ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ | መንግሥስትን ዝግ ስብሰባ ያስቀመጠ ህዝባዊ ጫና | 29ኙ የሻሸመኔ ሰማዕታት ዝክር | ወቅታዊ ጉዳይ | 2023- Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 02. 2023
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ሰልፉ ዛሬ ተጀመረ | መንግሥስትን ዝግ ስብሰባ ያስቀመጠ ህዝባዊ ጫና | 29ኙ የሻሸመኔ ሰማዕታት ዝክር | ወቅታዊ ጉዳይ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2023
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    ►Follow Mehreteab Asefa:
    Facebook : / mehreteabasefa
    Instagram : / mehreteab_asefa
    ►Follow Yemankiya Dewel:
    Facebook : / yemankiyadewel.ethiopia
    Instagram : / yemankiya_dewel
    CZcams : / @yemankiya_dewel
    Telegram : t.me/yemankiyadewel
    Soundcloud : / yemankiya_dewel
    Flickr : www.flickr.com/people/yemanki...
    TikTok : / yemankiya_dewel
    Website : yemankiyadewel.org
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church_Current_Issue #New_preaching_ቴቄል_Teqel_2023 #New_Sibket_2023 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2023. All Rights Reserved.

Komentáře • 551

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +260

    እግዚአብሔር ታሪክን ይለዉጣል ማነው እንደኔ እግዚአብሔር የሆነ ተአምር ሰርቶ እንደሚያሳየን የሚሰማዉ በተለይ በየካቲት 5ለት 😭🖤💔

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před rokem +5

      እኔ በጣም ፈርቻለሁ አልፎ አይቼዉ💔😭🙏

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před rokem +3

      ፀልዩ እኔኳን ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል😭😭😭😭

    • @user-vr6tt5ik2y
      @user-vr6tt5ik2y Před rokem +2

      አብይ(ጎልያድ) ውጊያው ከሱ ጋር ነው እግዚአብሔር አሸናፊ ነው

    • @abm1344
      @abm1344 Před rokem

      በየካቲት አምስት ከውጭ ገንዘብ እየላኩ ስያስበጠብጡ ያሉት ደስታ ሲሆን ሀገሪቱን ለመበጥበጥ ቆመው ያሉት ደግሞ የቤተክርስትያንዋ አዛዦች፣ተልኮአቸውን ማብሰራቸውን ለወዳጆቻቸው ይገልፃሉ፣ኢትዮጵይ እስከመጨረሻው ሊደረግ ከነበረው ስብሰባ ትሰረዛለች ጥቁር እንደለበሳችሁ ማቅ ውስጥ ትከቷቷላችሁ።

    • @hasset_ye_ema__1365
      @hasset_ye_ema__1365 Před rokem +7

      @@abm1344 ምነው ደስታ ላይ አደላቹ እንዴ ሃዘናችን ሞታችን ለናተ ፈንጠዝያ አልነበር እንዴ ምንም አታመጥም ብላቹ አደል እንዴ የምን ማለቃቀስ ነው ኦርቶዶክስ ለ ሃገሯ ስትል ብዙ መገፋትን መገደልን መሰደብን መንጓጠጥን አስተናግዳለች ከዝህ በኋላ ግን አትሆንም ሰው ስገሉ ካህን ስገሉ ዝም ብለናል ቤተክርስትያንን ጥቁር ስታለብሱብን የድረሱልኝ ደውል ስደውል የሚሰማም የሚያይም አይን የለንም እኛ እንግደል አላልንም ከቤተክርስርያናችን በፊት እኛን አጥፉን ነው ያልነው የያዝነው መስቀል እንጂ መሳርያ አድለም የከሰስነው ለፈጣሪ እንጂ ለምድር ባለ ግዜ አድለም ይብላኝ ለገዳይ

  • @fetli144
    @fetli144 Před rokem +140

    መምህሬ ሆይ ከእግዚአብሔር በታች የኦርቶዶክስ መመኪያ ኑርልን ክፉህን ያርቅልን🙏🙏🙏

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před rokem +7

    ሰላም ለተዋህዶ ሃይማኖቴ😓

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 6 měsíci +1

    መምህራችን ቸሩ መዳኒያለም አባቴ ይጠብቅ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem +1

    ልዑል እግዚአብሔር የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @gebrel8937
    @gebrel8937 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @geremew4232
    @geremew4232 Před rokem +2

    እድሜ ይስጥህ መምህራችን

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
    መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ በቃ ይበልሽ አዘንሽ በዛ 😭😭😭💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tigistalemu105
    @tigistalemu105 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ የተዋህዶ እንቁ

  • @sisaygetaneh7964
    @sisaygetaneh7964 Před rokem +2

    መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን መ ምህርችን ሸአመተ ኑርልን አሜንንንን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +36

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Před rokem +1

    መምህሬ የኛ መፅናኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @user-ze2iz1en8f
    @user-ze2iz1en8f Před rokem +2

    ምህረት አብ ሆይ ውጣ አስተምር እኛ ከጎን ነን አስተምር

  • @freegame1689
    @freegame1689 Před rokem +1

    የተዋህዶ ልጆች ያባቶቻችንን ትዕዛዝ ከመፈፅም ወደሀላ አንልም ብንሞትም ሰማዕትነት ነው

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před rokem +1

    መምህራችን በረከተዎት ይድረሰን. አሜን

  • @wantihundumtuuwaaqayyofind9177

    Barsisaa keenyaa jabaadha isiin wajjin jirraa💕💕💕💕💕💕

  • @user-nq7ge5ye1p
    @user-nq7ge5ye1p Před rokem +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔☝️

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 Před rokem +1

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Před rokem +5

    የድንግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሸፍናቹ የተዋህዶ ልጆች አሜን

  • @henokezt
    @henokezt Před rokem +2

    በቸርነቱ ይማረን 🙏

  • @madeenamadeena8231
    @madeenamadeena8231 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ታረክን ይለውጣል

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před rokem +1

    እግዝያብሄረ ይመስገን የበለጠም እንበዛለን አምላካችን ተመልከት ወደ እኛ አቤቱ ማረን ይቅረ በለን

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን የሰማእታቱ በረከት ይደርብን በርቱን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት የሰማልን መምህራችን 💒🤲🤲🤲☝️☝️🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ከኛጋር ነው

  • @tigistmelaku3702
    @tigistmelaku3702 Před rokem +3

    አይዟችሁ የተዋህዶ ልጆች እናሸንፋለን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው

  • @user-pg8bp9vc3f
    @user-pg8bp9vc3f Před rokem +4

    እግዚአብሔር ሆይ ምረትህን ላክ

  • @user-qd7wm3ky7x
    @user-qd7wm3ky7x Před rokem +7

    መምህሬ የኛ እንቁ⛪️🙏🥰🥰

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem +7

    ሰማህታት የሆኑትን ወንዶሞቻችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያሰቀመጥልን 👏

  • @adismenged4444
    @adismenged4444 Před rokem +1

    እግዚያብሄር የህዝቡን ለቅሶ ይሰማል ሰለ ደጋግ አባቶቻችን ብለህ ምህረትህን ላክልን

  • @RockStar-ti8iy
    @RockStar-ti8iy Před rokem +4

    ቃለ:ህይወት:ያሰማልን።

  • @asemangesh
    @asemangesh Před rokem +5

    እግዚአብሄር ምህረቱን ያምጣልን መምህራቺን እሱ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-bd7tk3dv8u
    @user-bd7tk3dv8u Před rokem +3

    በረከታቺሁ ይደርብን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před rokem +3

    አሜን አሜኔ አሜን

  • @eshetuababu499
    @eshetuababu499 Před rokem +6

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን😭😭😭

  • @user-vm2qy9tw3q
    @user-vm2qy9tw3q Před rokem +2

    beneger hulu Egziabher yimesigen shashemene Hlem edilegna nachew Yesemaeitatu bereket kehulachin garyhun amen

  • @betilameaberahame3763
    @betilameaberahame3763 Před rokem +4

    የተዋህዶ እንቁአችን ሺአመትኑርልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባቶችን ይጠብቅልን የኑፅሃን ደም ይፍርድ

  • @Asaa-ne2hj
    @Asaa-ne2hj Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před rokem +7

    አትንኩን እንበዛለን ስንል በምክንያት ነው ተዋህዶ እየሞትን እንበዛለን አሁንም እግዚአብሔር ያብዛን

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን አምጣልን መምህር እግዚሐብሔር ይጠብቅህ

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abebemollaabebemolla9303
    @abebemollaabebemolla9303 Před rokem +38

    አምላክ ሆይ የሆነብንን አስብ

  • @user-if8kd5sm1z
    @user-if8kd5sm1z Před rokem +4

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 Před rokem +42

    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን🙏 ሁሉም ነገር ከሀይማኖታችን በታች ነው! ለእምየ ኦርቶዶክስ አንገቴን እሰጣለሁ አልደራደርም።

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Před rokem +14

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ኖት ይህ የሆነው ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ለምክንያት ይሆናል ያመጣብን ከቤቱ የጠፉትን ለመመለስና ንብረቷ ሊያከብር አባቶቻችን ከፍ ለማድረግ ይሆናል ብለን እናስብ ቤተሰቦቼ አይዞአችሁን

  • @user-he7mx4jx3r
    @user-he7mx4jx3r Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይጠበቀህ መምህራችን

  • @mekdiyetewahdolijj8438
    @mekdiyetewahdolijj8438 Před rokem +4

    አቤቱ አሰብን🤲

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +23

    ሰፈሬ ብሄረ ፅጌ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ 😭🙏🏿🙏🏿መምህርዬ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před rokem +3

    ኤግዚአብሔር ይመሥገን
    እግዚአብሔር ይመሥገን
    እእግዚአብሔርይመሥገን

  • @AlexAlex-mx3rb
    @AlexAlex-mx3rb Před rokem +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mssenayet9824
    @mssenayet9824 Před rokem +3

    እግዚብሄር ምህርቱን ያምጣልን

  • @letinaasefaw807
    @letinaasefaw807 Před rokem +3

    ኦ አምላከይ ምሕረትካ ስደድ

  • @user-od9ps1eb6w
    @user-od9ps1eb6w Před rokem +18

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የጠገበን መግስት ልቦነ ስጥልን የሞቱትን ነፍስ ይማር

    • @yisaqweldemariyam6599
      @yisaqweldemariyam6599 Před rokem

      መድሀኑያልም ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛል ያብዛችሁ ቅድስት ድንግል በመጎናጸፍያዋ ከክፉ ነገር ተጋዳችሁ!!!!!!

  • @nebyatgebregziabher147
    @nebyatgebregziabher147 Před rokem +3

    Egziabher qelotkum qelot kudsan yismae🙏🙏🙏

  • @senaywaletanguseyigerame281

    እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @meklisbetii8295
    @meklisbetii8295 Před rokem +4

    Barsisaa kenyaa jabadhaa Isin wajjiin jirraa😍😍😍😍😍😍

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 Před rokem +48

    መምህራችን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷እምየ ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @gfeesan6677
    @gfeesan6677 Před rokem +3

    እግዚአብሄር ከኛጋ ነዉ በርቱ

  • @gebrel8937
    @gebrel8937 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን ይጠበቅል ይጠብቅልን።

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před rokem +4

    መምህራችን ቃለሒወት ያስማልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ 🙏🏽 በፀሎት እንበርታ በእግዚአብሔር ሐይል እናረጋለን🙏🏽

  • @dagmdagm2759
    @dagmdagm2759 Před rokem +7

    amen amen amen

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před rokem +4

    የተሰዉትን የተዋህዶ ልጆች ነብሳቸውን ይማር🕯️🕯️🕯️

  • @user-bd7tk3dv8u
    @user-bd7tk3dv8u Před rokem +11

    መምህሬ የኛ መፀናኛ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሁላቺሁም አይዞን
    😭😭😭😭

  • @betilameaberahame3763
    @betilameaberahame3763 Před rokem +3

    ለሞቱቱም ነፍሣቸውን በገነት ያኑርልን በመሃተባቸው የተሠውቱን ያሥብልን ፈጣራ በቀኚያሣርፍልን

  • @alainall6304
    @alainall6304 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤቴ ማርያም እግዚሐብሔር በሰጠህ እዴሜሁሉ ትጠብቅልን አሜን

  • @dawitdawit3560
    @dawitdawit3560 Před rokem +36

    መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb Před 3 měsíci

    መምህራችን ከ እግዚ አብሔር በታች ያለ ኸን አተህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅ ህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godisinmystory2596
    @godisinmystory2596 Před rokem +5

    እግዛብሄር ፀሎታችንን ይስማን::

  • @barkotmedia
    @barkotmedia Před rokem +32

    እግዚአብሔር ይመስገን ለካ እንድህ ያሰባሰበን ለበጎ ነው እግዚአብሔር የጠፋነውን ልጆቹን እንድንሰባሰብ ፈልጎ ነው ለካ እንድንገፋ የፈረደብን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @dawit8699
      @dawit8699 Před rokem

      ፖትሪያርኩ ዩሰጡት መግለጫ ንደዋዛ እይታይም ችግሩ የቆየየውስጥም ነው ::

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před rokem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏🥰

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před rokem +4

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ልቤ በሀሤት ይሞላል ለዛውም የብሄረጽጌ ማርያም ሰፈር ልጅ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ😭😭😭😭😭😭

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 Před rokem

    አባቴ መምህራችን. ድንግል. ትጠብቅህ. በርታልን. አሜን አይዞህ እመቤቴ. አትለይህ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před rokem

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +3

    ሰማዕታት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
    መምህር ከእግዚአብሔር በታች የኦርቶዶክሰ መመኪያችን በርታልን❤🙏እምዬ ተዋህዶ እናቴ💔💔💔💒💒💒💔💔💔

  • @dheh984
    @dheh984 Před rokem +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏

  • @user-jt9sh5qp6o
    @user-jt9sh5qp6o Před rokem +7

    ሰላም የክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጆች ?
    አይዝወን እግዝያአብሔር እየን ቀን ያሳልፍልናል

  • @meazajima6585
    @meazajima6585 Před rokem +10

    መምህራ ፈጣሪ ይብርክ ትውህዶ ልዝልልም ትኑር 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @abeldagem637
    @abeldagem637 Před rokem

    መምህራችን ከእግዚአብሔር በታች የኦርቶዶክስ መመኪያ ኑርልን ክፉህን ያርቅልን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-yd7ih3lj9m
    @user-yd7ih3lj9m Před rokem

    በጣም እንወድህ አለን መምህራችን

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Před rokem +10

    መምህር እመብርሃን ትጠብቅልን🙏 አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለቤተክርስቲያን ቶሎ ድረስላት ዘንበል በልላት 😭😭⛪️⛪️🖤🖤🖤

  • @asterbrhan5071
    @asterbrhan5071 Před rokem +18

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እመቤቴ ከፊት ትቅደም በረቱልን በፀሎት ከእናንተ ከአባቶቻችን ጎን ነን አንድ ነን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭⛪

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 Před rokem +4

    እግዚአብሔር በቃላችን ያጽናን አሜን 🙏🙏🙏

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Před rokem +17

    Proud to be orthodox Temesegen ❤

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před rokem

    እመቤቴን እንደ ምሕረተአብ ደፋርኛ ቆራጥ መምህር አላየሁም❤❤❤🙏

  • @etagegntakele4833
    @etagegntakele4833 Před rokem

    ክብር ለሰማእቱቻችን በረከታቸዉ ይድረሰን😭😭😭

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Před rokem

    መዳንያለም ይባርካቹ የተዋህዶ እንቁአችን

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 Před rokem +12

    ክብር ላባቶቻችን ከኔ እድሜ ቀንሸ ላባቶቸ ቢሆን ደስ ባለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesergexe8547
    @mekdesergexe8547 Před rokem

    አንድትቤተክርስቲያን አንድትሲኖዶስ ከአባቶቻችን ጎን ነን እስከመጨረሻ የአባቶቻችን ፀሎት ይርዳን

  • @mariamhaila7803
    @mariamhaila7803 Před rokem

    መምህራችን እግዚ አብሔር ይጠብቅልን

  • @biniyamendale5620
    @biniyamendale5620 Před rokem +1

    መምህራችን ረጅም እድ ሜ ይስጥልን እድአንተ ያሉ ቱ በምድር ሪ ቱ ያበዛልን💞💓

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Před rokem

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልንን🙏🙏🙏

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 Před rokem +5

    አቤቱ የሆነብነን አሥብ ሠማእታት የሆኑ ወንድሞቻችን ነብሣቸውን ከቁዱሣንጎን ያሣርፋልን አገራችንሠላም ያርግልን አባቶቻችን ካህናንን ዘማሪያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለቤተሠብ መጽናናትንእመኛለሁ 😭😭😭😭😭😭🙏

    • @erstutadesse4233
      @erstutadesse4233 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመሰገን? የት ነው ግን ?

  • @beyapease6686
    @beyapease6686 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፆም ፀሎታችን ይቀበልልን

  • @tubetube2195
    @tubetube2195 Před rokem +22

    ክብር ለሰማእቱቻችን በረከታቸዉ ይድረሰን😭😭😭☝

  • @zaharamajed8355
    @zaharamajed8355 Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @sa-un5dr
    @sa-un5dr Před rokem

    አስገራሚ አባት እግዚሃብሔር ሁሌ የሚያስገርመኝ አምላክ ነው

  • @ajebushmegersa3316
    @ajebushmegersa3316 Před rokem

    ኢ/ር እድሜነና ጤናን ይስጥልን ➕🟩🟨🟥