በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ አብረውን ይፀልዩ/Do you want to be filled by the Holy spirit? Pray with us!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
    Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
    Follow us on Instagram christmissiontvethiopia
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፈውን የደሙ ኃይልና ምስጢር የተሰኘውን መጽሐፍ ለማግኘት
    USA
    +1 (740) 919 9861
    +1 (740) 777 0276
    UK
    +44 795 079 1224
    Europe
    +46 720 379 730 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
    www.cmmlife.or...
    Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
    www.cmmlife.or...

Komentáře • 375

  • @atsedlemma6992
    @atsedlemma6992 Před 3 lety +45

    በዚህ ቪዲዮ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ተሞልተናል የፀለይነው ሶስት ሆነን ነበር ጌታ ያብዛልህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን በቴሌቭዥንም በዩቲዮብም ትምህርቶችህን እንከታተላለን እንደ ቤተሰብ መንፈሳዊ ሕይወታችን እያደገ ነው

  • @SusaneYohannes-pm7jg
    @SusaneYohannes-pm7jg Před 5 měsíci +10

    ከአንተ ጋር ዛሬ እየጸለይኩ ነበር፣ እናም ዛሬ በመንፈስ ቅዱስ ተሞላሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ በልሳን መናገር ጀመርኩ ዛሬ እንደ አዲስ የተወለድኩበት ቀን ነው ለኔ i'm so happy ☺️☺️☺️🙏🙏🙏🙏
    መንፈስ ቅዱስ ታሪኬን ሁሉ እንደሚቀይር እና ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ ክብር እንደምገለጥ አምናለሁ Amen🙏 pastor God bless you 🙏🙏🙏

  • @Meznaga1.
    @Meznaga1. Před 8 měsíci +7

    ዛሬ መንፈስ ቀዱስን ተቀብያለው ተባረክ

  • @sofkanpaparo85
    @sofkanpaparo85 Před 5 měsíci +5

    በዚህ ፀሎት መንፈስ ቅዱስን ተሞልቻለው። እግዚአብሔር ይመስገን❤።

  • @SebleBekele-u2f
    @SebleBekele-u2f Před 15 dny

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ ፀጋ ተካፍያለው ጌታ በብዙ ይጠቀምህ አሁንም

  • @etalemahuwondafrash1428
    @etalemahuwondafrash1428 Před rokem +4

    ይ ሄን ጸሎት በ ኢርፎን አያዳመጥኩ አንደንቅልፍ ሰመመን ወስጥ ገባሁ ከሁ ዋላ ዬ እ ርግብ የበረረ ከንፎቹ ሲማቱ ሰማለው ለማየት ፈልጌ መዞር አቃተኝ እ ርገቡ ዞሮ ከፊቴ መጣና በአፉ አፊን ከፍቶ የሆነ ነገር ወደ ወስጤ ሲገባ ይስማኝ ነበር ትንሽ ቆይቼ ነቃሁ በጣም ነበር የገረመኝ ጌታ ይ ባርክ ፓስተርዬ አንተን ለምድር በረከት አደርጎ የሰጠን ኤግዚያብሔር ይ ምስገን ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ 🙏😘❤️

  • @gantexumisixumiso73
    @gantexumisixumiso73 Před 5 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ሰው ሰላም ጸጋ ከአንተ ጋር እየጸለይኩኝ መንፈስ ቅዱስ ስለዚህ ጸልይልኝ 🥰🥰

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 3 lety +10

    ወንድሜ ሆይ እባክህን እጅግ በጣም ጸሎት ያስፈልገኛል ብዙ ነገሬ በጣም የተበላሽ ነውና ጸልይልኝ:: አቅም አጣሁ ለመጸልይ- በጌታ ቤት ብዙ ዘመን አሳልፌአለሁ ግን በጣም በጉስቁልና እገኛለሁ:: ሕይወቴ ብክንክን አለብኝ:: እባክህን በጌታ ፊት አስበኝ::
    ጌታ ይባርክህ:: ስሜ ኮኒ ይባላል

  • @mobiletown7375
    @mobiletown7375 Před měsícem +1

    የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር አብዠቶ ጨርሶ ይባርክህ እኔ በጣም ተባረክለሁ የጌታ መንፍስ አመሰግናለሁ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀጋ ያብዛ

  • @berkinaHousamo
    @berkinaHousamo Před rokem +8

    ግራ የገባኝ ሰው ንኝ የጌታ ስው ፀሎት መፀለይ አቅቶኛል ፀልይልኝ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤

  • @adisalemayehu6020
    @adisalemayehu6020 Před rokem +2

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክ በመጀመሪያ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ብዪ ሰርች ሳደርግ ቀጥታ ያተ ትምህርት መጣልኝ ከዛ ማዳመጥ ጀመርኩኝ ከዛ በሁለተኛው ቀን አብረን እፀልያለን ስለመንፈስ ቅድስ ሙላት ከዛ ገና መፀለይ ስትጀምር ሰውነቴ መቀጥቀጥ እና በጣም ላብ ያልበኝ ጀመረ ከጨረስክ በኋላ ውስጤ የሚገርም ሰላም ተሰማው ተባረክ ዘመንክ ይባረክ አዲስ ነኝ ስሞላ

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @pilo4767
    @pilo4767 Před 3 lety +4

    ስለዚህ ለኛ ለሰዎች ጥማት ለሆነው ፀሎት አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @richyeab825
    @richyeab825 Před měsícem +1

    ፀጋ ተካፍያለሁ ተባረከ እንዴት እንደምወድህ እኮ

  • @MisiraqKasa
    @MisiraqKasa Před měsícem +1

    በመንፈሥቅዱስሀይልተነክቻለውተባረክልኝ

  • @lidyasisay
    @lidyasisay Před rokem +2

    በመንፍስ ቅዱስ ተሞልቻለው ጌታ የተባርከ ይሁን መንፍስ ቅዱስዬ እወድሀለው

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j Před 3 měsíci +1

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን

  • @GJH_benoni
    @GJH_benoni Před rokem +5

    Amen I am full with🎉 holy spirit thank u blessed and thank u God,jesus and holy spirit (3 in one)❤

  • @EtuyeEtu-di5ll
    @EtuyeEtu-di5ll Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን ዛሬ በልሳን መናገር ችያለሁ በመንፈስ ቅዱስም ተሞለው እጅግ ደስ ብሎኛል የረጅም ግዜ ጥማት ነበረብኝ ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ከንተ ጋር ባለውበት ዶርም ሆኜ ስጽልይ አሜን ብዬም ስቀበል ማቆም እስክያቅተኝ ድርስ በአድስ ቋንቋ ስናገር ነበር መንቀሳቀስም አልችልም ነበር ተንበርክኬ እጄቼን ዘርግቼ ነበር ሁለቱም እጄ ይከብደኝ ነበር ላንቀሳቅሰው ብሞክርም አልቻልኩም ነበር። ምን እንደሆነም አለውቅም አዲስ ቋንቋ መናገሬን እንጂ ትርፍ ምንም አላውቅም ነበር ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው መንፈስቅዱስ ይሰራል ያንጽል ይልብንብይደርሳል ደስ ታዬ ግን ወደር የለውም።

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 Před 4 lety +5

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፓስተር እኔ በትምህርትህ በጣም ተደስቻለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙌
    ማስተዋል እና በጥበብ ያስፈልገኛል እባክህ ፀልይልኝ🙏

  • @TeferiMamo-mv3eg
    @TeferiMamo-mv3eg Před 7 měsíci +1

    የወንጌል እሳት ወረደብኝ ባንተ አልፎ ጌታ ሰርቶል ጌታ ይባረክ

  • @yeshiteshome9713
    @yeshiteshome9713 Před 2 lety +2

    ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ በአገልግሎትህ ጌታ እየጎበኝ ነው

  • @user-wz7ev2bd9l
    @user-wz7ev2bd9l Před 10 měsíci +1

    ጌታ ዘመንክን ይባርከሁ ተባርክ አዲስ ነኝ የመፈስቅዱስ ክብር አጊቶኛል ተባርክ በእየሱስም ክብሩን ጌታ ይወስድ በእየሱስም

  • @tadusime6591
    @tadusime6591 Před 2 lety +1

    ተባረክ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት እፈልጋለው በልሳን መፀለይም የእግዛብሔር ሰው ፀልይልኝ

  • @bqse6142
    @bqse6142 Před 3 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    እግዚኣብሄር ኣምላክ ጎይታና የሱስ ክርስቶስ ስለ ሁልም ስራው ለኛ ያደረገው ጌታ ስም ይባረክ ኣሜን 🙏

  • @almazwoldgaber4331
    @almazwoldgaber4331 Před 27 dny

    Jesus is the lord of lords God bless you my dear brother Thanks for sharing.

  • @EskedarTerefe
    @EskedarTerefe Před 4 lety +9

    I was filled with the Holy Spirit before, and now I am filled again, mighty and powerful...hallelujah, am so happy and grateful to the Lord our God! Blessings to this family and Ministry

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 Před rokem +1

    ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ መንፈስ ቅዱስን በተጠማንበት ሰአት ፀጋን ስላካፈልከን

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 4 lety +7

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ በብዙ ወደ አባታችን እግዚአብሔር ስለምታቀርበን ጌታ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ፊቱን ያብራልህ የሚቀጥለውን ትምርት በጉጉት እጠብቃለሁ ጌታ ይባርክህ

  • @tsehaytekelu3823
    @tsehaytekelu3823 Před měsícem

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ፀጋዉን ያብዛልህ ጨምሮ ጨምሮ

  • @user-er7es8qy2q
    @user-er7es8qy2q Před měsícem

    ጌታምስክሬን ሰኔ/ 26እስከ ሰኔ 27/ 2016 መንፈስ ቅዱስ አለቀቀኝም ልፀልይ ስል ልሳንእያወራዉ እንቀጠቀጣለዉ እርበተበታለዉ መጥቼ መሰክራለዉ የእግዛብኤር ሰዉ መጣለዉ ፀጋዉን ያብዛልክ አባቴ

  • @sabagezahegn1272
    @sabagezahegn1272 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ🙏🙏🙏

  • @user-br8rn7jm5y
    @user-br8rn7jm5y Před 2 dny

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-ji9vl4pv1r
    @user-ji9vl4pv1r Před rokem +1

    ፓስተር ዛሬ መንፈስ ቅዱስን ተሞልቻለሁ በልሳንም ተናግሬአለሁ ጌታ ይባርክህ

  • @sara.jesusalajmi2111
    @sara.jesusalajmi2111 Před 4 lety +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ፀጋ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ

  • @burtoturo
    @burtoturo Před rokem +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር ብአዝ ፀሎት ፀጋን ተቀብያለሁ ❤❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ

  • @jusessavesalshita1948
    @jusessavesalshita1948 Před 4 lety +3

    በጣም ስፈልግ ይ ነበርው ትምህርት ነው አሜንንን የአባቴ መንፈስ ሁሌም ናፍቆት ነው,,,, የስስ 🙏🙏😭
    ዘመን በሙሉ የተባረከ ይሁን

  • @askaledukesa3749
    @askaledukesa3749 Před rokem +3

    I received it in name of jesus haleluya thank you Jesus

  • @agabusdadibiratu7399
    @agabusdadibiratu7399 Před 4 lety +6

    Let the Supernatural power of Holy Ghost come up on me for once and all to give me breakthrough in me life and dedicate me to my Lord Jesus Christ!!!

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 Před rokem

    የክብር አምላክ ስላካፈልከን ፀጋና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @user-ch5ob6pi1f
    @user-ch5ob6pi1f Před 2 měsíci +1

    Buruk tebarek betam desblogal

  • @HolySpirit-su2hl
    @HolySpirit-su2hl Před 3 měsíci +1

    Am filled with the Holy spirit 🔥🙏🙏

  • @birhaneetana3981
    @birhaneetana3981 Před 2 lety +2

    ስስፈልገው የነበረው ት/ት ነው በጣም እየጠማኝ ነበር ጌታ ይበርክ ፓስተር

  • @akberetmkoenenberhane1669

    እኛም ንወድሃለን ፓስተር ተባረክ ቡሩክ ሁን

  • @timketujebo1977
    @timketujebo1977 Před 3 měsíci

    እኔ በዩትዩብ ነበር የተከታተልኩት ቭዲዮውን የሆነብኝ ምልክት ባይኖርም ግን በጣም ደስ ብሎኛል የጌታን ነገር እንደገና እንድፈልግ ጋብዞኛል አመሰግናለሁ ንግግሮችህ በሙሉ ተመችቶኛል ጸጋው ይብዛልህ።

  • @bekelechassefa8243
    @bekelechassefa8243 Před 4 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጥህ ፓስተርዬ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር የሰራት ቀን እቺ ናት እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ተከተን ባለንበት ዘመን የሚያስፈልገን የሚያውቅ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ለኔ ረሐቤን ጥማቴ የገባው ጌታ ይህን አድርጋልና።
    ከንስሐ እስከ መንፈስ ቅዱስ የሞመላት እድል ማግኘት መታደል ነው።
    ለብዙ ጊዜ ስጠብቀው የነበረው መንፈስ ቅዱስን ተሞልቻለሁ ጌታ እየሱስ ጌታ ነው
    በአዲስ ቃንቃም ተሰጥቶኛል ገና እለት እለት እሞላለው በጣም ደስ ብሎኛል።
    በጣም የምወድህና የማከብርህ ፓስተር ተስፋሁን(ዶር) እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    እግዚአብሔር ስለተጠቀመብህ ጌታን አከብራለሁ ፡ አንተና ቤተሰብህ ሁሉ ተባረኩ።
    ፓርትነራችሁና ፣ እህታችሁ ዮዲት ዘውዴ U.S.A

  • @TegistTegane
    @TegistTegane Před 4 měsíci +1

    አሜን

  • @sisuabate4756
    @sisuabate4756 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር አንተ የጸለይከውን ጸሎት አብዛኛውን ስራቦታ በልቤ ስጸልየው ነበር ቤት ገብቼ ይህን ፕሮግራም ሳይ መንፈስ ተሞላው ከዚህ በፊት ብዙ ልሳን ስጸልይ ወደላይ ሊያስመልሰኝ ይፈልግ ነበር ዛሬ ግን ወጣ የተፈወስኩት ነገር አለ ጌታ ጌታ መልካም ነው የማይገባኝን ሁሌ ያደርግልኛል ባንተ አገልግሎት ስለደሙ ከሚስጥር ቃሉን አምኜ በደሙ ሀይል ብዙ ነገር ተሰብሮልኛል እኔ ምኖረው ሳውዲ አረቢያ ነው አመሰግናለው

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Před 3 měsíci

    መጋብ ይህ ፀሎት በህይወት ዘመን ሁሉ ከምፈልገውና ከምሻው ነገር ሁሉ 1ኛና ዋነኛው ጉዳይ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ነው ስለዚህ ፀልይልኝ አመሰግናለወ ደ

  • @user-ht5xm2ke7h
    @user-ht5xm2ke7h Před rokem

    መንፈስ ቅዱሳን ስሙን ይባረክ ሃሌ ሉያ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክህ ❤️💕❤️🙏🙏

  • @EgghgDdugd
    @EgghgDdugd Před 3 měsíci +1

    Amen Amen 🙏🙌👏

  • @NetsanetGalemu
    @NetsanetGalemu Před rokem

    በ ውሃ ከተጠመኩ ቆይቻለሁ ስለምንፈስ ቅዱስ ግን አስቤ አላቅም በዚህ ቅርብ ቀን ግን ሳላቀው አንድ ነገር እንደጎደለኝ ይሰማኛል እሱም መንፈስ ቅዱስ, ከዛም አንዴት እንደሚሞላ ስፈልግ የንተን ትምህርት አገኘሁ ከ 1 ጀምሬ ተማርኩ, ይሄው አሁን በመንፈስ ቅዱስ በኃይል ተሞላው ልሳንም ማቃረጥ እስከማልችል ተናገርኩ, ለኔ ህልሜ ነበር የመሰለኝ ❤️🔥🔥🔥🙏🏼 ተባረክ ወንድሜ 🙏🏼🤗 አሁንም ያለ ማቃረት ትምህርትህን እከታተላለሁ 🙏🏼🙏🏼

  • @ayelemeharie5068
    @ayelemeharie5068 Před 6 měsíci +1

    God bless you more and more❤️ i filled with the holy sprit❤

  • @astawashdires2270
    @astawashdires2270 Před 2 měsíci

    አይኔ እንድከፈት እ/ር እድያገለግል ፀልይልኝ ጌታ አብስቶ ይባረክ

  • @aminahussen
    @aminahussen Před 3 lety +1

    Hallelujah keber legziabher yehun egziabher yebarkeh pastore menfeskidus temolahu.
    EGZIABHER YETEMSGENE YEHUN ... AMEN

    • @ghideit5931
      @ghideit5931 Před 2 lety

      I wish to be filled with the holy spitrit, please pray for me pastor. God bless you abanduntly.

  • @belebasa5872
    @belebasa5872 Před rokem +2

    Wow Amazing Preaching. now I am filled again, mighty and powerful...,I am so happy and grateful to the Lord our God

  • @MastewalMolachew
    @MastewalMolachew Před 22 dny

    I filled by the Holy Spirit and I receive grace

  • @MeskeremTesfaye-sx7yp
    @MeskeremTesfaye-sx7yp Před 18 dny

    Amennnn tebark pastore❤❤❤❤

  • @pastordanielmekonnensisay4535

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamsolomon8597
    @selamsolomon8597 Před 3 lety

    ፓስቶር & ዶክተር ጌታ የሱስ እጅግ ኣብዝቶ ጸጋው እና በረከቱ ያብዛልክ

  • @GadisawanaBerecha
    @GadisawanaBerecha Před měsícem

    Amen Amen Amen

  • @tphonetastic8843
    @tphonetastic8843 Před 7 měsíci

    በኢየሱስ ስም ተባረክልኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመኑ ጨርሶ ይባረኪ

  • @biniyamaddo7317
    @biniyamaddo7317 Před rokem

    ዳግም እጅግ በሚገርም ሁኔታ መንፈስ ቅዱስ በኃይል ተሞልቻለሁ። አሁን ባለው አገልግሎት ትንቢትን በመናገርና በተለያዬ ክብር እግዚአብሔር እየተጠቀመኝ ነው። ለImpartation ስትጸልይ ጸጋን ተካፍያለሁ። ማወቅ ሚፈልገው እንዴት መናፍስትን መለየት እንደሚቻልና የፈውስ ቅባት እንዴት መጠቀም እንዳለብኝ ነው። እነዚህ ፀጋ በሕይወት በኃይል ይገለጣሉ። አንዳንዴ ከአገልግሎት ከወረድኩ በኃላ ኃይሉን በትክክል demonstrate እንዲሆን ያልተረዳሁት ነገር እንዳለ ይሰማኛል።

  • @tetelestasavior2632
    @tetelestasavior2632 Před 3 lety +3

    The Holy Spirit is God’s guarantee that he will give us the inheritance he promised and that he has purchased us to be his own people. He did this so we would praise and glorify him. I ask you dear Jesus to baptize me with the Spirit and Fire.

  • @ManaMana-px3ys
    @ManaMana-px3ys Před 2 měsíci

    እግዚ/ር ዪባርክ በዚ ቪዲዮ በመንፈስ ቅዱስ ተሙላው

  • @rb2782
    @rb2782 Před 4 lety +3

    Oh praise God thank Holy spirit🙏 what a wonderful morning, God bless you abundantly Pastor and your family. Amen 🙏🏼

  • @mitsilalogbamicael6194
    @mitsilalogbamicael6194 Před rokem +1

    I received the activation of his power. God bless you man of God.

  • @godblessyoualliam7304
    @godblessyoualliam7304 Před 4 lety

    እግ/ር ይባሪኮት እንወዳለን እናከብራለን ፀጋ ያብዛሎት

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah thank you holey esprit bless you paster

  • @miriamembaye669
    @miriamembaye669 Před 3 lety +1

    Gad bless pastrye 🙏🙏🙏🇪🇷tlofen kalacu ebkcu ene Europé nwe yalhu. Gen yenante tmhert gen tbarke alhu 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇸🇪

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Před rokem

    God is good Jesus Christ oh Holy spirit Jesus is Truth the is way Jesus is life Jesus Christ Golry Amen tabarakilige Abatachin

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi Před měsícem

    አሜን። መንፈስ ቅዱስ በእኔ ላይ አሁን ይምጣ።

  • @user-sr5qe4dj7o
    @user-sr5qe4dj7o Před měsícem

    አወ ተሞልቻለሁ ጌታ ይባረክ መንፈሰ ቅድስ የሚለውን ትምህርት ሰምቼ ከዛ ፓስተር ሲፀልይ ሲፀልይ ተሞላሁ ፓስተር ጌታይባርክህ ትመርትህን በጣም እሰማለሁ በተረጋጋ ያለ ጩህት ስለምታስተምር ትምርቱን እወደዋለሁ አክሰቴም ከሎሳንጀለሰ መጥታ ተባርካሂዠ ሂዳለች

  • @user-op3lq2ob3j
    @user-op3lq2ob3j Před 25 dny

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemamegebrhanna7076
    @zemamegebrhanna7076 Před rokem

    አግዚ ይባርካችሁ በትምህርታችሁ ተጠቅሜአለሁ

  • @zufanbelay8511
    @zufanbelay8511 Před 4 lety +6

    ፖስተር ፀጋ ተካፍያለሁ አሚን አባታዊ ምክር መመራተ እፈልጋለሁ ጌታን አመሠግናለሁ አሚን ፓስተር ዘመንህ ጌታ ይባርከው ሁሌ ኘሮግራምህን እከታተላለሁ ተለውጨበታለሁ አመሠግናለሁ ግራ መጋባት ቀረ በውስጤ ያሉትን ጥያቄ መልስ ያገኘሁበት በደስታ የምከታተለው እኔ ተጠቅሜያለሁ ።

  • @user-xh5ev6mm5n
    @user-xh5ev6mm5n Před rokem +1

    አኔ ጌታ ከትቀበልኩ ቅርብ ነው ግን ካንተ ጋር ስፀልይ መፈስ ቅድስ በውስጤ ገባ ትምርት በጣም ነው ምከታተለው

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před 4 lety +1

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah eyesus semk yebarek Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤😭😭😭😭❤❤

    • @jesus-ep6ol
      @jesus-ep6ol Před 2 měsíci

      የአባቴ
      ልጀ
      ፀልየልይ
      እኔ
      ጌታ
      ካረዳይ
      ደካማ
      ሴት
      ነኝ
      ተባረክ❤

  • @zewdechali3169
    @zewdechali3169 Před rokem

    ድንቅ ት/ት ነው።ጌታይባርክህ

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 4 lety +2

    Amen!!!! Amen !!! Amen!!!
    I received it in Jesus mighty name!!

  • @genetgmichel5096
    @genetgmichel5096 Před 3 lety

    ፓስተርዬ ተባረክልኝ በአዉነት እና በፀጋ ስለምታስተምረን ተባረክ

  • @claral9633
    @claral9633 Před 4 lety

    ተባረክ በትምህርቶች በጣም እየተባረኩ እየተጽናናሁ ነው,እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።

  • @muluhaeilu9923
    @muluhaeilu9923 Před 2 lety

    አምኛለሁ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቻለሁ እመሰክራለሁ አሜን ሆኖአል አሜንንንንንን🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @yoseefsalamoon719
    @yoseefsalamoon719 Před 4 lety +1

    Ye geta selam tsega yebezaleke pastre geta yebareke zemene yebareke beze tselote getane endaye honelegne ene be geta addis negne ebake menfesawe abate hunegne

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @analemtarawneh6969
    @analemtarawneh6969 Před 2 lety

    በጣም ተባርክያለው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @user-kv7hu9dw8d
    @user-kv7hu9dw8d Před měsícem

    Egzabher yimsgen be memes kidus temolcalew geta yibarkh❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @elsabekele726
    @elsabekele726 Před 2 lety +1

    Lebezu gizeyatem tseliyalehu ahunem kantegar tseliyalehu gin altemolahum geta yibarek

  • @sebleteklut6918
    @sebleteklut6918 Před 3 lety +1

    I speaks things and like electricity felt my hand my head my forehead I felt jesus around me I heard voice I comforting voice prayers Tsegai saw my lord told me email and I tell you HalThank you Jesus Tebarek Geta kibrun tekello yewsede ,from london

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 Před 8 měsíci

    Amen

  • @Yewongeli_Zemeni
    @Yewongeli_Zemeni Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Před 3 lety +1

    Amen Jesus Christus andu yulu geta yadergal amsgnalu

  • @fevenendale3999
    @fevenendale3999 Před 6 měsíci

    Thank. You. I tuch by. Holy. Sprit

  • @user-ds9em3hs5u
    @user-ds9em3hs5u Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መንፈሱን ያካፈለን እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @takoushcell4235
    @takoushcell4235 Před rokem

    Amen hallelujah glory to Jesus god bless you more pastor 📚📖

  • @yordafanial106
    @yordafanial106 Před 3 lety

    ሰላም፡ላንተ ይሁን ፓስተር ዋውውውው ተባረክ

  • @tigist8585
    @tigist8585 Před 2 lety +1

    I refilled again and again in the powerful way , Thank you Holly Spirit!!! God bless you more and more Pastor

  • @masaratmasarat9380
    @masaratmasarat9380 Před dnem

    Amennn ❤❤❤ amennn

  • @SelamMezgebe
    @SelamMezgebe Před 3 měsíci

    የጌታ ሰዉ በልሳን መጰለይ ይፈልጋለዉ ጰልየለኝ❤🙏🙏🙏🙏