ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 1,5K

  • @hanihancho4733
    @hanihancho4733 Před 5 lety +373

    "በህይወትህ ደስተኛ መሆን ከፈለክ ባለህ ነገር ተደሰት፡፡"
    ዛሬ ቀኑ ደስ አይልም?✨
    ዛሬላይ በመድረስህ ብቻ ልትደሰት ይገባሀል፡፡🌺
    ☀️ አዲስ ቀን ሲመጣ ፤ፀሀይ ደምቃ ስትወጣ . . . ይህንን ማየት ራሱ እድለኝነት ነው! 🎉
    💞 #መልካም_ቀን 💞

  • @user-jt5ys4uh2f
    @user-jt5ys4uh2f Před 5 lety +15

    እንዲ መጨረሻዉ ሚደብር ፊልም ደስ አይለኝም ሁሉም ነገር መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ደስ እሚለዉ እማምላክ የዉላችንንም መጨረሻ ታሳምርልን አሜን

  • @user-er1rf2id2n
    @user-er1rf2id2n Před 5 lety +168

    እኔ ያለናተ መች ያምርብኛል ክፍም ደጉን አብርን ይሻላል ውድ የኢትዮ ልጆች ሙስሊም ክርስታን ሁላችሁንም ውድድድድ

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 5 lety +188

    ነገ እኮ እናታችን እመቤታችን ኪዳነምህረት ናት በያላችሁበት ተጠበቃችሁ ምልጃና ፀሎቷ አይለየን
    አሜን~❤

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q Před 5 lety +10

    ዋውውው በጣም አርፍ ፊልም ነው እች አሜሪካ የስንቱን ልብ ወሰደች ፍቅር በፊልም
    ብቻ ባይሆን አርፍ ነበረ ለማንኛውም ለሁላችሁም በፊልሙ የተሳተፋቹህ በሙሉ እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @user-ow3vk1rb2i
    @user-ow3vk1rb2i Před 5 lety +70

    በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሃዊይ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ስለ ፊልሙ አይቸ እመለሳለሁ ባይ ውዶች♥♥♥♥

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 5 lety +39

    ፍጣሪ የምንወደውን ሳይሆን የሚወደንን ይስጠን

  • @tigistfantahun465
    @tigistfantahun465 Před 5 lety +9

    ያሳዝናል ትንሺ ነው አንዳንዴ ነው እያልን ችላ የምንላቸው ህመሞች ትልቅ በሺታ ሁነው ህይወት ይቀስፍሉ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ብንታመም የምንፀበልበት የምንታከምበት እድል የለንምና ፈጣሪ ከክፉ ህመም ይሰውርን/ይሰውራችሁ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +94

    አድሲ ፊልም ነው #የአግሬ ልጅዎች ግባ ግባ @የክርስቶስ ጥብቃ አይልያችሁ አይልይን# ድህና እድሮልኝ!

  • @crazymoodtube1378
    @crazymoodtube1378 Před 5 lety +398

    ሰለሞን ሙሄ ብየ ነው ፊልሙን ማየው እኔ በነገራችን ላይ ሶል ለኔ ልዩ እና አንደኛ ነው ከ ኢትዮጵያ ተዋንያን ሁሉ he is the one and only Sol u don't know how much I luv u
    እስኪ እንደኔ ሶልን የሚወድ እኔ ይበል😐

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 Před 5 lety

      Selemon muhe, my respect. Feel him my youngest cousin.

    • @mesitube318
      @mesitube318 Před 5 lety +1

      Solya magna swedk eko😍😍

    • @hforhumble2415
      @hforhumble2415 Před 5 lety +6

      ERE TELATACHIN YIBETEN

    • @sameyu8552
      @sameyu8552 Před 5 lety +1

      @@hforhumble2415 😘

    • @hermelaks2504
      @hermelaks2504 Před 5 lety +3

      ኢትዮጵያ ትበተን ETHIOPIA tebetten????????

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 Před 5 lety +173

    በስደት የምትገኙ ወገኖቼ እግዚአብሄር የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ ከቁጥርም አያጉልባቹ

  • @samriye_denglelij3865
    @samriye_denglelij3865 Před 5 lety +63

    ዌል ዋው 1 😜 አዳሜ ዛሬ ተቀደምሽ like
    እንካን ለእናታችን ክዳነምህረት ወርሃዊ ብዓል በሰላም አደረሰን በመንገዳቹሁ ሁሉ ኪዳነ ምህረት ከፍት ትምራቹሁ ከሃላ ትከተላቹሁ አሜን 💝💝🙏

  • @user-tr6ti4ot7t
    @user-tr6ti4ot7t Před 5 lety +211

    ሴቶችየ የምትወዱትን ሳይሆን የሚወዳችሁን አግቡ

  • @hanaeth2019
    @hanaeth2019 Před 5 lety +6

    አራዳዎች ይመቻቹ በጣም ብዙ ፊልሞችን እየለቀቃቹ ነው ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @fgcv6556
    @fgcv6556 Před 5 lety +220

    እንደው በፈጣሪ ይሁንባቹ ክፍት ብሎኛል የሀገሬ ልጆች ፀሎት አርጉልኝ 😭😭

  • @user-lr9lm7jy5z
    @user-lr9lm7jy5z Před 5 lety +9

    ቦታ ልያዝ ብየ ገና አላየሁትም አይቸው እመለሳለሁ ፊልም እያዩ ኮሜት ማበብ ውስጤ ነው

  • @seblebrhanu8033
    @seblebrhanu8033 Před 5 lety +57

    ኪዳነምህረት በያለን ሰላም ፍቅር ታድለን!♡

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q Před 5 lety +4

    የሃገሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የገና በአል 💖💖💐💐😍😍😘😘👏👏👏

  • @user-wi9ey3hm7x
    @user-wi9ey3hm7x Před 5 lety +124

    በሰላም በበረከት ግቢ በሉኝ ሳምንት ቀራኝ መርቁኝ ወገኖቼ
    ስለ ፊልሙ ሳይው እኮምታለሁ እግረ መንገዴን ምርቃታቹኝ ፍልጌ ነው

    • @herotube596
      @herotube596 Před 5 lety +1

      Beselam gbi ehtachn

    • @seadiyeenatwalj2357
      @seadiyeenatwalj2357 Před 5 lety

      Selam gibiy Marr Allah beselam kebitesebochish yagenagnish

    • @kaaa6666
      @kaaa6666 Před 5 lety

      እመቤቴ ትከተልሽ ሠላም ግቢ

    • @selamawitgebrekidan3278
      @selamawitgebrekidan3278 Před 5 lety

      ሰላም. ግቢ እህቴ

    • @bitaniymichael5967
      @bitaniymichael5967 Před 5 lety

      Beslam gebi konjo Enime keftari gare 2 amet kergn ageri legeba Ya kalemoteku egeba yehonal lenime xelot adrgulegn

  • @user-ld8vt2hd6g
    @user-ld8vt2hd6g Před 5 lety +387

    ነገ እኮ ኪዳነምህርት ነው ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ውዶች

  • @user-lg9by3fu4x
    @user-lg9by3fu4x Před 3 lety +7

    እንደው እባካቹህ ውድ ያገሬ ልጆች ጭንቅ ክፍትትፍት ብሎኛን በፆለታቹህ አስቡኝ ለዛውም በስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wba2639
    @wba2639 Před 5 lety +5

    የናነተን ፍልም በአንደኛ ደረጃ የምናየሁ እኛ ሀረበ ሀገር ያለነሁ እህቶች ነን ነገር ግን አንድም ቀን ስለኛ አስባቹ አታውቁም ምን አለ ሀገራችን አርፍ ምንለሁን ብታመቻቹ በፈጣር ስም ለራሳቹ ብቻ ዝነኛ ከምትሆኑ

  • @crazymoodtube1378
    @crazymoodtube1378 Před 5 lety +366

    ደግሞ አረብ አገር ምትኖሩ እህቶቼ ጌታ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ እስኪ በተለይ ሳውዲ ያላችሁ አለን በሉኝ አንድ ነገር ፈልጌ ነው ጌታ ይስማችሁና

  • @sdetegnawa4385
    @sdetegnawa4385 Před 5 lety +12

    ዋው አዲስ ፊልም ስለለቀቃችሁልን እናመሠግናለን።እስቲ ዱባይ ያላችሁ እህቶቼ like አድርጉ በናታችሁ እርዳታ ያስፈልገኛል አግዙኝ?😍like አምሮኝ አይደለም 😭

  • @user-zb6xo6vs7l
    @user-zb6xo6vs7l Před 5 lety +88

    አንድ ስለ ፊልሙ አስተያየት የሚሰጥ ይጥፋ ምድረ ሰገጤ ላይክ ይለምናል አስጠላባቹ አቦ ኤጭ

    • @user-wk1wx7bn2s
      @user-wk1wx7bn2s Před 5 lety +2

      ቀላል ሰገጤ ሲጀመር መች ፊልሙን አይተው ይጨርሱታል

    • @amaramar915
      @amaramar915 Před 5 lety

      Kkkkkkkkk

    • @geniaimiro1414
      @geniaimiro1414 Před 5 lety +1

      ብሶት አደባባይ አደረጉት እኮ ደግሞ አንድ አይነት ኮመንት እስቲ ያሰቡትን አንዱ ከፃፈዉ ምናለ ላይክ አድርገዉት ቢያልፋት ሽልት እኮ ነዉ ያደረጉኝ

    • @birtukankidane5454
      @birtukankidane5454 Před 5 lety

      አንተ ደግሞ ጨለሌ ነህ

    • @hirutenateyhulemewdisalew3758
      @hirutenateyhulemewdisalew3758 Před 5 lety

      Ant demo min aynet sew nek kalbarkegn alkhim min ymlut new Bel astkakel ok

  • @user-sh7qr1nk8l
    @user-sh7qr1nk8l Před 5 lety +9

    እባካችሁ እህቶቸ ከወር በሆላ በስጋው ደሙ ነው ማገባ ሁላችሁም በፆሎታችሁ አስቡኝ ሀፅያተኛ ደካማ ነኝ እና ወለተ ማርያም

    • @sabaragasa394
      @sabaragasa394 Před 5 lety

      እግዚአብሔር ያርዳሸ አሬፍ ሀሳብነው

  • @miliant970
    @miliant970 Před 5 lety +66

    I'm eri 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈but i like Amharic move ✌🇪🇷🇪🇷🇪🇹love u all Ethiopia ppl
    Happy new year all 🌹

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +278

    #ሶልና ማርቲን አንደ እኔ የሚወድ ላይክ ያድርኝ😄❤

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 Před 5 lety +2

      susu hassen ....ማርታ ክእድለወርቅ ጋር “ስስት 2" የሰራችውን አስሬ ይሆናል ያየሁት እፁብ ድንቅ የሆነች ቁጥር እንድ የሆንች የፊልም ባለሙያ ነች እዚህኛውም ላይ ልዪ ነች ወደፊትም በሌላ ስራ እንደምናያት ነው...

    • @kal___kidan7334
      @kal___kidan7334 Před 5 lety +2

      1000 __like

    • @hafizahafiza4379
      @hafizahafiza4379 Před 5 lety +1

      እኔ በአንደኛ ደረጃ አብሶ ማርቲንንንንን

  • @abdyman2966
    @abdyman2966 Před 5 lety +4

    አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው መሆን ያለብንን ነገር እና ማድረግ የምንችለውን ነገር በጊዜውና በሰአቱ ማድረግ እዳለብን ተረድቻለው ስለዚክ ለኔ አደኛ ነው ።

  • @mikaala6486
    @mikaala6486 Před 5 lety +12

    አራዳ ሲንማ ይመቻችሁ አቦ ግን ግፍ እንዳይሆንብን ሰሞነኑ ያበዴ የበዴ ፊልም አዘነባችሁልንኮ😄😍😍😍💚💛❤በዛውም ሜሪ ክርስማስ

  • @tonycell8946
    @tonycell8946 Před 5 lety +7

    እወነት በጣም ያሣዝናል ህይወት ምንጊዜ እንደፈለግን አትመራንም

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 Před 5 lety +243

    የሰለሞን ሙሄ አድናቂዎች #Like 👈እየተጫናቹህ ሹፉት😉

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 Před 5 lety +1

      Selemon muhe is my blood.

    • @agarsantos9855
      @agarsantos9855 Před 5 lety +1

      Mekdi pretty እምቢ የራሴን ነው ላይክ ማደርገው ቸክ አርገው ቅቅቅቅ

    • @mekidia.t5953
      @mekidia.t5953 Před 5 lety

      @@agarsantos9855 ሃሃሃሃ....

    • @salamarakmar5982
      @salamarakmar5982 Před 5 lety

      ዲጋይ ይጫንሽ አቦ

    • @mekidia.t5953
      @mekidia.t5953 Před 5 lety

      @@salamarakmar5982 ሰገጤ

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w Před 5 lety +39

    አንኮን ለኪዳምረት አደረሳቹ ለክርስቲያኖች ሁሉ

  • @tube-qd6ky
    @tube-qd6ky Před 5 lety +19

    እኔ የምትገርሙኝ ላይክ ግጩኝ የምትሉ ሰዋች ከግድ ያጋጫችሁና ስለፊልሙ ብሰጥ አይሻልም

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 Před 5 lety +22

    ሰሞኑን አንበሸብሻችሁን በጣም እናመሰግናለን የኛ ሲኒማ you tube ነው ባይኖር ስደት፡እንዴት ይገፋ ነበር መልካም አዳር ይሁንላችሁ ፊልሙን ስጨርስ ኮምታለሁ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 Před 5 lety +1

      ፍልሙን ስትጨርሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ እኔ አርጌሻለሁ ሰብስክራይብ ደወሉን ተጭነሽ ቤተሰብ እንሁን

    • @tarikmekonen6253
      @tarikmekonen6253 Před 5 lety

      @@eyerusbeauty8122 esh mare

  • @hiwimar4254
    @hiwimar4254 Před 5 lety +2

    በጣም ትክክል የሆነ አባባል ፈጣሪ ሁሉን ያዉቃል እጂ ወስኖ አልፈጠረንም ወስኖ የፈጠረን ይመሥለናል አብዛኞቻችን ሰሞኑን ምሰማዉ አባባሎች በጣም አሪፍና ልክ የሆኑ ናቸዉ ፊልሙም በጣም አሪፍ ነዉ

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 5 lety +259

    *አንደ ባሪያ ና ሉሌ ንጉስ ነበሩ*
    *አንድ ቀን ንጉሱ ለባሪው አንድ ተያቄ አቀረለት ጠያቄው የፍቅር ጨዋታ (ወሲብ) ለአንድ ሰው ስራው ነው ወይስ ደስታው ብሎ ባሪያውን ይጠይቀዋል ባሪያው ደስታው ነው ብሎ ይመልስለታል ንጉሱ ቆጣ ብሎ አንዴት አወቅ ይለዋል በሪያውም አንዴ ጌታዮ ስራማ ቢሆን ለኛ ይሰጡን ነበረን ብሎ መለሰለት ይባለል ተረቱ ይተመቸው subscribe ያድርገኝ*

  • @TNTN-cp4ij
    @TNTN-cp4ij Před 5 lety +20

    ዋውውውው የሰለሞን ሙሄ አድናቂወች እስኪ እንያሁ በላይክ ሶልን የምትሉ

  • @user-vj5zi8bg9y
    @user-vj5zi8bg9y Před 5 lety +7

    አወ አንዳንድ ጊዜም እደዚህ ይለቅ የተዋደደ ሁሉ አብሮ አይኖርም ያሳዝናል ግን

  • @MobileMobile-uu6pe
    @MobileMobile-uu6pe Před 5 lety +5

    ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤👈

  • @user-il5ct3hu2x
    @user-il5ct3hu2x Před 5 lety +6

    ጥሩ ፊልም ነው እናመሰግናለን እግዚ አብሄር ይስጥልን በርቱልን

  • @user-er1rf2id2n
    @user-er1rf2id2n Před 5 lety +26

    እር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ውድ የማዳም ሼቃሎች ኑ ውዶቼ አብርን እንየው ብቻየን ያመኛል ውድ ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ለሀገራችን ምድር በሰላም ያብቃን !!!!

  • @makdesmulugata8062
    @makdesmulugata8062 Před 5 lety

    እኔ የምለው ግን ለ ደራሲዎች እንድ ሰሞን የሚወጡት ፊልሞች ተስፋ ደስታ እና ህይወት የተላበሰ በተከታታይና በተመሳሳይ አጨራረስ ታጥለቀልቁናላቹ ደስ ሲላችሁ ደሞ አጨራረሳችሁ ህይወት አልባ እና ተስፋ ቢስ ነገር ትለቃላቹ እኔን ግራ ይግባኝ አንዱ በፊልሙ ላይ ያቀረበውን ሀሳብ ትንሽ ትእይንቶችን ጨማምራችሁ እንድ አይነት በመደዳ ወይ ደስታ ወይ ሀዘን ብቻ ትሞሉናላችሁ ሌሎቹስ ሀሳቦች የት ሄዱ እኛ ትግላችን የሆነ ቋንቋ ካለን ለምን የግል የሆነ ለየት ያለ ሀሳብ እናጣለን ? የሰው ልጅ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኅላ አይራመድም ። ለደራሲዎቻችን እትኮራረጁ!!!

  • @user-oh9bo1dp5l
    @user-oh9bo1dp5l Před 5 lety +9

    ሠላም ሠላምምም የሀገሬ ልጆች እረረረ በረድ አልተቻል እንደኔ የበረደዉ ላይክክክ ማሮች አሁን ልተኝ ነዉ ደህናእደሮ ጧት ከመዳም ሥራ ብኋላ አያዎለሁኝ

  • @fikryashenfal7104
    @fikryashenfal7104 Před 5 lety +8

    ሰው ሲባል ግን አንዳንዴ ማሰብ ከማይችል እንስሳ በታች የሚሆንበት አጋጣሚው ሰፊ ነው።
    ሀብት ንብረት የሞላበት ቤትና ምንም የሌለው መናጢ ድሀ ቤት ብንገባ ሙሉ ፍቅር ሰላምና ጤና ያለው ያ መናጢ ድሀ ቤት ነው።
    ሀብታም ቤት ሀብት ንብረት ሁሉ ነገር ሙሉ ነው ግን ፍቅር ባዶ ነው።
    አብዛኛው ሃብታም ማሰብ ከማይችል እንስሳ በታች ነው ምክንያቱ ሚያስበው በጭንቅላቱ ሳይሆን በሀብቱ ነው።
    ሀብታሞች ይቅርታ በጣም ከዚህ ፊልም ያየሁት እውነታ ቢኖር የሞተችዋን ልጅ ማዳን የሚቻለው ለራሱ ልጅ ብሎ ባወጣው ብር ነበር። ልጅትዋ ቀድማ ታክማ ብትድንና የልጅትዋን ህይወት የፍቅረኛዋ አባት ታድጎት ቢሆን ኖሮ አባት ልጁን ባላጣ ነበር።
    በርግጥ ነፍስ በፈጣሪ እጅናት ፈቃዱ የእርሱ ነው ቢሆንም ግን ከኛ ሚጠበቅ አንድ እውነታ አለ። እሱም ከፈጣሪ ብቻ ቁጭ ብለን ከመጠበቃችን በፊት አስቀድመን እኛ እሱ በሰጠን ስጦታ ማድረግ ያለብን ነገር ስላል ነው።
    አባትየው ወይ ልጁን አላገኘ አልያ ከብሩ አልሆነ። እኔ ከማለት እኛ ብለን እናስብ የሚባለው ለዚህ ነው። አባትየው ልጅትዋን እንደራሱ ልጅ አስቧትና ልቡ ተነክቶና እንደራሱ ልጅ አሳዝናው ቢሆን ኖሮ ይህንን ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር። ብዙ ጊዜ በብር ምንገድባቸው ግን ለብር ሳስተን ከዛም አይደለም በብር ልንመልሰው ይቅርና ህይወት እስከ መገበር የሚያደርሱን ስህተት ውስጥ እንገባለን።
    ብር ልንገለገልበት እንጂ እኛ ብርም ልናገለግል አይገባም።
    የሰው ልጅን ለመርዳት የማነው? ማነው? ኬትነው? ሳይሆን ሰውነው! የምትለዋ ቃል ብቻ በቂ ናት።
    ፈጣሪም ሀብት ንብረት አልያም ሌላ ስጦታ ሲሰጠን እኮ ክፉ ልንሰራበት አልያ ከፍለን ልናገለግልበት ሳይሆን እውነትዋን ተከትለን በእውነትና በእምነት ልንሰራበት ነው።
    ሀብት ንብረት ቢተርፍ ቢትረፈረፍ የሰው ልጅ ካልተካተተበት የቅዠት አለም ነው።
    ፊልሙ ያምራል ብርን ለሚወድና ለሚያፈቅር እኔና ለኔ ለሚል መራራ ነው።

    • @user-rp2qm9hu4r
      @user-rp2qm9hu4r Před 5 lety

      ትክክል

    • @melonteklay6763
      @melonteklay6763 Před 5 lety

      ትክክል ነው ማር ከፊሉሙ ይልቅ ያንቺ ምን እህት ይበልጣል

    • @__-517
      @__-517 Před 5 lety +1

      ዋውውውው

  • @user-pj3ry1qk1h
    @user-pj3ry1qk1h Před 5 lety +5

    ዋውው ኣዲስ ፊሊም ነው ኣብረን እንሽፈው ያገሬ ልጆች ሰላምን ኣንደነታችን ይብዛልን

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 Před 5 lety +7

    እንደኔ ማነው ፍልውን አይቶ ኮሜንት የስጣው?? ከ 2016 ጀምሬ ምንም ፍልም አለልፈምኝም ። ለዚህ ሞረሌ እስት ድገፋችውን አሰዩኝ👌👌 Subscreb አድርገቹህ። ለ አላህ ቢዬ ሙስሊም& ክርስታን ሰሊል ከልቤ እወደችወልው።💖💖 ደግሞ አላህ ታወደዱ ተከበቤር ነው ያምልው።

  • @sameerafreaky9429
    @sameerafreaky9429 Před 5 lety +30

    ከ 4ዓመት በዋላኃ ፊልም ሳይ አረ በላክ ተቀበልኝ አማሮች

    • @merontefra4825
      @merontefra4825 Před 5 lety

      አማሮች ማለት ምን ማለት ነው።

  • @user-zg3gq9mo8e
    @user-zg3gq9mo8e Před 5 lety +3

    ኮሜንታተሮች እንዴት ናችሁልኝ ቆይ ስል ፊልም አይቼ ስመለስ እኮምታለው ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 5 lety +9

    ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i Před 5 lety +5

    ስትለቁልን ዝናብ
    ስትጠፉም በአንዴ አይ አማርኛ፣Move😁
    ሰለሞን ሙኤ ያለበት የቱም ይመቸኛል😍

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 Před 5 lety +3

    Good God, so amazing movie. The actor's, script writer, producers, camera and video editor and screen vision and production manager and director. Outstanding work, alot of price paid, I am so proud of you, thank you for sound record team excellent job.

  • @arbsezewde8279
    @arbsezewde8279 Před 5 lety +2

    እውነትም ፍያመታ በጣም ታምርያለሺ ደሞ ከልቤ እወድሻለሁኝ ለሁላቹሁም ሳላመሰግን አላልፍም የብሮግራማቹሁ ተከታታይ ነኝ

  • @tigyamryameljet8783
    @tigyamryameljet8783 Před 5 lety +3

    እኮን ለቅድስ ገብሬኤል በሰላም አደረሳችው ውድ የሀገሬ ልጆች❤💛💚

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 Před 5 lety +2

    ስላምን ሙሄ እና ባህሬን ማርታ ስወዳችሁ በጣም ምርጥ ፌልም ነው እወዳችሁ አለሁ

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 5 lety +111

    አርብ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው ስላም ሁነ ።

  • @themixedtube272
    @themixedtube272 Před 5 lety +2

    *ተዋናይ ለመሆን ከፈለጉ ወደኛ ማህበር ይቀላቀሉ*
    የማህበራችን አባል ይሁኑ
    መልዕክቱ እምነትና ፆታ ሳይለይ ለጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ
    *ለጥበብ ዘመቻ* የተሰኘውን ማህበር ለማቋቋም ከረጅም ጊዜ በፊት የታሰበ ሲሆን ዛሬ ላይ ተሳክቶ እነሆ ለጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ *የምስራች* ይዞላችሁ ቀርቧል:: የሚመለከተው ጥበብ ዘርፍ ውስጥ የሰሩ ወይም መስራት የሚፈልጉትን ሲሆን በምሳሌነት ድርሰት (ፁሁፍ)፣ ዳይሬክቲንግ (ዝግጅት) ፣ ትወና ፣ ሞደሊንግ፣ ሙዚቃና የመሳሰሉት የመስራት እቅድን አንግቦ *ኑ አብረን እንደግ* ይላችሗል ማህበራችን ለየት የሚያደርገው የሀገር ውስጥን ብቻ ሳይሆ ከሀገር ውጭ ላሉትና ከ5 እስከ 15 አመት ላሉ ህፃናቶች ልዩ ትኩረት ይሰጣል:: ስለሙያው ምንም እውቀት የሌላችሁ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ባላችሁበት የርቀት ት/ት የምትወስዱበትን መንገድ ለማመቻቸት የተቻለንን እየጣርን መሆኑን እንገልፃለን
    *ተዋናይ ለመሆን ከፈለጉ ወደኛ ማህበር ይቀላቀሉ*
    የማህበሩ አላማ *የተደበቀ* ሀይልን ማውጣት ነው ::
    በሙያው ላይ የተማረ ያልተማረ እንድሁም የሰራ ያልሰራ አይለይም *ኑ* አብረን ወደ ጥበብ!
    እንደሚታወቀው የሀገራችን ፊልም ኢንዱስትሪ ገና ለማደግ ህልም አላት ጉዞ ላይ ናት እምቅ ሀይል ያላቸው ልጆቿ በተለያየ የግል ጉዳያቸው ታጥረው መንገድ አልገቡም:: አሁን ግን ለጥበብ በተደረገው ዘመቻ የሙያው ፍልጎትና ፍቅር ያላቸውን በሙሉ ኑ ወደ *ጥበብ*
    መልዕክቱ ባለ ሀብቶችንም ይመለከታል:: ሀገርን ከሚያስጠሩ ታላላቅ ጉዳዬች አንዷ ጥበብ ናትና ስፖንሰር በማድረግ አሻራችሁን እንድታሰፍሩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን
    ፊልምን ፕሮድስ ማድረግ ለምትፈልጉ ሀሪፍና መልዕክት አዘል በአይነቱ የተለየ ሀሳብን የያዘ ጥንካሬን አጉልቶ የሚያሳይ ስኬታማነትን የሚያቆናጥጡ የፊልም ፁሁፎች እኛ ጋር እንደሚያገኙ እንገልፃለን
    በፕሮዳክሽን ደረጃ ከኢትዬጲያ ውጭ ላላችሁ ጥራት ያለውና የተሟላ እቃ ያለው ከሆነ አብሮ የመስራት እድል መፍጠር እንደምንችል በድጋሜ እንገልፃለን
    ለበለጠ መረጃ
    በ 00 97 15 24 51 19 35 ወይም 00 97 15 63 00 98 46
    *ለጥበብ ዘመቻ ማህበር* ደውለው ያናግሩን መልካም ዕድል ለሁላችን

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 5 lety +131

    *ኧረ ቆጠብ እያደረጋችሁ ልቀቁ እንዳያልቅብን ፈራሁ*

    • @StarzxzEdits
      @StarzxzEdits Před 5 lety +4

      Koteb eyaregu mayet ychalal ene endehone ende medhanit beken sostun eyayehut new 😉

    • @beletlove9074
      @beletlove9074 Před 5 lety +2

      እኔም😂😂😂😂

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 Před 5 lety +2

      እኮ እኔ ራሱ ፈራሁ አሁንማ እየፈራሁ ዳውን ሎድ አድርጌ ቆጥቤ ነው የምጠቀመው ሆሆ

    • @helneyenatwalijhelneyenatw7441
      @helneyenatwalijhelneyenatw7441 Před 5 lety +1

      Enam kkkkkk

    • @tgtk7038
      @tgtk7038 Před 5 lety +1

      wallo app hahahahaha

  • @user-cy1im6bg1b
    @user-cy1im6bg1b Před 5 lety +142

    አዋጅ አዋጅ በውድቅት ለሊት አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እናምሽ ባይሆን ቡና እና ፈንዲሻ አቀርብላችዋለው መቼም ለኮማንተሮች የማሎነው ነገር የለም

  • @ethiopianhagera1153
    @ethiopianhagera1153 Před 5 lety +35

    አረ ሰሞኑን ፊልም በፊልም አረጋቹን
    እኮ እናመሰግናለን

  • @tube-mp9yc
    @tube-mp9yc Před 5 lety +2

    ነገራችሁ ሁሉ አላማረኝም ነገር ሲደጋገም ለበጎ ነው ብለን እንለፈው አንደ ሙሰልሰል አከታታላችሁት በርቱልን😍😍😍😍እናተ ብቻ ለመልቀቅ ያብቃችሁ እኛ ከማዳም ጋ ድብብቆሽ እዬተጫወትን እንኮመኩማለን 💚💛❤

    • @hananmohammad1297
      @hananmohammad1297 Před 5 lety +1

      አይገርምም ፊልሙም በሜቴክ ታግቶ ነበር መሠለኝ ባናት ባናቱ አሉን እኮ

  • @user-zf4kz9nl9d
    @user-zf4kz9nl9d Před 5 lety +3

    ፍቅር ያማያሽንፍው ነገር የለም ደስ የሚል የሚያስተምር ነው

  • @hiruthiritghaddar1232
    @hiruthiritghaddar1232 Před 5 lety +2

    ችላ ባላቸው ነገሮች እራሳችንን እያጣን ነው እባካቹ ችላ አንበል ለሁሉም ነገር 😔😔😔

  • @rahmahali4658
    @rahmahali4658 Před 5 lety +6

    ኮሜንቶች መበጥረቅ ትታችሁ ስለፊልሙ መቼ ነው የምኮምቱት

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před 5 lety +2

    ምርጥ ትወናና ታሪክ ታቀርቡና በነዚህ ሴት አርቲስቶች ጋጠወጥ አለባበስ ምክንያት የኢትዮዽያ ፊልምና ድራማ ማየት እያስጠላኝ ነው😬

  • @emayayeheywetafana8005

    ውይ አጨራረሱ ኡፍፍፍፍ መሞት የለባትም ነበር ብቻ ፊልሙ አሪፍና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን አራዳዎች በስደት ያለነው ጌታ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @betyablakat2127
    @betyablakat2127 Před 5 lety +51

    አንድ ሰው እንካን ስለፊልሙ አስተያየት አይሰጥም ምንድን ነው የ 👍👍 ጥማት 😕😕

    • @hiwothiwot104
      @hiwothiwot104 Před 5 lety

      እውነት ሥድብ ብቻ

    • @jerryj3444
      @jerryj3444 Před 5 lety

      Eko

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg Před 5 lety

      😂😂😂😂😂👊

    • @user-gx4if4yz3n
      @user-gx4if4yz3n Před 5 lety

      እኔ፡ገና፡ስገባ እንዳለ፡ጭቅጭቅ
      ነዉ፡ግንአላየዉትም፡ገናአየዋለሁ
      ተመግባቴ፡አናደዱኝ፡ኮሜንቶች

  • @g.g8919
    @g.g8919 Před 3 lety +2

    የሚያሳዝን አስተማሪ ታሪክ ነው
    ግን ውነት አይደለም ፊልም ነው አልሞተችም😄😄😄😄😄

  • @taybaadam9258
    @taybaadam9258 Před 5 lety +11

    ፊልሙ አሪፍ ነው ግን እዲህ አይነት መጨረሻ አልወድም አይመቸኝም በራሤ ህይውት የማዝነው አንሦኝ ለመዝናናት ባይ ልዘን እንዴ!!!!?

  • @user-wv7wh7kk4q
    @user-wv7wh7kk4q Před 4 lety

    ቢኔ የኔልሸበላ ጥሩ ተዋናይት ነህ ተዋጥቶልሀል ፋልሙ ዋውውውውው እስኬ እንዳኔ የተመቸው ላይክ አሳዪኝ

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p Před 5 lety +31

    ሰሌ ስወድክ ሰሌን እንደኔ እሚወድ ላይክ

  • @user-ox5mc6wb2p
    @user-ox5mc6wb2p Před 4 lety +1

    በጣምየሜሣዝን፣ፊልምነውመጨረሻውያሥለቅሳል

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 Před 5 lety +13

    በለሊቱ ነገ አያችሀለሁ ደና እደሩልኝ ውዶቼ መልካም አዳር 😍

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 Před 5 lety +1

    አቤት አባዬ/ቢኒ ደሰ ሰትሉ

  • @user-ss9pz3px2s
    @user-ss9pz3px2s Před 5 lety +11

    ነገ እኮ እናታችን ኪዳነምህረት ነች እኳን አደረሰን ለናታችን ለኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 5 lety +21

    እረ መጨረሻው በጣም ልብ ይነካል 😭 ኮሜንቶች ግ ን እረ ስለፊሙ አውሩ ምንድነው መቀባጠር ኤጭ 😏

  • @zewduethiopia6101
    @zewduethiopia6101 Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 5 lety +11

    _ሰሞኑን ደስ ይላል አዲስ ፊልም ሞልቶል __#ሶል__ እና ማርቲ የኔ ምርጥ_

  • @demewztadesse7424
    @demewztadesse7424 Před 5 lety +2

    አመሠግናለሁ መጀመሪያ ላይ እንደቀልድ ወይም ችላ ብለን ያለፍነው ነገር መጨረሻ ላይ ይጎዳናል ከፊልሙ የተማርኩት ይሄ ነው

  • @lidieybabe7929
    @lidieybabe7929 Před 5 lety +4

    ስጠፋም አንዴ ስትመጡም አብራቹ ውይ ሰሞኑን የፊልም ሃብታም አደረጋቹን ግን በሰላም ነው

  • @lemlemhailu775
    @lemlemhailu775 Před 5 lety +1

    ሕይወት እንዲ ናት ነገሮች ተሳክቶ የሞተ ሰዉ የለም መጨረሻው ደስ ይላል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +4

    አሪፍ ፊልም ነው መጨረሻው ያሳዝናል እናመሠግናለን

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +1

    አሪፍ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ያሳዝናል እዳልነበር ነው የጨረሰው

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 Před 5 lety +8

    ምን ሁናችሁ ነው ስለፊሙ አስተያየት እማትሰጡ ሌላ ነገር እምትዘባርቁት በሰላም ነው

  • @user-kp5eu7ef9c
    @user-kp5eu7ef9c Před 7 měsíci

    ወዉ ምርጥ እናት ምርጥ ምክር አቤት አቤት ወንድ ልጅ ስልጠና ይፈሊገል አሰልጢኚዉ አለለችም አቤት ምክር ወንድ ልጅ ሰልጢኖ ወተደር መሆን ይችለል ከሰለጠና የፈለገዉን መሆን ይችለል አለለችም ስለዘ አሰልጢኚዉ አለች

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 5 lety +10

    እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀር እኔ ፈልጌ ያጣሁት

  • @user-xi7qw2oh1l
    @user-xi7qw2oh1l Před 5 lety +27

    ማን ኣለ እንደኔ ከ ፍልሙ በፊት ኮሞንት የማንብብ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +32

    #ሶልና #ማርቲን እንደ እኔ የሚወድ ላይክ ያድርገኝ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 5 lety +1

    የኢትዮጵያ ፊልም አሁን ሃሪፍ እየተራመደ ነው። በርቱልኝ

  • @eyerusalemteshome6226
    @eyerusalemteshome6226 Před 5 lety +2

    እውነት ነው ህይወት ቀጣይ ናት
    አስተማሪ ነው በርቱ

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w Před 5 lety +1

    ነገአይዋለሁ፡እኩለለሊት፡አፏል፡መቼምሰሞኑን፡የፊልምጎፍዘቧል፡ደናደሩየአገሬልጆችየነገሰው፡ይበለን፡ኪዳነምህረት፡ትጠብቃቹ፡በያላቹበት፡አሜን(3)

  • @lemlemshegye3986
    @lemlemshegye3986 Před 5 lety +9

    ድብን ያለ ፍቅር ይዞኛል አረ የፍቅር መደሀኒት ካላችሁ መላ በሉኝ የወገን ደራሽ ወገን ነውና😢😘

  • @ibrahimbasma901
    @ibrahimbasma901 Před 5 lety

    አንደኛ የኢትዬጲያ እናቶች ፍቅረኛችን ያጨሳል ድሩዬነዉ ስንላቸዉ ምን እንደሚሉ እናንተ ታዉቁት አላችሁ

  • @eyobdessalegne5178
    @eyobdessalegne5178 Před 5 lety +5

    ሶል ያለበት ፊልም ሁሌም አሪፍ ነው፡ ይመችህ ሶል

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 5 lety +2

    ቆንጆ ነው። እናመሰግናለን።

  • @dhdssss1322
    @dhdssss1322 Před 5 lety +5

    ሰለሞን ሙሄ በጣም ነወ የምትመቸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vu7rr9is7x
    @user-vu7rr9is7x Před 5 lety

    እናመሰግናለን 2018 የኢትዮ ፊልም ተዋናይ እየገደላቹ አሳቀቃቹን እኮ 😢😢😢

  • @user-ld8vt2hd6g
    @user-ld8vt2hd6g Před 5 lety +6

    ስላም ሠላም ብለናል ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊያን።ፈጣሪ ይጥብቃችሁ

  • @fshmshm9301
    @fshmshm9301 Před 3 lety +1

    ዎውውውው ምርጥ ፊልም ማርትየንና ፍቅረኘዎን ሥወዳቸው

  • @user-uc7wx4ne4g
    @user-uc7wx4ne4g Před 5 lety +29

    ኡፍፍፍፍፍፍ ዛሬ ደብሮኛል በዛላይ ስራ የለኝም እረ ዱባይ ያላችሁ ስራ ከሰማችሁ ንገሩኝ በስደት ላይ ሆኖ ስራ ፈቶ መቀመጥ እደት ይደብራል