ለዶ ር አምባቸው መኮነን በአርቲስት ታድላ ድንቅ ውዳሴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • amabache mekonn

Komentáře • 247

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 Před 4 lety +18

    ጀግና ስጋው እንጂ ስራው አይሞትም፡ስሙ አብሮን አለ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 Před 3 lety +26

    በሂወቴ ያዘንኩ ቀን ቢኖር ያማራ አመራሮች ያለቁበት ቀን እናባቸው😢

  • @tigisttigist9156
    @tigisttigist9156 Před 4 lety +11

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው መቸም ከልባችን አትወጣም

  • @fk3365
    @fk3365 Před 7 měsíci +1

    የሰው ቀን የበላ የለውም የራሱ ቀን
    ይኖራታል እንጂ ዘለዓለም በሰቀቀን ።
    የዛሬዎቹ አሥመሣዮች ያንተን ዕድል እና ክብር በፍፁም አያገኟትም ።

  • @adyskfleen2804
    @adyskfleen2804 Před 4 lety +12

    ጀግኞቻችን ቀራችሁ እንአዋዛ እግዚያቤር የጀግኞቻችንን ነፉስ ይማር ባፀደ ገነት ያኑራቸው

  • @fatumaasossafatumaasossa275

    ኡፍፍ እንደዉ አመቱን አስታዉሸ ሣለቅስ አመሸሁ ስለዚህ አመራር የዚህ ጀግና መሞት የዘላለም እሣት ነዉ በሆዴ በስደት ነኝ ግን እንደ አባቴ ነዉ ስወደዉ የነበረ

  • @adnaeshete8018
    @adnaeshete8018 Před 4 lety +14

    ተረኞች በሉብን እኔ ግን የእባቸውና የስመኘው ነገር መቸም ከልቤ አይወጡም የማይረሱ ናቸው አማራ ንቃ ደህና ደህና ሰወችን እያሳጡን ነው

    • @user-hd7gz5zb9f
      @user-hd7gz5zb9f Před 4 lety

      የሆድ ህመም ሆነው ቀሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-cs8vj3mj9w
      @user-cs8vj3mj9w Před 4 lety

      እኔስ ብትይ ጭራሽ ይሄ ስው እኔጃ ሆዴ ይበላኛል

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 Před 3 lety

      እኔ ም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @addisgetayewagaye6026
    @addisgetayewagaye6026 Před 3 lety +5

    በጣም የማደንቅሽ ነኝ ታድላ ድምፅሽ በጥቅሉ እንዚራ ድምፅሽ ጠቅላላ የሽለላ ችሎታሽ እጅግ ተደናቂ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @md.humaynfokir1430
    @md.humaynfokir1430 Před 4 lety +9

    ነብስህን ባፀደ ገነት ያሩርልህ ምንግዜም በልባችን ትኖራለህ የኛ ጄግና

    • @mariamrmeich6417
      @mariamrmeich6417 Před 4 lety

      ነፍስክን ይማረው አት ያገሬ ዋርካ መቸም አንረሳክ

    • @user-wi3df1tw3q
      @user-wi3df1tw3q Před 3 lety

      ነፍሥህን፡በገነት፡ያኑረው፡ጀግናው፡አይ፡አብይ፡አይጠቀም

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 Před 3 lety

      በጣም 😭😭😭😭😭

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 Před rokem +2

    እኔ ብዙ ሰዎች በዙሪያዬ በሞት አልፈዋል ነገር ግን በፍፁም ልረሳው የማልችል ው ሰው ቢኖር አንባቸው የሚባለው ሰው ነው ወገኖቼ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው አንዴ ካረሳሁት ምናልባት ባህር ዳር ነው መሰለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ መሰለኝ ዳክተር አብይን እዛ ያገኘው እና አምባቸው እጁን አብይ ትክሻ ላይ ደገፍ ብሎ ሳየው የሆነ ነገር ስቅቅ አለኝና ለባሌ አወይ ይህ ሰው ወዮለት አንድ ቀን ይበላል አልኩት እሱም እግዚሐብሔር ይሁነው ተባብለን በስንተኛው ቀን ተገደለን ስሰማ ወገቤ ነው ለሁለት የተከፈለብኝ

  • @geni2457
    @geni2457 Před 4 lety +19

    ነብሰ ይማር የእኛ ጆግና መቸም በልባችን ትኖራለክ 😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭

  • @mekdesasalf8940
    @mekdesasalf8940 Před 4 lety +21

    ነፍስ ይማር ሲያሳዝኑ እንደዋዛ ቀሩ ጀግኖቻችን

  • @saedawolloywa658
    @saedawolloywa658 Před rokem +1

    አንባቸዉ ጀግና አይሞትም የኔአባት ሁልግዜሆነብን ያንተ ሀዘን አሳምነዉ ፀጌ ባንድቀን በሏቸዉ የኔአባቶች እፉፉፉፉ

  • @abebawtekle4069
    @abebawtekle4069 Před rokem +1

    አምባቸው መኮነን ምርጥ አማራ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነበር

  • @rasesmsseid
    @rasesmsseid Před 4 lety +7

    አላህ ይይላችሁ ጀግና ራእይ ኢትዮጲያዊ አባታችንንን አሳጣችሁን የአላህ ለመላው ቤተሰቡ ፀናቱን ስጣቼው ይዘገንናል መቼም አይረሳ

  • @user-dm5di7br9c
    @user-dm5di7br9c Před 4 lety +7

    ነፍስ ይማር ለሞቱት ሁሉ በጣም ያማል

  • @bazieyetayeu9849
    @bazieyetayeu9849 Před 4 lety +5

    እንኳን ለቤተሰብ ለእኔም የሆድ ቁሰል ነው ሰጠውኝ የሄዱ
    የጠላት ጉልበት ይውደም። ነብሳችሁን ይማ ር

  • @zeharazehara3628
    @zeharazehara3628 Před 4 lety +2

    መቸም የውጥእግር እሳት ያማል አማራ የማትነቃህዝብ አይኖችህንነው ያጣህው ነፍስ ይማር የዋህ ባለራእይ ነበርክ አበሳው እኔ ሳየው መሬቱ የሚውጠኝ ይመስለኛል አማራንቃ

  • @user-bu4zq2cm6u
    @user-bu4zq2cm6u Před 4 měsíci

    ዶ@ር አባቸው ሞት መቸውም አይረሳም ነብሰህን ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያኑራት

  • @muhamedhassen696
    @muhamedhassen696 Před 4 lety +4

    አደለም ላለፉት ገና ወደፉት የሚጠፋ አለ አጥፊያችን የኛው አማራ ነው በተለይ የክልሉ መግስት ያብይ ተላላኪ መሆኑ አይዘነጋም እኛን እደይመስላችሁ የሚደግፍ ስልጣን ለመያዝየሚሮጥ ደቆሮ መሆኑ አይዘነጋም እኛን ያለመደገፉ በፋኖለይ ጥቃት ሲደርስ በወሬ ሸኘን እኮ የአማራ የክልልመግስት የሱንቃት ሙስሊምን ማጥፋትና መዘረፍ ነው ባልተሳሳተ ሙስሊምም ክርስቲያንም መቸም ቢሆን አይጠፋም እራሱን አላህ ቢያጠፋው እጅ አዳድ ተከታወች አሉት እውነት አማራን የሚደግፍ እየመሰላቸው እደኛ ያልገባቸው አደለም የበፊቱይቅርና አብይ ከመጣ ስት ሙህር ተገደሉ ሳይጨርሰን ምናለ እሱንና መሰሎቹን አላህ ቢጨርሳቸው ኑረውም አይጠቅሙም አገር ቢበክሉ እጅ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገሬ ክብሬ ከነምርጥልጆችሽ ምንም እደይነካሽ ያረብ

  • @SleepyBinaryCode-mp4nx
    @SleepyBinaryCode-mp4nx Před 5 měsíci

    የኛ ጀግና ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eshetietesfa4782
    @eshetietesfa4782 Před 4 lety +7

    we are remember you for ever D.r Ambachew and his friends

  • @eyeruseyerus5024
    @eyeruseyerus5024 Před 4 lety +6

    ነፍስህን ይማረዉ የኛ ጀግና ሁለየም በልባችን ትኖራለህ💞💞💞💞💘💘💘😢😢😢😢😵😵😵😭😭😭😭😭😭

    • @alemajamak7734
      @alemajamak7734 Před 4 lety

      እእእእ

    • @taibasaeed7111
      @taibasaeed7111 Před 4 lety

      ያማል አላህ መፅናናቱን እመኛለሁ

    • @xzaz6728
      @xzaz6728 Před rokem

      ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🥰🥰🥰💪💪💪💪😢😢😢

  • @layla-pt9vs
    @layla-pt9vs Před rokem

    ዬኔአባት ነብሥህን ይማረው ምናለከኔእድሜ ቀንሦላተባደረገው ይሄው አተከሄድክጀምሮ ሆዳሞቹ ለጅብሠተው ያሥበሉ ይዘዋልልል፣😭😭😭

  • @wsddwsas8708
    @wsddwsas8708 Před 3 lety +3

    አንተ ጀግናው የለህም አንልም ታሪክህ አለ አይ ወኔ

  • @user-lw9ub2mu9s
    @user-lw9ub2mu9s Před 3 lety +5

    ነብስ ይማር አይ ጀግኖቻችን ጭራቆች በሏቸው ፈጣሪ ፉርዱን ይስጥ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @atsedemeragyawe4290
    @atsedemeragyawe4290 Před 2 lety

    ዶ/ር አባቸው መኮነን አተ ብኖር ኑሮ ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር የኛ ጀግና ያተ ሞት ሁሌም ያመኛል የአማራ ኩራታችን አለይታችን ብዙ ነገራችን ነበርክ ምን ዋጋለሁ ታዲያ አቤዋ !!! ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ጀግናችን!!!!

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před 2 lety +1

    በአንድጀምበር ያጣናችሁ ውድ የአማራ አመራርዎች ሁሌምበልባችንአላችሁ በቁጭት በፀፀት ጥልቶቻችሁን እንበቀላቸዋለን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 2 lety

    የኔ ጌታ እኔ ምንም ሀዘንህ አልወጣልሽ ያልከኝ ሰው አፈሩ ይቅለልህ ሳላውቅህ ሁሌም አነባለሁ ይብላኝ ለቤተሰቦቻቸው

  • @DanielleBekele-kz8jx
    @DanielleBekele-kz8jx Před 10 měsíci

    ጡሩ ስራ ለመጥፎቀን ስንቅ ነዉ ለመላዉ የኢቲዮጲአ ሕዝብ ሰላም ና መረጋጋት ይሁን

  • @SaRa-ku3ch
    @SaRa-ku3ch Před 3 lety +4

    ነፍስ ይማር በጣም የሚያሳዝን ።

  • @SSs-sq9xw
    @SSs-sq9xw Před 4 lety +6

    ነፋሳቸውንይማር

  • @user-gs6ip1hn8o
    @user-gs6ip1hn8o Před 3 lety +2

    የኛ ጀግና የዛሪዋን ቀን ባየሀት

  • @woinalemeshete8654
    @woinalemeshete8654 Před rokem

    የዶር አምባቸውን ፎቶ ባየሁ ቀጥር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም። ይህች ሴትዮ ደግሞ ይበልጥ ውስጤን ታምሰዋለች። ለማንኛውም ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን። ለገዳዮች ወየው።

  • @zeharazehara3628
    @zeharazehara3628 Před 4 lety +10

    ሰስማው ያመኛል

  • @yeshbelay8372
    @yeshbelay8372 Před 4 lety +2

    ነፍስህን በፃድቅ ገነት ያድርገዉ የኔጀግና 😭😭😭😭😭😭😭

    • @MmMm-sd4bf
      @MmMm-sd4bf Před 2 lety

      ነፍሡንይማር የኛጀግና

  • @user-ri2ch7ge5l
    @user-ri2ch7ge5l Před 3 měsíci

    ህይወት በቃኝ ማለት ለአምባም ያንሰዋል ሞትን ናፈቅኩኝ ሽ ዓመት

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube Před 4 lety +2

    ነፋሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑረልን ሌላምንምአንል

  • @birhanukassa1468
    @birhanukassa1468 Před 4 lety +4

    ነብሥህን ይማረው

  • @birkianegash5835
    @birkianegash5835 Před 3 lety +1

    መቸም ቢሆን አንረሳህም የኛ ጀግነ

  • @user-ou1bt1jn5o
    @user-ou1bt1jn5o Před rokem

    እውነተኛና አዋቂ ለህዝብ ተቆርቋሪ የማይቆይባት ሐገር ኢትዮጵያ !!

  • @user-nn6it2uu1g
    @user-nn6it2uu1g Před 3 lety +1

    በጣም ያማል ነብስ ይማር የኛ ጀግና

  • @genetadane1058
    @genetadane1058 Před 2 lety +1

    መቸም የማይረሳ 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube4753
    @tube4753 Před 2 lety

    እደው ሆድዋየ መኮነን ነብስህን የሰማረው

  • @zahr7513
    @zahr7513 Před 4 lety +3

    አላህየ ነብሡን ጀነት ወፍቅልን ያረቢ

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 Před rokem

    D r ambachew ye amhara hero u was we never forget u everday always we was lo❤e u mean .,., stil lo❤e u mean,

  • @user-mf9zi5hw3g
    @user-mf9zi5hw3g Před 4 lety +3

    ምን አለ. ቁሥላችንን. ባትነካኩን. 😭😭😭😭😭😭😭😭. 😢😢😢😢😢😢😢 አጀቴ. ነው. የሚሠፈሠፈው. ስሙን. ሥሠማ. 🤐🤐🤐🤐

  • @user-ii4vd7up6z
    @user-ii4vd7up6z Před 5 měsíci

    ነፍስህን ይማረው የኛ ጀግና😢😢😢

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 Před rokem

    ሁሌ እንዴ አድስ እንደ እግር እሳት የሚያቃጥለኝ ሰው ያልተረዳኝ አላህ ይሶብርሺ የማልባልበት ሀዘን ።እነዶክተር እና ጄኔራልን በሴራ ሲያገዳዲሏቸው አማራ እንደህዝብ እንዴሚዋረዲ ልቤ አውቆታል ይሄው የፈራሁት ሆነ። ጀግና መሪ ሲታጣ ህዝብ በልፍስፍሶች ሲመራ አንዳንዲ ጀግኖችኳ ቢኖሩን ልፍስፍሶቹ መሪ ተብየዎች በዳግም ሴረኞች ያስበሏቸዋል ወይም ዲምፅ አልባ ንግግራቸው እንዳይሰማ እያሳፈኗቸው ነው ያማል ያያያማል።ለሁሉም የጀግኖቻችን ለአማራ ሀዝብ ትግል እስከ ህይወት መክፈል ለኛ ነፃነት ለኛ መኖር ለተሰውልን ቤተሰቦቻቸው ሁሌም መፅናናትን ይስጥልን ።
    ወሎየዋ ነኝ የባለ ሺርጡ ኮማንዶ እህትና ቤተሰብ

  • @mehamed4964
    @mehamed4964 Před 3 lety +1

    ሙቶም አይረሳ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ለጀግናቻችነ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @massaymassay759
    @massaymassay759 Před 4 lety

    ዶክተርአባቸውወድማለምየእግርእሳትሁነህብህቀረህአባታችን

  • @MekiyaDr.sarhan-tv1fg

    አይይይይ ሢያውት የሚያሣሣ ሠው እንደት አንጀታቸው ቻለ ከቶ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @Ramitube66
    @Ramitube66 Před 4 lety +1

    Berta wendeme agerachen selam yagralen Allah

  • @tagestengedaw9318
    @tagestengedaw9318 Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭ቀንአለ ላማር ጅግኖቻችን አለቁብን

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes6036 Před 3 lety +3

    እህ ያመኝአል የአባቸው ሞት ስስማ ክልጀ ሞት በልጣብኝ ሲያስፍስፍኝ ይኖራል

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 3 lety

      በጣምአንጀትነውየሚበላውእፍፍእኔማአልቅሸምአልወጣልኝአለ

  • @bettybetty4116
    @bettybetty4116 Před 4 lety +1

    ነብሥይማር ጀግናችን ያማል

  • @tigisiitamam6903
    @tigisiitamam6903 Před 2 lety

    ሁሌም ከልባችን አለህ 😭

  • @addisalemabeyaddis8276

    ነብስህን በገነት ያኑር

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +3

    ነፍስ ይማር ምነበር ሞት ባይኖር

  • @syf7474
    @syf7474 Před 4 lety

    መቸም ማይረሱ የኢትዮ አባት የአማራ አባት እህህህ

  • @fozifozi6273
    @fozifozi6273 Před 4 lety +3

    ያማል ነፍስ ይማር

  • @abaynehbogaledesta4092
    @abaynehbogaledesta4092 Před 8 měsíci

    ሁሉም የእጁን ያገኛል!!! አይቀርም::

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 3 lety +2

    ነፍስ ይማር እፍፍፍፍፍ

  • @SSs-sq9xw
    @SSs-sq9xw Před 4 lety +3

    በጣምያማል

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 Před 4 lety +3

    እነዚህም ሙተዋል እንኳን አንድ ኦሮሞ በአንድ ቀን ሶስት ጀግና ያጣ ነው አማሮች ምን እንበል አምባቸው መኮነን ምግባሩ አበበ እና አሳምነው እና የአባይን ግድብ የሚያሰራው የነበረው ስም ኛው በቀለ ፅጌ ትግራይ ክልል ሁለት ጀግና ሰአረ እና ገዛኢ ኦሮሞ አንድ ፖለቲከኛ ሞተ ብለው ኡኡኡ ይላሉ

    • @dehinawmelik874
      @dehinawmelik874 Před rokem

      አሳምነው ትዝ ሲለኝ ያመኛል

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem +1

      ብርጋዴር ጀነራል አሳምነዉ እና ጀነራል ሰዓረ መኮንን እና ጀነራል ገዛኢ የተባሉ አመራሮች ቢኖሩማ አማራ እና የትግራይ ልጆች አይተላለቁም ነበር መጀመሪያ እነሱን አስወገዱ ከዚያ እነ ፋኖ አስቻለዉን አስወግደዉ ሸዋን በኦሮሞ ኦነግ ጎንደርን በሱዳን መተከልን በጉምዝ እስከ ሸዋ በትግራይ ትግራይን በኤርትራ እና መከላከያ ልብስ በለበሱ ኦነግ አደቀቀ ብቻ ተነግሮ አያልቅም 😥😥😥😥

    • @haftuberhe8734
      @haftuberhe8734 Před rokem

      ጀግና አይሞትም።

  • @landubrsyum2255
    @landubrsyum2255 Před 4 lety

    ነፍስ ይማር የኛ የአማራ ጀግና

  • @adeyeaden8882
    @adeyeaden8882 Před 4 lety +1

    Yamarane wetate bemerefe amekenahewe beteyete alebeka belwoahewe endenate amarawe hekagne ayedeleme zere ayekotereme

  • @user-xs3xx8gb8p
    @user-xs3xx8gb8p Před 3 lety

    ሁሌም ከልባችን አትጠፋም

  • @fikerabijla464
    @fikerabijla464 Před 3 lety

    ታድላየ ምን ላርግሽ እራሴን አመመኝ በልቅሶ ኑሪልን እናቴ

  • @SSs-sq9xw
    @SSs-sq9xw Před 4 lety +7

    እንባየንመቆጣጠርአልቻልኩም

  • @GenetHaile-sk9vi
    @GenetHaile-sk9vi Před měsícem

    Always remember you our hero 🙏

  • @mekuriawmitiku
    @mekuriawmitiku Před rokem

    abiy ahimed belachew jegnochachin mechem anresachihum jegnochachin

  • @adeyeaden8882
    @adeyeaden8882 Před 4 lety +2

    Nebese qedauowhe eqezyabere yegahewene yesetahewe ewenete bezeqeyeme anedekene tewetalehe mene atefetewe temote yederesekahewe nebese bela huwola serahewene yeseteke fetare ewenete kaleke

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Před 2 lety

    ባባየ ነብስህን ይማረዉ እመሜነህ እኮ ያማራዉ ምሰሱ

  • @emudemla8764
    @emudemla8764 Před 2 lety

    ጀግና ስጋዉ እንጅ አይሞትም ስራዉ ነፍስ ይማር

  • @fikretube6653
    @fikretube6653 Před 4 lety +3

    ነፍስ ይማር ወንድማችን

    • @astergizat7652
      @astergizat7652 Před 4 lety

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የማይረስ ነገር ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

  • @adeyeaden8882
    @adeyeaden8882 Před 4 lety

    Besemawete koter betame newe yemyaselekesegne betame yehuolwoneme eqezyabere nebesahewene yemarewe fetare 💒yemederese abeka

  • @almazliben3803
    @almazliben3803 Před rokem

    ሁሌ ለቅሶ 😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ አየ አማረየ ስቱን አጣች

  • @lubabaendres3
    @lubabaendres3 Před 4 lety +5

    አይ አባቸው መኮንን እኔስ ከሆዴ አትወጣም የተዳፈነ እሳትነህ አይፈገግታ መቸም አትረሳ

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před 2 lety

    May God almighty rest his soul in peace. We lost patriotic Ethiopian.

  • @addisalemabeyaddis8276

    ምን አይነት ቡዳ በላህ ወንድሜ ጀግናው እግዛቤር ነብስን በገነት ያኑህር

  • @samiraali8679
    @samiraali8679 Před rokem

    አብይ አበየን አሳመነውን ገደላቸው አማራን ያለከልካይ ለማርድ እዴመቸው እህህህህህህህህ

  • @SSs-sq9xw
    @SSs-sq9xw Před 4 lety +2

    ሁለየምአንጀቴንይበላኘልእሱናስማኘ

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Před rokem +1

    ነፍስ ይማር ወንድሜ

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 Před 2 lety

    😭😭😭😭 ጀግናው 😭😭😭😭😭

  • @SSs-sq9xw
    @SSs-sq9xw Před 4 lety +3

    የነሱንህወትያሳጣፍጣሪያጥፍቸው

  • @wsddwsas8708
    @wsddwsas8708 Před 3 lety +1

    ነብሥ ይማርህ ያማል ያማል ያማል

  • @maruzemene93
    @maruzemene93 Před rokem

    አይ አባቸው እህህህህህ ሃዘንህ መችም አይውጣልኝም

  • @ibraheemhuseen3560
    @ibraheemhuseen3560 Před 2 lety

    አሁንም አለህ ከኛጋ ሙትህ አታቅም

  • @hayatali7158
    @hayatali7158 Před 2 lety

    አባቸውነፍስህበጠገለትያስቀምጥህ 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @bezashiferaw5878
    @bezashiferaw5878 Před 3 lety +1

    ነብስህን ይማረው አንተ የገነት ዘበኛ !

  • @dagmawitdesalegn212
    @dagmawitdesalegn212 Před rokem

    bekelhne seba geza etefe salbqlelh alqerm ambachew

  • @textex5389
    @textex5389 Před 2 lety +1

    ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @amaredargie8424
    @amaredargie8424 Před 2 lety

    the amara man brav D. R AMEBACHW MEKONEN perpetuity cubit .

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Před 7 měsíci

    እንደ ሞት ግን እኮ ክፉ የለም ማይሞት ሰው አሳጡን 😢

  • @zelalem8307
    @zelalem8307 Před rokem

    የኢትዮጵያ ያለቀሰችበት እጂግ አስከፊ ዘመነ

  • @kareemakareem7751
    @kareemakareem7751 Před 2 lety

    የኛ ጀግና ነፍስይማር

  • @betelhemmengsete8398
    @betelhemmengsete8398 Před 4 lety

    ነብስህን ይማረው

  • @user-zg9uk4hu8g
    @user-zg9uk4hu8g Před 2 lety +1

    ነብስ ይማር

  • @samcuran1010
    @samcuran1010 Před 4 lety +2

    ነብስይማር