የቅባት ቀውስ / Anointing Chaos

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ዛሬ ቅባት በዘመናዊዎቹ ካሪዝማውያንና ጴጤቆስጣውያን እንዲሁም የእምነት ቃል አራማጆች ዘንድ በጣም ተዛብቶ የሚነገር ቃል ነው። ቅባት የሚባለው ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ከሚያስተምረው ትምህርት ርቆ የስሕተት ትምህርት እና ልምምድ ተፈጥሮለታል። የቅባት ቀውስ ብዬዋለሁ።
    This is a short presentation (in Amharic) on the wrong teachings about anointing. In the modern day revival/renewal, word-faithn and charismatic/pentecostal circles anointing has devolved into a new and bizarre phenomenon. I call it an anointing chaos.

Komentáře • 365

  • @tigistbogale1880
    @tigistbogale1880 Před 6 lety +3

    በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙውን ጊዜ ሰው ሰውን ፊት ለፊት ተጋፍጦ ስህተቱን ከመንገር ይልቅ እግዚአብሔርን ማስቀየም ይመርጣል ይቅር ይበለን ለእነርሱም ጌታ ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 5 lety +2

    ወድም ዘላለም፣ጌታ፣ዘመንህ፣ይባርክህ፣ በሀገራችን፣በየሃው ህዝብ፣ሲጫወቱበት፣እያዳዱ፣ቃል በቃል፣እያዝክ፣ለምታስተላልፍልን፣ጌ፣ዘመንህ፣ይበረወከው።

  • @user-lc8ju9gc5s
    @user-lc8ju9gc5s Před 6 lety +4

    ተባረክ እውነት ነው የተናገረከው ምትሳደቡ ምን ተረዳችሁ አጉል አማኝ ነን እያላችሁ አትሳቱ ሚጠቅማችሁን ስሙ እኔ ክርስቶስን አምኜ በተቀበልኩ ቀን ተቀብቻለሁ አምናለሁ ተባረክ ወንድሜ ዘላለም

  • @elsaelsa267
    @elsaelsa267 Před 5 lety +3

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልክህ ተባረክ ወንድም ዘላለም

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 Před 4 lety +5

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን አሜን!!

  • @addisemamo6788
    @addisemamo6788 Před 6 lety +15

    Brother Zele, May the Lord Jesus Christ bless you and your ministry and keep you safe till He returns!
    God is protecting His people from Heresy and false teachings through your ministry. Keep it up brother!

  • @destaabreha4095
    @destaabreha4095 Před 6 lety +21

    በጣም እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ጆሮ ያለው ይስማ የእግዚአብሔር ቃል እውነት ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያውጣችኻል ይላል ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታ!!!

  • @mulugetagabure5600
    @mulugetagabure5600 Před 5 lety +2

    ለለዘብተኞች ሁሉም እውነት እና እውቀት ይመስላችኋል በዘይት ሰይሆን ፅድቅበእምነት ነው

  • @bettibeyene430
    @bettibeyene430 Před 6 lety +3

    የሰማይ አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ለቤ/ክ እና ለእ/ር ህዝብ የምታደርገውን የፅቅድ ተጋድሎ ሳይ ሁሌም ቤ/ክን ተስፋ አላት እላለው።

  • @rakrakrak7367
    @rakrakrak7367 Před 6 lety +58

    እባካችሁ ጥሩ ጴንጤዎች ካላችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እናም እርስ በርስ ከምንስዳደብ ውስጣችን ያሉ የጠንቋዮችን እና ስውጣ እናነተም ጋር አሉ እኛም ጋር አሉ የክርስቶስ ወዳጅ የሆናችሁ በሀይማኖት መከፋፈል ትተን ጠንቋዮችን ከመካላችን እናስወጣ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 6 lety

      Rakrak Rak ጥሩ ኦርቶዶክስ ጥሩ ጴንጤ ማነው ጠንቋዩስ ማነው? ክክክክክክክክ ለምን ጥሩ አልሽው ይህንን ሰው እስኪ ንገሪኝ?

    • @rakrakrak7367
      @rakrakrak7367 Před 6 lety +1

      undermysaviour እኔ አላውቀውም ግን አሁን እየተናገረ ያለው ልክ ነው ምነው

    • @etsegenetkebede9359
      @etsegenetkebede9359 Před 6 lety

      Rakrak: Tiru melse new. He speaks truth.

    • @bethdaniel1841
      @bethdaniel1841 Před 6 lety

      Rakrak Rak
      Tebarekelenje

    • @awgechewadafrew7671
      @awgechewadafrew7671 Před 6 lety

      Tebarek

  • @maren5053
    @maren5053 Před 6 lety +4

    ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ !

  • @reflection8626
    @reflection8626 Před 6 lety +3

    ወንድም ዘላለም፡- እንደዘወትሩ አሁንም ለሆዳቸው ያደሩ አስመሳዮችን ደባ ለመግለጥ እግዚ/ር ሲጠቀምብህ ማየት እጅግ ያበረታታል፤ ያንተን መልዕክት ባነበብኩና ባደመጥኩ ጊዜ ሁሉ የሚቀርልኝ ጠቃሚ ዕውነት አጥቼ አላውቅም፤ ላንተ ለአንድ ዕውነተኛ የአግዚ/ር ባርያ የሚገባ ታላቅ ክብር አለኝ፤ በተቃዋሚዎች የተነሣ እንዳታዝን አይዞህ ማለት የሚገባኝ አይመስለኝም ምክንያቱም የእግዚ/ር በሪያ በሌቦችና አጭበርባሪዎች ጫጫታ ሥፍራውን እንደማይለቅ ከነጳውሎስ ሕይወት ተምረናልና፤ በጣም የሚያሳዝነው ግን ዕውነትን መርምሮና ተምሮ ከማወቅ ይልቅ የነዚህ ዐይነቱ አደናጋሪዎች ካዳሚ ለመሆን የመረጠው ወገን ነው፤ መቸም የእግዚ/ር ዕውነት በሕዝብ ብዛትና በድምፅ ብልጫ/በብዙዎች ጫጫታ አይለወጥ ! ወትሮም ወደጥፋት የምትወስደዋ መንገድ ሠፊ አይደለች !! አንተ ግን በጌታ ፀጋ እንደወትሮህ በርታ ልልህ እወዳለሁ፡፡

  • @eshetuerdoda7453
    @eshetuerdoda7453 Před 6 lety +3

    GOD BLESS YOU. BE TELL THE TRUTH.

  • @asefashtekeste3386
    @asefashtekeste3386 Před 5 lety +2

    ውድ ወንድሜ ዘላለም ምን እንደምልህ አላውቅም ይህንን መልእክት ብያንስ 6-10_ጊዜ ሰምቻለሁ ለወገኖቼም እሺ ላሉኝ አሰምቻለሁ።እጅግ ተጠቅሜአለሁ።እኔ እርስ ቃል መመስከር የምወድና የደህንነት ትምህርት አስተምሬ የማስጠምቅ የቃለህይወት ልጅ ነኝ።ግን አባባ ኬንዳሞም ያላስተማሩኝ ከየት እንዳመጣሁት በትክክል የማላውቀው ወደ አውሮፓ ስመጣ ይዤው የምዞር የተጸለይበት ዘይት ነበረኝ።ታዲያ ያንን ሁሉ የጣልኩት ፣የነብያቱንም ትምህርት የተረዳሁት በአንተ ስለሆነ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልኝ እላለሁ ፣ወንድሜ ኑርልኝ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @saraasroona3221
    @saraasroona3221 Před 6 lety +15

    እጅግ በጣም እውነትን ክመስርቱ የምታስተምር የእግዚአብሔር ልጅ ዘመንክ ይባርከህ ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @Kininet
    @Kininet Před 6 lety +5

    ወንድም ዘላለም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
    በተማርነው እንድንኖር ጌታ ይርዳን።

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @hawamohammed3374
    @hawamohammed3374 Před 6 lety +1

    Tabarek beyesus sim amen 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️☝️☝️☝️👂👈

  • @IsraelTMekuria
    @IsraelTMekuria Před měsícem +1

    God bless you Gash Zelle, ❤❤❤❤

  • @tinbitezekarias4236
    @tinbitezekarias4236 Před 3 lety +1

    geta yebarekehe benegere hulu yeredahe

  • @mengistuayele2707
    @mengistuayele2707 Před 5 lety +2

    wowowo geta yibarakih

  • @itsallaboutyoujesus4259
    @itsallaboutyoujesus4259 Před 6 lety +1

    Amennn
    Many blessings my dear brother zelalem! I agree with anyone who teaches,or discusses ,or try to study and underestand the word of God(our foundation) , I can relate with the person who is reasoning,searching for the truth.keep the good work.And I agree with exposing the lies,the false teaching and ideologies.unless we can't be true disciples! .May God bless you abundantly!

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172 Před 6 lety +7

    Zelalem Egziyabhar yebarekeh. .tebarek

  • @israelmitiku1188
    @israelmitiku1188 Před 6 lety +3

    Zele ,i love you! Keep shining my brother!

    • @hshshbhshshs4352
      @hshshbhshshs4352 Před 5 lety

      Gets masitawali yisxachuwe. Kemasimeseli
      A🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HMR2121
    @HMR2121 Před 6 lety +35

    ወንድም ዘላለም መኖር ካልቀረ የእግዚአብሔርን እውነት በግልፅ እንዲህ ሌባውን ሌባ ቸርቻሪዎችን ቸርቻሪ ብሎ ማለፍ እንዴት መታደል ነው ? ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ በፀጋው ይለምልም ።

    • @tebibu6963
      @tebibu6963 Před 6 lety

      Hailu Beyero እንዴት ከርመሃል ወዳጄ?

    • @tebibu6963
      @tebibu6963 Před 6 lety

      Hailu Beyero Tibebu.የሚስጥር ስም ነው ወንድም ሀይሉ። ጢሞ

    • @HMR2121
      @HMR2121 Před 6 lety

      Tebibu ምን እናድርግ ብለህ ነው አስቸገሩንኮ የሚናገራቸው ይምጣ እንጂ።በየአጥብያው የውሸት ትንቢት የውሸት ራዕይ ነው ። ሁሉ ሰላም ነው ? ቤተ ሰብ ሁሉ።።

  • @asnaayelle5015
    @asnaayelle5015 Před 6 lety +8

    Tekekel Tebarek

  • @aberashaberash8684
    @aberashaberash8684 Před 5 lety +1

    Tebarki abate kekalu wuchi hulum kentu new

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před rokem +1

    ስላንተ ጌታ ይመስገን👏 ሰዉ አለዉ‼

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před 6 lety +7

    እግዚአብሄር ይፈውሰን::

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 Před 6 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድም ዘላለም ።

  • @ermialem6385
    @ermialem6385 Před 5 lety +1

    Egziabher yansak yiktah

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 Před 3 lety +2

    ወንድም ዘላለም ተባረክ

  • @tamartesema5968
    @tamartesema5968 Před 6 lety +1

    Wow thank you 😇👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽🙌glory to God

  • @ewneteyesusnew9350
    @ewneteyesusnew9350 Před 6 lety +12

    ስለቅባት ሊገባችሁ አይችልም የቅባት ጠሮች::
    ቅባትማ ነው ልዩነት ያመጣው እና ያስቀናችሁ እናንተ ቃል እየሰነጠቃችሁ ቀራችሁ::
    እግዚያብሔር ባልተገረዘ ልብ አይጠቀምም::
    አይናችሁን እግዚያብሔር እጅ ካለባችሀው ላይ አንሱ ::
    እግዚያብሔር ትሁቱን ሰው ይቀባል ትቢተኛውን ይቃወማል::

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 Před 6 lety +1

      ewnet eyesus new ይህኛው የስድብ ቅባት መሆኑ ነው?

    • @israelmitiku1188
      @israelmitiku1188 Před 6 lety

      Hahaha teyi enji ,,eshy yegna bale kibat esty kibat min endehone lemin atasterinm tadiya?,,,

    • @divoraolive722
      @divoraolive722 Před 5 lety

      ewnet eyesus new eko yehma hulu negeru sitasit new wriew erasu asasach asmesay menfes lezbetegna mimes Gen ...yeker yebelw?Belay blwal adam yesra drshaw summer maetat new ena antem yefelkwn bel hamitegna!!!

    • @hanaworku1181
      @hanaworku1181 Před 5 lety

      ይህ መላጣ መርዛም ነው

  • @marilouisewehbe2344
    @marilouisewehbe2344 Před 6 lety +2

    tebarkk ewnttt

  • @wediweldeabb9241
    @wediweldeabb9241 Před 6 lety +20

    ወንድሜ እንደ ኣንተ ይብዙልን!!! ውሸትን በእውነት ቀብተው የሚሸጡ ሳይሆን ውሸትን ከእውነት ለይተው የሚያስተምሩ ይብዙልን!!!

  • @solomonmasresha8896
    @solomonmasresha8896 Před 6 lety +4

    Bless you

  • @rahadmin8809
    @rahadmin8809 Před 6 lety +7

    ኣንድ ቀን ኣንተንም ጌታ እንዲጎበኝህ ከልቤ እጸልያለሁ እሱ ታማኝ ነው ለሱ የቆሙት ሲቦጨቁ ዝም ኣይልም ይወርዳል
    መዝ 23:5 በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥!!!!! ጽዋዬም የተረፈ ነው።

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 Před 6 lety

      ይህ የዛቻ ቅባት ነው ወይስ ጸሎት?

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 Před 6 lety +1

      ዛቻ ? እንደኣሰማምህ ነው
      ዛቻ ኣስጠልቶኝ ነው የጸለይኩለት :-)

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 Před 6 lety

      ጸሎትሽ የዛቻ ነው ማለት ነው። ግን እስኪ ከትምህርቱ ስሕተት ነው የምትይው ካለ አውጪና አሳዪን።

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 Před 6 lety +1

      ኦኦ ዛቻ ሳይሆን የጸሎት ምኞት ነው
      ኣባቴ እንደሚያስቆመው ተማምኜ ነው
      ዛቻ ነው ካልክ ደግሞ ይሁንልህ :-)

    • @rahadmin8809
      @rahadmin8809 Před 6 lety +1

      Israel ራስሽ (ህ)ጸልየሽ (ህ)መንፈስ ቅዱስን ኣትጠይቂም? እሱ ያስተምርሻል የቃላት ልውውጥ ሰውን ገደለ እንጂ ኣልጠቀመም
      2ኛ ቆሮንቶስ 3:6 ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።
      ቃላቶችን መሰንጠቁ ለሱ ትቸዋለሁ :: ላስተያየትሽ ዘመድ ኣደለሁም ብሆን ግን ኣላፍርባቸውም: :

  • @hannahanna650
    @hannahanna650 Před 5 lety

    Keberhulu charu ya Egeziabehari nawe yemsegan Gala amane!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 3 lety

    በነብያት ቢሮ
    ነብይ አድርገን ቅንቀባዋለን አቤት ድፍረት

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 Před 6 lety +5

    Ameeen tebarke

  • @tamartesema5968
    @tamartesema5968 Před 6 lety +1

    Very much true God bless you

  • @retaamanuel1249
    @retaamanuel1249 Před 5 lety +1

    Excellent brother

  • @mitikumadeksa6901
    @mitikumadeksa6901 Před 6 lety +6

    Geta abzeto tsegahun yabzalk wendme!

  • @Dream-bebe
    @Dream-bebe Před 6 lety

    Selam yibzalh, Wendime, ebakihn hulunim agaltaachew!! please continue to expose these wolves 🐺 every day!!!

  • @ameco952
    @ameco952 Před 5 lety +1

    ጎበዝ

  • @housemaid645
    @housemaid645 Před 5 lety

    tebad kkkkkkkkk👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😆😆😆😆😀😀😀😀😀😨😨😨😨😨😬😬😬😬😬😬😬😬😬😗😗😗😗😗😩😩😩😩😩

  • @7172-o3o
    @7172-o3o Před 6 lety +1

    👉ነብይ ተብዬዎችንና ፓስተር ተብዬዎችን የልብ ልብ እየሰጡ የሚያቀብጡት እንዲሁም ጠንቋይንም ጭምር ሴቶች እህቶቻችን ናቸው ተረጋግታችሁ አረጋጉን በተረፈ ወንድሜ በርታ የጌታ ደፋሮች ያብዛልን። 🙏🏾

  • @maranataasrat5459
    @maranataasrat5459 Před 6 lety

    Luke 4:18 "The Spirit of the Lord is upon Me, because He has
    anointed Me to announce the gospel to the poor; He has sent
    Me to proclaim release to the captives, and recovery of sight
    to the blind, to send away in release those who are
    oppressed.
    Rev 3:18 I counsel you to buy from Me gold refined by fire
    that you may be rich, and white garments that you may be
    clothed and that the shame of your nakedness may not be
    manifested, and eyesalve to anoint your eyes that you may
    see.
    ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ Words of Ministry ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
    [Part 2 of 2]
    I am concerned about the situation of today's believers...
    Some of us may still be spiritually blind. We may need to
    pray, "O Lord, have mercy on me. I need You to heal my
    blindness. Lord, I want to receive my sight." Mark 4:12
    indicates that we may see and not perceive and hear and not
    understand. Since this may be our condition, we need to pray
    that the Lord will have mercy on us. We also need to empty
    ourselves in order to see the spiritual reality of the
    kingdom of God.
    Although the disciples followed the Lord Jesus from the
    beginning of His ministry and saw the things that took place
    in His ministry, they continued to be blind. As we have
    pointed out, we also may be spiritually blind. Some of us
    have been in the Lord for years. Subconsciously we may think
    that we know a great deal. But actually we still may be
    blind, not seeing the things that we need to see. Therefore,
    we need the Lord's healing. In the presence of the Lord, we
    need to have the deep conviction that we are nobody, that we
    know nothing, and that we need Him to give us sight.
    In our reading of the Gospel of Luke, we may wonder why the
    case of the healing of a blind man near Jericho is recorded
    so far along in the narrative. Nevertheless, in chapter
    eighteen, when the Lord is very close to Jerusalem, we have
    the account of the healing of this blind man. This case
    indicates that the followers of the Man-Savior need Him to
    heal their blindness.

  • @annaanna8606
    @annaanna8606 Před 4 lety

    Likki Naw Bizu Tebarek waawww

  • @selamchanne2548
    @selamchanne2548 Před 4 lety

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ታስተምረናለህ ከስህተትም እንድንጠበቅ ሆነልን በቅርቡ ደግሞ አንድ ዩቲውብ ላይ የወቅቱን የአገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ በኢትዮጵያ መናወጥ የሆናል ይህም የአሜሪካን እውሮፓን የአረቢያን ውድቀት ያስከትላል የሚል ከመጽሐፍ ቅዱስ በመገናኘት የተለቀቀ አሳች የቪዲዮ ምስል በማስደገፍ የአቅራቢው ስም ሳየጠቀስ ቀረቦ የታያል እባክህ ተመልክተህ ትክክለኛውን መልእክት ብታስተላልፍ ጌታ የባርክህ፡፡

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 Před 6 lety +3

    ውይ ውይ ወንድሜ ዘለአለም
    በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ
    ምሣሌ የሠጠኸው ወንድም በዘይት ላይ ፀልዮ በሥደት ለሚኖሩ በተለይ በአረብ ሀገር ቤተክርስቲያ መሄድ ለማንችል ወገኖች ከምናምንባቸው አገልጋዮች ፀጋ በመካፈል የተጠቀምንው የምናውቀው እኛ ነን.

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 Před 6 lety

      በዘይት ላይ ፀልዮ? ውይ! የቪድዮው መልእክት አምልጦሻል። እንደገና ስሚው!

    • @tsigemengstu4193
      @tsigemengstu4193 Před 6 lety

      Yetera Ayaya
      መልክቱ አላመለጠኝም ውዴ
      ምሣሌ የተሠጠበት አገልጋይ በተለይ ፓስተር ያሬድን በዜና ሣይሆን አገልግሎትን በሚዲያም በቸርቹም ውስጥ አውቀዋለሁ በትክክል የማይሸጥ ነው
      በወንድሜ ዘላለም ሀሣቦች ዙሪያ በእኔም ውስጥ ትልቅ ቁስል የጣሉብኝ አሉ ለምን በሚል መንፈስ ከእግዚአብሔር ጋር የማወራበት በጣምም ውስጤ ሲቆጣ ከአባታችን የበለጠ ለህዝቡና ለቤቱ ተቆርቋሪነቴ የበለጠ ሥለመመሥለኝ እፈራለሁ.
      ለቤቱ ብዙ የማለቅስተት አሠራሮች አሉኝ ቢሆንም
      መፍረድ አልችልም እኔ መነኝና
      የተቻለንን ድርሻችንን መወጣት አለብን አምናለሁ
      ይህ ሲባል ተክክለኛ ቃሉን በመግለጥ ወገኖቻችንን ለማትረፍ በመፀለይ በመምከር ውሸትን አውጥተን የተረጋገጠውን እውነት በመሥታወቅ ትውልድንና አገልጋዮችን ለማትረፍ ወጋ ብንከፍል እላለሁ

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 Před 6 lety +4

    ገና ምን አየህና እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ቅባት ታያለህ እግዚአብሔርን ማን ከልክሎት???አንተ ግን ይህን በረከትና ፀጋ ለመካፈል አልታደልክም::
    የዘመናት የእንባ መልስ ነው ብዙዎች ታስረዋል : ተገርፈዋል: በደረቁ ተላጭተዋል ለወንጌል ብዙ ዋጋ የከፈሉ ወገኖች የፀሎት መልስ ነው::
    ለዚህ ባለመታደልህ አዝንልሀለሁ ጌታ የምህረት አምላክ ነውና ይቅር ይበልህ::
    "የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች" የሚለውን ጥቅስ አሰላስለው::
    ለቃሉ ጊዜ ስጥ ሌላውን ለመተቸት ከመቅበዝበዝ ይልቅ::
    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ላንተ ግን ቀውስ ሆኖብሃል::
    ወደ ኤፌሶን 4
    22፤ ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥
    23፤ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥
    24፤ ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
    ራስህን የምትመረምርበት የፀጥታ ጊዜ ይኑርህ::
    You are not called to be a fault finder.
    ተባረክ!!!!!!!

    • @mulualemayele4532
      @mulualemayele4532 Před 5 lety +1

      ሃሃ በጣም ተስቃለህ አቶ ዘለቀወርቅ

  • @abinetshiferaw9843
    @abinetshiferaw9843 Před 6 lety +2

    HOLY OIL is one of the mister of Apostolic Church of Orthodox. Protestants sects have no ideas and stance for it because in your history and belief. You were the one who refused the truth around HOLY OIL. So how can you have moral ground as christian to say anything for your own appointed false prophets. Learn more christian discipline and worship from Orthodoxy, which is not established with individual wish and hidden agenda. I PRAY FOR YOU JESUS CHRIST TO OPEN UP YOU EYES!!!

  • @haimanotw.rufael9752
    @haimanotw.rufael9752 Před 6 lety +2

    Iwnetkn new geta ybarkh

  • @truthspeaketh6198
    @truthspeaketh6198 Před 6 lety +1

    ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሄር ይባርክህ።
    "ቅባት" በእነሱ አስተሳሰብ ከ"ተራው ህዝበ ክርስትያን" የኃይል ልዩነት ወይም የስልጣን የበላይነት መፍጠሪያ ወይም በቀጣይም ለሚሰሩት ስራ ዘላቂ የሆነ 'መንፈሳዊ ተቀባይነት' (Spiritual legitimacy or mandate) የማግኛ መንገድ ነው። ቀቢውም ቢሆን በተያያዥነት በዚህ ዘመን ባሉት ምእመናን ዘንድ ተቀባይነት (relevance) እና ድጋፍ ያገኝበታል።
    ኃይልም ሆነ ቅባት የእግዚአብሔር ብቻ ነው። በአዲስ ኪዳን የተቀባው አንድ ብቻውን ራስ የሆነው የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። ከዚያ በታች ያለው የአገልግሎት ጸጋ እንጂ በየደረጃው የሚቸረቸር ቅባት የለም። አገልጋይም ሆነ ተገልጋዮች ብልት ወይም አካል እንጅ አንዳች አይደለንም። እግዚአብሄር ቀቢንም ተቀቢንም በምህረት ይያቸው።
    በዋናነት ግን በዚህ ዘመን ላሉት የቤተክርስትያን ችግሮች ዋና መንስኤው ቤተክርስትያን በአንድ ግለሰብ ስር መተዳደሯ ነው። ብዙ አገልጋዮች በጥሩ ጸጋ እና በትክክለኛም ጥሪ ተነስተው እውቅናና ጥቅምን ወደ አማከለ አካሄድ የሚያዘነብሉት አገልግሎታቸውም ሆነ ቤተክርስትያናቸው ተጠያቂነት ስለሌለው ነው። በዚህ ላይ በሰፊው ብትናገር ጥሩ ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @salom5915
    @salom5915 Před 6 lety

    አሜን አሜን ጠላቶች እያዩ መዝሙር ዳዊት ምዕራፍ 23 =8

  • @divoraolive722
    @divoraolive722 Před 5 lety

    Kal sbek cirhstos sbek! Yalnekahw sew yelem!

  • @ferminrivera8991
    @ferminrivera8991 Před 6 lety

    menge geta ybarkh yegziabher Kal na haylun atawkumna tstalachu yalew lezi new yesus yalewn insma bemmetabet gize andit nebs beimnet tkoyegn yhon yalebet lezi new wendm astewl medan beglngi bemahber aydelem

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h Před 5 lety

    አይ ወንድም አተ እራስህ በጣም ትገርማለህ ስለ ሰው ከማውራት አፍክን ዘግተህ ተቀመጥ ስለ ነሱ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ሁሉም የጌታ መንፈስ ተሞልተው እንጅ ዝምብሎ ሰው አይተነብይም አይቀባው ስለዚህ አተ እራስህ ዝምብለህ አትለፍልፍ ጌታ በብዙዎች ላይ እየሰራ ነው

  • @meznoell5969
    @meznoell5969 Před 6 lety +14

    እኔ በውነቱ ስለነብያቶች ግድ የለኝም ግን ያንተ ወጥሮ መተቸትና መዛለፍ ግን በጣም ሰላም ይነሣል
    ጌታ የሱስ ክርስቶስ እንዲያስቆምህ እጸልያለሁ በርግጠኛነት ያደርገዋል ምክንያቱም ልብን ሀዘን ውስጥ ይከታል
    የጠቅምከን መስሎህ ጠላት እንድትጎዳን እየትጠቀመብህ እንደሆነ ጥርጥር የለኝም
    ላንተም ያለኝ ግምት ዝቅ ያለሆኗል ነብያቶችንም ኣንተንም ማስተዋሉን ይስጣችሁ ኣትሊስት እነሱጋ ሹክቻ ኣልሰማም
    እነሱ ስራቸውን ይሰራሉ ኣንተ ደግሞ ሰለነሱ ወጥረህ ትሰብካለህ

    • @home4845
      @home4845 Před 6 lety +3

      ኧረ እነሱ ጊዜ የላቸውም ለሽኩቻ
      ጌታ ስራ ላይ ነው
      ዉይይ ማልቀስ ማልቀስ ክርስትና በደርግ በስደት ይሻል ነበር የሚል ፖለቲከኛ አኮ ነው

    • @zala9346
      @zala9346 Před 6 lety +1

      Watch and see, Brother Zele will remain Ranting and reporting 2nd hand gossip while they will be winning new souls for Jesus !

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 Před 6 lety +3

      R M ሰላምሽ ከተነሣ ለምን ትሰሚዋለሽ? ሰላምሽ የተነሳው ለምን እንደሆነ ይገባኛል፤ የሐሰት ነቢያት ምርኮኛ ስለሆንሽ ነው። እስኪ ከቃሉ የተጸለየበት ዘይት የሚባል ፈልጊ።

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 Před 6 lety

      Fan B Did you say new souls? Look I live in Hawassa. Don't be kidding!

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 Před 6 lety +1

      Home የደርግን ጊዜ የምታውቂ ብትሆኚ ክርስትና ፖለቲካ አለመሆኑ ይገባሽ ነበር። አንቺ እኮ ገባ በኢሕአዴግ ዘመንም ገና አልተወለድሽም። አሁንም ገና የተወለድሽ አይመስለኝም፤ ገና ያልተወለደ ልጅ የሚጽፍ ነው የምትመስይው።

  • @yemserachwongellehulum1527

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tinataya3578
    @tinataya3578 Před 6 lety

    kasii balina idati naka yegizabere saw naw buzu waga yekafale. atemi tabaraki

  • @yeshifetariyemesegen8626

    Bexam yaszenal wendeima

  • @mulebiruk3950
    @mulebiruk3950 Před 3 lety

    ብዙ ያልተቀቡ ሰዎች
    በቅባት ይቀናሉ ስለዝህ
    ምትናገረው ነገር ግልፅ ነው።

  • @maranataasrat5459
    @maranataasrat5459 Před 6 lety

    Amen

  • @mamepsy5544
    @mamepsy5544 Před 6 lety

    Commentochun ayiche libe azinoalim tedesitoalim....Bicha ante Berta min yregal Zemenu Yametabin Qewis nw...Andi ande silezihu guday beyechanalu yayu begeta yalihonu sewoch ansitew siyaworu afiralew....Mimesegen neger endale miyasafrim neger endale anzenega....Stay Blessed Eva.Zed

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 6 lety +1

    Yenante ferewochi nachewu.

  • @mulugetagabure5600
    @mulugetagabure5600 Před 5 lety +1

    ዘለለምዘርህንና ዘማንህን እግዚአብሔር ይበክ

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 Před 6 lety

    Yemitakeribew ewinet betam asitemari new, yemitakeribachew merejawoch tiru bihonum lemisalee sile Esirael dansa be FB lay yetesetewun asiteyayet be screen lay bitasayen leleloch beteley leteketayochu tiru timihirt yemiset yimesilegnal antee kemitanebew yilik,like endelellochu merejawoch lemiyasitewilew. Geta Eyesus zemenihin yibarek

  • @aksh953
    @aksh953 Před 6 lety +2

    Wonderful teachings!!! Stay blessed❤️

  • @fadiananaattarabouabdo9982

    አተንግን ጌታ ይገስጽህ

  • @user-vp1vc9fe7q
    @user-vp1vc9fe7q Před 6 lety

    ዘልዬ ጌታን ልንገርክ አውን ነው የነካካህኝ እኔ ፓስተር አልለውም ግን በስሙ ልጥራው ዳዊት ሞላለኝ ማለት አጭበርባሬ ሌባ ትእቤተኛ አሰተኛ ነብይ እኔንና ባለቤቴን ለያይቶን አንድ ልጅ ከወለድን በዋላ እኔም ይህውልክ አንድ ልጄን ለማሳደግ አረብ አገር እንከራተታለው ውይ ይህ ሰው እንደው እግ ቤኖር ፍርድ ቤት አጋትረው ነበር በደለኛ ወንጀለኛ ነውና ኡኡኡ ዘሌ ዛሬ ቁስሌን ነካካከው ዘመህ በኢየሱስ። ስም ይባረክ

    • @rakrakrak7367
      @rakrakrak7367 Před 6 lety +2

      Tigst Garuma አይዞ አንድ ቀን ይሳካል እየሱስ ክርስቶስ በልብሽ ይዘሽ ብትሰደጅም አይክፋሽ ልጅሽን ያሳድግ ልሽ እግዚአብሔር። ይመስገን እኔም ስደተኛ ነኝ ግን ደስተኛ ነኝ የትም ብሄድ እየሱስ ክርስቶስ አብሮኝ ነው ምክንቱም ቁርአን ላይ ለሙስሊም ወገኖቻችን ክርስቲያንን እንዲገሉ ይታዘዛሉ ወዳጅም ጓደኛም አርጋችሁ አትያዙ ይላል ግን እግዚአብሔር ስለሚጠብቀን ነው እቤታቸው ገብተን አብረናቸው እንኖር አለን አይገርምም

    • @yeteraayaya6630
      @yeteraayaya6630 Před 6 lety

      እስማማለሁ ዳዊት ሞላልኝ መጋቢ መባል አልነበረበትም። 'ጎደለበት ሞላልኝ' ነው እኛጋ የምንለው። ለነገሩ አሁን ቢሾፕ ሆኛለሁ ብሏል ቀሚስ አልለበሰም እንጂ!

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Před 6 lety

      ኣንቺ እንደብዙሃኖቹ እዚህ አንዳሉት የዩቱብ ድራማ ነው የተያያዝሽው
      ኣንዴ ለጸጉሬ ቅባት ብለሽ ታሾፊያለሽ ኣንዴ ፓስተር ዳዊት ብለሽ ምርር ትያለሽ
      ዲያቢሎስን እንደምቃወም ፓስተርን ስትወቅሺ ከልጅሽ ጋር ትንከራተቺያለሽ
      እንዴት ጌታ እስካሁን ኣልታረቀሽም??
      ለምን በዛቻ ና በቂም በጌታ ከሆንሽ ስለማንም ሰው ታወሪያለሽ ?

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 Před 6 lety

    ቅባት በቅናት አይመጣም እግዚአብሔር። ምህረትህ ያብዛልህ ወንድሜ ንስሀ ግባ እግዚአብሔር። አምላክህ አትፈታተን ተብሎ ተጽፎዋል ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @AG-sm3tn
    @AG-sm3tn Před 5 lety +1

    ቅናቱ ሊገልህ ነው ዎንድሜ፡፡

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před 3 lety

      @ይህ ቀን አየን ተመስገን።
      ምን ያስቀናል እነዚህ ስወች እኮ በጥፋት ውስጥ ናቸው እነሱ ብቻ ሳይሆኑ የሚያገለግሉትን የሚያጠፉ ናቸው ።

  • @wora.ansamamesami3620
    @wora.ansamamesami3620 Před 5 lety

    SRAXOCE TAQAXALBATE

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 Před 5 lety

    Wow betam yasazenal agaltachew

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 Před 6 lety +1

    Gobeez bertaa ewubetun glexewu geta kante gar newuu

  • @saaraalove9104
    @saaraalove9104 Před 6 lety

    Negaregna!!

  • @yemserachwongellehulum1527

    Geta Eyesus Yeraralin Yehi hulu Yeqalu Ewint selaliberalin new

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l Před 6 lety +1

    ቆየት ብለው እንደ ኦርቶዶክስ በደጃፍ በር ስቀሉት ሰይጣን ለመከላከል ይጠቅማል እንዳይሉን ነው የሚያስፈራው

  • @meseretgetachew1770
    @meseretgetachew1770 Před 6 lety +2

    tebarekkk

  • @user-jl8gz2bg4j
    @user-jl8gz2bg4j Před 6 lety

    ወንድሜ ቢዝነሱ ተጧጡፏል እኔም ግባበት ግባበት እያለጅ ነው ....መስፈርቱ ምንድነው በተለይ ዳዊት እዚ ላይ ይመቸኛል እያሳሰቀ ነው የሰዎችን ኪ የሚገለብጠው ይመችህ ዴብ ምርጥ ኮሜዲ ነህ ...እነፍልፍሉን እረስተን አንተን ቅያደነቅን እየተዝናናን ነው

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 6 lety

    አዎ በሌላው ሁሉን አዋቂ ፈራጅ እሱበላይ በሰማይ አለ ግን ዳግም የተወለደ የተቀባ ያለተቀባ በሚለው አልስማማም ለሁላችን ዳግም የተወለድን የልጅነት ስልጣን ተስቶናል የእውነት መንፈስ በመጣግዜ ወደእውነት ይምራችኃል ይላል

  • @user-zp5nc5mt4p
    @user-zp5nc5mt4p Před 6 lety +2

    ወንድሜ በእጅጉ አከብርሃለሁ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 4 lety

    Ye Etiopia Hezbe yasazenal bey Adarashu mchawecha hono ker Ay Etiopia sentu Deha belto ymaytegbebet Hager sentu be pasteroch rekese pintewoch ye diablos menfes chefra dankyra Ragy Rock and roll menfes

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 6 lety

    Pasteroche sebezu Etiopia skaywa beza.

  • @belayneshkitila6770
    @belayneshkitila6770 Před 6 lety +7

    ሆን ብለክ ነው የምትዋሸው እኔ አንድም ቀን ነብያቶች ዘይት ስያጠጡ አላየሁም ውሃ እንጅ

    • @honeytu
      @honeytu Před 6 lety

      Belaynesh Kitila ere zeyet beyatetus min cheger alew??? Egnas ye doro wet ina sega wetachin li tensafo yalew "kibat" zeyet iydel??? LOL

  • @lula1156
    @lula1156 Před 6 lety

    Ante zem beleh leflef, Egziabiher gen serawen eyejetele bew

  • @YMW7777
    @YMW7777 Před 6 lety +3

    ትምህርቱን ብቻ ብታስተምር በወደድኩ ነበረ፣ እመነኝ፣ እኔም ነቢያቶቹ አይመቹኝም፣ አሳዳጊ እንዳጣ ፣ በማደግ ላይ እያሉ፣ ከቤተሰብ guidance በቅጡ እንዳላገኙና፣ street ላይ እንዳደጉ ፣ መሆን ያለባቸውን እንዴት በወጉ መሆን እንዳልቻሉ፣ የጎዳና ተዳዳሪዎች ፣ ከዚህም ከዛም ( መልካም የሆነውንም መልካም ያልሆነውንም )ለቃቅመው እንዳደጉ ፣ ምክንያቱም፣ ተው ይሄንን አትብሉ፣ ይሄንን ብሉ የሚላቸው ( አባትነትና እናት )ባለመኖሩ፣ ተንጋደው፣ ተወላግደው እንዳደጉ ልጆች ነው የማያቸው፣ አሁንም እንዲህ ስማቸውን እየጠራህ፣ ልክ ለነሱ እንዲህ መሆን ያንተም እንደአስተማሪነትህ አስተዋፅኦህ እንደሌለበት፣ እጥግ ወስደህ ስለምትጨፈጭፋቸው፣ ልቤ ይደማል፣ እንባዪ ይወርዳል፣፣፣፣ለማለት የፈለግሁት፣፣፣ root cause ን ማከም ይሻላል፣ ፍሬውን ከመተቸት፣

    • @MrEngeda
      @MrEngeda Před 6 lety

      Those who are true believers in Jesus Christ should only mourn the misuses of God's word by anyone. Dear, Yetentuw, what Zelalem teaches here is the true word of God. He just explained the bible and refute errors in ways the bible tells us to do. According to the word of God, elders must do exactly what Zelam is doing here. "holding fast the faithful word which is in accordance with the teaching, so that he will be able both to exhort in sound doctrine and to refute those who contradict" Titus 1: 9. What makes Christian different from all others is that we believe that the Bible is without error and it's authoritative. So I kindly advise you to think biblically. Our brother Zelalem is doing what Paul did in his time. Paul in Gal 1:8 said "But even if we or an angel from heaven should preach a gospel other than the one we preached to you, let them be under God's curse!" Paul was not being unkind but he was telling the truth. Thank you so much Brother Zelalem. I thank God for you and i am so grateful to God for having faithful teachers like you.

  • @abarashgamachuu2111
    @abarashgamachuu2111 Před 5 lety

    Human ittin afuura hama baastuu hin qabduu afuura ittin nama arabsituu bichaatu klsikeessaa guuteetu jiraa

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Před 5 lety

    እኔ ሁሌም ምጋርመኘ ለእውነተኛና ለሐሰተኘ እንዴት ነው ምነውቃው
    አንዱ ለአንዱ ምነገርው መቃውምና ለርሱን ጥሩ ብቻ ይሁን መለት ብቻ ሆኖ ቀሪ ሁፍፍፍፍፍፍ ለሁለችንም እውነተኛ ፍራጅ እየሱስ ብቻ ነው ግን ለእያንደደችን የሰረነው ሥራ የእግ/ር የፍርድ ቀን ስንቀረብ የዘሬውን ዘራ ነው ምነጭደው

  • @mulebiruk3950
    @mulebiruk3950 Před 3 lety

    አንተ ለማነው ጥብቅና የቆምከው
    እግዚሐብሔር ስለ ራሱ ይዋጋል
    ባይዮን ስለ ነብስህ ፀሊህ።

  • @meriyeeelovemeri3051
    @meriyeeelovemeri3051 Před 6 lety

    anite sawu be iwunet anite ye manafistoch tebabarh neh anite afin ziga manim ayikebelim

  • @maranataasrat5459
    @maranataasrat5459 Před 6 lety

    Luke 18:34 And they understood none of these things, and
    this saying was hidden from them, and they did not know
    what was being said. 35 And as He drew near to Jericho,
    a certain blind man was sitting by the road, begging.
    38 And he shouted, saying, Jesus, Son of David, have mercy
    on me! 39 And those going before rebuked him so that he
    would be silent, but he cried out much more, Son of David,
    have mercy on me! 40 And Jesus, standing still, commanded
    that he be led to Him. And when he drew near, He questioned
    him, 41 What do you want Me to do for you? And he said,
    Lord, that I may receive my sight! 42 And Jesus said to
    him, Receive your sight; your faith has healed you.
    43 And instantly he received his sight and followed Him,
    glorifying God. And all the people, seeing it, gave praise
    to God
    ~~~~~~~~~~~~~~~~~ Words of Ministry ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
    [Part 1 of 2]
    Why were the disciples not able to grasp the Lord's word
    concerning His death and resurrection? The reason for their
    inability to understand was that they were altogether in
    another kingdom, in their own kingdom. Because they were
    in their own kingdom, they did not have a heart for the
    things of the kingdom of God.
    The Lord's unveiling of His death and resurrection the third
    time is related to the healing of the blind man near Jericho.
    Actually, the Lord's disciples were blind and in need of
    healing. They could not understand what the Lord was saying
    about His death and resurrection, because they were lacking
    in perception and insight. Therefore, following the third
    unveiling of the Lord's death and resurrection, we have the
    case of the healing of a blind man.
    After the Lord unveiled His death and resurrection to the
    twelve for the third time, they were still blind. Hence,
    they were represented by the blind man near Jericho. The
    Lord's healing of the blind man signifies His dealing with
    the blindness of the twelve disciples.
    The burden in Luke's spirit in this part of chapter eighteen
    was to show us that all the Lord's followers, even His twelve
    chosen ones, were blind. The Pharisees were not the only
    ones who were not able to see the spiritual reality of the
    kingdom of God. We may say that the twelve were foremost
    in lacking this ability. Three of them--Peter, James, and
    John--were with the Lord on the Mount of Transfiguration.
    Although they saw so much on the mountain, actually, in a
    spiritual sense, they did not see anything at all, for they
    were blind. Therefore, the man near Jericho was not the only
    one who was blind. All those around the Lord also were blind.

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 6 lety

    Egzeabher ymesgen anten yeseten getan bekalun endnnor yastemrenal geta Jesus Christus abzto ybarkh ye Egzeabher kdus menfes abzto ewketh ychemrlh tebarek

    • @dawitfisha5561
      @dawitfisha5561 Před 6 lety

      hallo wiegehts ወንድሜ የሰውንታሪክና አገልግሎት መተቸትትተህ ግዜህን በእ/ርቃልላይብታውለው ከእ/ሀሳብ ባልተላለፍክነበር ይሄ ማስተማርሳይሆን አሉባልታነውና ተመለስ ከእ/ሄርጋርአትጣላ

    • @hallowiegehts477
      @hallowiegehts477 Před 6 lety

      Dawit Fisha ye geta selam lante ykun wendm Dawit endet awek meliekt mastemariya endehone?

    • @hallowiegehts477
      @hallowiegehts477 Před 6 lety

      (Endalhone?)

  • @Kininet
    @Kininet Před 6 lety +1

    *አሜን*

  • @marshefiqire973
    @marshefiqire973 Před 2 lety

    Xagawan yabazaliki

  • @maroelsa3894
    @maroelsa3894 Před 5 lety

    ጤና ይስጥልኝ። ለኔ። ቅባት። ከሰው። ሰይሆን። ከጌታ። ነው። የነብያትም። ተባባሪም። አይደለውም። ነገር። ግን። አልጣላቸውም። በየሜዳ። ወሬ። አላሯርጥም። ነገር። ግን። ቃል። በእጃችው። ሰይዙ። በየሜዳው። የሚሮጡ። ሰዎችን። እመክራልው።

  • @danielengabu5101
    @danielengabu5101 Před 6 lety

    እርግጠኛ ነኝ የሆነ ቦታ ያልተግባባህው ነገር አለ ።ለዛ ነው እንዲህ በሁሉም ላይ በድፍረት የሚያናግርህ ለምን ቦታው ላይ ሆኖ መስራት ብቻ ነው። ለ20 ዓመት አገልግያለው ትላለህ ግን አይመስልኝም እባክህ ያንተ ጭንቅላት ያልደርሰከው አለ።ቦታ ለማግኝት ይመስላል በእርግጥ