ቤተክርስቲያንን ለማሰደብ የሚደረጉ ግብግቦች | ቢንያም ሽታዬ, ኬኩ, ሰሙ, ዲያቆን ናታኒም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ቤተክርስቲያንን ለማሰደብ የሚደረጉ ግብግቦች | ቢንያም ሽታዬ, ኬኩ, ሰሙ, ዲያቆን ናታኒም
    ቤተክርስቲያንን ለማሰደብ የሚደረጉ ግብግቦች | ቢንያም ሽታዬ, ኬኩ, ሰሙ, ዲያቆን ናታኒም
    ቤተክርስቲያንን ለማሰደብ የሚደረጉ ግብግቦች | ቢንያም ሽታዬ, ኬኩ, ሰሙ, ዲያቆን ናታኒም

Komentáře • 92

  • @enshishi23
    @enshishi23 Před měsícem +2

    ❤አመሰግናለሁ ቢንያም ሁለተኛ የማንንም አልከተልም

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před měsícem +5

    ፀዲ አስመሳይ ነች ብዙ ታዝቢያታለው

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 Před měsícem

    ሰሙን አስራቹ ፀበል ዉሰዱት pls❤

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před měsícem +5

    ፀዲ እልከኛ ነች ተሀድሶችን መምህር መሪጌታ በክብር እየጠራች የቤተክርስቲያን መምህራን ግን ታወራዳለች ለሷ ትልቅ ቦታ መስጠት ትክክል አይደለም ቤተክርስቲያንን በመናፍቃን ቤቷን ከፍታ ታሰድባለች ቦታ አትስጧት።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před měsícem +3

    ጥሩ ብለሀል ቢንያም

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před měsícem +11

    ኦርተኦዶክስ ሆኖ ክህነትን የሚሳደብ የለም በጣም ከባድ ነው ፀዲ ድሮም አትመቺኝም። ቤ/ክ እንዳዋረድሽ አትቀሪም የሄዶት ሁሉ እየመጡ ነው ቢገባሽ አንቺ እምነትሽ አሸዋ ላይ የተመሰረተ ነው።

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Před měsícem +5

      ይች ደነዝ ባለፍው እነዪባን እነ አኬን ስታባላ የከረመች ደነዝነች

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před měsícem +2

      @@AlamYlimaአረ ሜሎስ እቤቷ ገብቶ እመቤታችንን ሲያዋርድ እስዋ ታንኮራፋ ነበር ያንቀን እንቅልፍ አጥቼ ስቃጠል ነበር ያደርኩት። እግዚአብሔር ይይላት ። ቤ/ክ እንዳዋረደች አትቀራትም የጊዜ ጉዳይ እንጂ

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Před měsícem +4

      @@user-yn5kd8sk3g በቃ ጴንጤ ከሆነች የበግልብስ የለበሰችአውሬ

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před měsícem +2

      @@AlamYlimaእምነትዋ አሸዋ ላይ የተመሰረተ ነው።

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Před měsícem

      @@user-yn5kd8sk3g በሷ ሀጥያት እኛ ምን አስደበደበል እህ ላውም በፍልስታ ኤች ደቆሮ ለማኑም እንኳን ለፍስለታ አደረሰን

  • @tko4438
    @tko4438 Před měsícem +4

    ፀዲ አስመሳይ አቺ ማለት ወንድሞች ለምጥላት ነው😂😂😂😂😂
    ዲያቆን ናት❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @ayalnshzerihun5437
    @ayalnshzerihun5437 Před měsícem

    ልክ ነች ጥያቄዋን በወንጌል የተደገፈ መልሰ መልሱላት ይሄ የብዙዎች ጥያቄ ነው

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před měsícem +7

    ቢኒዬ አንበሳ የልቤን ነው የጠየክልኝ ፀዲ አታጭበርብሪ የውሸት አምላክ እኛ የለንም‼️‼️‼️

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 Před měsícem

    እውነት ነው ቢኒ ሰውን መከተል ገደል ይዞ ይገባል

  • @Achame6Achame
    @Achame6Achame Před měsícem +1

    ፀዲኮ አሑን እንክብካቤ ትፈልጋለች ተረዷት የትምሕርት ችግር የለብሽም በደንብ ጠንቅቀሽ ኦርቶዶክስን ታቃታለሽ የሰውን እይታ ፈልጋ ነው እውቀት ሳይሖን አቴንሽን ፍለጋ ነው ተግባብተናል ስታስጠላ ግቡና ቤቷን አሙቁላት ቀዝቅዟል እምነት መነገጃ ሆነዴ ዘንድሮ አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢

  • @TiToElashry-f1y
    @TiToElashry-f1y Před měsícem

    እዉነት ነው ወንድማችን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ❤❤❤

  • @sinishawali1473
    @sinishawali1473 Před měsícem +4

    ሀይማኖት የፖለቲካ ፓርቲ የሚመስለው ሰው አለ። ሎቱ ስብሀት!!!!!!😊

  • @user-gy1ue1rj5p
    @user-gy1ue1rj5p Před měsícem

    ከኩን እንወድሃለን እኛም አለንልህ ለቤተሰቦችህም እንፀልያለን

  • @gichila9132
    @gichila9132 Před 24 dny

    እውነትን ፍለጋ ጥያቄ ያለበትን ሰው ማስተናገድ የውይይት መድረኩ ድርሻ መሆን አለበት ።ያለበለዚያ ቲክቶኩ ላይ ተንጠልጥሎ መወዛገቡ በከንቱ ጊዜ ማጥፋት ነው።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před měsícem

    ያሳዝናል

  • @zewedituGibrehiwot
    @zewedituGibrehiwot Před měsícem +1

    Bini. You're in the right religion 😂😂😂😂😂

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 Před měsícem

    ያልገባን ጉዳይ ለቲክ ቶክ ገቢ ለመሰብሰብ ሲባል "ቤቴ ከሁሉም እምነት መማር እፈልጋለሁ" ነው የሚባለው። ገበያውን ማስፋት ነው ዋናው ዓላማ። በተለይ "ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ" ማለት ብዙ ተከታይ ያመጣል።

  • @yacobkebede7052
    @yacobkebede7052 Před měsícem

    Yesate dureya teteratari dramashene ezawe boretity

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před měsícem +2

    🟢ፅሎት አርጉላት 🙏 please

  • @Blacky_love702
    @Blacky_love702 Před měsícem

    Echi set betam chigire alebate getan

  • @fekeryacob6174
    @fekeryacob6174 Před měsícem

    ከእውቀት ነፃ ስንሆን ማንን መከተል እንዳለብን አናውቅም

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Před měsícem

    ፀዲ ተረጋጊ ቤትሽን ከፍተሽ ዝም ብለሽ ተማሪ እባክሽ ማወቅ የሚገባሽን ጥያኬ በመጠየቅ የተሻለ እውቀት ለመጨበጥ ሞክሪ እምነት ክለብ አይደለም በፈለጉ ጊዜ የሚቀያየር ሁሌም በመትጋት የትክክለኛዋን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማወቅ ለማፍቀር መትጋት ነው የሚሻልሽ ሰከን በይ እባክሽ

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt Před měsícem +1

    Beyam ke yekerta gar sawekat jmero protestant aderge nw yemasbat addis alhonbjnm

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před měsícem +3

    ፀዲ አንቺ አጁዛ አሮጊት ባለፈው ወንድሞችን ልታባላ የማትምሰው ነገር አልነበረም አልሳካ አላት እንጂ ማርያምን እመኑኝ ተልእኮ አላት ክርስቶስ ሴራሽን ያፍርስብሽ እርኩስ በጣም መጥፎ ሴት ናት አስመሳይ ድሮም ጀምሮ እንደዚ ነው ምትመስለኝ ተነቃብሽ😂😂😂

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q Před měsícem +1

    የአህያ ባል ተሰብስቦ ከጅብ አያስጥልም ትል አያተ እዚ የተሰበሰበ እነ ድልበድል ለራሳቸው እወቀት የለ ባዶ ጭንቅላት ሰው መማር ከፈለገ አደ ማር ወተት የኔ አኬ ቤት ነው አሁን በወንድሞች ቤት እሳት የሎከሰች ነች ደደቦች ቤቴ ቤቴ ትጫወታለቹ።

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před měsícem

      የስድብ ደግሪ😂😂😂

    • @Achame6Achame
      @Achame6Achame Před měsícem

      አታሽቃብጡ ወንድማሞች መምሕራን ከእየአንዳንዳቸው መልካም ነገር ተምረናል በመከባበር እያስተማሩን ነው የርጎ ዝንብ አትሑኑ በመሐል ትቀራላቹ

  • @Abel377
    @Abel377 Před měsícem

    ቢኒ ቀይ መስመር እያለፍክ ነው። ፕሮቴስታንቱን እንደምትተቸው እነ አኬን መተቸት ቀላል አይደለም። ማስቀደስ እና አለማስቀደሳቸውን ላንቱ ሪፖርት አያደርጉም። እንተ ሳትሆን ንስሐ አባቶቻቸው ናቸው የሚገስጷቸው። እና በክብርህ ብትረጋጋ አሪፍ ነው።

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 Před měsícem

      አንተ ራስህ ተረጋጋ ስም አልጠራም ለምን አንተ እነሱን እንደ ተናገረ አድርገህ ታወራለህ?

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 Před měsícem

    Sidob yenate mahonin asayachihun iko

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před měsícem +3

    እኔ የሚገርመኝ ከፀዲ ከምትባለዋ ምን ትምህርት ይገኛል? መነው ስዓታችሁን ከስዋ ጋር ባታቃጥሉ። 100% ቤተክርስቲያንና እናንተን ለመበጥበጥ ነው የምትገባው።

    • @user-ve7ec2bn3q
      @user-ve7ec2bn3q Před měsícem

      ጎበዝ የማትረባ ሰው ችላ መባል ነው።

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 Před měsícem +1

    ፀዲ የምትባል ሴትዮ ማርያምን ከመጀመሪያው ጀምሮ አትመቸኝም በጣም ልቧ አይገኝም ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ ብላ ቤቷን ትከፍትና ጴንጤን አስገብታ ኦርቶዶክሳዊን ስትተች ስታስተች ነው የምትውለው ሞድሬተሮቿ ሁሉ ጴንጤዎች ናቸው ሰሙንም ናቲንም የመናገር መብት የላትም ዲያቆን ባይሆንም ግን ነው እሷን አይመለከታትም በጣም መመከር ያለባት ሰው ናት ማለትም ኦርቶዶክስ ከሆነች በጣም በወንድማማች መሀከል ፀብ የምትዘራ ሴት ነች ፀዲ ስርዓት ዠሌላት እውቀት የሌላት ግንስ በኦርቶዶክስ ስም የምትነግድ እግዚአብሔር ግን እውነቱን ያውጣ በጣም ከወንድሞች ጋር ግን ያላት ነገር ጥሩ አይደለም ምክንያት ያረክሽው ይሄን አሉ ይህን አሉ ለአንቺ ሀይማኖት መቀየር ምክንያት ኦርቶዶክስ ወንድሞችን ምክንያት አታርጊ አንቺ በፊት ነው የተለወጥሽው ምንሽም አይጥምም የምትሰደቢው ከስራሽ ነው የምታደርጊውን ነገር አስተውይ ሴትዮ አንቺ ቀፍፁም ኦርቶዶክስ አይደለሽም ከሆንሽ ጥሩ ድርጊትሽ ግን ጥሩ አይደለም እራስሽን መርምሪ 👈

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 Před měsícem

    leba mitileminibet adel inde tiktok, youtube lizega neber bilek tikededalek w
    o biniyam

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 Před měsícem +1

    ብንያም ራሱ አኩርፎ ነውኮ ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው

  • @user-rm1eq6hv5c
    @user-rm1eq6hv5c Před měsícem

    ቢኒ ብሺት ይመስለኛል

  • @TiToElashry-f1y
    @TiToElashry-f1y Před měsícem

    ግን በምን ምክኛት ነው እንዲህ ልትችል የቻለችዉ በእግዚአብሔር ቀሰ ብላቹህ ተወያዩበት ሰይጣን መጥፎ ነው ሰራዉ ሰዉን ማሳሳት ነው

  • @tamirat04
    @tamirat04 Před měsícem

    ቢኒና ጓደኞቹ

  • @yacobkebede7052
    @yacobkebede7052 Před měsícem

    Echy ye beteseb zare gurorowan be sines yezegate yemayegebat seta amet temera ..yeswe neketwa borko yetekormfesene yalate enatena abatshen teyki yehuda yehuda blocked blocked please blocked adrgote demrewna tshdi sekerwe new andebetachew mikolatefewe?

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172 Před měsícem

    ፀዲ በርቺ ወደ ጌታ ፊትሽን አዙሪ ከተረታ ተረት ተለይተሽ ወደ አምላክሽ ተመለሺ።

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 Před měsícem

    Are tesadabiw erasure yiwta. Orthodox tesadabi abal Yelatem. Enezih tesadabiwoch yihen tilik alama yafersutal

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 Před měsícem +1

    ፀዲ ማናት ድፊባቸው የምትባለው ናት

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 Před měsícem +4

    ፀዲ፡ ሀይማኖት የዕቃ ዕቃ ጨዋታ አይደለም፡ በጣም ታሳፍሪያለሽ

    • @Mt-lz1lt
      @Mt-lz1lt Před měsícem

      Lmn tesadebalachu befeker meweyayet sochal

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 Před měsícem

      ​@@Mt-lz1ltሲጀመር ልጅቷ ሆን ብላ ፀብ ለመፍጠር ነው እየሰራች ያለችው እንጂ በእምነቱ ጥርጥር ያለበት ለመማር ፍላጎት ያለው ሰው ከሚያውቁት ጠይቆ ይማራል እንጂ አንተ ማነህ ምን እውቀት አለህ እያለ እውቀታቸውን አይነቅፍም ልጅቷ ቀሳጢ ናት።

  • @tsegamuleytsegiii
    @tsegamuleytsegiii Před měsícem +4

    አንቺ የሰጠሺው መሰለሽ አነቺ መናፍቅ ከሆንሽ ቆየሽ ስራሽ አውቀንብሻል መነገዱን ጨርቅ .....የፈለግሺውየነበረው ሚኪን አውከሸ ማስወጣትነበር ሲቀጥል ደሞ ማሸማቅቅ ምንናምን ትያለሽ እንዴበየትኛው ስራሽ ነው ስትወግኚየማቅሽ ለመናፍቃን በቻ ነው

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Před měsícem

    Ayi semu biligina sitadel mejemeriya new yeteselefew. Anten bilo kal awaki. Asafari. Tsedi kin lij nat tayaleh mechereshawan. Wede ewenetu memtatua ayekerem. Mikiniyatum gobez nat lemen telalech zem bela asesunim gesesunim atebelam.

    • @mesigente708
      @mesigente708 Před měsícem

      እንዴ ልጅቱ በጣም ነው የምታናድደው
      መሄድ ከፍለገች ለምን ካህን ትሳደባለች

  • @kedestdawit5369
    @kedestdawit5369 Před měsícem +1

    አንቺ የትምህርት ጥያቄ ምንም የለብሽም ግን የራስሽ የሆነ ችግር አለብሽ ብትጸልይ ነው መፍትሄ የምታገኝው ሚዲያ ለሚድያ እየዞርሽ ወሬ ስላራግብሽ መንፈስ ሻይረጋጋ በጣም አሉ ባልታ በጣም ወር የምትወጂ ሴት ነሽ መንፈስ ቅዱስ የሚረዳሽ የሚገልጽልሽ ስትጸልይና በተረጋጋ መንፈስ ስትኖሪ ነው ያለበለዚያ ሁሌም እንደተቅበዘበስሽ ትኖሪያለሽ

  • @sisayamare7113
    @sisayamare7113 Před měsícem +2

    Defar nech chrash natin

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r Před měsícem

      Who is he? Amlak aderegishiw eko and gileseb new

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před měsícem +1

      @@user-un6uf9fs1rክህነቱ መከበር አለበት ።ስርአት ያዙ አንድ ሰው ክህነትን ከተሳደበ ኦርቶዶክስ አይደለም።

  • @tamirat04
    @tamirat04 Před měsícem +1

    ቢኒና ጓደኞቹ የሚንከራተቱ ከዋክብት
    ወንድሙን ጨርቃም ብሎ የሰደበ ገሀነም ይገባዋል ብላ ኦርቶዶክስ ታስተምራለች

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu Před měsícem

    ፀዲ ባንቺ የምትቆም ባንቺ የምትወድቅ ኦርተዶክሰ የለችም መዳን ለራስሽ ነው ትልቅ ነሽ ማስተዋል ትችያለሽ የቆምሽበትን እወቂ ፈጣሪ ይርዱሽ

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před měsícem

    ፀዲ የት ቤተክርስቲያን ነው የምታስቀድሰው? ? ?

    • @johnteklu1637
      @johnteklu1637 Před měsícem

      ክርስትና መቀደስ ነው እንጂ ማስቀደስ አደለም። ማንን ነው ምታስቀድሱት ተቀደሱ እንጂ ወገን።

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Před měsícem

      @@johnteklu1637 እናንተ ለመሆኑ ምን ይገባቹሃል? ምንም ምንም። ማስቀደስ ፡መቀደስ ፡መቀደስ(ጠብቆ ሲነበብ) ትርጉሙ ቢገባህ እንዲ አትጽፍም። ድሮስ መማለድና ማማለድ አማላጅና ተማላጅ የማታውቁ ሰዎች እንዲት ከናንተ ጋር ስለትርጉም ሰው ይወያያል? እዛው ጭፈራህን ጨፍር።

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q Před měsícem +1

    አደ ድል በድል ቅናት ያለበት ሰው አይቼ አላቅም በአጋጣሚ ተጠቅሞ ኢጎ ይጠቀማል ሂድ ሂድ አጭበርባሪ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před měsícem

      በወንድሞች ላይ ፀብ አትፍጠር ወሬኛ ሰዉ ይደብራል የሴጣን ስራ አትስሩ

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q Před měsícem

    ኬኩ ስለዚ በኒና ዘማርያም ነው ላንተ ቤቴክርስትያን

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před měsícem

      እሱ እያለ ያለው "ቤተክርስቲያን ድረስ የሚያስኬድ ነገር የለውም ታላላቅ ወንድሞቼ ተው ካሉኝ እሺ ብዬ እታዘዛለሁ::" ነው ያለው:: ታላላቆቻችንን እንድናከብር ለእኛ ትምህርት ይሆነናል::

    • @Achame6Achame
      @Achame6Achame Před měsícem

      የቅናት መንፈስ ወጋሑት😮😮

  • @fikreya
    @fikreya Před měsícem

    ato bini orthodoxen haymanot atasedb pastor negn eyalek yeneberk poster nehna aterebeshachew dro orothodox betam newu des yemlut ahun gn biiniye ej geba

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r Před měsícem

    Ato biniyam😂😂antem endomima ante neh

    • @NetsanetNetsi-kw3pu
      @NetsanetNetsi-kw3pu Před měsícem

      😂😂😂😂😂 ኢንዶሚኗማ ዝላይ በዝቶባት ተዘርራለች 😂😂😂😂

    • @user-vs2oc8tq8f
      @user-vs2oc8tq8f Před měsícem

      Ante mindneh?

  • @TiToElashry-f1y
    @TiToElashry-f1y Před měsícem

    ማን ሰድቧት ነው ግን

  • @fekeryacob6174
    @fekeryacob6174 Před měsícem +1

    ኦርቶዶክስ ከመፅሐፍ ቅዱስ ይልቅ ገድልን ነው ምታሰተምረው አንተ ምን ትላለህ?

  • @fekeryacob6174
    @fekeryacob6174 Před měsícem

    Orthodox metsihaf kidusawi aydelechim

  • @user-ve7ec2bn3q
    @user-ve7ec2bn3q Před měsícem

    እዩ ደደብ ልበልህ ቲኦሌጂ የተማረ አለ ት/ሰንበት ክህነት አለ ከነዚ የበለጠ እውቀት ያለው ከዲያቆን ቲኦሎጂ የተማረ ይበልጣል

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Před měsícem

    አይ ኦርቶዶክስ ግራ የገባችሁ። የሰፈር ሰዎች ስብስብ እውቀት ባዶ ስድብ አና ጠላ ጨብሲ ብቻ.... ሀሜት ቤቱ እዚ ነው አንተ። ሀሜት እና ስድብ በአካል...

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před měsícem +1

      እሱን ለቀለሜና ለደምረው ንገረው መናፍቅ ሁላ እምነታቹ የውሸት ይሀው አጭበርባሪዋ ልዋሽ ለኢየሱስ ስትዋሽለት አስለፈለፋት ገና ጠብቁ የጊዜ ጉዳይ ነው ትዋረዳላቹ የሉተር ቡችሎች። ተበላቹ እኮ እድሜ tiktok ጉዳቹ ተሰጣ

    • @user-gy1ue1rj5p
      @user-gy1ue1rj5p Před měsícem

      የአቢዬን ወደ እምዬ አሉ😂