ኦርቶዶክሳዊ የህዝብ ማዕበል | 2022 - Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ | ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ | ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ የተላለፈ መልእክት | ወቅታዊ ጉዳይ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Program 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com....
    Website: www.yemankiyad...
    Subscribe: www.youtube.co....
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_program_የማንቂያ_ደወል_ሊዘጋ_ነው_2022 #New_Sibket_2022 #Mehreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #Yemankiya_Dewel__የማንቂያ_ደወል #Fetena
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 489

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +159

    ብቻ እንፀልይ የተዋህዶ ልጆች በየ ሚዲያው አንሰዳደብ አባቶቻችን አንድ ይሆኑልን ዘንድ 😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @10M_views54
    @10M_views54 Před rokem +8

    ላይክ ያላረገ ኦርቶዶክስ እንዳይኖር በገብርኤል👐

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před rokem +45

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰላምን ያድለን

  • @fikirtebirhanu4783
    @fikirtebirhanu4783 Před rokem +32

    እባካችሁ ስለተዋህዶ እንደ ነነዎ ሰዎች ተግተን እንፀልይ አባቶቻችን አንድ እንዲሆኑ

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před rokem +20

    ተዋሕዶን ለማጥፋት ዛሬ አይደለም የተሞከረው በፊት በመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወቅት እንኳን አስተምሮቱን ከአይሁድ ጀምሮ ከዛም በሌሎች አረማውያን በብዙ ተሞክሯል በሙከራው ግን ምንም አልተሳካላቸውም እንደውም አብዝተውን አረፉት መሰረቷ ክርስቶስ ነውና🙏

  • @touba-oz7zp
    @touba-oz7zp Před rokem +7

    አትንኩን በቃ እኛ ኦርቶዶክሳዌያን ስትነኩን ልክ እንደ ምድር አሸዋ እንበዛለን አንዴት ቤተክርስትያን አንዴት ሲኖዲስ አንድ ፖትሪያሊክ አለቀ በቃ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የማዳም ቅመም ነኝ ካለሁበት

  • @Berea_tube
    @Berea_tube Před rokem +11

    *አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር አንድ ፓትርያርክ አበቃ*

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 Před rokem +32

    ይደገም ይደገም ይደገም በኩረ ሰባኪያን ዝማሬ መዕላእክትን ያሰማልን።

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před rokem +61

    የእውነተኛዋ አንድ ተዋህዶ ልጆች፣ ምርጥ ዘሮች! በሰማይ ቤታችንም እንዲህ ተሰብስበን የምንዘምር ያርገን፥፥

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e Před rokem +2

      አሜን

    • @Eshete8577
      @Eshete8577 Před rokem +1

      ምርጥ ዘር የሚባለው ለጥራጥሬ ብቻ ነው ሁሉም የኣዳም ዘር ነው ኣትሳሳቱ

    • @zewdnesh1211
      @zewdnesh1211 Před rokem

      አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዲያቢሎስ አልሰማህም

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +30

    አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም 😭😭 አትድከም አትልፋ ቀኔን አታጨልም 😢😢 እልልል ልልል ተዋህዶ ሃይማኖቴ የፅት ነሽ የናትና አባቴ እልልልልልልል 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
    👏👏👏👏👏አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤🙏

    • @tsionfar3924
      @tsionfar3924 Před rokem +2

      የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ እህቴ ቃል ሒወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hfhdhfhdh1086
    @hfhdhfhdh1086 Před rokem +14

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል ተዋህዶየ ፈተና ቢበዛም ይሄን ሳይ እፀናናለዉ እግዜብሔር ይመስገን መምህረ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +14

    #እናቴ_ድንግል_ማርያም❤️❤️
    ላንቺ የማይገዛ ህዝብና መንግስት ይጠፋል!! ትንቢተ ኢሳያስ ምዕ 20:12
    ተባርኩ እዴት እደምናምርኮ በማርያም😇❤🕊

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před rokem +14

    ሺ አመት ኑርልን መምህራችን

    • @tsionmelaku8182
      @tsionmelaku8182 Před rokem

      Ahun eski tselot yekedmal weyes fukera? gud eko new zendero! Mehreteab astemari sayhon asedabi new! yasazenal!!

    • @mohannadiyad9554
      @mohannadiyad9554 Před rokem

      @@tsionmelaku8182 መኖራችንን አናሣያለን

    • @tsionmelaku8182
      @tsionmelaku8182 Před rokem

      @@mohannadiyad9554 Egzihabher kale aybekam? Egzihabher eko tebitegnan yekawemal new yemilew kalu!

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +11

    በራሴው ሀይማኖት በቅናት ቅጥል እኮ ነው እምለው💒 ማርያምን 💚💛💔ተዋሕዶዬ 😢💔💒😢💖💙💒🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤💛💚💒💞

  • @user-zy9wx8wt3y
    @user-zy9wx8wt3y Před rokem +5

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር!!! 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @teshomedirsha
    @teshomedirsha Před rokem +40

    አምላኬ ሆይ ከምንሰማው እና ከምናየው ነገር ሁሉ ሀገራችን ፣ህዝቦችን አንተ ጠብቅልን አቦቶችችን አንተ ጠብቅልን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +3

    ተዋሕዶ ሐይማኖቴ በከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ ስላች ባልመሰክር ምላሴ ከላቃዬ ይጣበቅ የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቅሽ በእርሱ ደም የተመሰረትሽ ነሽና
    ከፍ በይ ከፍ በይ እናቴ ተንሳኤሽ ቀርቧል☝🛐😭 💒👈🛐💒😘👈🙏🙏🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +12

    ስለ አባቶታችን አንድ እዲሆኑ ተግተን እንጸልይ 😥🙏
    ተዋህዶ ፍቅር ✝️❤️

  • @user-uc8mk9rw8p
    @user-uc8mk9rw8p Před rokem +43

    ውብ እምነት ተዋህዶ ናት
    ተመስገን 🙏
    መምህራችን ተባርክ ለፍተህ አልቀርህም ብዙ ወጣቶችን አንቅተሀል እኔን ጨምሮ በርካቶች ን እድሜ ክጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏🌿♥️😇🤗

    • @tsionmelaku8182
      @tsionmelaku8182 Před rokem

      Ahun eski tselot yekedmal weyes fukera? gud eko new zendero! Mehreteab astemari sayhon asedabi new! yasazenal!!

    • @Christina-iu6zy
      @Christina-iu6zy Před rokem

      @@tsionmelaku8182 አትቀባጥሪ

    • @walatsalase4662
      @walatsalase4662 Před rokem

      @@tsionmelaku8182 እግዚአብሔር ላቦና ይስታህ

    • @tsionmelaku8182
      @tsionmelaku8182 Před rokem

      @@Christina-iu6zy kemefoker metesleye yeshalal new yalkut eko mihreteab le betekirstiyan yemaybeje sew new begerger yemiyamen new betekerstiyan degmo begerger atemeram!!

    • @tsionmelaku8182
      @tsionmelaku8182 Před rokem

      @@walatsalase4662 Kehulu tselot ena mastewal yeshalal Mihereteab eko poletical party yemimera new yemimeslew! Betam yemiyasazen sew new!!

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před rokem +17

    አንድነት ለኦርቶዶክስ እምዬ ኢትዩጰያ ትንሣኤሽን ያሣየን ድንግል ሆይ አስራት ሐገርሽን ከነሕዝቦችዋ ጠብቂልን አሜን ትንሳኤሽን ያሣየን ያሣየን 👭👭👭👭👭👬👬👬👬👬👬👬👬💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před rokem +3

    እልል እልል..........ይህ አንደነታችንና ይቀጥል እግዚአብሔር የጠፉ በጎችን ወደ ቤታቸው ይመልሳቸው!

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 Před rokem +6

    እግዚዓቤሔር.ከቁጥር.አያጉለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን.አሜን.አሜን.👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @helensweety4345
    @helensweety4345 Před rokem +30

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን ባለማህተቦች በያለንበት እንበርታ ወደቀደመ አድነታችን ይመልሰን

  • @tube3009
    @tube3009 Před rokem +6

    ጠላት ይፌር የት ናችሁ የ ተዋህዶ ልጆች ሼር ልኬ

  • @SalamSalam-xh4op
    @SalamSalam-xh4op Před rokem +3

    መድሀኒያለም የአለም መድሀኒት ካንተ በቀር ለኛ የለምና ድረስልን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před rokem +10

    ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před rokem +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ተዋህዶን ጠብቅልን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +29

    ተመስገን አምላክ ተዋሕዶ ሃይማኖታቻን ለዘለዓለም ትኑር አሜን 🤲😍🥰

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 Před rokem +3

    አይዟችሁ አባቶች አይዟችሁ ምዕመናን እግዚአብሔርን ይዘን ቢገፉን አንወድቅም🙏❤️🙏

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 Před rokem +3

    ኦርቶዶክስ ልዩ ናት አሜን እልልል

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +5

    ውድ እህት ወንድሞች እንካን አደረሳችሁ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @user-rf3jb1wu3s
    @user-rf3jb1wu3s Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @wubaddis6745
    @wubaddis6745 Před rokem +2

    እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በአንድነቷ ለዘላለም ትኑር!!!

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንቁዎቻችን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን አሜን🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏ተዋሕዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑርልን🙏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před rokem +4

    መድኃኔዓለም ይጠብቃችሁ ይህ ክፉ ዘመን እንዴት እንደምናልፈው እንጃ አምላክ ከእኛጋር ይሁን !

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Před rokem +3

    ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f Před rokem +3

    የኛ እንቁ፣ንቁና አንቅ መምህራችን ኑርልን ገና እንደ ምድር አሸዋና እንደ ሰማይ ኳከብት እንበዛለን😍😍😍 እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před rokem +22

    ሁላችንም ለተዋህዶ እምነታችን እንደ ራኤል እናልቅ እናንባ በምእረቱ አምላክ እንዲጎበኘን ይቅርታውን ሰላሙን ያድለ ዘንድ ስለአይማኖታችን እናልቅስ የአባቶቻችን እንባ አምላክ ያብስልን ለጠፉት አይነ ልቦናቸውን ያብራልን እና የይቅርታ ልብ ያድልልን አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት አንድ ሲናዶስ አሜን

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D Před rokem +2

    አግዚአብሔር ይመሰገን!!! የብጽዕት ቅድስት የድንግል ማሪያም ሲጠራ ሰይጣን መግቢያ ይጠፋዋል። የጌታ እናት ደስ ይበልሽ። አሜን!

  • @meklit2710
    @meklit2710 Před rokem +4

    ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ይህንን ውበቷን ለማጨለም ነው የሚሯሯጡት ልቦና ይስጣቸው ብቻ

    • @asnakoabdi7929
      @asnakoabdi7929 Před rokem +1

      አልልልልልልልል
      አልልልልል
      አልልልልልልል
      ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Před rokem +10

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልንን

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልል.... ኦርቶዶክስ በመሆኔ አምላኬ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን በሀይማኖቴም እስከመጨረሻው አጽናኝ። አሜን።

  • @user-se1cp5vv8h
    @user-se1cp5vv8h Před rokem +1

    አቤት ተዋህዶ ወበቷ እኮ እንኳን ተዋህዶ ላልሆነ እኔ ተዋህዶ ሆኝዬ እንደዚህ በአንድ ስንሆን የምቀናው መንፈሳዊ ቅናት በቃላት አልገልጸውም ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ሲነካኩን ወደዛው እንበዛለን እንጅ መቼም አንቀንስም ጠላቶቻችን እርር ድብን ይበሉ ክብር ለተዋህዶ

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +3

    *እናት ቅድስት ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም ከቤተክርስቲያን አያስወጣን አሜን*

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před rokem +5

    🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ አቦ አብብልን ሁሌም ፍቅርን ያድለን🙏

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před rokem +6

    አቤት ለጠፉት አባቶች አለቀስኩ ከልቤ በእውነት ከዚህ ማዕድ መውረድ ያሳዝናል በ ጣ ም!!! መንፈስቅዱስን ይላክልን ለጠፉት አባቶቻችን ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ልባቸው ይክፈትልን🙏🙏🙏

  • @mahelet21
    @mahelet21 Před rokem +3

    በግራም በቀኝም ጠላት ቢከበንም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው እነ እሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ።🙏✝️🕊️⛪🕊️

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 Před rokem +10

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛልን

  • @bezaelias9654
    @bezaelias9654 Před rokem +5

    #አንድ ኦርቶዶክስ:አንድ ቤተክርስትያን💚❤️💛

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 Před rokem +12

    የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ አንድነታችንን ለዘላለም ይጠብቅልን❤❤❤

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Před rokem +4

    እውነትም ኦርቶዶክሳዊ ማዕበል የብልግና በሀይማኖታችን ጣልቃ መግባቱን ያቁም እኛም እስከመጨረሻው ለቤተክርስቲያናችን መቆም አለብን በተረፈ ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጽያን ሀገራችን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +13

    እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን አባቶች ካህናትን መምህሮቻችንን ይጠብቅልን

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před rokem +3

    የእውነት ምህረት አብ የእምዬ ኦርቶዶክስ የቁርጥ ቀን ልጅ ክፍ አይንካህ

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 Před rokem +3

    እግዚአብሔር የተጋረጠብንን በጥበቡ ያሳልፈን ( ለኛ ከባድ ቢመስልም እርሱ ሁሉን ቻይ ነው ) እመብርሃን በ ምልጃዋ አትለየን ❤ መጪው የ ነነዌ ፆም ማእበሉ ፀጥ የ ሚልበትን ተአምር ይዞ ይምጣልን 🙏🏼 አንድ ሲኖዶስ አንዲት ኦርቶዶክስ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @aynalemaynalem212
    @aynalemaynalem212 Před rokem +3

    እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛💗💗💗 መምህራችን የእኛ እንቁ ዳግማዊይ የሁሴፍ እንወድሀለን ኑርልን ሽ አመት 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💒💒💒💒💒💚💛💗💞💞💞💞

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ስጠን አንድነታችንን መልስልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን አስታግስልን

  • @dasashtigabu1116
    @dasashtigabu1116 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልዬ ናት ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ያረከኝ 🙏 እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ሀገሬ ተንሳየሽን ያሳየን💚💛❤️ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኖራለች 🙏🙏🙏

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ቤተክርስቲያንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሀይማኖታችንን ሕዝባችንን ይጠብቅልን ድል ለኦርቶዶክስ❤❤❤❤💟💟💟💟💟💟💟💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🕊🕊🕊🕊🕊

  • @masreshaassefa3109
    @masreshaassefa3109 Před rokem +9

    እግዚአብሄር አምላክ በምህረቱ ይየን🙏🙏🙏💔

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ያድለን

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem +1

    ማሪያም ማሪያም ማሪያም እናታችን ትጠብቀን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 Před rokem +2

    ተዋሕዶ ያንቺ በመሆኔ፡ምንኛ እድለኛ ነኝ...በኩረ ሰባኪያን፡ዕንቁ መምሕራችን፡ድንግል ማርያም፡በሔድክበት ሁሉ፡ምልጃዋ አይለይሕ፡፡

  • @semegnhodes1710
    @semegnhodes1710 Před rokem +18

    Thank you! May the Almighty bless you all!!! Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @konjitkebede2371
    @konjitkebede2371 Před rokem +4

    የተዋህዶ ልጆች እንደ ሠማይ ኮከብ እንደ ምድር አሸዋ ያብዛችሁ ልባችን ነፍሣትን ከእናንተ ጋር ነው ይኼንንም እናልፈዋለን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před rokem +4

    አሜን አሜን. አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @sadimak4519
    @sadimak4519 Před rokem +3

    ተዋህዶየ ዘላለም ከፍ በይ

  • @walatsalase4662
    @walatsalase4662 Před rokem +1

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አቤት ዉባት ታዋህዶ እምናቴ ላዛላላም ታኖራላች ላታፋት ያትናሱት ይታፋሉ ታዋህዶ ባማሆኔ እንዴት እንድምኮራባት እግዚአብሔር ይመስገን ጋና እንባዛላን መማርቻን ያኝያ እንቁ ያቷህዶ አርባንያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላቹናም ፋጣሪ ሆይ ሃጋራቻናን ሃዛቦቻሃን ታባቃቻው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ዛማሬ ማልክት ያስማላን ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @dheh984
    @dheh984 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤እልልልልልልልልልልልልልልልል❤😭👈

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +1

    *አይችሏትም ተዋህዶን በእውነት አይችሏትም የገሀነም ደጆች አያሸንፏትም ጠላት ይወድቃል ተዋህዶ ትነሳለች የመሰረታት ክርስቶስ ኢየሱስ ነውና የአባቶቻችን ፀሎት በረከት አይለዬን እንኳን አደረሳችሁ ለዚህች ሰአት*

  • @user-ri6vl3mh9v
    @user-ri6vl3mh9v Před rokem +1

    የእምየ ልጅ ተዋህዶ መሆን መታድል ነው ተመስገን ጌታየ ክበርልን የድንግል ልጅ አባት ሆይ❤ እልልልል የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችንን 😥😥

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +4

    በስመአብ ስታምሩ!!!
    አልሰማኽም ጠላቴ አልሰማኽም!!!

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Před rokem +1

    እልልልልል🕊🌹🌹 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫🌹🕊 ጥላት ይቃጠል
    ጥሳኤሽን ያሳየን🇪🇹🙌 ሰላም ለሃገራች ለእምየ ኢትዮጵያ🙌

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +2

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው ማዳን የእግዚአብሔር
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤትክርስትያን በክርስቶስ ደሞ ነው የቆመችው ማንም አያፈርሳትም😭😭😭❤️❤️❤️⁉️

  • @StarOne-ye7uz
    @StarOne-ye7uz Před rokem +1

    አምላኬ ሆይ እንዴት ደስ ይላል ተመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nv2ju4mj9k
    @user-nv2ju4mj9k Před rokem +4

    እልልልልልልእልልልልልል እልልልልልል 🙏 የመድሃንዓለም ያለ!!

  • @lmat5826
    @lmat5826 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😍😍😍😍😍😍😍😍ተመሥገን

  • @bereketadane4828
    @bereketadane4828 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያበዛናል ።አልሰማህም ጠላቴአልሰማህም

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před rokem +1

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ !
    የጥንት ናት የእናትና የአባቴ🙏🙏🙏የከዱሽ ይከዱ የጠሉሽ ይጠሉ በእንድዬ በእመቤታችን ልጅ ሌላ አቅም የለንም::

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem +3

    የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም አገራችንን ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያናችንን አባቶቻችንን ቤተሰቦቻችንን ውገኖቻችንን ጠብቅልን ሰላሟን መልስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +6

    እውነት ተዋህዶ መሆንኮ መታደል ነው🥰
    ምእመናን ሰለ ቤተክርሰትያችን ና አንድነታችን እንጸሊ😥

    • @zewdnesh1211
      @zewdnesh1211 Před rokem

      ትንሳዬሽን ያሳየን እምዬ ኦርቶዶክስ

  • @mesraketadela5606
    @mesraketadela5606 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 💚❤️✝️✝️✝️

  • @addisalem2106
    @addisalem2106 Před rokem +2

    ተዋህዶዬ🙏

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ሁሉም ይቻለዋልና የዲያቢሎስን ክፉ ተግባር የሚያስፈፅሙ የክፋት አካላት ኃይልን ያስታግስልን ! ለክብሯ የሚቆሙ አባቶችና ለእምነቷ የሚቆሙ ምዕምናን ያብዛልን ! ከሞትና ከደም መፍሰስ ይጠብቅልን፡፡

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Před rokem +1

    እልልልልልል እግዚሐብሔር ሰላሙን ይስጠን ተዋህዶን ይጠብቅ

  • @tigistbizuneh6026
    @tigistbizuneh6026 Před rokem +3

    እልልልልልልልልል ፈጣሪ ሰላሙን አብዝቶ ይስጠን

  • @mesraketadela5606
    @mesraketadela5606 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před rokem +1

    ዝማሬመላእክትያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @tagel6270
    @tagel6270 Před rokem +11

    ገና እንበዛለን የተዋሕዶ ልጆች

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem +1

    😭😭😭😭ተዋህዶ ሀይማኖት የጥንት ነች የእናንተ እና አባቴ

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰላምን ያድለን

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem

    አቤቱ ጌታ ሆይ ተዋህዶ ሀይማኖተን ክፊ አይካብኝ ጌታ ሆይ🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mahelttadele9939
    @mahelttadele9939 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ተዋህዶነቴ ማንም አይሽረውም እልልልልልል

  • @rajilpatel3309
    @rajilpatel3309 Před rokem +1

    Amne Amne Amne 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @beyourself5671
    @beyourself5671 Před rokem +1

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርክ ቅርብ ነው የኦርቶዶክስ ተንሳኤ

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 Před rokem +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን

  • @hfhdhfhdh1086
    @hfhdhfhdh1086 Před rokem +1

    መምህሬ እግዜብሔር ያበርታህ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን ከእዚህም በላይ የምታገለግልበትን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

    • @dheh984
      @dheh984 Před rokem

      አሜን❤❤❤🙏🙏🙏👈

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 Před rokem +2

    Amen Amen Amen Egzabehir ymesgen zmariy melaykt ysemaln 💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @fellekechsne4892
    @fellekechsne4892 Před rokem +1

    አሜን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰