Ethiopian Movie - Batmechim Kiterign 2016 (ባትመጪም ቅጠሪኝ ሙሉ ፊልም) Full Movie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 1,5K

  • @susulove2524
    @susulove2524 Před 8 lety +49

    ጥሎብን ከፊልም በፊት ኮሜንት ማንበብ ሆኗል ስራየ ሀሪፍ ነው መሰል ልየው

  • @patmasubakti4933
    @patmasubakti4933 Před 7 lety +243

    ወደ መጨረሻው ላይ ያምራል አላህ ሆይ ልጅ ከሠጠኸኝ አይቀር ቆንጅየና ልቡ በቁረአን የታነጰልቦና ያለው ልጅ ወፋቀኝ

  • @tiruyblaey9356
    @tiruyblaey9356 Před 8 lety +8

    በጠም ደስ ይለል ብዙዎቻች አንዴ ልበችን ከተሠበረ በኃለ ደግማኛ ለለማሠበር እየፈረን ሥንቱን አለፍን ጥሩውን ከመጥፎ ማለየት አቅቶነል ፌልሙ አሥተማሪ ነው እነማሠግነለን

    • @user-gy9qn7lu1w
      @user-gy9qn7lu1w Před rokem

      በጣም የደረሰበት ያቀዋል 😢💔

  • @sabagetachew9
    @sabagetachew9 Před 8 lety +80

    ዋው አሥተማሪ ፊልም የቤተሠብ ምክር መሥማት ግድ ይለናል ጥቅሙ ለራሣችን ነውና😍

  • @birhanaaa.1398
    @birhanaaa.1398 Před 8 lety +13

    በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን አራዳ ሙቭ ይመቻችሁ ቤቢ ቆንጆ ውድድድ.......

  • @virginiashikali7180
    @virginiashikali7180 Před 8 lety +10

    Am from kenya & I love this movie,waiting 4 more plz.

  • @rutejonrutejoneinonejoneru9521

    ከሀርብ ልጅ ደርቅ የሀገሬ ልጅ ልብ አድርቅ ይሻላል kkkkkkkkkkk
    እድግ በል አሜንዬ

  • @zabebaahmad3410
    @zabebaahmad3410 Před 8 lety +35

    ዋውውው ደስይላል ትምህርት ነው ግን ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም ከመጥፎ ወንዶች ይጠብቀን

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 Před 7 lety +77

    ውይ ልጁ ግን ማለቴ ህፃኑ አቃጠለኝ እኔ ስርዓት የለሌው ልጅ አልወድም

  • @sara-hz2gr
    @sara-hz2gr Před 5 lety +12

    አያትየዋን ልጁን ስትደባብስ ሳይ በጣም ከፋኝ አያቴ ሞታ ገና አመት ሳይሆናት እናቴ በጣም በጠና ታማለችና ብቻዬን የሆንኩ ያህል ቆጠርኩ እኔም እናቴ አጠገቧ ስሆን ምትነካካኝ ትዝ አለኝ

  • @hermelayifrusaudi6276
    @hermelayifrusaudi6276 Před 8 lety +5

    wow ብያለሁ! አይቼ እስከምጨርስ ድረስ መዳም አስር ጊዜ እየተጣራች ትጮክለች ግን ሀሪፍ ፊልም ስላየሁ ብትጮክም አይቆጨኝ ።

  • @abebatesfaye4150
    @abebatesfaye4150 Před 8 lety +12

    መጨረሻላይ በ 40 አመቱ የቀመሰው ሰውዬ ታሪክ ሆነብኝ lol በጣም አሪፍ ነዉ

  • @user-cx6hq9ek2w
    @user-cx6hq9ek2w Před 5 lety +7

    ይህን ሲጋራ ማጭስ ግን ፋሽን አረጋችሁት ቢቀር ደስስስ ይለኛል ማለትም ለህፃናት ጥሩ አይደለም

  • @user-hd5nm2nv1q
    @user-hd5nm2nv1q Před 3 lety +2

    አርፍ ነው😍 ኮሞንቶች🙄በርቱ ያለ ኮሜንት ደሲ አይለኝም🥰

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 Před 7 lety +8

    ዋውውውው በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት በተላይ ህጻኑ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @user-gf9mo8ij6h
    @user-gf9mo8ij6h Před 8 lety +9

    አላየሁትም ኮሜታችሁ ተመችቶኛል የኔን አስተያየት አይቸ ስጨርስ አየዋለሁ እኔ እምለው ሴቱ ስራ የላችሁም ልበል ይሄን ያህል ኮሜት እስኪ ዛሬ እኩዋን ተወት አርጉት እና እኔ ድርጃ ለያዝ ከ10 መች ይሆን ኮሜት እማልቀድመው አቤት የኔ መዳም የኮሜት አምላክ ይውቀስሽ

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 5 lety +1

      ክክክክ የኮሜት አምላክ ይወቅስሽ ወይኔ በሳው

  • @user-co3xm2cn8v
    @user-co3xm2cn8v Před 8 lety +18

    እንዲ አይነት ስርአተ ቢስ ህፃን በጣም ያበሳጨኛል

    • @user-hu8cm4pv7x
      @user-hu8cm4pv7x Před 3 lety

      ተው ብየው እማይሠማ እኔም አልወድ

  • @user-ni7mt8mi9e
    @user-ni7mt8mi9e Před 7 lety +7

    ሳሃር በህሩ ሁላቹም አድናቂያቹ ነኝ አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-vr2re5lt9e
    @user-vr2re5lt9e Před 4 lety +1

    ስወዳት የጩጨው እናት በራሷ ውበት የምኮራ አርቲ ነገሮች ስለማትጠቀም 👌👌👌

  • @umdla4700
    @umdla4700 Před 8 lety +4

    አሪፍ ፊልም ነው ብዝዎች በዚህ ይወት ውስጥ ይኖራሉ ለዛም ነው ብዙዎቹ የሚስጡት አስተያየት የሚደብረው ሀበሾች ስንባል እኮ ካልደረስብን መች ይገባናል....!!

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o Před 3 lety +1

    እጭ ልጁግን ባለየ ነው እግዚ አብሄር ሆይ በጥበብ የተሞላ ልጂ ስጠኝ አንተንም ደስ የሚሰኝ ካህን

  • @ydud8377
    @ydud8377 Před 8 lety +26

    ባለትዳር ወንዶች ትዳራችሁን አክብሩ ትዳር ክብር ነው!

    • @user-ie2bh3kx4h
      @user-ie2bh3kx4h Před 3 lety

      Kkkkkklበፁህፍሽ አድለም የሳኩት በስምሽ ነው መዳም አመዳም ክክክ

  • @meobisaramuhamednetetiopia680

    ዋው በጣም ይመቻል እንድገም አደል እንደ ይበቃናል በጣም ትምርት ያለው ፊልም ነው baythewe በጣም ተመችቶኜል እንድገምምምም ተመችቶኛልልልል የኔ ማሮች

  • @zineteshetuarga2595
    @zineteshetuarga2595 Před 8 lety +5

    እዚህ ውሥጥ የምወደው ሠው አለ አየዋለሁ ከከከከ ጀማል love

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 Před 8 lety +3

    በጣም የሚመችና የሚያስደስት ነው ዋውውው
    ቀጥሉበት ይመቻችሁ

  • @tadelaabate6549
    @tadelaabate6549 Před 8 lety +27

    ክክክክክ በጣም ይመቻል ከፊልሙይልቅ ጩጨው እንዴት ደስይላል ዋው

  • @mikawinazrawi8955
    @mikawinazrawi8955 Před 7 lety +57

    am eritean I love you Ethiopia ❤️❤️

  • @zainbzainb3875
    @zainbzainb3875 Před 8 lety +17

    ውይኔ ጩጨው እነቂ እነቂ አለኝ የተረገመ! !

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 Před 4 lety +1

    ኤልያስ
    ሳሃርየ
    ኣሜንየ ረባሽ በጣም ኣሪፍ ተዋናይዎች ናቹ ስወዳቹ በርቱ

  • @dinieldiniel6628
    @dinieldiniel6628 Před 8 lety +13

    😢😢😤 ኣንዳንዴ ክፉ ወንዶችን ሳይ ስሰማ ወንድነቴ ያስጠላኛል

  • @salmsalm6914
    @salmsalm6914 Před 8 lety +1

    ኸረ guys ሼም ነው መጀመሪያ filmun በስርዐቱ አላያችሁትም በጣም አሪፍ ፊልም ነው፡
    i like it nice movies
    tnx for sharing

  • @mekdsetesgaye8548
    @mekdsetesgaye8548 Před 8 lety +5

    እውነት ፍቅር ይጎዳል ስወች በፍቅር ተሽፍነው ይጎዳሉ መስላቸውን ስው!

  • @user-ph6ug3ng9k
    @user-ph6ug3ng9k Před 8 lety +13

    ህፃኑ እንዴት እንደተመቸኝ አድናቂውም ነኝ ጉድ እኮ ነው ደግሞ ከአባቱጋ በመልክም በበሃሪም መመሣሠሉ😜😝😜😝😜

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +1

    ልጅቷ ምንም አጥመኝም ህፃኑ ደሞ ሢያሥጠላ ውይ እንደዚህ ያለ ልጅ ከሚሠጠኝ ቢቀርብኝ ይሻለኛል ከአረቦች ዲቃላ የበለጠ አቃጣይ አደራ ፈጣሪ በኔ ተናዳጅነት እንደዚህ አይነት ልጅ እንዳሠጠኝ ርግት ያለ ትግሥተኛ ልጅ ሥጠን በተረፈ ወረቀት የጠፋበትን ልጅ ስወደው ለሡ ብየ ነው ይህንን ፊልም አይቸ የጨረስኩት

  • @user-ul3vd8uh5h
    @user-ul3vd8uh5h Před 8 lety +45

    ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ኮሜት ሰጪውች ኮሜንት መስጫው እኮ ስለ መዳም መግባት መውጣ መተኛት መነሳት ምታወሩበት ሳይሆን ስለፊልሙ ያላችሁን አስተያየት መስጫ ነው አቦ አሁንስ ደበረባቹ ከምር

    • @user-er4ok4xs2f
      @user-er4ok4xs2f Před 5 lety +2

      ትክክልልልልልል እኔ የሰለቸኝ ሁሌም ስለ ፊልሙ መፃፍ ትተው ስለሌላ ይዘባርቃሉ

    • @user-kq7pz2mq3f
      @user-kq7pz2mq3f Před 5 lety +1

      በስጨሽ 😉😝😂😂😂😂😂

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y Před 5 lety +1

      እኔማ ደሜን አፈሉት

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 Před 3 lety

      kkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @chhvjc9996
      @chhvjc9996 Před rokem

      ክክክክክ

  • @tiruyblaey9356
    @tiruyblaey9356 Před 8 lety +1

    በጠም ደስ ይለል ሥንቶቸችን ነን አንዴ ልበችን ከተሠበረ በኃለ ደግማኛ ለለማሠበር በፍረሀት ደጉንና መጥፎው ማለየት አቅቶናል ፌልሙ በጠም አሥተማሪነው

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 Před 8 lety +6

    this is one of the best amharic movies i've ever seen 😭❤ betam des yilal and tewanagnochum betam arif nachew loved it

    • @madduxprinceton1046
      @madduxprinceton1046 Před 3 lety

      I realize I'm kind of off topic but do anyone know of a good place to watch newly released series online ?

    • @kaysenjaxon9571
      @kaysenjaxon9571 Před 3 lety

      @Maddux Princeton ehh I'd suggest flixportal. You can find it thru google:D -kaysen

    • @madduxprinceton1046
      @madduxprinceton1046 Před 3 lety

      @Kaysen Jaxon thanks, I signed up and it seems to work :D I really appreciate it!

    • @kaysenjaxon9571
      @kaysenjaxon9571 Před 3 lety

      @Maddux Princeton glad I could help xD

  • @user-lz7nt7uw2m
    @user-lz7nt7uw2m Před 12 dny

    Nice movie.
    Watching from Trinidad, Caribbean.

  • @user-kl1wo1zm3o
    @user-kl1wo1zm3o Před 5 lety +7

    ዘሪሁን ማሀርቤን ላይ ነው ድስስስስ የምትለኝ. እምቢ ሙሉፊልምላይ ጆሲ

  • @enku7630
    @enku7630 Před 8 lety

    For those of you who have been waiting for my comments.................. Go for it. It's a little here and there, but I would give 'em 7/10.

  • @Carpenterlife7
    @Carpenterlife7 Před 8 lety +4

    Arada Movies thank you,
    for the movie, but i like to tell to change the instrument which you use in every film. thank you !

  • @tiruyblaey9356
    @tiruyblaey9356 Před 8 lety

    በጠም ደስ ይለል ብዙዎቻች አንዴ ልበችን ከተሠበረ በኃለ ደግማኛ ለለማሠበር እየፈረን ሥንቱን አለፍን ጥሩውን ከመጥፎ ማለየት አቅቶነል ፌልሙ አሥተማሪ ነው

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 Před 8 lety +5

    ቆይ.ግና.ፊልሙ.እና.ዳሌ.ምን.አገናኘው.ዝም.ብላችሁ.አትቀባጥሩ.በተረፈ.ፊልሙ.አሪፍ.ነው

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y Před 5 lety +17

    ወንድ ልጂ አፍቅሮ ሳለቅስ ደስ ይለኛል አቦ ለኔም ይስጠኝ ክክክክ

  • @tigstaberam71
    @tigstaberam71 Před 8 lety

    በጣም ቆንጆና አሥተማር ነዉ ሴት ልጅ ካፈቀረች ሥህተቱን ልክ ልኩን ደሞ ሥህተት ይሆንባታል በጣም ጥሩ ትምህርት፡፡

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell413 Před 6 lety +6

    በጣም ጥሩ ነው ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 Před 2 lety +2

    በጣም ምርጥ ቤተሰብን መስማት ይጠቅማል ዋዋ

  • @user-ol4rd1mb7u
    @user-ol4rd1mb7u Před 8 lety +4

    wowwበጣም አሪፍ ነው ህፆን ደሥ ይላል

  • @samerayasin7143
    @samerayasin7143 Před 8 lety

    ዋውው ደስ ይላን አስተማሪ ፍልም ነው ቀጥሉበት ።ግን ኮመት ሰጪወች ከኋላ ጂራት አታውጡ ለምታዩት ፍልም በሙሉ ትክክለኛ ማንነታችሁን የሚገልፀ ነው ኮመንት መሰጠት ያለበት

  • @kuwaitsara9263
    @kuwaitsara9263 Před 8 lety +7

    ቤቢዬ የኔ ቆንጆ ወደደደደ ነው ያረኩ ባል የሚሆን ወድ የለም ዲቃላም ቢሆን እስባለሁ

  • @asmelashkahsay9959
    @asmelashkahsay9959 Před 7 lety +1

    I think, this movie has many helpful truths. Besides, all of them acting their play greatly. It is completely challenging play. I am glad how the producer chose the right play for eachone of them. I wish I can live there and deliver my special grating to everyone because they reflect the truth behind the dark.

  • @dadomado6704
    @dadomado6704 Před 8 lety +4

    ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ተቀስሞ የተሰራ ነው እሄን ፊልም ካሁን በፊት ህንዶች ሰርተውታል የህንዱን ፊልም አይቸዋለሁ ይመሳሰላል

  • @messilancamo9724
    @messilancamo9724 Před 8 lety

    ባይጠቅምም , አይጎዳም!!!! ሸጋ ነው,!
    , ምርጥ አድስ ፊልም , ካያችሁ , ጠቁሙኝ, (((( ገበያ የለም ዛሬ , ፊልም አይቼ , ዘና ልበል

  • @user-ys6vd8sr1c
    @user-ys6vd8sr1c Před 8 lety +7

    ኮመንታችሁ ከፉልሙ የበለጠ አዝናንቶኛል kkkkk

  • @meteyayalewayalewmetey3573

    አንዳንድ ሰዎች ሰውን ለማሳቅ በለው ነው የሌለ ኮሜንት ሚሰጡት የኢቲዮ ፊልሞች ከበፍቱ በጣም ተሻሽላል በርቱልኝ ብያለው ሁላቹም ተዋኒያኖች

  • @jiu112
    @jiu112 Před 8 lety +49

    ጥሎብኝ በማጀመረ ያማየው ኮማንት ነው።

  • @adugnaalem
    @adugnaalem Před 8 lety +1

    Wow I really like it very good message they have spicily for single mother keep it up for good work

  • @sweet.b-k6697
    @sweet.b-k6697 Před 8 lety +5

    ያምራል እናመስግናለን አራዶች ምችት ድልት
    ይበላችሁ

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 Před 8 lety +1

    በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው ቀጥሉበት

  • @ka-ru3vi
    @ka-ru3vi Před 7 lety +8

    አተ አፈር አባክ ብላ ወድ አስዳቢ እዳተ አይነት ደካማ ወድ ጥቂት ናቸው አስጠሊታ ነክ በል ለግልገሏም ዋጋ ክፈል ሞኝ ክክክክክክ

  • @user-gf4ck2jm6z
    @user-gf4ck2jm6z Před 8 lety +1

    ክክክክክ
    እረ.መጨረሻው.
    እኔ.እምለው.የልጅቱ.ቅርፅ.አያምርም.አቤት.ዳሌ.ዋው.ነው
    በተረፈ.ህፃኑ.ልጂ.በሳቅ.ነው.የገደለኝ.ባጠቃላይ.ቆጆ.ፊልም.ነው
    ዳሌዋ.የቀነሰው.ዳይት.ላይ.ሳትሆን.አትቀርም.ግምት.ነው

  • @ajmalkhankhan2078
    @ajmalkhankhan2078 Před 5 lety +5

    የሄ ሰውየ ግን ሁሌም ፈሪ ሁኖ ነው እንድየ ሚሰራው

  • @user-ud1zp2mt2q
    @user-ud1zp2mt2q Před 8 lety +16

    ሚዘገንን ፓርት እርጉዟን ሲመታት ለማንኛውም በጣም.ባያምርም.አያስጠላም
    የናት ምክር መስማት ግን ግድድ ነው

  • @user-jd9jr5tr3n
    @user-jd9jr5tr3n Před 3 měsíci

    በጣምደስየሚልነዉ🎉🎉ኢቶቢያለዘላለምትኑር

  • @nassirounouhou9422
    @nassirounouhou9422 Před 8 lety +8

    i like this movie for west africa

  • @sebleneway369
    @sebleneway369 Před 8 lety +1

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @liyakonjo5721
    @liyakonjo5721 Před 8 lety +8

    የህንድ ፊልም በትርጉም አየሁ የፕሪያንካ ቾፕራን ፒያር ኢንፖስብል ያየ ይሄንን ፊልም ያውቀዋል ትንሽ ወደሃገርኛ ለመለወጥ ያደረጋችሁትን ጥረት አበረታታለሁ ግን የሰው ወርቅ አያደምቅም እና እራሳችሁን ለፈጠራ አዘጋጁ ልክ እንደነ ላምባ ፤ረቡኒ፤አባይ vቬጋስ አረስንት በፈጠራ የተካኑ የሃገራችን ደራሲያን አሉ ሌላው ቢቀር እዚህ ኮመንት ላይ የማዳማቸውን ስም ሳይጠቅሱ ማለፍ የሚያንቃቸውን ከዳማዎች ታሪክ ከፒያር ኢንፖስብል የተሻለ ትርጉም ሰጪ ፊልም ይወጣዋል

    • @azizaaziza8768
      @azizaaziza8768 Před 8 lety

      lila lafeshe leke zibe
      yenwershe ከዳም ማለት ምንማለት ነዉ kefetafe
      neshe 😏

    • @hgggh76
      @hgggh76 Před 8 lety

      ሀሀሀሀሀ አረ እኔም በጣም እየገረሙኝ ነው ከማዳም ጋ ፍቅር ይዘዣቸዎል መስለኝ 😃😃

    • @lemissseid7105
      @lemissseid7105 Před 8 lety

      awo piyarm possible new yehasab mnchi

    • @zinachgamu2767
      @zinachgamu2767 Před 8 lety

      አንቺ ዥልጥ አንቺስ ካደማ አይደለሽም? ለነገሩ ቢትሆኝ እነደዛ አትይም ነበረ ሸሌ ክፊት አፊ

    • @azizaaziza8768
      @azizaaziza8768 Před 8 lety

      +Hg Ggh ate demo
      አታሽቃብጥ

  • @user-wq4qj4pi6p
    @user-wq4qj4pi6p Před 7 lety +6

    አረ ፈላው እንዴት ደስስ ይላል

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 3 lety

    አሪፍ ነው 👍👍🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሚን በሉ 👍👍

  • @zemawithabesha900
    @zemawithabesha900 Před 8 lety +6

    በጣም ያምራል

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 5 lety

    የመጨረሻው ያምራል እኔም እኮ ድግል ነኝ እናተ እኮ አታምኑኝም አቅምሺኝ ትሉኝ ይውናል😔🙈

  • @user-hw4bn3fh2h
    @user-hw4bn3fh2h Před 8 lety +8

    እጅግ በጣም አሪፍ ፊልም ኮሜንት ምትሰጡ ሰዎች አንዱ ሳይመቸው ቀርቶ ከተናገረ ሌላው አጫፋሪ ውይ አበሻ

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 Před 7 lety +1

    በጣም ደስ ይላን ብርቱ እናመስግናለን

  • @alemais3691
    @alemais3691 Před 8 lety +43

    አራዳ ሙቪዋችን እናመሰግናቸዋለን ግን ኮመት ሰጭዎች ግን በጣም እያበዛችሁት ነው ማለት ፊልሙን ሳታዩ ኮመንት መስጠት እንደገና ደሞ ቦኃላ አየዋለው ምናምን እያላችሁ ባትቀበጣጥሩ ምን ይላችኃል ግን

    • @yordizgola5602
      @yordizgola5602 Před 8 lety

      #alemye lik nesh ene erasu endet endemiyanadugn ufffffffff

    • @salamhabtamu853
      @salamhabtamu853 Před 8 lety +1

      መብታቸው ነው

    • @salamhabtamu853
      @salamhabtamu853 Před 8 lety +1

      መብታቸው ነው

    • @alemais3691
      @alemais3691 Před 8 lety

      +Salam Habtamu አላልሽም አረ ባክሽ ሄጅጅጅጅ ወሬ አለብሽ

    • @yordizgola5602
      @yordizgola5602 Před 8 lety

      #selam mebtachewen kebele yiteyku

  • @salehkhabti1348
    @salehkhabti1348 Před 8 lety +2

    ብዙም አይስደስትም ብዙም አያስከፋም። ሌሎች ደሞ ሳትጀምሩ ለኮመንት እጅ አትዘርጉ

  • @asdhayatasd896
    @asdhayatasd896 Před 8 lety +4

    she is perfect

  • @airball3737
    @airball3737 Před 8 lety

    This movie has no category... comedy, Romantic comedy, or... but it's good movie.

  • @duniyasweet2222
    @duniyasweet2222 Před 8 lety +11

    kkkkkkkkk ቀምሶ የማያቀውን ሲቀምስ አላስተኛ ማለት ጀመረ

  • @user-rh3mv1ll1e
    @user-rh3mv1ll1e Před 5 lety +4

    መጨረሻው ግን አይመስጥም ልክ አይደለም እናም ከልጇ አባት ጋር ይቅርታ ተጠያይቀው ልጃቸውን በአንድ እናት በአንድ አባት ማደግ ነበረበት

  • @abdulibnuyussuf4135
    @abdulibnuyussuf4135 Před 7 lety +3

    i like the movie

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +1

    ኡፍፍ የተመታው ልጅ ግን የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምንም በማያገባው

  • @jataneshea2795
    @jataneshea2795 Před 8 lety +4

    ዋው ልጅ ብቻ ነው እሚስብ

  • @meresultan1237
    @meresultan1237 Před 8 lety +1

    እረ ፍጥነት ለማየት ።ግን ዋው ነው።።።

  • @mahdaramare2168
    @mahdaramare2168 Před 8 lety +3

    ኮሜትእ ሰጪዎች ግን አሞቴን ነው የገደላችሁት ግን አየሁት ትዝብት ነው እሺ

  • @hhyuui8491
    @hhyuui8491 Před 8 lety

    አሪፍ ፊልም ነው አሥተማሪ ቀጥሎም ጅምሩጋ ያለውን ነገር እውነተኛ ታሪክ ያለ ነው ቀጥሉበት ተመችቶኛል ይመቻቹ!!!

    • @jemalsiraj3452
      @jemalsiraj3452 Před 8 lety

      +Hh Yuui endet new yemiyastemrew erguz set eyedebedeb?

    • @hhyuui8491
      @hhyuui8491 Před 8 lety

      +Jemal Siraj ማለቴ መጀመርያ ያላቸው ፍቅር ግንኝነታቸው አሪፍ ነበር ግን በማርገዞ አልተሥማማም ከዛን በላዋላይ ሴት ያዘ ከዛም ልፈልግሽ አሶጭው ልጁን አላት እሄ ማለት ወንዶች ለሥሜታቸው እንጅ ለተፈጠረው ችግር መፍቴ የላቸውም ለዛ ነው ትህምርት አለው
      ያልኩት ግነኙነት ባለ ግዜ መጠንቀቅ እዳለ ነው የሚያሣየው እ ንጅ እርጉዝ ሥለደበደበ አይደለም

    • @sadamuhammad8848
      @sadamuhammad8848 Před 8 lety

      +Hh Yuui ትክክል እውነት ነው

  • @mmulu4241
    @mmulu4241 Před 8 lety +7

    አንድ ሠው የፊልሙ አሥተያት የሠት ሠው የለም ኮመንታችሁ ምንኛ ነው ዝም ብሎ እንቡርርርር ማለት ወዲያ

  • @nasseraldaghari6592
    @nasseraldaghari6592 Před 2 lety +1

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው😍😍😍😘😘😘

  • @saraabeat7759
    @saraabeat7759 Před 7 lety +32

    ልጁ ልክ እደ አርብ ልጂ

  • @sefefmulu-godislove.5157
    @sefefmulu-godislove.5157 Před 8 lety +1

    ሴቶች ስትባሉ ግን የምትወዱትን እንዲ የሚወዳችሁን አታቁም። እኔ ለዚህ ነው ፍቅርኛ ሴት የለለችይ

  • @emulove722
    @emulove722 Před 8 lety +6

    ፊልሙ ደሥ ይላል ግን ሀሣቡ ከ ህንድ ኢፖስብል ከሚለው ፊልምላይ የተወሠደ ነው

  • @user-ho2hw3ey4m
    @user-ho2hw3ey4m Před 8 lety

    ውው ደሥይላል ይቅረታ ግን wow አትበሉ ተብሎ ነበረ ለማንኘውም እነመሠግነለን ፡፡

  • @marybongcaron400
    @marybongcaron400 Před 8 lety +6

    በጣም አሪፍ ነው

    • @user-rd2ms5dv1h
      @user-rd2ms5dv1h Před 7 lety

      ላስተዋለው ጥሩ ትምህርት አለሁ ቆንጆ ነው።

  • @ksabzeleku1619
    @ksabzeleku1619 Před 8 lety

    i am from eritrean i love you amharich film so i really this movie is very good keep it up all

  • @sohelfakir5607
    @sohelfakir5607 Před 8 lety +4

    ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነዉ
    ግን ፊልሙና ርእሱ ምንም ነገር አያገናኛቸዉ!

  • @tigtig5021
    @tigtig5021 Před 8 lety +1

    ዋው በጣም አረፍ ነው መጨሻው ደስ ይላል

  • @user-lc6uo2sz1e
    @user-lc6uo2sz1e Před 8 lety +3

    ኮሜንት ከመስጠታችን በፊት ፊልሙን እያየን ቢሆንስ አንዳንዶቻችን ሳናየው የሰው ኮሜንት እያነበብን ያስጠላል የሚል ካነበብን እኛም ሳናየው ፊልሙን ይደብራል እንላለን ለአንድ ሰው ካስጠላው እኮ እራሱን ወክሎ ይስጥ ኮሜንት ሌላው ሲያየው ፊልሙን የሚወደው ስንት አለ ደግሞ ማበረታታት ይሻላል እንጂ ምንድነው ያልሆነ ኮሜንት መስጠት

  • @salehmuhammed9850
    @salehmuhammed9850 Před 8 lety +2

    ዋው በጣም ያምራል በውነት ወድጄዋለው , ቆይ ግን ሠዎች ምን ሁናቺው ነው ፊልሙን ሣታዩ ኮመንት የምትሠጡት በመጀመሪያ እዩት ከዛ comment ስጡ እንጂ , any ways i like it

  • @nuraisyah5252
    @nuraisyah5252 Před 8 lety +6

    አየ አባባ እጅ የለህም አትመታውም እደ አሉ እውነትዎን ነው

  • @ykonjokonjo
    @ykonjokonjo Před 8 lety +1

    ውይ እርጉዝ ሴት ውርውሮ መጣል እውነት መሰሉ ታየኝ ዘገነነኝ እኮ አይ ውንዶች በአንድ ሴት አይበቃችሁ ከዛም በላይ ደሞ ሴት ልጅ የምታጠቃችሁ ነው የሚመስላችሁ ብቻ ከዚህ ፊልም ተማሩ

  • @user-fm1og8fl5r
    @user-fm1og8fl5r Před 8 lety +12

    ገና ሳጀምረዉ መሰጠኝ