Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል | አኬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል | አኬ
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል | አኬ
    Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል | አኬ

Komentáře • 34

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 23 dny +7

    በሚደንቅ ሁኔታ ማርያም ልጆች እንደሌሏት የተተረከበት አስርግጦ ሚያሳይ ማብራርያ ነው አኬዋ እንደው አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን❤

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Před 23 dny +6

    አኬዬ የኔ ሚስኪን ወድም ዝም ብለህ ማስተማርክን ቀጥል አባቴ አትሸማቀቅ አውደ ምረት አይደል አዴ ነጠላ አዴ ፀሎት ይላሉ ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ አዳድ ሰዎች 😢😢😢 ፀሎትህን ለብቻህ ከመግባትህ በፊት ማድረግ ትችላለህ 👈👈 አኬ እግዛቢሔር ይጠብቅህ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tko4438
    @tko4438 Před 23 dny +1

    የኔ የዋህ እኬዋ በጣምም የዋህ ነዉ በማርያም ተዉ እሱ ንፁህ የተዋህዶ ልጅ ነዉ 😢😢

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před 23 dny +8

    አኬ ዲያቆን ትክክል ናቸው ለሰው ብለህ ምንም አታድርግ ግን እንወድሀለን።

  • @meron-cc9vi
    @meron-cc9vi Před 23 dny +3

    አኬ አንዴ ነጠላ አድርግ፣ ፀሎት አድርግ፣የተላያየ ነገር የሚሉህን አትስማቸው። ፀሎትህንም ሳትገባ ማድረግ ትችላለህ ነጠላውም ቅዳሴላይ አይደለህም ወይ ደግሞ ጉባአኤ ላይ አይደለህም ይሄ የመማማር ፕሮግራም ነው በወንድሞች መካከል።ታይታን የሚወዱ ብዙ የኔ ቢጤዎች አሉ ነጠላ እያረግን ስራችን ሌላ ፀሎት እያረግን ውሎአችን ሌላ ቦታ አንተ እራስክን ሁን ስንታችንን እንደጠቀማችሁ እኔ አንዷ ምስክር ነኝ። በነገራችን ላይ ነጠላ ማድረግና ፀጉርን መሸፈን የምወድ ሰው ነኝ ሁሉንም እግዚአብሄር ሲፈቅድ ነው የሚሆነው። የአለማቱ ጌታ ይጠብቃችሁ።❤

  • @fresenbettad
    @fresenbettad Před 23 dny +1

    የሚፅናና የጌታን ቃል በፍቅር ስላስማረችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ማፅናናታችው ይበርታ❤❤❤❤❤

  • @user-zh4mt7rn9q
    @user-zh4mt7rn9q Před 23 dny +2

    LIKE ❤ARGU

  • @GdgdEhe
    @GdgdEhe Před 23 dny +2

    አኬየ የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat Před 23 dny +2

    ❤❤❤
    አኬያችን
    ተባረክ

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před 23 dny

    መምህር አኬ ኮርቸብሃለሁ:: አባታችንም ተባረኩ::

  • @nebroofanta6607
    @nebroofanta6607 Před 23 dny +1

    ኑሩልን ወንድሞቻችን
    ገድልን ተጋደሉ
    እኛም እናንተን ለመሆን እንጥር ዘንድ
    ህይወታችሁ ይድመቅ

  • @yosephtilahun4879
    @yosephtilahun4879 Před 23 dny +3

    ሀና የምትባል ሴት ከእውቀት የፀዳችና በማርያም ጥላቻ ያበደች ነች።

  • @yordihaylie1325
    @yordihaylie1325 Před 23 dny +1

    ኣኬ ኣንተ ለሰው ብለህ ምንም ኣታርግ ኣንተ ማድረግ ያለብህን ታቃለህና❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 23 dny +1

    አኬን የምታሳቅቁት ሰዎች ግን እረፉ እሱ ንፁ የተዋህዶ ልጅ ነው

  • @yosephtilahun4879
    @yosephtilahun4879 Před 23 dny +1

    ማርያምን መውደዱን ትታችሁ ጥላቻችሁን በልክ ባደረጋችሁት።

    • @nebroofanta6607
      @nebroofanta6607 Před 23 dny

      ማርያምን መውደድን ትታችሁ!!!!???
      አይባልም በፍጹም
      ያለድንግል ጌታ ባልመጣ ባላዳነንም ነበር
      ፍቅር የሆነን አምላክ በፍቅር ያሳደገች ፍቅር እናት!!!
      በእውነት ልዩ እናት በምን እንመስላታለን!!!

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q Před 23 dny +2

    Kከመጀመርህ በፊት የመርሀ ግብር sound record ድምፅ ብቻ መክፈት

  • @shashegelagay8134
    @shashegelagay8134 Před 23 dny

    አክየ በርታ

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zemariam19270
    @Zemariam19270 Před 23 dny +14

    አሳቀቁት እኮ አኬን እውነተኛና የዋህ ስለሆነ ብዙ ሰዎች እሱን ለማሸማቀቅና ለማጥፋት የማያረጉት ጥረት የለም ። የሚገርመኝ ነገር ግን አኬ ያለው ነገር ሁሉም ትክክል ሆኖ ነው የማገኘው።

    • @AlexAlex-qt4rq
      @AlexAlex-qt4rq Před 23 dny +3

      ደስ የሚለው እኮ ይሄ ነው እስካሁን ከተቃወሙት ትምህርቶች አንድም ስህተት አልተገኘበትም እንዲያውም ምን ያክል እውቀት ላይ እንዳለ ነው የሚያሳየው

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před 23 dny +4

      ​@@AlexAlex-qt4rq yea እውነት እኮ ያሸንፋል😮

    • @tenuasrat8814
      @tenuasrat8814 Před 23 dny

      🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @tko4438
      @tko4438 Před 23 dny

      😢😢😢😢😢😢

  • @KidisteSolomen
    @KidisteSolomen Před 23 dny +1

    ግን እኛ ኣርቶዶክሳውያን ለምንድነው ፈሪሳውያን የሆነው ትናንሽ ነገሮችን እያየን እግ አጥባቂ እየሆነው

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 23 dny +3

    እንደዛ በነፃነት ሚያገለግል የነበረውን መምህር ተሸማቃቂ አደረጉት😢

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 Před 23 dny

      በጣም የእውነት እንዴት እንዳዘንኩ ነፃነቱን አሳጡት እንወድሃለን አኬዋ 😍😍😍

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před 23 dny

      @@chanietsehay7477 የአባቶችን ትምህት የቤተክርስቲኗን ትውፊት ላይ ትኩረት አድርጉ ባለ ሊወግሩት የተነሱት

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před 23 dny

      አዎ ከምር የስራቸውን ይስጣቸው

    • @tko4438
      @tko4438 Před 23 dny

      በጣምም😢😢😢😢

  • @GentYitafer
    @GentYitafer Před 23 dny +1

    Selam new you have to accept the command couse your huima being say Tanks that diakon again dont give the chance some one defend for you becouse we are chrisian sorry

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q Před 23 dny +1

    አረ ዲያቆን ሰዓቱን ገደለከው እኮ ትምህቱ ለመቸ ነው

  • @michaelshifa8455
    @michaelshifa8455 Před 23 dny

    ሀና ማለት ምን ማለት ይሆን ወንድሞች

    • @dafna4027
      @dafna4027 Před 23 dny

      ተስፋ ይመስለኛል 😅