የመንፈስ ቅዱስ ሙላትና በልሳን መናገር ግንኙነት አላቸውን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 135

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 5 lety +22

    I am blessed to have you as a teacher in CZcams !! No shouting, no intimidating, no controlling....straight to the clear point :)) bless you more Brother in Christ !!

  • @equalityandjusticeforall3190

    እስከዛሬ አንተን ባለማወቄ እዝናለሁ። ብዙ ህይወቴን ባልተረዳሁትና ባልገባኝ የቃል መረዳት ውስጥ ነበርኩኝ። የእግዚአብሄር ቃል ከዚህም በላይ በመግለጥና በሙላት ይኑርብህ ይኑርብን።

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 Před 5 lety +5

    ሻሎም የተወደዳቹ ያባቴ ብሩካኖች
    ወድም ዘሌ ይብዛልክ በእውነት ብዙ እውቀት አግቼበታለው እከራከር ስለ ነበር ማለት እንዳንተ ነው መረዳቴ ግን አንተ በተሰጠህ ፀጋ አብራርተከዋል እና እንደውም የክርስትና መለኪያ አድርገው የሚረዱ ብዙ አጋጥመውኛል ሰው እንደ እ/ር ቃል እየኖረ ልሳን ካልተናገረ ለዛ ሰው ያላቸው ሚዛን የወረደ ነው በጥሩ ሁኔታ በመንፈስ ቅዱስ መረዳት ገልፀከዋል ተባረክልን በርታ

    • @fikrieshitie230
      @fikrieshitie230 Před 2 lety

      በጣም ደስ ብሎኛል። በልሳን ባለመፀለዬ ሁልጊዜ ጥያቄ ነበረኝ።ዛሬ ተመልሶልኛል።

  • @afeworkgkidan2798
    @afeworkgkidan2798 Před 5 lety +4

    ወንድሜ ዘላለም ጌታ ይባርክህ ፡፡ብዝዎች ባረከውሃል ትክክል ነህ ማለታቸው ነው ፡፡ እኔም አልረግምህም ነገር ግን ከአነተ ገለጻ ተነሽቼ ንግግርህ ህጸጽ እንዳለበት ይታየኛል ፡፡ ይህንንም ላሳይህ እሞክራለሁኝ፡፡ 1ኛ ከሙላት በኃላ መናገር እንዳለ ራስህ ተናግረሃል ቃሉም ይናገራል፡፡ በመፈስ የተሞሉት ሰዎች ሁሉ ተናግረዋል ምንም እንኳ የተናገሩት እነሱና ሰሚያቸው የሚያወቁት ቢሆንም፡፡ እነሱ ይወቁት አይወቁትም ልሳን መሆኑን ማመን የሚስፈልግ ይመስለኛል፡፡
    2ኛ መታወቅ ያለበት በልሳን መናገር በሁለት አንደሚከፈል ነው ፡፡ የሚተረጎምና የማይተረጎም ፡ የሚተረጎም ከሆነ ለሰዎች ነው የማይተረጎም ከሆነ አማኙ ከእግዚአብኀሔር ጋር የሚነጋገርበት ሚስጥራዊ ቋንቋ ነው ፡፡ የጌታ ቃል እንዴት እንደመንጸልይ አናውቅምና መንፈስ ቅዱስ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል ይላል፡፡ ደግሞም አንድ ቦታ ላይ የማይተረጎም ልሳን የመጣለት ከሆነ ተናጋሪው በዝግታ ከእግዚአቢሔር ብቻ እንዲነጋገርበት ያዛል ፡፡ ስለዚህ አማኝ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ሲሞላ ቢያንስ ይህ የመንፈስ ቅዱስ የመቃተት ልሳን ማግኘት ይኖርበታል ፡፡ በዚሁ ምክንያት የመንፈስ ቅዱስ ሙላት በልሳን ከመናገር ጋር በደንብ እንደተቆራኘ ያስረዳናል፡፡
    ይህ ያቀረብከው ትምህርት በመንፈስ ቅዱስ ላልተሞሉና በልሳን ለማይናገሩ መንፈስ ቅዱስን እንዳይጠሙ ሊያደርግ ስለሚችል ወንድሜ ሆይ ትመህርቱን በደንብ ብትመረምረው ይሻላል ብየ ላሳስብህ እወዳሉሁኝ፡
    ጌታ በ ዮሐንስ ወንጌል 7-37፡39 ሲናገር
    ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።
    በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።
    ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።
    3ኛ አንተ የተናገርካቸው አንዳንዶቹ የመንፈስ ቅዱስ ሙላቶች መንፈስ ቅዱስ ከመውረዱ በፊት የነበሩ ሙላቶች ስለሆኑ መንፈስ ቅዱስ ከወረደ በኃላ የተገኘው ሙላትሰ ልዩነት አይኖራቸውም ብለህ ታስባለህ ? ብታያቸው ምን ይመስልሃል?
    ከዚህ ጥቅስ እንደምንረዳው የሕይወት ወንዝ ካለ ብዙ የሚፈልቅ ህይወት አለ ማለት እንጂ እንደ ኩሬ ተጠራቅሞ አይቀመጥም ማለት ነው( ህይወትና ሞት በምለስ እጅ ናቸውና…. መንፈስ ሲመጣ መናገር ግድ ነው)፡፡
    ወንድሜ ሆይ ከጠቀስኩት ውስጥ የሚቅጠምህን መርምረህ ውሰደህ ትምርትህን ብታስተካክለው ምን ይመስልሃል? ትምርትህም ክርስቶስን መዕከል ያደረገ ቢሆን:: ጌታ ይባርክሀ !!

    • @UserTM.6690
      @UserTM.6690 Před rokem

      ተባረክ እግዚአብሄር አብዝቶ መንፈሱን ያፍስስብህ

  • @yonaswoldekros5500
    @yonaswoldekros5500 Před 2 lety

    ለመጋቢ ዘላለም በእውነት እጅግ የተቀደስክ እውነተኛ የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋይ ነህ ቃላቶችህ የማይወላገዱ እጅግ የጠሩ አስተማሪ ናቸው የግል ድክመታችን እንዳለ ሆኖ ይህን የምለው ወድጂ ሳይሆን አንዳንድ ጥቃቅን ከሰው የማይጠፉ ግድፈቶች ስላሉን ነው በተረፈ እውነትን የተመረኩዘው የአስተያየት ንግግርህ እና ጥቆማህ በእውነት አንተ ውስጥ ያለውን ቅድስና እንዳውቅ እንድረዳ አድርጎኛል እጅግ ውድ የሆነ የከበረ ስጦታ ነው ለሕዝብ ተደራሽ እንዲሆን የምታደርገው ስለዚህ ልትበረታታ ይገባልና በርታ ግፋበት ብዬ ምክሬን እለግስሐለው በተለይ ደግሞ ስለ ሐሰተኛ ነበያት ሐዋርያት እንዲሁም ሰዋች ልማድ ባደረጎቸው የልሳን ስጦታ አጠቃቀም ዙሪያ የገለጽካቸው እውነታዋች እጅግ ማራኪና ውብ ገለጻዋች ናቸው በመከራ ግዜ ምስክር የሚሆን ጻድቅ ነው እግዚአብሔር ከአታላዮች በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ከሚነግዱ አጭበርባሪዋች ሁላችንንም ይጠብቀን ለመልካም ሰዋች ምስክር መሆን ዘመኑ የሚጠይቀው ጉዳይ ነው ውድ የሆነ የከበረ ስጦታ ነው ለሕዝብ ተደራሽ እንዲሆን የምታደርገው ስለዚህ ልትበረታታ ይገባልና በአስጨናቂው ዘመን ላይ ሆነን እንዲህ ያሉ እውነትን የሚናገሩና ለእውነት የቆሙ ማግኘት እጅግ ከባድ ነው እኔም በምክርህ ቢሆን በትምሕርትህ ታንጬ በታለው አመሰግናለው
    የተለያየ ስሞች ለእነርሱ እያወጡና እየሰየሙ ሕዝብን ለገንዘብ ብለው ከሚያጭበረብሩ ወንበዲዋች መጠበቅና ማስጠንቀቅ እጅግ የተቀደሰ የክርስቶስ ኢየሱስ ተግባር ነው የሐዋሬያቶችም ስራ ይህ ነው ስለዚህም እስካሁን ከሰማዋቸው ጥቂት የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዋች አንዱ ነክ ልል እደፍራለው ግን ሙሉ ሰው እንድንሆን ባመነው መጽናት ይጠበቅብናል ምን ያህል ኑሮ ቤከረፋ ወጀቡ ቢናወጥ አንተ ግን መሰረት ባለው በክርስቶስ አለት ላይ ቆመሐልና ጠላት ምንም ቢል እምነት እንደጎደላቸው ካለህበት አትሸራተት ! ይህ የኖርክለትን ክርስቶስ ኢየሱስን እንድትጠራጠረው ያደርግሐልና ስለዚህ ለወገኖችህ አርያ ለመሆን በያዝከው መንገድ ሐሰተኞችን ለሕዝቡ በማጋለጥ የናንተን ያልተበረዘውን ሸቀጥ የሌለበትን የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማርክን እንድትገፋበት ወንድማዌ ምክሬን እለግስሐለው ለመጋቢ ዘላለም በእውነት እጅግ የተቀደስክ እውነተኛ ቃል የሞላብህ እጅግ የጠሩ ቃላትን የምትናገር አስተማሪ ነህ የግል ስለዚህ ልትበረታታ ይገባል በአስጨናቂው ዘመን ላይ ሆነን እንዲህ ያሉ እውነትን የሚናገሩ ና ለእውነት የቆሙ ማግኘት እጅግ ከባድ ነውና በምክርህ በትምሕርትህ የጠሩ ቃላትን የምትናገር እጅግ ብርቱ ሰው ነህ ድክመታችን እንዳለ ሆኖ ይህን የምለው ወድጂ ሳይሆን ብርቶዋች እንዳይሰናከሉ ነው በማያውቁትም በጠንቋዮች ተታለው ሐጢያት ውስጥ እንዳይወድቁ በመስጋትም ጭምር ነው የአስተያየት ንግግርህ እና ጥቆማህ በእውነት አንተ ውስጥ ያለውን ግልጽነት እንድረዳ አድርጎኛል እጅግ በርታ ቀጥልበት ብዬ ለአውኑ ምክሬን እለግስሐለው በተለይ ሐሰተኛ ነበያት ሐዋርያት ሌላም ሌላም ስም እያወጡና እየሰየሙ ሕዝብን ከሚያሳስቱ ለገንዘብ ጥቅም ብለው ከሚያጭበረብሩ ወንበዲዋች መጠበቅና ሕዝብን ማስጠንቀቅ እጅግ የተቀደሰ የክርስቶስ ኢየሱስ ተግባር ነው የሐዋሪያቶችም ስራ ይህ ነበረ ሕዝብን ከአሳቾች መጠበቅ ስለዚህም እስካሁን ከሰማዋቸው ጥቂት የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዋች አንዱ ነክ ልል እደፍራለው ግን ደግሞ ሙሉ ሰው እንድንሆን ባመነው መጽናት ይጠበቅብናል ምንያህል ኑሮ ቤከረፋ ወጀቡ ቢከፋ አንተ ግን መሰረት ባለው በክርስቶስ አለት ላይ ቆመሐል ስለዚህ ጠላት ምንም ቢል እምነት እንደጎደላቸው አትሁን ካለህበት አትውጣ አትሸራተት ይህ የኖርክለትን ክርስቶስ ኢየሱስን መካድ ይሆናልና ስለዚህ ለወገኖችህ አርያ ለመሆን በያዝከው መንገድ ሐሰተኞችን ለሕዝቡ በማጋለጥ የናንተን ያልተበረዘውን ሸቀጥ የሌለበትን የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማርክን እንድትገፋበት ወንድማዌ ምክሬን እለግስሐለው በመከራ ግዜ ምስክር የሚሆን ጻድቅ ነው እግዚአብሔር ከመከራ ከአታላዮች በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ከሚነግዱ አጭበርባሪዋች ሁላችንም ይጠብቀን ለመልካም ሰዋች ምስክር መሆን የአይምሮ ሰላም ነው አሜን!

  • @abrahammelese7607
    @abrahammelese7607 Před 4 lety +4

    የአመኑትንም እነዚምልክቶች ይከተላቸውል በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ ማር 16:-17

    • @kegnalmetilmo4830
      @kegnalmetilmo4830 Před 2 lety +2

      ወረድ ብሎ መርዙን ብጠጡ አይጎዳቸውም እባቦችን በእጁ ይይዛሉ ይላል የአንድ አማኝ በግድ ልሳን ይናገራል ማለት አይደለም እንግድያውስ ነገሩ ግድ ከሆነ እዛ ቦታ ላይ የተፃፈውን በሙሉ ማሟላት አለብን

  • @Mimi-cw4wz
    @Mimi-cw4wz Před 5 lety +6

    Dear brother Zele, thank you so much 😊 for your teaching. speaking in tongues In the church during worship has been my question for a while! The Bible clearly says that if there is no translator, let him be quiet. We need this kind of teacher in our time. My husband used to ask me “why are they too loud in the church?” because of this experience he stopped going to church. Thank you 🙏 and God bless you. I will share this to my friends.

  • @wwethionews8056
    @wwethionews8056 Před 3 lety +2

    የማርቆስ ወንጌል 16..17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 Před 5 lety +4

    #አሜን እናመስግናለን ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    አልገላበጥም
    አላይም ግራገኝ
    ለትውልድ የሚሆን
    ብዙመልክት አለኝ!!!

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር በአንተ ይህን ስላረጋገጠልኝ ጌታ ይመስገን :: ልሳን ባለመሞላቴ አዝኜ አላውቅም ምክንያቱም እግዚአብሔር ዲቃላ ልጅ የለውም ስለዚህ ቢያስፈልግ ይሰጠኝ ነበር ብዬ ስለማምን ::
    በዛ ላይ ብዙዎቹ በውሸት ነው ልሳን ሚናገሩት ::
    ተባረክ ወንድም ፀጋ ይብዛልህ
    አዎ በጣም ያሳዝናል ልሳን መናገር የክርስትና መገለጫ ሲሆን 😭😭 ለኔ ለክርስትናዬ መገለጫው እየሱስ ለኔ ሀጢያት ሞቶ እኔን ከአብ ጋር ማስታረቁ ነው::

  • @derejegetachew4484
    @derejegetachew4484 Před 5 lety +3

    I am blessed by your teaching. keep on teaching . God bless you!!

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Před 5 lety +6

    Thank you brother zele. God bless it is biblical absolutely true we need more & more

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh4309 Před 5 lety +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ዘሌ ተባረክ በብዙ ለምን በልሳን አልተናገርኩም ብዬ በጥያቄ እና ጌታ ያልተቀበለኝ ይመስለኝ ነበር አሳረፈኝ ይህ ትምህርት ሁሉን ገለፀልኝ ።

  • @wwethionews8056
    @wwethionews8056 Před 3 lety +1

    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14.....2 በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤

  • @meheretieraday1360
    @meheretieraday1360 Před rokem

    ተባረክ ፓስተር ዘላለም ተባርኬበታለሁ።

  • @helechoasmelash6727
    @helechoasmelash6727 Před rokem

    Egziyabher Amlak ahunm yekalun fchi yabralh antenna yante yehonut hulu geta bedemu yshefn
    betam tetekme alehu yewste teyaken mels aggnchalehu bebzu tebatek

  • @teshaleembele7440
    @teshaleembele7440 Před 5 lety +2

    I'm agree 100% with that God bless you brother!!!!

  • @hannahkassa6319
    @hannahkassa6319 Před 4 lety

    God bless you my brother for this very deep and yet very clear explanation of the most confused subject ever in the Pentecostal faith especially as it relates to our country folks practice and perspective... I'm going to share this with so many brothers n sisters. Ahunim may His grace and wisdom abound on you more and more so you can help us more to be grounded on the Word of God.

  • @boshrashembesh3217
    @boshrashembesh3217 Před 3 lety +1

    እኮ አስፈላጋው መፈስ ቅዱስ ስሆን ልሳን ጌታ ስናገር በስሜ የሚያምኑ እነኒ መልክቶች ይከተልዋቸው አል መስሜ አጋንትን ያወጣሉ በአዲስ ቋቋ ይናገራሉ ይላል ማርቆስ 16፥16 ሰጣን የማያቀው ቋቋ ቢኖር ልሳን ነው

  • @elizabhetwoldemariam498

    God bless you abundantly
    You answered the most important questions that a lot of people didn't understand or mis interpreted.

  • @myethiopia9315
    @myethiopia9315 Před 5 lety +1

    ትምህርትህ ደስ የሚል ነው፡፡ አስተያየቴ ግን
    የዩቱብ ትምህርትን አታስረዘመው፡፡ ሌለው ይህንን ጥያቄ ደግሞ እንደሚትመልስልኝ ተስፋ አዳርጋለሁ፡፡
    1.
    መንፈስ ቅዱስ ሙላት/መሞላት
    2.
    የመንፈስ ቅዱስ መውረድ
    3.
    የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት
    በተላይም በአዲስ ኪዳን ላይ በልዩ ልዩ ስፍራ
    ተጠቅሶ እና ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ሲውል አይተናል፡፡ ከላይ የዘረዘርኳችን ነጥቦች ልዩነቶችና አንድነቶች እንደእግዚአብሔር ቃል
    ብታብራራልን ደሰ ይለናል፡፡
    ሻሎም

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 Před 3 lety

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ

  • @medhanieabraham7653
    @medhanieabraham7653 Před rokem +1

    Thank you Zelalem!❤

  • @marticool8700
    @marticool8700 Před 5 lety +6

    *ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ፣ዳርቻህ ይስፋ!!
    ፀጋው ይብዛልህ......

  • @addisealem4311
    @addisealem4311 Před 5 lety +2

    ዘመንህ ይባረክ አሁንም ጠቃሚ ነው በጣም

  • @user-wr4xq4vp7s
    @user-wr4xq4vp7s Před 11 měsíci

    ተባረክ አመሠግናለሁ 🙏

  • @kidusgeremew9187
    @kidusgeremew9187 Před 4 měsíci

    ጌታ ይባርክህ ዘሌ! እውነት ተናገርክ

  • @yhybyhyb2293
    @yhybyhyb2293 Před 5 lety +2

    ዘላለም መንግስቱ አንድ ነገር የምልህ አለኝ ከመፅሐፍ ቅዱስ ቃሉን ስትጠቅስ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ሃሳቡን ለመረዳት ረጋ ብለህ አንብበው ሙሉ ክፍሉን ቆራርጠህ አን ብበህ ፣የተቆራረጠ የሃሰት ትምህርት አትፈልስፍ ሁሉ በልሳን ይናገራሉን የሚለው የሚተረጎመውን ልሳን እንጂ በሙላት የሚቀበሉትን አይደለም ሐዋርያት ስራ በበአለ ሃምሳ ቀን በሁሉም ላይ መ/ቅ ወረደ በሌሎች ቁዋንቁዋ ተናገሩ ነው የሚለው ታናናሽ የጌታ ልጆችን በለዘበ ምላስህ አታስት ጌታ ይገስፅሃልና

  • @teferayewubdar6455
    @teferayewubdar6455 Před 2 lety

    Hi pastor. You are the best teacher I'm really happy with that Can you send me your book? God-bless you more God-bless you more

  • @caffebuono7009
    @caffebuono7009 Před 5 lety +2

    አንተ የአምላኬ ብሩክ ስለ ትምህርቱ እጅግ ተባረክ

  • @elsaweldemariam1682
    @elsaweldemariam1682 Před 4 lety

    Amusing explanation. Lord bless you. thank you

  • @thecushland4454
    @thecushland4454 Před 5 lety +4

    ወንድሜ ዘላለም ጌታ ይባርክህ። እኔ ክላሲካል ፔንትኮስት አማኝ ነኝ። ያቀረብኸው ሐሳብ የሚናቅ አይደለም። በመንፈስ ቅዱስ ሙላትና ጥቅምት ተናግረህ ስትጨርስ ሰፋ ያለ ሐሳብ እሰጥበታለሁ። ግን ለአሁኑ ጥያቄዬ :- ለምን ስለ ጴንጤቆስጤአዊው ቀውስ ብቻ ታወራለህ ? አንዲት ትንሽዬ ጴንጤ ጉባኤ በ50 ዓመት ጉዞዋ ከ5-6 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን እንዴት ወደ ጌታ ዘወር እንዲሉ አደረገች ? ልሣን ሥጦታ ነው ብለሃል። ልሣን ግን ሥጦታ የሚሆነው ትርጉም ሲኖረው ነው እንጂ አማኝ ሁሉ ልሣን የመናገር ግዴታ አለበት።

    • @melkambeyene6626
      @melkambeyene6626 Před 4 lety +1

      እኔም የለበትም ከሚሉት ጋር ነኝ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 5 lety

    God bless you .በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቻለሁ ነገር ግን በልሳን የምፀልየው ቤት ውስጥ የጌታ በመንፈስ በኔ ለይ ሲመጣ ብቻ ነው። አኔም አንዳንድ የሰዎችን ልምምድ ልከ እንዳልሆነ ስለሰማሁ ነው።

  • @henokseifu2800
    @henokseifu2800 Před 3 lety

    God bless you more ....
    good insight enlightens us more ...

  • @fassiltsegaye9699
    @fassiltsegaye9699 Před 4 lety +3

    “በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።”
    - ሐዋርያት 2፥4
    ሁሉም መንፈስቅዱስ ሞላባቸዉ በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 lety +1

    እኔም በጣም ግራ የሚገባኝ ነገር ነበር፣ at least ትርጉም ሊኖረው ይገባል ብዬ አስባለሁ፣ በተለያየ ቸርች ያሉት አገልጋዮች በልሳን ተነገርን የሚሉት እንዴትስ አንድ አይነት ሊሆን ይችላል?

  • @kormedenebo9539
    @kormedenebo9539 Před 5 lety

    ተባረክ! ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች ጋር ተጣጣፊ መሆን ይጠቅማል

  • @tigistmoges1599
    @tigistmoges1599 Před 2 lety

    የዘመናት ጥያቄዬ እየተመለሰልኝ መሰለኝ ተባረክ

  • @molashdedefa7967
    @molashdedefa7967 Před 5 lety

    ይሄን መዝሙር ስወደው ሌላው መለስን አስነሳዋለው ብሏል ያልከው ነገር ብዙዎቻችን የመለስ እሬሳው ስላላየን ጥያቄ ፈጥሮብን ነበር አሁን እስራኤል ዳንሣ አስነሳሁት ብሎ ቢያመጣው ያው ትልቁ ድራማ ይሆናል

  • @medhanieabraham7653
    @medhanieabraham7653 Před rokem

    I learned a lot from you!!!

  • @liyah3889
    @liyah3889 Před 5 lety

    It's a blessing to have a good teacher like you God bless you. And can you teach us how to study bible and how to read please because if we know how to read and study its gone be easy for us please ok God bless your Agelglot.

  • @jesusislordamen630
    @jesusislordamen630 Před 4 lety

    Yes exactly hallelujah God bless you more

  • @hagostewolden.
    @hagostewolden. Před 5 lety

    Thank you! I got many of the questions I had for years answered!

  • @teshomewakene8187
    @teshomewakene8187 Před 5 lety

    What an extraordinary explanations!! Excellent!! Atleast it is an eye opener for further study about the gifts of Holy Spirit. As always I blessed you in Jesus name.
    Keep it up!! One thing is clear we should depend on the word of God rather than traditions.

  • @malizadunaris2139
    @malizadunaris2139 Před 5 lety +2

    Mark 16:17 And these signs will accompany those who believe: In my name they will drive out demons; they will speak in new tongues;

    • @bijouxmelaku9370
      @bijouxmelaku9370 Před 2 lety

      ዘላለምዬን ጌታ ይባርከው
      መቼም ተምሮ የጨረሰ የለም በጌታ የሆንን ሁላችንም ተማሪ ነን ግን ከመንፈስ ቅዱስ መማሩ ነው ዋና የስጦታ ልሳን አለ 1ኛ ቆሮ 12 ላይ ያለው ማለት ነው ለጉባኤ የሚተረጎም ሁሉም ባንዴ ሳይሆን ተራ በተራ ይናገሩት የተባለው ለጉባኤ እና ለማያምኑ በነሱቃንቁዋ የሆነ Act 2 አብሮ ዳግም ሲወለዱ አብሮ የሚመጣ የግል ልሳን አለ አይተረጎምም ለአይሮ አይገባም ሚስጥር ነው Mark 16 በማቅ desire በጸሎት እጅ በመጫን በመፈስ ቅዱስ ሃይል ሙላት ጸሎት አንዳንዴም በጥምቀት ጊዜ activate ይሆናል እንጂ ዳግም ስንወለድ ወስጣችን አብሮ የሚመጣ ነው MK
      ሰሎት
      ለዚህ ነው ጳውሎስ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ ልሳን የመንፈስ ቁዋንቁዋ ነው በዳግም ውልደት
      የመንፈስ ቅዱስ ሃይል Holy Gost የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ጸጋ ነው
      ሃይሉንና መንፈስ ቅዱስን
      አምላክና ሃይሉ ማለት ነው
      ሃይሉ ሁሌ የምንሞላይ መንፈስ ቅዱስ ግን ዳግም ስንወለድ ጀምሮ ለዘለአለም ነው የተሰጠው
      ደቀመዝሙሩ ዳግም የተወለዱስ ከትንሳኤ በሃላ ጌታ እፍ ብላባቸው በእያንዳንዱ ነው መፈስ ቅዱስ ውስጣቸው አለ ግን ሃይል እየሱስ ሲከብር ነው የመጣው ወዲያው ሃይል ሲቀበሉ ነው
      የግል ልሳን የጉባዬ ላሳን ለማያምኑ የሚተረጎም ልሳን ነው

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Před 5 lety +13

    ነገሩን ለምን ውስብስብ እንደሚደረግ ግልፅ አይደለም። በመንፈስ ቅዱስ መሞላት በልሳን ከመናገር ጋር አንድ አድርጎ ማየት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍ የለውም። በመንፈስ ቅዱስ መሞላት የክርስቶስ መሆን ምልክት ነው። የክርስቶስ ያልሆነ በመንፈስ ቅዱስ አይሞላም። (ሮሜ 8:9 ን ይመልከቱ). በሌላ መልኩ ሲታይ በኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነትና በመስቀል ላይ ሥራ አመኖ የዳነ ሰው በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ነው። በመንፈስ መሞላት እያደገ እየጨመረ የሚሔድ ድርጊት ነው። ሰው ሕይወቱን ለቃሉ እዉነት እየሰጠ ሲሔድ በመንፈስ መሞላቱ እየጨመረ ይሔዳል የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ይታዩበታል። በመንፈስ የተሞላው ሰው ማለትም የዳነው ሰው በልሳን ቢፀልይ ጥቅሙ ብዙ ነው። የመጀመሪያው ራሱን ያንፃል ሳይቸገር ረዘም ላለ ጊዜ መፀለይ ይችላል። በልሳን መፀለይ በኩረጃ በማስመሰል ወይም በሌላ መልኩ መጀመር የለበትም። አንድ የዳነ ሰው መንፈስን ወደሚለይ አገልጋይ በመሔድ ሲፀለይለት በልሳን መፀለይ ይጀምራል። የአጀማመሩ ልዩ ምልክት የመንፈስ ቅዱስ ኃይል የርፍበታል ሊጥለውም ሊያንፈራግጠውም ይችላል። በተቻለ መጠን አዲስ በልሳን መፀለይ የጀመሩ ክርስቲያኖች ልሳናቸው ልሳንን መለየት በሚችሉ አገልጋዮች መፈተሽ አለባቸው። ዘላለም የጀመርከውን ልሳን ማቆምህ አዋቂነት ነው ምክንያቱም በፊቱንም ኮርጀህ ትጠቀምበት ስለነበረ ከእግዚአብሔር አልተሰጠም። ከእግዚአብሔር የሚሰጠው ልሳን በሰው ፍላጎት አይቆምም። በሰው ፍላጎት ግን በልሳን መፀለይም ወይም አለመፀለይም ይቻላል። 1ኛ ቆሮ 14 የሚያሳየው ይህንንው ነው።
    ሮሜ 8:26-27 በቀጥታ በልሳን ከመፀለይ ጋር ግንኙነት እንዳለው ማየት አስቸጋሪ አይደለም።መንፈስ ቅዱስ በአማኙ ውስጥ መቃተት የሚችለው አማኙ በልሳን ሲፀልይ ነው። ሰው በማይፀልይበት ሁኔታ መንፈስ ቅዱስ በውስጡ ይቃትታል ማለት ስህተት ይሆናል ምክንያቱም ያለሰው ፈቃድ መንፈስ ቅዱስ አልፎ አይሠራም።

    • @raheladane9232
      @raheladane9232 Před 5 lety

      አማኝ በልሳን ካልፀለየ መንፈስ ቅዱስ አይቃትትም በዛ ሰው ሆኖ?

    • @KAYKAY-kx8ou
      @KAYKAY-kx8ou Před 5 lety

      Rahel Adane
      እህቴ ይህንን ጥያቄሽን በልሳን ከሚፀልይ በአካባቢሽ ከሚገኝ መጋቢ ጋር ተነጋገሪበት። በልሳን መፀለይ የልጅነት መብት ቢሆንም በብዙዎች ችላ የማለት አዝማሚ ይታያል። የዘላለምም አካሔድ ይህን የሚያበረታታ ይመስላል።

    • @raheladane9232
      @raheladane9232 Před 5 lety +1

      @@KAYKAY-kx8ou እኔ በፀሎት ላይ ነኝ እፈልገዋለሁ ግን ረጅም አመቴ ነው አልናገርም እስኪ ችግሩን ንገሪኝ/ንገረኝ ።ሰውን ሳማክር እንደማልፀልይ ስንፈት ይመስላቸዋል።እኔ ግን እያለቀስኩ ነው የምፀልየው

    • @KAYKAY-kx8ou
      @KAYKAY-kx8ou Před 5 lety +2

      Rahel Adane
      እኔ በሩቅ ሁኜ ልመክርሽ የምችለው ሦስት ነገሮችን ነው።
      1ኛ ትልቁ ነገር ከውስጥሽ ለመሞላት መፈለግሽ ነው።
      2ኛ የእግዚአብሔርን ቃል ያለማቋረጥ አጥኝ አሰላስይው። ያነበብሽውን በልብሽ ለመያዝ ሞክሪ። ለእግዚአብሔር መንፈስ እንደልብ መሥራት ቃሉን ማወቅ ነው። (ዮሐንስ 8:32 , መዝ 33:4 ) ምን እንደሚል አስተውይ። የሐዋሪያት ሥራን ደጋግመሽ አንብቢ።
      3ኛ በልሳን ከሚፀልዩ ልሳንንም የመለየት ፀጋ ከተሰጣቸው አገልጋዮች ጋራ ፍላጎትሽን በመንገር እንዲፀልዩልሽ አድርጊ። ጌታ ይረዳሻል።
      ተስፋ ግን እንዳትቆርጭ። አልፎ አልፎ እንደሚታወቀው ትንሽ ይዘገያል።
      4ኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብሽ በሰማሽው ዓይነት ልሳን ለመፀለይ እንዳትሞክሪ። ትክክለኛው ልሳን ሲሰጥሽ ምልክቱ ኃይል አለው። የሚገፈትር ዓይነት ኃይል ሆኖ ሊጥልሽ ሊያንቀጠቅጥሽም ይችላል። አንድ ጊዜ ከጀመረ አይቋረጥም።

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 Před 5 lety +1

      @@raheladane9232 ልሳን የፀጋ ስጦታ ነው መንፈስ ቅድስ ስንሞላ የሚመጣ አብሮ ስጦታ ነው ፣ ለአማኝ ሁሉ ነው፣ ሰው ጌታን እንደ ግል አዳኙ ሲቀበል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አለው ፣ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል መቀበል ለሁሉ አማኝ አስፈላጊ ነው የጌታም ፈቃድ ነው ፣ ለሁሉ አማኝ የሚሰጥ ነው፣ ጌታ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ሀይል ስክትቀበሉ ከኢየሩሳሌም እንዳትወጡ አላቸው ፣ ሀይል መቀበላቸውም ድፍረት ሆነላቸው ይመሰክሩም ጀመሩ ፣ ሮሜ ላይ አንቢው በልሳን መፀለይ በጣም ጠቃሚ ነው አይዕምራችን ባይረዳውም በመንፈስ ሚስጥርን ይናገራል ማለት ነው ፣ ስጋ ሲደክም መፀለይ ሲያቅተን ( በእምራችን ) መፀለይ ሲደክመን መንፈስ ግን ይማልድልናል ልሳን ስጦታ ስለ ሆነ መንፈሳችን ነው ሚፀልየው ፣ በልሳን ስንፀልይ መንፈስ ቅዱስ እንዳልሆነ ለማስረዳት ነው፣ ሌላው የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ለበቀል ቀላል ነው ምክንያቱም አማኝ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ አለው ሐዋርያት ሥራ ላይ 19- 6 ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው በልሳኖችም ተናገሩ፥ ትንቢትም ተናገሩ ይላል። ሌላው ማርቆስ ላይ ያመኑት የተጠመቁት እነዚህ ምልክቶች ይከተልዋቸዋል ይላል እሱም በአዲስ ቓንቓ ይናገራሉ ይላል ልሳኑ አፍሽ ላይ ነው ያለው አውጪው ተናገሪ፣ እንዳትፀልይ የሚዋጋ መንፈስ የሰው ልሳን ሰምተሽ ነው እያለ ግራ የሚያጋባ ጠላት ነው አትስሚው !!

  • @Ronaldothegoat1234football

    Geta yebarkeh Zelalem! Ene bezu teyakewoch alugn gen,lehulum gize alew,lante yalegn teyake belesan yemitseley rasun yanetsal yemilewen kal endet tayewaleh? Bless you!

  • @tigabfeleke3756
    @tigabfeleke3756 Před 5 lety +1

    አስተማሪ ነው ጌታ ይባርክእ በርታ

  • @user-xo6rb5cp2o
    @user-xo6rb5cp2o Před 11 měsíci

    I need material to read on your teaching and exgetical teaching o 1corthian 12 and 13 please

  • @samiam3417
    @samiam3417 Před 5 lety +1

    You should write a book on this subject
    I am a sinner but a good Cristina who never get to speak on tung and never understand what they saying in tung finally I found the truth from you " this video" !
    All glory to Jesus! But thank you for not afraid to speak the truth.

  • @aschalewendale123
    @aschalewendale123 Před 5 lety

    Dear Zelalem
    God bless you , this was my question for long , The way we tried to show and use the tongue practice in the church, hope you will come with detail teaching only on the way of practicing tongue inside church , please let me know if you have done it here before
    Thank you

  • @pietrograsso536
    @pietrograsso536 Před 5 lety +2

    Tebarek!

  • @wesnebekele6350
    @wesnebekele6350 Před 4 lety

    tebarek ketayun begugut etebekalhu

  • @getutessema5555
    @getutessema5555 Před 5 lety +1

    Thanks be blessed....

  • @bereketabrha4354
    @bereketabrha4354 Před 2 lety

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ የኔ ወንድም በርታ ቀጥልበት

  • @samywonde7708
    @samywonde7708 Před 5 lety

    May God bless u more n more. Mnw endante ayinet sew bebezalen, yelum malate ayidelem. Gin beeeeeeetam anesachihu, bewongel sim yemiserk, yemeyatalil.....,beza

  • @yafetjazza5670
    @yafetjazza5670 Před 4 lety

    ጋሽ ዘላለም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔ ተወልጄ ያደኩት በክርስቲያን ቤተሰብ ነው ሆኖም ግን በልሳን የማልናገርው ሀጢያተኛ ስለሆንኩ ነው ብዬ ነበር የማምነው !!!!

  • @genethabtay1743
    @genethabtay1743 Před 4 lety

    Wow interesting thanks 🙏 God bless you more

  • @tselattsegay7699
    @tselattsegay7699 Před 5 lety +1

    ላንትም ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድም ብዙ ጥያቄ ነብረኝ ትምልስልኝ ግን ይሚጠይቅህ ኣለኝ

  • @samsontadesse1948
    @samsontadesse1948 Před rokem

    Keep it up

  • @mennashewaye1277
    @mennashewaye1277 Před 5 lety

    አሜን!!! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ!

  • @amanuelabate4399
    @amanuelabate4399 Před 4 lety

    ጋሽ ዘሌ መጽሐፉን በhard copy እንዴት ማግንት ችላለዉ ? ደግሞ በጣም ነዉ እየተጠቀምንብሀ ያለነዉ ። ፀጋ ይብዛልህ

  • @abeltesfaye7849
    @abeltesfaye7849 Před 5 lety +3

    ዘመንህ ቤተሰብህ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን!

  • @7172-o3o
    @7172-o3o Před 5 lety

    👉በአብ ቃል የተሞላ ለዳቢሎስ መልእክት አያጎበድድም። ፈጣሪ አሁንም ይበልጡን ጥበቡን ይሙላብህ🙏🏾❤️

  • @best-ty6xt
    @best-ty6xt Před 5 lety +1

    ልሳን ማለት telepathy እንጂ gibresh ማውራት አይደለም:ተመስጦን ማወቅ ይጠይቃል!

  • @gechotuma6323
    @gechotuma6323 Před 5 lety +1

    ወንድሜ ሆይ እጊዚአብሄር ይባርክህ እስካሁን ድረስ ጥያቄ ሆኖ የቆየዉን መልስ በቃሉ አስደግፈህ ስለሰጠሄኝ አመስግንሀለሁ!!!

  • @elias2414
    @elias2414 Před 5 lety +2

    ጋሼ ዘልዓለም ተባረክ

  • @yehiwotkale9737
    @yehiwotkale9737 Před 5 lety

    gashe zelea seletemhertu betam amesegenalehu .....geta tsegawen yatrefrefeleh....menfeskidus ena karizmawi kewes yemilew metsehafeh softcopy alegne hardcopywen be addis ababa yet magegnet echelalehu ,amesegenalhu

  • @danb9330
    @danb9330 Před 5 lety +2

    Geta abzeto yebarekh ante bereketashen neh

  • @epheratategestu6870
    @epheratategestu6870 Před 5 lety +1

    zele bless u Betam teru asfelagi temrt nw

  • @dawittafessebekele9187

    Brother , I personally admire your genuine approach to revealing the word of God. Just my brotherly advice is please try to refer to the original literal meaning of the Hebrew or Greek. There are a number of Biblical terms in the Bible as you already know, which demand studying their original contextual definition. Please consider that, but I like the zeal you have for the truth. I am not better than you by any means, just a personal opinion brother. God bless.

  • @yordasegid9416
    @yordasegid9416 Před 5 lety +1

    God bless you Brother !!!!! I agree with you 100%.

  • @kassywedajo3077
    @kassywedajo3077 Před 5 lety

    Amen!Geta yibarkh Wendm Zelalem!!!!

  • @NansiN-dl6kf
    @NansiN-dl6kf Před 5 lety +1

    ተባረክ

  • @maranathagospelmusic3592

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር ይርዳን ያንቃን

  • @NansiN-dl6kf
    @NansiN-dl6kf Před 5 lety +2

    እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 Před 5 lety

    ዘመንህ ይባረክ

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 Před 2 lety

    i have been condemning what we call" fullfillment of holy spirit and spiritual tongue(ልሳን መናገር), it works mainly nigeria kenya Ethiopia all including, other countries claims it but mostly itis emotion, all about emotion, actually it opened wide doors for false pasters and those whom they call them selves prophets to cheat the poor one's and you did great bro.

  • @itsmelina4576
    @itsmelina4576 Před 5 lety

    Thank you brother!

  • @mimies1400
    @mimies1400 Před 5 lety

    Thank you!

  • @misraky1548
    @misraky1548 Před 5 lety

    Thank you. Where can I find your book?
    I want to share a true story ... I took an Orthodox friend to church - he has never been to a Pentecostal church before. They were all speaking in "Tongues" and most happened to be Eritreans. I could see that my friend was very impress and I thought he understood about Jesus. After we left he said "pe hulum be taliangna new yemitseliyut" and he was not trying to be funny. He was serious. I asked him if he understood what the preacher was saying and he said he didn't pay any attention to him.

  • @medhanitarega9360
    @medhanitarega9360 Před 3 lety

    God bless you!!!

  • @abenezermengistu6339
    @abenezermengistu6339 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @yemaneambaie2745
    @yemaneambaie2745 Před 5 lety +2

    Ante btam tgermaleh

  • @sintayehutadesse6552
    @sintayehutadesse6552 Před 5 lety

    geta ke aryam yibarkih.

  • @malichadanko2476
    @malichadanko2476 Před 5 lety

    bless u bro, grace and peace for from holyspirit

  • @amaremekonnen697
    @amaremekonnen697 Před 2 lety

    GOD bless you

  • @yemserachwongellehulum1527

    ሥርዓት ያጣው የልሳን ስጦታ አጠቃቀማችን

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 5 lety

    its interesting, bless you !!

  • @samiam3417
    @samiam3417 Před 5 lety

    Or if you already have a book let me know please.

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Před 2 lety

    A lot of RESPECT

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 Před 5 lety

    Amen amen

  • @sonan4j352
    @sonan4j352 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @meazi01
    @meazi01 Před 4 lety

    What’s the name of song please?

  • @yemserachwongellehulum1527

    amen

  • @elsabetassefa3533
    @elsabetassefa3533 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 Před 3 lety

    አንተ መምህር ጌታ ይባርክህ።አንዳንዶች የመንፈሳዊነት ምልክት አድርገው ስለሚመለከቱ ግራ መጋባት አለ።ለዚህ ጥሩ መልስ ነዉ?

  • @citygetcell6347
    @citygetcell6347 Před 5 lety +2

    በጌታ በእየሱሲ ስም ተባሪኪ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 5 lety

    GBU more and more! ! !

  • @Grace_4all
    @Grace_4all Před 5 měsíci

    ወዴት ጠምዘዝ ጠምዘዝ
    የሐዋ 2:1_4, 10:44_46, 19:1_7, ጳውሎስም 1ቆሮ 14:18 በልሳን እናገራለሁ እያለ ሲሞላ በልሳን አልተናገረም ብሎ የአይጥ ምስክር ድምቢጥ ማስረጃ ማቅረብ ከክህደት ወይም ጥምዘዛ ያለፈ አይደለም።
    ልሳን በመንፈስ ቅዱስ የመጠመቅ ወይም መሞላት ቅፅበታዊ ውጫዊ ምልክት ነው። ቀጣይ ምልክቶቹ የመንፈስ ፍሬዎች ናቸው bro.