ላቭ ያጆ - Ethiopian Movie - Love Yajo (ላቭ ያጆ) 2015 Full

Sdílet
Vložit

Komentáře • 695

  • @jerryfiker8100
    @jerryfiker8100 Před 7 lety +13

    ምርጥ!!ሙሄ ቀሽት ሁሌም ትዕግስተኛ አይናፍር ዝምተኛ የሆነ ካራክተር ነው የምተውነው በጣም ደስ ይላል እንደውም ሳስብህ እውነተኛ ህይወትህም አይናፍር ትመስለኛለህ አንተ አማላይ በርታ

  • @user-zq1fe6hr3x
    @user-zq1fe6hr3x Před 8 lety +52

    ከምንም በላይ ደስ ያለኝ ቶክቻው ተባሮ ሰራተኞቹ ለሱ ያላቸውን ስሜት እና ሲመጣ ምን ያህል ደስ እዳላቸው ሳይ ውስጤ በደስታ ተሞላ

  • @eyodabharmee
    @eyodabharmee Před 3 měsíci +2

    2016 ነዉ ሥራ የለም፣ ሰላም የለም፣ ኑሮ ዉድነት አናታችን ላይ ዳዴ እያስ ጫወተኝ ነዉ። ግን ድራማዉን እያየዉ ደጉ ዘመን ናፈቀኝ።❤❤❤

  • @hannahanna3383
    @hannahanna3383 Před 9 lety +22

    ዋው አሪፍና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ስራ ክብር ነው የስራ ትንሽ የለውም ስራ አይናቅም ተመችቶኛል ይመቻቹ በርቱ ።

  • @teruyewerkiye5010
    @teruyewerkiye5010 Před 9 lety +6

    በጣም ያምራል ሥራችን ትንሽ ትልቅ ሣንል በራሣችን ተማምነን ብንሠራ ደና ጀረጃ እንደርሣለን ማጭበርበር ድብቅነት አለመታመን በአገራችን ይጥፋ እራሣችን አሣምነን ሠው ከደረሠበት እንድረሥ እናመሠግናለን

  • @seniseni.august3829
    @seniseni.august3829 Před 7 lety +2

    እኔ.ምለው.አንዳንድ.ሰው.ፊልሙ.ሳያይ.ኮመንት.ትሰጣላቹ.መጀመርያ.ፍልሙን.እዩት..የትም.አይሄድባቹም.ሳታዩ.ኮመንት.እያነበባቹ.ጥሩ.ነው.ይደብራል.ካሉ.ይደብራል
    ትላላቹ.
    እትዮጵያ.ሀገር.የቆንጆዎች
    መፊለቂያ.እውነት.ነው.የምላቹ.በጣም.ቆንጆ.ፊልም.
    ነው.ትንሽ.ግን.አንዳንድ.ቦታ
    ይቆራረጣል.እንጅ.ዋውው
    ብያቼዋለው.እወዳቸዋለው
    ሁላችውንም.እናመሰግናለን.
    የኔ.ማሮች.እንደዝህ.ጥሩ.ጥሩ.ፍልም.ልቀቁልን

  • @mahletyisma3733
    @mahletyisma3733 Před 9 měsíci +13

    ምንሼ ፋዘሯ የለበሱት😂

  • @user-oz8rt2bb2e
    @user-oz8rt2bb2e Před 3 lety +15

    አሪፍ ነው ቶኪቻው እንደኔ ያሳቀው ማነው ላይክ ግጩኝ

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 Před 5 lety +20

    Aref felem new Asetemarem New ቶኪቾ ግን ነገረ ስራህ ሁሉ ነፃነትን ነው የምትመስል ትንሽም ይሁን ትልቅ ስራ አይናቅም!

    • @AlmazM-tq2pf
      @AlmazM-tq2pf Před 6 měsíci

      ምኑ ነው ነፃነትን የሚመስለው 🤔🤨🫢

  • @HG-qp8tq
    @HG-qp8tq Před 8 lety +7

    ዋዉ ይደላል በነገራችላይ ፊልሙን ገና አላየዉትም ኮሜንት ሣነብ ሁሉም አስተያየቱ እደተመቸዉ ገባኝ እና እኔም ሣላየዉ እዲ በደፈና ወደድኩት

  • @user-hd5nm2nv1q
    @user-hd5nm2nv1q Před 3 lety +3

    ዋው ቆንጆ ነው ሰላም ለሃገርየ

  • @edenkefelegn4373
    @edenkefelegn4373 Před 9 lety +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @tilaneshendeshaw9680
    @tilaneshendeshaw9680 Před 9 lety +9

    ዋው አስተማሪ ሙቭ በርቱ

  • @user-qt9ee2vx3n
    @user-qt9ee2vx3n Před 9 lety +13

    በለው በጣም ደስ የሚል በተለይ ቶኪቾ

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Před rokem +1

    ገራሚ ፊልም ነዉ ዋዉ """""ምንም አይወጣለትም """እስከዛሬ ሳላየዉ ቆጨኝ

  • @romangirmroman8158
    @romangirmroman8158 Před 9 lety +5

    ደስ ይእላል!

  • @demelashassefa5231
    @demelashassefa5231 Před 9 lety +4

    Realy it is nice to see such type of movies. I like it and want to thank you.

  • @user-ke9uw9xr4v
    @user-ke9uw9xr4v Před 8 lety +14

    በጣም ደስ ይላል ግን ኮሜት የምትሰጡ ሰዎች ያልተጣፈ አታንብቡ

  • @amirbedru4974
    @amirbedru4974 Před 8 lety +2

    ማሜ ሳሪ ብትጋቡ አሪፍ ነበር ግን በጣም እወዳቸዋለዉ አድናቅያቹ ነኝ አርፍ ነዉ በዝዉ ቀጥሉ ቡዙ እንጠብቃለን በርቱ

  • @tawebechtadesse8030
    @tawebechtadesse8030 Před 9 lety +1

    በጣም በጣም አሠተመሪ ነዉ የሠዉን ላብ ከመፈለግ ይልቅ ሠርተን ማግኘት እንዳለብን ተምሬበታለሁ ዋዉዋዉዋ በርቱ ተዋናዮች ተመችታችሁኛል

  • @haymesol1833
    @haymesol1833 Před 3 lety +1

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው ወድጄዋአለው በጣም በተለይ የመጨረሻው አክት

  • @javedkhan3619
    @javedkhan3619 Před 9 lety +11

    በጣም አሪፍ ነው እና አስተማሪ ነው በርቱ!!!!!

  • @EndrisMedia-ke9yw
    @EndrisMedia-ke9yw Před měsícem

    በጣም ደሰ የሚል አሰተማሪ ነው ❤❤❤

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh Před 10 měsíci

    ደስ የምል ታይቶ የማይጠገብ ታላቅ ፍልም ነው።
    ይሄ ካራክተር መሬት ላይ ቢወርድ እንደት በረከት በሆነ ነበር።

  • @user-qp2nf6gl4w
    @user-qp2nf6gl4w Před 7 měsíci

    ከምንም በላይ ደስ ያለኝ የአሌክስ ትግስት ነዉ ይመች

  • @emanemane7757
    @emanemane7757 Před 8 lety +3

    በጣም ጥሩነው መሀመድየ በርታ ሲያምርብህ

    • @user-tt2fb9pr2f
      @user-tt2fb9pr2f Před 7 lety

      Eman Emane አስታፍረላህ በርታ ይባላልድ ይህንስራ

  • @user-uz1wg7tv2y
    @user-uz1wg7tv2y Před 8 lety +17

    በጣም ሀሪፍና አሥተማሪ ፊልም ነው ታንክሥ

  • @user-md9lm6ex4l
    @user-md9lm6ex4l Před 5 lety +3

    ዋው ደስስስይላል አሪፍ ፌልምነው

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w Před 3 měsíci

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው

  • @kiyanegh1563
    @kiyanegh1563 Před 5 lety +2

    ጥሎብኝ መሃመድን በጣም ነው የምወደው love you ሙሄ ባታገባ ኖሮ አገባክ ነበር 😂😂😜😜

  • @user-gk7cm9ux3b
    @user-gk7cm9ux3b Před 9 lety +6

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በረቱ

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 Před 8 lety +2

    ቦታው ለቋል ሀዘን ለደስታ
    ትናንትም አልፏል በትዝታ።
    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před rokem +9

    ከመልዕክቱ አንዱ ደስተኛ መሆን ከፈለጋችሁ በተማራችሁበት አትስሩ መኪና እጠቡ ይመስላል።

  • @user-ye3if6bk5i
    @user-ye3if6bk5i Před 4 lety +1

    አሌክስ በጣም ተማችተሂኛል ይማች የአራደ ልጂ

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +3

    ምንአገባችሁ ሙሀመድ የሀይማኖቱን መቀየሩ ግን ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች እየአሰባችሁ ተናገሩ መሀመድ ምርጥ ልጅነህ በጣም ጥሩነዉ እሽ ቀጥልበት

  • @user-wf4bh3hn8r
    @user-wf4bh3hn8r Před 8 lety +1

    በጣም ምርጥ ነው

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p Před 7 lety +1

    ኖቼሱሰኛአትሁኑስለማይጠቅምበተረፈብዙነገርያስተምራልአ ሪፊነዉ👍👍👌👌

  • @user-so3wp7gk4z
    @user-so3wp7gk4z Před 5 lety +13

    እዋይ ክትጽብቅ እዛ ፊልም ብፍላይ ነታ ሴት ማራ ኬፍ ሂባትኒ ጽቡቅ ስራሕ

  • @hayatbinteslam3990
    @hayatbinteslam3990 Před 9 lety +4

    wawwwwwww betam des ylal lb yalew lb ybel betam astemari new ketlubet

  • @sabiab6012
    @sabiab6012 Před 9 lety +2

    ኣሪፍ ነው ኣስተማሪም ነው ቀጥሉበት!

  • @semulove2064
    @semulove2064 Před 9 lety +2

    wooooooooow betam des yemil derma asetemari yehona fillme

  • @user-nx7zz9le3m
    @user-nx7zz9le3m Před 8 lety +2

    በጣም አርፍ ነው በርቱ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 2 lety +4

    የ 2022/2014 ተመልካቾች አላችሁ ወይ😂
    ፍልምኮ ድሮ ቀረ🥰

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 Před 2 lety

    በጣም ድንቅ ሥራ አስተማሪም አዝናኝም

  • @sarahdamour6919
    @sarahdamour6919 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ

  • @gosemamaye4348
    @gosemamaye4348 Před 8 lety +1

    ይህ ቦታ አስተያየት የምንሰጠው ስለ ፊልሙ ብቻ ቢሆን ስለ ግለሰቦች በራሳቸው ፌስቡክ ገፅ ወይም ተመሳሳይ ነገሮች ብታደርጉት ፊልሙ ተመችቶኛል እዚህ ጋር ቢስተካከል የመሳሰሉትን

  • @user-oy2jx2ln9s
    @user-oy2jx2ln9s Před 8 lety +13

    ኧረ እባካችሁ ኮሜንት ሰጨች አትቀባጥሩ

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 Před 5 lety

    ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም

  • @sarahjamila5700
    @sarahjamila5700 Před 9 lety +10

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመስግናለን በርቱ

  • @haleemahaleema8452
    @haleemahaleema8452 Před rokem

    በጣም ሀሪፍነው ቀጥሉበትምርጦች❤❤❤

  • @user-ex2zt5yi7l
    @user-ex2zt5yi7l Před 7 lety +1

    ባል እና ሚስቱ ሀሪፍ ነው ሰሀድ & መሀመድ

  • @udhd4111
    @udhd4111 Před 9 lety +7

    amazing i like it so mohemed always arif actor new

  • @sadasaid8976
    @sadasaid8976 Před 8 lety +1

    በጣም ደሥ ይላል በርቱ

  • @Seada37
    @Seada37 Před 7 měsíci

    ደስ የሚል ፊልም ❤👏

  • @gemorawesatu460
    @gemorawesatu460 Před 3 lety

    you arethebest make!!!!!! i know he is your father, but like you said it you are not cooperat with thieves. i wish if we got more people like you.

  • @doloresmaria5553
    @doloresmaria5553 Před 8 lety +11

    i wish these movies have English subtitles so that we could understand thank you

    • @Musicbeatesghhh
      @Musicbeatesghhh Před rokem

      eraseh eko setting lay subtitle endenorew mareg techlaleh eko

  • @tigiwondimu1667
    @tigiwondimu1667 Před 8 lety +2

    wow betam des yemil film abeso tokicho

  • @fasikaasrat2896
    @fasikaasrat2896 Před 8 lety +14

    ውስጥ ዉስጡን የሚስራውን ሌብነት ጉዱን አወጣቹሁት kkkkkkkkkk አቦ ይመቻቹ

  • @hayuuethio5869
    @hayuuethio5869 Před 7 lety +1

    wow arif new beteley shebawuna, tokii, betam yaznanaluu 👍👍👍👍👌👌👌👍

  • @gsgdgdgd6749
    @gsgdgdgd6749 Před 9 lety +1

    ዋውዋውበጣምአሠተማራነው

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 Před 3 lety

    ዋው በጣም ያስተምራል ግሩም ነው ቀጥሉበት🤩

  • @madeenamadeena6033
    @madeenamadeena6033 Před 9 lety +2

    waw arif new ketlbet mehamed muftah

  • @selmonayechewinjerusalemay9746

    Very good theis film

  • @ekrumohammedekram2223
    @ekrumohammedekram2223 Před 9 lety +2

    waww arif ena betam astemari yehon film new

  • @suzanyoumaryami3577
    @suzanyoumaryami3577 Před 9 lety +5

    wow betam arif filemi new dissss yelale

  • @betelhemtigabu3987
    @betelhemtigabu3987 Před 9 lety +4

    Betam arif nw

  • @mikiyamiki2823
    @mikiyamiki2823 Před 6 lety +1

    ወወውው ያሥተምራል

  • @barakatnaji576
    @barakatnaji576 Před 4 lety +1

    ምርጥ ነው❤❤❤❤

  • @merikebrom1477
    @merikebrom1477 Před 9 lety +3

    wawww yameral

  • @Misscheese2712
    @Misscheese2712 Před 8 lety +6

    wooooow በጣም 9iceeeee እናመሰግናለን

  • @lydiamurat4308
    @lydiamurat4308 Před 8 lety +6

    በርቱ ጥሩ ነዉ

    • @cvvvvvvvc6184
      @cvvvvvvvc6184 Před 4 lety

      åÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅÅååååååååååÅ

  • @AnaAna-ip6ve
    @AnaAna-ip6ve Před 2 lety

    ዋው ደስ ሲል

  • @tesganeshmarkos824
    @tesganeshmarkos824 Před 6 lety +2

    እውነት የፍቅር ያሸንፍል!!!!

  • @seblakonjo4494
    @seblakonjo4494 Před 7 lety +9

    ዋው👏👏 ግን ያጨራረስ ብቃቱ የነቶሎ ቶሎ ቤት ሆነሳ

    • @user-dm3eg3xk9s
      @user-dm3eg3xk9s Před 7 lety

      Sebla Konjo נטו

    • @user-vo4fq7lw4t
      @user-vo4fq7lw4t Před 7 lety

      גובזה אדמסו

    • @bitybitawy3952
      @bitybitawy3952 Před 7 lety

      גובזה אדמסו j

    • @daniellakew9515
      @daniellakew9515 Před 6 lety

      betam ! enda kol astemari new ketebale tekekelegnawen higen makeberena betamagnenet hagerin megenbat kehone tenenesh asawoch teyezew the shark gin forgiven that is crazy ........ @ Sebla tekkikil beleshal ferarese adel lol

  • @lucyasmelash6333
    @lucyasmelash6333 Před 8 lety +4

    በጣም ኣስተማሪ ፊልም ነው እናመስግናለን

  • @ahmedshitayethiopiangonder6733

    ወይ ቻፒ እዚሁ እየያየንሺ ሙሉ ጌጃ ትሆኛለሺ

  • @rahammohamed3635
    @rahammohamed3635 Před 9 lety +1

    betami dasiyamili Film new wow wow

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir4135 Před 2 lety +1

    Betam.dess yemil.new 😘😘😘❤️

  • @huwhihiii9464
    @huwhihiii9464 Před 6 lety +2

    ዋውውውው ደስ ይላል ቶክ ያራዳ ልጅ

  • @elhamkbret6356
    @elhamkbret6356 Před 9 lety +1

    betam arif astemari film new bertu

  • @hayt9989
    @hayt9989 Před 3 lety

    በጣም ደስይላል

  • @fhdhdudjd4752
    @fhdhdudjd4752 Před 8 lety +2

    እኔ ለፊልም አሥተያየት ሥሠጥ የመጀመሪያየነው ዛሬም አሥተያየት እንድሠጥ የገፍፍኝ ነገር ቢኖር መሀመድ ሚፍታህ ለሚባለው ልጅ ነው ማለቴ ሙስሊም ስላመሠለኝ ነው ይህንን ድርጊት ማለት ሴቶችጋራ መተሻሸቱን ከንፈር መምጥጡን ቢተተወው ምን ይመሥለሀል???? እሥኪ ንገረኝ ወይም አእምሮህን ጠይቅ መቸም አሏህ የፈጠርህ ለዚህ አላም እንዳልሆነ ጠንቅቀህ የምታውቅ ይመሥለኛል ውበት ከጀሀነም እሣት ከቀብር ጥያቄ ከዚያች ከፀጉር የቀጠነች ከሠይፍ ከሣለችው ከሲራጥ መንገድ የሚዋጣህ ይህ ውበትህ አይደለም ጥሩ ስራህ እንጅ እንደት አይነት ተግባር ነው የምትሠራው ? ብቻ አሏህን ፍራ ቱብ ኢለሏህ የትና መች እንደምትሞት አታቅም የማትበላውን ሥሰበስብ ሞት ከች "!!!ይላል ። ውይ"!!! የዛኔ ምን ይውጥህ ይሆን ? ሁላችንም እኮ ጀነት ነን ማለታችን ሣይሆን ግን በተቻለን መንገድ አሏህን እንፍራ "!!

    • @ngistidetfinns9393
      @ngistidetfinns9393 Před 8 lety

      Zz

    • @sheyakash1874
      @sheyakash1874 Před 8 lety

      esun mesjid hidina sbek ahya !

    • @naimabintaislam644
      @naimabintaislam644 Před 8 lety

      ewnet blehal jzkl keyrn

    • @abush1394
      @abush1394 Před 8 lety

      er benatshi filmun aynshin eskiyamshi dres aytesh alahn fra tyalesh filmu kastelash alemayet

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 5 lety +1

      'በቁርዓን ውስጥ ያለው 'ኣሏህ' የሚያስፈራ አይደለም። ምክንያቱም ፥
      - ማጋራትን (በሌላ ማምለክን) አልምርም ካለ በኋላ በወይፈን ቅርፅ ጣዖት ሰርተው ያመለኩትን ይቅር ብሏል (ቁርዓን፡ ምዕ. ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥሮች; ፵፰ እና ፻፶፫)።
      - ፀሐይ ጥቁር ጭቃ ባላት ምንጭ ውስጥ ትጠልቃለች ፤ በአካባቢዋም ህዝቦች ይገኛሉ ብሎ ይሳሳታል (ቁርዓን፡ ምዕ. ፲፰ [አል-ከህፍ]፡ ፹፮)።
      - በፀሐይና ብርሃኗ እንዲሁም በሺዕራ ኮከብ ይምላል ፤ ኣል-ላት፣ ኣል-ዑዛ እና መናት የሚባሉ ሴቶች ጣዖታት ልጆች ነበሩት (ቁርዓን፡ ምዕ. ፺፩ [አል-ሸምስ]፡ ቁጥር; ፩ / ምዕ. ፶፫ [አል-ነጅም]፡ ቁጥሮች; ፩፣ ፲፱-፳፣ ፵፱)።

  • @user-th8ix5gk3v
    @user-th8ix5gk3v Před 5 lety +2

    ክክክክክክ አረ ኮሜንት ሰጮች ጭራሽ ፊልም መሆኑን የረሳችዉት መሰለኝ ሰለ ፊልሙ መናገር አቶዱም ማለት ነው አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ መቸ ይሆን እምንቀየረዉ ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችዉ ❤💛💚💋💋💋

  • @opirburtigan480
    @opirburtigan480 Před 9 lety +2

    wow betam asetemare sera new bertu

  • @Ronaldo_7-12
    @Ronaldo_7-12 Před 6 lety +1

    ዋው

  • @sarawondimu3560
    @sarawondimu3560 Před 9 lety +5

    this is the best movie

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e Před rokem

    አሪፍ ነዉ እቅልፌንአጤቼአየሁት

  • @yeshanbelbayleyegn2739

    ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ

  • @sweetloumi3017
    @sweetloumi3017 Před 3 lety +1

    Wawwwwwww baxam yamiyamir film naw

  • @sagalcali6762
    @sagalcali6762 Před 9 lety +9

    mashallah mahomed miftah nice

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Před 3 lety

    በጣምያምራል

  • @lolptigisthfshj7941
    @lolptigisthfshj7941 Před 9 lety +1

    betame aref new bertu asetemary ena berase metemamenen hulame wetetama yadergal

  • @zalelembelelem5871
    @zalelembelelem5871 Před 8 lety +1

    ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @user-wj9tt4ym7g
    @user-wj9tt4ym7g Před 7 lety +1

    ጥሩ ነዉ

  • @eletyhabbetamyaslekesene7093

    yastemral fiker yasyzal wodjewalehu

  • @SamiiraJamaal-rc6xv
    @SamiiraJamaal-rc6xv Před měsícem

    Wowowo.bayee.bayee.garidha😊😊😊

  • @alikadir6886
    @alikadir6886 Před 3 lety +1

    wow mirt film

  • @sabrinsabrin8676
    @sabrinsabrin8676 Před 5 lety

    ዋው አሪፍ ፍልም

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 Před 8 lety +4

    waaw meriti film acheraresu betam des yemil film enamesegnalen

  • @fafimohamed1902
    @fafimohamed1902 Před 9 lety +2

    harif film new ymechachihu