ሙዚቃችሁ እና እኔም ብጨፍር ዴስ ይለኝ ነበር
አማራ መሆን እንደት ደስ ይላል ከሙዚቃው ንፁህ ባህላችንን ማሰየታቸው እንደት ደስ ይላል ልጅቷ ጩጨ ነች የኔ ማል
የሬማልጅ ነኝ ላይክ ግጩኝ
rema westi nat
Enam ya Rama legenge
እኔም የሬማልጂነኝ ይኒ ወዲሞች 💋💋💋💋💋❤❤
እኔም የረማነኝ
@@user-sd5io6rf5d እኔምምም
ገረመኝ ከሰሜን ወሎ በተለይም --አከባቢ ጋር በጣም ይመሳሰላል መልክም ባህልም አለባበስ የሴቶች የፊት ፀዳል ጨምሮ
ምን ሰሜን ወሎ ብቻ በደቡብ ወሎም አለ
ደቡብ ወሎማ አናታችን ማዶ አባታችን ወደህ ማዶ የሚለው ነው አንድ ናቸው
በጣም ልክ ነሺ ምንም ልዩነት የለውም ይገርማል
Nigosa Damsi በጣም ቅርብ ነው ወረኢሉ ጃማ ደጎሎ ቦረና በጣም ቅርብ ነው
❤❤❤ በርታ፡
ብዙ እንዳስታውስ አደረገኝ ።
ኣየ ኢትዬ እኮ ልዩ ነን ባህላችን ልዩነታችን ውበታችን ነው ውድድድድ ምርጥ ኢትዬጽዊ ሙዚቃ እራቁት ሜካብ መኪና ኣልኮል ሲጋራ የለለበት የእውነት ተመቻቹሁኝ ኣማራ ነኝ የራያ ልጅ ግን ሁሉም ብሄር ሁሉም ህዝብ ሁሉም ባሀል ውስጤነው ምክንያቱም ኢትዬጽያዊ ስለሆንኩ ♥♥♥ እንደኔ የምታስቡ ከዘረኝናት የፀዳቸሁ ብቻ ላይክ ግጩኝ ።
ዋውውውው በጣም ድስስስ ይላል መራብት ደራ ጀሩ አጠቀላይ ስሜን ሽዋ ውድድድድድድድድ
አማራ አማራ አማራየ ስወዳችሁ ወደረየለኝም
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Apa khabar baik baik baik sahaja yang perlu di bayar balik ke rumah saya
Dikneshhaile like ethiopia music
@@galxigalxi3611 ተተተ
ቱባ ባህሉን የሚያሳይ ምርጥ የሸዋ ጨዋታ 🌼🌼🌸🌸🏵️🏵️
ዋውውውሀገሬ 💋💚💛❤️ሰላምሺ የበዛ እምዬ ሀገሬ 🙏😍😍🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞
የሬማልጂ ባልሆ ይቆጨኝ ነበር
የሬማ የሆናችሁ. ላይክ ግጩኝ
ላይክ እገባልሽ አለሁ ብቻ ሳይሆ ደሞ አገባሽ አለሁ የት ሁኝ የት
ዋዉዉዉዉዉዉዉ
Enam ya Rama kongo nege yawm ya serkelu
ባህላችንልዩነውየማር
ዋው በጣም ያምራል በወሎ አላማጣ
ከተማ ላንተ የማያድንቅ ሠው የለም ጎቦዝ
አማራነት ከህይወት በላይ ውብ ነው
የሰው አገር እደኔ የመረረው አለ ወገኖቼ ከፋኝ ብቻየን ቤሩት ገጠረ ውስጥ ነው ያለሁ አፅነኑኝ
ወይኔ ስታምሩ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ በራሱ ነሚኮራ አርትፋሻን የሌለበት ንፁህ ወርቅ love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውይይይይ ጅሩየ ስወዳቹህ ማሮች ውይ አማራየ
Amarwch Ethiopian wch
ወይይይ ዛሬ ልክ አገሬ የገባሁ ነው የመሰለኝ እኔ ጅሩ ልጅ ነኝ እናወሪ እስኪ የጅሩ ልጆች በላይክ አሳዩኝ
Enya enwarye nge betaye sente geza endesmahute
ማር እኔም በቀን አስርየ ነው የምሰማው አይዞሽ አንድ ቀን እንገባለን የኤፊቢ ስምሽን ንገሪኝ እናውራ ቅር ካላለሽ
My mom born and raised jihur sertesos mariam,, medhanialem.
Denba
Ena sertesos neg marochi aeyzachih bertulg aend ken engebalen selmchihu yibza
"አቤት ውብት ስታምሩ ኡፍፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ ምን ልበላችሁ አማራወችየ ሁሌም ሰላም አችሁ ይብዛልኝ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ጠላታችንን እግዛብሔር ያርቅልን
ዋውው በጣም ደስ ይላል እኔም ሸዋ የደራ ልጅ ነኝ ቤቱን እቃዎችና ስፌቶችን ሳይ የእኛቤት መስለኝ አለባበሳቸው ደስ ይላል ግን አሁን ግዜው እየቀየርው ነው
የኔ የድሬ ልጅ ነኝ አባቴ መሬ ነው
የምናፍቀው መሬን እስካይ ነው
በሞቴ እኔ ላሳይሽ መሬን ላስጎብኚሽ ትወጂናለሽ ፍቅር የሆንን ሰዎች ነን ታዲያ ነገር ለፈለገንም የማያዳግም ነው እርምጃችን ካልነኩን አንነካም
ድሬ የት ሰፈር?
ዋውውው ደስ ሲል የሬማ ልጆች ላይክ ግጩኝ
የኔ ጀግና ገሴዋ በርታ
ልዩ ናችሁ ቤተ አማራዎች ሠላማችሁ ይብዛ ደሞቸ በርታልን በጣም ያምራል ወግና በአሉን ያለቀቀ ውድ የአማራ ህዝብ የዋሁ ወገኔ
baraa
ጅሩ ሽዋ አማራ ጀግኖች ስታምሩ
Jiru yefkir ager new.
❤❤❤❤❤❤
እኔ የሬማልጂ እሥኪ ልጅየተመቻችሁ ላይክ ግጩኝ የገጠር ልጂበመሆኔ ደሥተኛነኝ!!
ደስይላል
እኔኔኔማር
ቁምጣ
እኔ ነኝ ❤
አቤት ውበት በጣም ታምራ ላቺሁ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከምትናደዱ መሬ ተወለዱ ሠላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች የመሬዎ አካል መታችማማማማማማማ
በጣም ቆንጆ ነው😍😍❤😘🥰
Soo satisfying, soo deliciously country.
💚💛❤👍👍👍👍
One love, forever Habesha.
አይትዝታ ያገሬል ጆች ልዩ ናችሁ💕💕💕
እረ እነዚህ እንቁ ዘፋኞች የት ገቡ የአማራ አንድነት እንቅስቃሴ ሲጀመር ደፍረዉ ከዘፈኑ አርቲስቶች አንዱ ነዉ ክብር ምስጋና ይገባዋል ❤❤❤❤❤❤
ድምፁ ከባህሉ ጋር የሜሄድ ቆንጆሙዚቃ ይመችህ በናትህ የንውስ ዘር ነህ ያውም ያማራ አማራ ውሀልክ ነው እሜባለው ለዚህነው
Tikikile
ወይኔ ወይኔ ሲመስጥ ደግሞ ስያምር ልጁ በርታልኝ
ኡፍፍ አማራነቴ ኩራቴ ውበቴ ወይኔ ጭፈራቸው ሲያምር ልጁ በጋም ጎበዝ ነው ባህሉን አክባሪ
ጥረትህን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም በጣም ያምራል በርታ ዘፈኑን ሳየው ለሚ ያለሁ መሰለኝ ።
ሚዳ መራኛ የትውልድ
ሀገሬ የሀገር ልጆች
ክፉ አይንካቺሁ
amin konjo
አቤት እዴት እደምታምሩ የኔወቹ ምርጦች ውድድድድድ ጥግድርስ
😍😍😍😍😍😍
እቸቀከገየሮ
ኤዱ ኤዱ ጎንደሬዋ ነኝ
ውይ ጎንድሬ ነሽ እንዴ ?
በዚህ ሙዚቃ ይእህቴሰርግነበርእናተእህቴስለይአለቀስኩኝታላቄነበርችእኔስደትመጣሁእሷበሀገሯትዋባለችእኔግንሽንትቤት አጥባለሁ በእውነት ልቤንይረብሽብኛልበጣምእወደዋለሁ
ደጋግሜ ብሰማው ያልሰለቸሁት ❤❤👌
መሬወች ዉስጤ ናችሁ
የምራል ባህሎን ጠባቂ የመሬልጆ ውሠጤ ነው