"የዲ/ን ሄኖክ እና አኬ የስህተት ትምህርት"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ✍️" # የዲ/ን ሄኖክ እና አኬ የስህተት ትምህርት" #ዲ/ን ሄኖክ #አኬ #ምርትነሽ

Komentáře • 16

  • @user-jy4bo3qi2z
    @user-jy4bo3qi2z  Před měsícem

    ሼር ላይክ subscribe ቤተሰብ

  • @miliyonselomon
    @miliyonselomon Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን።❤❤❤❤❤

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Před měsícem +2

    መምህር በርታልን❤❤❤

  • @mastewate.wordofa5170
    @mastewate.wordofa5170 Před měsícem

    Sagale jirenya sadhagechisuu❤❤❤😍😍😍😍

  • @bertybertydubai2259
    @bertybertydubai2259 Před měsícem

    Kale hiyote yesamlen mahemerchen🙏🏽☦️🥰

  • @tsigeetube2672
    @tsigeetube2672 Před měsícem

    Waqayoo sagale jirenyaa siha dhagesisuu ebifamii ❤❤❤

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mastewate.wordofa5170
    @mastewate.wordofa5170 Před měsícem

    Barsisa. Kenya sagale❤️jirenya sadhagechisu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍

  • @SifanZawdu
    @SifanZawdu Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @efar3823
    @efar3823 Před měsícem

    Kehadi

  • @TigabuTadesse-j8t
    @TigabuTadesse-j8t Před měsícem

    new weys ayidelem ena liji yelatim malet new esti be eyesusi sim bel

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies Před 19 dny

    እውነተኛውን ጸሃይ ወልዳ ድንግል ማርያም ሌላ የመውለድ ፍላጎት ራሱ እንዴት ይኖራላት በድንግልና ለመኖር በመወሰኗኮነው መልዐኩን ወንድ ስለማላውቅ ያለችው ይሄን ለመረዳት በነገራችን ላይ እምነት ራሱ ያስፈልጋል ከተጻፈው በላይ ሳያዩ የሚያምኑ እንደተባለው

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 Před měsícem

    ወንድሜ እንዴት ተገለፀልህ? ጎበዝ በእውነት አለማወቅህን አሳውቅክ! ለመሆኑ ድንግል ማርያም ማለት ምን ማለት ነው? ቀሽም አሁን አንተ አኬን እና ዲያቂን ሄኖክን ልታርም ? እንዴትም ጌታ ረዳህ? ድንግል ማርያም አንተ እንዳልከው እንኳን ልጂች ቢኖራት እየሱስ ክርስቶስን ወለደችው ምን ትሆን?

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před měsícem +2

    እሄ ልጅ ምንም እውቀት የለውም ዝም ብሎ እንደ ጋዜጣ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የምያነው በጣም ድፍን ነው።

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před měsícem

    ይህ ጎረምሳ ከየት ነው የተለቀብን 😫 ሲጀመር original ትርጉም ከፈለክ Greece መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ ወይ አማርኛ በቃ ፈረንጅ የፃፈው ሁሉ ትክክል ነው ምትሉት..?! በጣም ነው ማዝነው እንግሊዘኛውንየፃፉልክ ፈረንጆች ቤ/ክ በጌይ ባንዲራ አሸብርቆልሃል :: መፅሀፍ ቅዱስን ወረድ ብለህ ብታነበው ..ይህ የማርያም ልጅ አይደል..ወንድሞቹስ እነዚ... እያሉ "ይሰናከሉበት ነበር " ይላል እና እናንተም ያንን የፈሪሳውያንን ንግግር ይዛቹ እየተሰናከላቹ ነው:: እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ትርጉም በስለሺ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልህ

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před měsícem

    ደግሞ አንተን ማን ለቀቀብን? ዲንና አኬን ያህል እውቀትም ምንም የለህም አርፈህ ተቀመጥ። እናንተም ብሎ አራሚዋች😅