Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኤርሚያስ ከልቡ የባረከዉ ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | faithline | wongel tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
    ኤል ቃል tube
    ኤርሚያስ ከልቡ የባረከዉ ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | faithline | wongel tube
    ኤርሚያስ ከልቡ የባረከዉ ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | faithline | wongel tube
    ኤርሚያስ ከልቡ የባረከዉ ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | eyoha media | faithline | wongel tube

Komentáře • 18

  • @shermekawude
    @shermekawude Před 4 měsíci +2

    ወንድሞች እህቶች በጣም ተባረኩልን እንወዳችኋለን ወንጌልን ለአለም ሁሉ ስታዳርሱ በክፉ ሁሉ የሚነሱባችሁን እየታገሳችሁ ከፊትታችሁ ያለውን ራስና ፈፃሚ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አየተመለከታችሁ አደራውን ዘወትር እየፈፀማችሁ እርሱም በቅርብ በክብር ይመለሳል ወይም ተጠርተን እንሄዳለን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን ሀሌሉያ

  • @zinawshibeshi9118
    @zinawshibeshi9118 Před 4 měsíci

    ወንጌል ያሸንፋል 💙💙💙

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 Před 4 měsíci

    Army and mula blessed

  • @user-iv6uy3ng3t
    @user-iv6uy3ng3t Před 4 měsíci

    መጽሐፍን ለመጽሐፍ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pc Před 4 měsíci

    Getaye eysus kirtosis yadignal

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 4 měsíci +1

    ኤርሚ ስድብማ በሽ በሽ ነው እንዴ ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኛቸው ያላደረጉ በጣም ይሳደባሉ የወንጌል አማኞች ግን ስድብ ሀጢያት መሆኑ ስለገባን አንሳደብም

  • @seblelemma-qg3rg
    @seblelemma-qg3rg Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መድማት ያለባቸው አሉ በደንብ ጨምቀህ አድማልን kkkkkk

  • @akliludemeke5472
    @akliludemeke5472 Před 4 měsíci +1

    ማነው ተሳዳቢው ? ከቀለሜ በላይ ተሳዳቢ አለ? የለም ስለዚህ ቀለሜ ቢመከር ጥሩ ነው ከግለ ሰብ ጋር ክርክር ገጥሞ እሱ አሸናፊ እሱ ፈራጅ ሆኖ በመጨረሻ ኦርቶዶክስን በሙሉ ውሸታም በማለት መስደብ ነውር ነው ከየትም ይሁን ከየት ስድብ አይበረታታም

    • @user-dm8lb3dn1j
      @user-dm8lb3dn1j Před 4 měsíci

      keleme bemalet mashemakek mesilo nw tilk sew ayidele sim eko meleya nw lela tikm yelem akililu bemebali min agegne ermy simun keyro kehonm eko normal nw mindnw esu

    • @user-dm8lb3dn1j
      @user-dm8lb3dn1j Před 4 měsíci

      eyesusn bemadanu agignew lela tsedaki atsidaki ayinurk wanaw esu nw sidbu yikoyik

    • @genetdebebe-wk8eh
      @genetdebebe-wk8eh Před 4 měsíci

      ​@@user-dm8lb3dn1jተባረክ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉ስም መጠሪያ እንጂ ማሸማቀቂያ አይደለም

    • @user-dm8lb3dn1j
      @user-dm8lb3dn1j Před 4 měsíci

      @@genetdebebe-wk8eh set negn amen tebareki anchim bedme betam tanash negn eyekebedegn nw yalkuachew

    • @haileorisa-sv8xo
      @haileorisa-sv8xo Před 4 měsíci

      🙄Keleme malet mn malet endehone tawukaleh gn🤔

  • @abebaandom5458
    @abebaandom5458 Před 4 měsíci

    አንተ ዳቢሎስ የእናንተና የእናንተው አይንት የዳቢሎስ አምላኪወች የጥፍት ዘመናችሁ በጣም እየቀረበ ነውእናንተን አያዲርገኝ

    • @Gosple234
      @Gosple234 Před 4 měsíci +2

      ከዚች ምድር ልንጠፋ ነው ነው ትክክል ነህ ግን ምንጠፋው በመነጠቅ ነው ያመነ ከምድር ላይ ይጠፋል መሬት ለምታሳዱ ዋይ ዋይ በሉ በእየሱስ እመኑና ከዘለላለም ጥፋት ዳን

    • @shermekawude
      @shermekawude Před 4 měsíci

      ጌታ ይቅር ይበላችሁ አሁን ሲነገር እንደሰማችሁት ስድብ የዲያቢሎስ ነው።

    • @genetdebebe-wk8eh
      @genetdebebe-wk8eh Před 4 měsíci

      ዲያቢሎስ ስለክርስቶስ እንዲህ አይናገርም ስሙንም መጥራት አይችልም አትሳሳት እግዚአብሔር ይፈውሰህምህረት ይላክልህ