አስፋውን ወደ ልጅነቱ የመለሰው ትንሽ እረፍት //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 29

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 Před 2 lety +5

    ደስ ይላል ክክክክክክክክክ ሁሉ ቀን ብሰሩት በጣም አድካሚ ነው

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +3

    ትንሱና አስፊዬ ስታምሩ በተለይ ትንሱ ስታጥበዉ

  • @gashayeamenu8305
    @gashayeamenu8305 Před 2 lety +5

    በርታ ወንድሜ ጎበዝ👍👍👍

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 2 lety +7

    @13:25 ትንሳኤ : "ኡፍ ቀዝቀዝ ልበል እኔ እራሴ እንደ ቅቤ"🤣🤣

  • @user-pc1pn7vo6m
    @user-pc1pn7vo6m Před 2 lety +5

    የመዳም ቅመሞችንስ ማነው ትንሽ እረፍት እሚሰጠን????😥

  • @user-ce6cf2in8p
    @user-ce6cf2in8p Před 2 lety +5

    አስፍቲ ዛሬ በሳቅ አዋልከን 😂😂

  • @hayatahmed9662
    @hayatahmed9662 Před 2 lety +2

    ወይኔ እንደት ደስ እንደምትሉ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 2 lety +5

    😂😂😂😂😂😂😂 የልጅነት ጊዜ አስታወሳቸውን

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +3

    አይይይይ ክክክክክክ😂😂😂😂😂አይ እናንተ አስፍሽና ትንሳእ በርቱ

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Před rokem

    Very educational program 👏

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 2 lety +3

    @13:09 የአስፊቲን መላጣ ጭቃ ሲቀባው 🤣🤣

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 Před 2 lety +1

    እውነትም አስፋውን ወደ ልጅነቱ ተመለሰ ትንሱ እኮ ፀጉሩን አጠበለት አይ ትንሱ ሁለመናክኮ የሚያስቅ ነው ስትጨወተወ፣ ስትዘፍን

  • @akuabate495
    @akuabate495 Před 2 lety +1

    i love you guys

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 2 lety

    ልዩ ነዉ ዛሬ መሸሻ ይሙት 😁🤣
    አስፍሺን በደንብ ጠግሩሩት ቀንበላ ።
    ተንሳዬ ልምድ ያለህ መሰለኝ የልሰና

  • @seada5882
    @seada5882 Před 2 lety +1

    ናፍቆት ዋ ብያለሁ

  • @Fifiye123
    @Fifiye123 Před 2 lety

    Weye kelebe eko new yemetazenanuegn

  • @askme7620
    @askme7620 Před 2 lety +3

    የጭቃ ቤት ከዘመናዊ ኮድሚኒየምና የዘመናዊ ድንጋይ ቤቶች ጥንካሬ አለው ! ።

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před 2 lety

      አትይኝም ልታስተይኝ ነው😁😁

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 Před 2 lety

    ትንሱ ኮ ብልጥ ነው ጭቃውን በትናን በትናንሽ ወስዶ በስሱ እየመረገ ነው ፣ አስፊዬ ግን እርጅናውም ነው መሰለኝ ጭቃውን ሲያነሳ ብዙ አርጎ እዛው ላይ እያሸ ነው ለዛውም ነው የወደቀ “ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክከ”

  • @edenwelde2535
    @edenwelde2535 Před 2 lety

    አባቴ ማናጀር ነበር ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Před 2 lety

    Endet endemtamru

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Před 6 měsíci +1

    አየመትጨከኙአሥፈየን አባታችወሠደብ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 2 lety

    Haaaa haa funny

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Před rokem

    🤣

  • @MiMi-ey2tj
    @MiMi-ey2tj Před 2 lety

    😂😂😂😂😂😂😂😂