ተአምረኛው ሙቅ ፀበል | ከ ካንሰር HIV ከብዙ በሽታዎች የሚፈወሱበት ፀበል | በአዲስ አበባ ተዓምር እየሰራ የሚገኘው ቅዱስ ስፍራ | ዳግማዊ ዋልድባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 09. 2023
  • ተአምረኛው ሙቅ ፀበል | ከ ካንሰር HIV ከብዙ በሽታዎች የሚፈወሱበት ፀበል | በአዲስ አበባ ተዓምር እየሰራ የሚገኘው ቅዱስ ስፍራ | ዳግማዊ ዋልድባ

Komentáře • 83

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Před 17 dny +2

    Esyyyyyyyy egzabhre ymsgene amen amen amen 🙏🏾⛪🇪🇹 orthodox lezlalem tinure amen amen amen 🙏🏾🙏🏾⛪❤❤❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 10 měsíci +8

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ለዚህ ለተቀደሰ ቤቱ ለመርገጥ ያብቃን

  • @user-lt9es4qv7u
    @user-lt9es4qv7u Před 9 měsíci +8

    የተክልዬ ታቦት ሲገኝ በቦታው ነበርኩ የቅዱስ ሚካኤል አዳር መጥተን ለሊት ዲያቆን ሠናይ የሚባል ነበር ከለሊቱ 6 ሰዓት ብርሃን እየመራው ነበረ የተክልዬ ፅላት አፅም መስቀል ሸክላ ተገኘ ከዚያም በወቅቱ የነበሩ አባት ፅላቱ የተገኘበትን ድንጋይ ከፍለው ሰጡን

    • @WbalemB-b5l
      @WbalemB-b5l Před 28 dny

      ቦታው የት ነው ለመሄድ ፈልጌ ነበር

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Před 17 dny +2

    Selame lenatee yehuune yegzahbhre batesboche 🤲🏾🙏🏾🙏🏾 Kale hewtene yasemalne abtacheni 🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 Před 10 měsíci +19

    የቦታው መገኛ ከቦሌ ኤሪፖርት ወደ ሳሪሥ አቦ በመሄድ ከዛም የቡልቡላ ታክሲ በመያዝ እዛው መድረስ ይቻላል።

    • @Maya-bm6hl
      @Maya-bm6hl Před 10 měsíci

      አልገባኝም አስረድኝ ወይም ስልክ ጥቁር ካላቸው ስጡን

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před 9 měsíci

      ጸበሉን ገዳሙን እባካች ብእደባይ እታውጡ መናፍቁ ምን ይስራመሳላችሁ አባቶች

    • @marshet7169
      @marshet7169 Před 9 měsíci

      Botawu yet newu

    • @habtamudestawu2590
      @habtamudestawu2590 Před 9 měsíci

      ከቦሌ አየር ማረፊያ ወደ ሳሪሥ አቦ መሄድ ከዛም ከአቦ ወደ ቡልቡላ

  • @asmaregete4250
    @asmaregete4250 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለእዚህ ለተቀደሰ ቦት ለውድ ባለቤቴ ለመርገጥ ያብቃት አምላኬ ምን ይሳንሃል።

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 Před 8 měsíci +7

    መሔድ ለምትፈልጉ አድራሻ አሰጣችዋልው በጣም ፍቱን ቦታ ነው እየሔዳቹ ተፈወሱ

    • @user-hx9zq2ou9r
      @user-hx9zq2ou9r Před 5 měsíci +1

      ስለ ቦታው መረጃ ፈልጌ ነበር ማረፊያ አለው ከክፍለ ሀገር ለሚመጣ

    • @sorennemire213
      @sorennemire213 Před 4 měsíci

      ቦታው የት ነው ስለእግዚአብሔር ብላቹ ንገርኑን

    • @WbalemB-b5l
      @WbalemB-b5l Před 28 dny +1

      ቦታውን ካወቃችሁት አካፍሉን

    • @user-qd3gf4zb7v
      @user-qd3gf4zb7v Před 23 dny

      ትክክለኛው ቦታ የት ነው

    • @AsfawBelay-ub9gx
      @AsfawBelay-ub9gx Před 6 dny

      የሄ ፀበል ነው አድራሻው ወንድሞቼ

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 Před 8 měsíci +4

    ቦታው እንዴት ደስ እንደሚል በእውነት ሔዳቹ በረከት ተካፈሉ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg Před 10 měsíci +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን

  • @berhanusetegn1182
    @berhanusetegn1182 Před 9 měsíci +2

    የፈጣሪ ፈቃድ ሆኖ በቦታው ለመገኘት ያብቃን።

  • @wonder77
    @wonder77 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን

  • @user-qm6qv3ps1f
    @user-qm6qv3ps1f Před 11 dny +1

    አድራሻ አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 Před 10 měsíci +4

    እድሜ ሰቶኝ እግዚአብሔር ብሄድ ደስ ይለኛል የወገብ ህመም አለብኝ ቀዝቃዛ ውሀ ስለሚያመኝ አድራሻውን አስቀምጡልን

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 Před 10 měsíci +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před 4 měsíci +2

    እባካችሁ አድራሻ ላኩልኚ ወንድሜ በነርቭ በሺታ እየተሰቃየብኚ ነው በማርያም ቁጥር ላኩልኚ እባካችሁ እርዱኚ😢😢😢😢😢

  • @asgedecchMesgenia-wb8bw
    @asgedecchMesgenia-wb8bw Před 14 dny +1

    እባካችው ቦታውን ነገሩኝ እህቴ ውጪ እየተሰቃየች ነው እንድትመጣ አረጋታለው

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b Před 13 dny +1

    እግዝአቤሔርይመስገን

  • @manahlosharagaw8077
    @manahlosharagaw8077 Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜንአሜን ለደጅህ አብቃኝ

  • @AynalemZeleke-t8z
    @AynalemZeleke-t8z Před 10 dny +1

    አካውቱን ንገሩኝ በእግዚአብሄር

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 9 měsíci +2

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Před 17 dny +2

    Yetnewgne botawee please please please

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @menbeya5523
    @menbeya5523 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aycheletketema3054
    @aycheletketema3054 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው።

  • @user-jv2uu3ds7o
    @user-jv2uu3ds7o Před 10 měsíci +3

    ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል !!
    የስንፍናን ቃል ከመናገር ጌታ ሆይ ለኔ ለዳካማዉ እምነትን ጨምርልኝ ማለት ይበልጣል

  • @user-hl6yh8qx2v
    @user-hl6yh8qx2v Před 10 měsíci +3

    የፀበልተኛ መጠለያ አለው የሱባዬ ማረፊያ እስቲ ይንገሩን እና ለደጅ ያብቃን

  • @user-pp7py9tf2m
    @user-pp7py9tf2m Před 10 měsíci +1

    በጣም አስደናቂ ቦታ ነው እውነት ነዉ አዲሰ አበባ አይመሰልም

  • @user-bv2nu2md2h
    @user-bv2nu2md2h Před 10 měsíci +1

    Ebakachehu botawe yet new enedehum yeseleke kurer yelakulen

  • @EskendirBaye
    @EskendirBaye Před 9 měsíci +2

    ተመስጌን እግዛብሄር ምን ይሳነዋል

  • @yemisrachseyoum9308
    @yemisrachseyoum9308 Před 10 měsíci +11

    ቦታው የት እትደሆነ መጀመሬያ አሳውቁ

    • @sipara9224
      @sipara9224 Před 5 měsíci

      ከሳሪስ አቦ ማሪያም ማዞሪያ ወይም ቡልቡላ በሚለው መሄድ ነው

  • @user-nu3jy2cg3m
    @user-nu3jy2cg3m Před 10 měsíci +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የቦታውን አድራሻ በትክክል ይነገረን

  • @almas-ql2yn
    @almas-ql2yn Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤egizaber talaki new ❤❤❤

  • @as9017
    @as9017 Před 10 měsíci +3

    Can you please provide the exact address? We want to come there. Thank you

  • @marthatanjelo7120
    @marthatanjelo7120 Před 10 měsíci +4

    በእግዜር ስም በተውን በትክክል አድራሻዉን ግለጡልን አደራ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @nardiyabeshalij5412
      @nardiyabeshalij5412 Před 9 měsíci

      ቦሌ ቡልቡላ ነው

    • @sipara9224
      @sipara9224 Před 5 měsíci

      መቼም ሳሪስ አቦን የማያውቅ የለም አቦዬን ተሳልማችሁ በሩ ላይ ቡልቡላ ወይም ማርያም ማዞሪያ ብላችሁ መግባት ነው

  • @Etnews12
    @Etnews12 Před 9 měsíci +1

    Egeziyabeher lebetu yabekan

  • @asgedecchMesgenia-wb8bw
    @asgedecchMesgenia-wb8bw Před 14 dny +1

    በማረያም ቦታውን ንገሩኝ

  • @AbnetAbi
    @AbnetAbi Před 10 měsíci +2

    ስልክአስቀምጡልን

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 Před 10 měsíci +3

    አንዴት ነዎት አበ ሰልካችሁ ለመን አታስክምቱም

  • @TigestAb
    @TigestAb Před 7 dny +1

    ሀይ ሠላምነዉ ይህ የትነዉ ሰልክ ላኩልን

  • @user-pp7py9tf2m
    @user-pp7py9tf2m Před 10 měsíci +2

    ቦታዉ ቦሌ ቡልቡላ ነወ

  • @TsegayeGetachew-gy3xs
    @TsegayeGetachew-gy3xs Před 7 měsíci +1

    ስልክአስቀምጡ

  • @AdenechMesheha-te3ep
    @AdenechMesheha-te3ep Před 10 měsíci +1

    Yete newe adrashawe

  • @Himanottekle-qn4hl
    @Himanottekle-qn4hl Před 10 měsíci +1

    የት ነው

  • @AbnetAbi
    @AbnetAbi Před 10 měsíci +1

    የት አካባቤ ነው የሚገኘው ፀበሉ

  • @amanuelmesfin9845
    @amanuelmesfin9845 Před 10 měsíci +1

    አሰተደደር ቦታ የት ነው Address

  • @yoditgatahon-gb7zo
    @yoditgatahon-gb7zo Před 10 měsíci +2

    adrashwe yet new

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Před 10 měsíci +3

    አረ የት ነው ?

  • @user-jm6fg2dh2q
    @user-jm6fg2dh2q Před 10 měsíci +2

    ቦታው የት ነው 1:11

  • @WbalemB-b5l
    @WbalemB-b5l Před měsícem +1

    botaw yetnew

  • @user-od4df4ht9b
    @user-od4df4ht9b Před 3 měsíci +1

    ጸበሉ ሙቅ ነው? እባካችሁ ንገሩን

  • @user-no4qj4bm1r
    @user-no4qj4bm1r Před 10 měsíci +1

    ቦሌ ቡልቡላ ;ወረዳ 12

  • @wubittilahun5642
    @wubittilahun5642 Před 10 měsíci +2

    Yete xkababi new Ymigenew botawe Yegltse

  • @getachewgirma1206
    @getachewgirma1206 Před 10 měsíci +1

    ቦታው የት ነው ?አ/አ ወይስ ክ/ሀገር ለሱባኤ አመቺ መጠለያ አለወይ ? የት ብለን እንምጣ ? ግለጹልን፡

    • @nardiyabeshalij5412
      @nardiyabeshalij5412 Před 9 měsíci

      ሙሉውን ስሙ ሁሉም ነገር እዛ አለ አድራሻቸውም አለ ቦሌ ቡልቡላ ነው

  • @user-we9hv1rj8i
    @user-we9hv1rj8i Před 10 měsíci

    yetnw botaw yet sefre

  • @netsanetshiferaw9025
    @netsanetshiferaw9025 Před 10 měsíci +3

    ቦታው የት ነው ወይም ስልክ የለም ???

    • @nardiyabeshalij5412
      @nardiyabeshalij5412 Před 9 měsíci

      ቦታው ቦሌ ቡልቡላ ነው አድራሻቸውም አለ እዚሁ ላይ

  • @meseretakalu4737
    @meseretakalu4737 Před 10 měsíci

    ቦታው የት ነው???

  • @fantahunworku2919
    @fantahunworku2919 Před 10 měsíci

    እባካችሁ እውነት ተናገሩ ፀበል ይፈውሳል HIV ጨምሮ ብላችሁ አትዋሹ አንድ ቀን ህዝቤ ይነቃል

    • @user-qr9sd9dw4c
      @user-qr9sd9dw4c Před 10 měsíci

      min eminet nurosh tidgnalesh kebt

    • @yayinedesta235
      @yayinedesta235 Před 10 měsíci +2

      ለምን ይዋሻል ካላመን አትድንም አትዋሹ ማለት ምን ማለት ነው እመንትድናለህ አባታችን ስላሉ ስላላሉ አይደለም እምነት የለሽ ልተር ነህ

    • @solomonkebede2125
      @solomonkebede2125 Před měsícem

      ያመነ ይድናል

  • @GachZgrat
    @GachZgrat Před 2 měsíci

    የት ነው