Video není dostupné.
Omlouváme se.

አክሊለ በጥምቀት ዙሪያ ስህተት ሰራ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel tube | faithline | ኦርቶዶክስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    አክሊለ በጥምቀት ዙሪያ ስህተት ሰራ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel tube | faithline | ኦርቶዶክስ
    አክሊለ በጥምቀት ዙሪያ ስህተት ሰራ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel tube | faithline | ኦርቶዶክስ
    አክሊለ በጥምቀት ዙሪያ ስህተት ሰራ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | wongel tube | faithline | ኦርቶዶክስ

Komentáře • 15

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 4 měsíci +2

    ወንድሞች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ መንፈስ ቅዱስ አመነው በሚጠብቁ ሰወች ነውየሚወርደው አክሊል ያለውቀት መከራከር

  • @hablemekonnen9311
    @hablemekonnen9311 Před 4 měsíci +2

    ኤል ቃሎች በጣም ነው የምወዳችሁ 😘 በጣም ጨዋዎች አርእስት አሰራራችሁ ብቻ አንደኛ 😘👏🏽🤗😘👏🏽🤗 ጎበዞች ተባረኩ 🖐🏽!!!

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n Před 4 měsíci +1

    አብቱ ክርክር እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል ስጥች

  • @kiflebidika7537
    @kiflebidika7537 Před 4 měsíci +2

    “ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው።”
    - ሉቃስ 23፥43
    ይህ ሰው ተጠምቋል?

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Před 4 měsíci

    በስማብ ተመለሰ love

  • @sophiewolde3053
    @sophiewolde3053 Před 4 měsíci

    እግዛብሔር ይመስገን እምነት በልባችን መዳናችን በአመንበት ሰአት:: ! >አምነን ግዜ ባይኖረን እስከ ጥምቀት በማሀል ሂወታችን ቢያልፍ ? አምነን የመጠመቅ ግዜ ስላላገኘን አልዳንም ማለት ነው?

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Před 4 měsíci +2

    ዳግም ያልተወለደ አኬ እንዴት ይግባዉ ስጋ እኾ ነዉ :እዉቀት ብቻ ጥሬ ቃል ያለመንፈስ ቅዱስ ነዉ ባዶ ነዉ።

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 Před 4 měsíci

    Wuhaw eko ke hatiyat hilina mentsat sihon betilk metemek degmo lehatiyat memotna meqebern yamelekital

  • @amanuelNeamin
    @amanuelNeamin Před 4 měsíci +1

    እንደዚህ አይነት አድካሚ ውይይት በፍጹም ተገቢ አይደለም፤ የአኬን ሃሳብ በሙሉ ባልጋራም የውይይት መንገዳችሁ ግን በፍፁም ተገቢ ካለመሆኑም ባሻገር አኬን በተለያየ አቅጣጫ ማዋከብ ብቻ ነው የያዛችሁት

    • @reconcilewithGod7159
      @reconcilewithGod7159 Před 4 měsíci +1

      አንተም ሊገባህ አይችልም እርቶዶክስ ከሆንክ ንጽጽሩ ልክ ልጅ ተወልዶ እዚህ አለም ሲመጣና: ሳይወለድ በፊት ስለሆነ ዳግም ካልተወለድክ ልክ እንደ አኬ ነዉ ምትሆነዉ። አኬ አልዳነም ።

    • @eliassella5676
      @eliassella5676 Před 4 měsíci

      See yehan comments lemareg yetegededkew ante endefelekew selalmeleseleh new techenkeh new ayzoh

  • @abebechabebech1203
    @abebechabebech1203 Před 4 měsíci

    Fano gofta bishan bhee jirayi

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Před 4 měsíci

    እርስቶት 😁

  • @mesfinsymons2388
    @mesfinsymons2388 Před 4 měsíci +1

    He didn’t say that lol 😂 this channel is a joke