ጊዜ ግዙን - Ethiopian Movie - Gize gizun 2015 Full Movie (ጊዜ ግዙን)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 545

  • @haregamdebirhan2837
    @haregamdebirhan2837 Před 3 měsíci +40

    ማነው እንደኔ የድሮ ፊልም የሚወደው 😊

    • @kerryT113
      @kerryT113 Před 2 měsíci +2

      Eyefeleku nw mayew lezawm

  • @habeshawit4209
    @habeshawit4209 Před 4 měsíci +58

    2024 anyone 😮

  • @marthatesfaye1663
    @marthatesfaye1663 Před 7 lety +40

    ይሄን የመሰለ የሳቅ ፊልም ሳላየው አመት ቢያልፈውምም በጣምም አልዘገየውም ውድድድድድ አድርጌዋለው ቀኔን ሳቅ በሳቅ አድርጋችሁልኛል 🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i Před 3 měsíci

      የት አባቴ ሄጄ ነው ይሄን የመሰለ ፊልም ያመለጠኝ 🤷‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂

  • @love-tp5zm
    @love-tp5zm Před 7 lety +155

    በናታችሁ እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉልኝ እንዳትሉ እኔ ሰልችቶኛል

  • @yamraki9426
    @yamraki9426 Před 2 měsíci +10

    2024 fb ላይ ኣይቶ የመጣ🥰

  • @هلاالهلا-ث5و
    @هلاالهلا-ث5و Před 7 lety +67

    ሜሪ ሁሉ ፊልም ላይ ብትኖሪ ደስ ይለኛል በጣም ነው ምወድሽ

  • @user-fp7mi1gy1k
    @user-fp7mi1gy1k Před 8 lety +69

    ደስ ይላል እግዚአብሔር የፈቀደው እንጂ ሰው ያለው አይሆንም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

    • @khalifeali6271
      @khalifeali6271 Před 7 lety +1

      ወለተ ጊዮርጊስ eq#

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 5 lety

      ትክክል እኛ ያልነው ያሰብነው ሳይሆን እሱ የመረጠልን ይበጃልና አምላኬ ሆይ እንደ ፍቃዴ ሳይሆን እንደ ፍቃድህ ይሁልን ይደረግልን

  • @sarasayfou9246
    @sarasayfou9246 Před 6 lety +29

    እኛ ካሰብነው ይልቅ እሱ ያሰበልን ይበልጣል ደስ ይላል

  • @Two_africa
    @Two_africa Před rokem +40

    Who see this in 2023

  • @abaykifaby.4733
    @abaykifaby.4733 Před 8 lety +12

    ዋው አሪፍ ነው ተመችቶኛል
    ከዚህ የበለጠ እንድትሰሩ
    እግዚያብሄር ብርታት ይስጣቹ

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 Před 5 lety +10

    ሜሪዬ እናቴ እማ ብልሽኳን ያንስሻል
    የኔ ምርጥ ጀግ ሴት ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    እግዚአብሔር ይባርሽ የሴት ጀናዬ ነሽ ተባረኪል

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy Před 5 lety +12

    ግን ምን የት አባቴ ሄጄ ነው ይህንን የመሰለ ፊልም ያላየሁት አመታት ቢያስቆጥርም አየሁት

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 Před 7 lety +19

    ሜሮን እኮ እዚጋ ብቃትሽ በሳቅ ገደልሽኝ ክክክክክክክክክክ

  • @shortanting4269
    @shortanting4269 Před 6 lety +10

    ለአምስተኛ ጊዜ ደግሜ ላየው ነው ደስ ይላል

  • @هلاالهلا-ث5و
    @هلاالهلا-ث5و Před 7 lety +12

    በገዛ ማኘኬ ምን አገባክ ክክክክክ ደስ ስትሉ

  • @Wubitbalew
    @Wubitbalew Před měsícem +1

    ቆንጆ ፊልም ነው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @addisalembekele5479
    @addisalembekele5479 Před 7 lety +5

    ዋው ደስይላል በጣም ተዋቶላችኧል እናመሰግናቸዋለን

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ፊልም 🥰

  • @samaalsama2067
    @samaalsama2067 Před 8 lety +27

    ስልችት የለኝ ኮመንት መዳም ሰትመጣ አይቼ ሊጣ ዛሬ መዳም አላቅ ብለኛለች ቡኃላ መጥቼ አያዋለሁ መዳም ምነምን እያለችሁ የሚትቀበጥሩ ሰዎች ናቸው እኔን የሚያነዱኝ ድምፃዊወ ወይም የምተውነዋ መዳም ናት ምትመስለቸው መሰለኝ

  • @user-jm2jg8uh7v
    @user-jm2jg8uh7v Před 7 lety +9

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle6638 Před 4 lety +5

    Meron you are very funny and a gifted artist and a wonderful writer 🎩🌷🙏

  • @meobisaramuhamednetetiopia680

    ኦው ይህንማ ካየሁት አመት ሆነኝ ኮመንት ሳልሰጥ እረስቸ ነው ይቅርታ ፊልሙ ጥሩ ነው

  • @MaregKahsay-tt9up
    @MaregKahsay-tt9up Před 5 měsíci +1

    My favourite movie

  • @VPS277
    @VPS277 Před 5 lety +5

    I love kaleb and Meron😍😍😍

  • @mareammohamad5996
    @mareammohamad5996 Před 3 lety +4

    ወዮዮዮ እረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂 አጋጫት ይዞ

  • @nesanettaddese5152
    @nesanettaddese5152 Před 8 lety +17

    ሜሪ ቆንጆ ስትቀብጭ ያምርብሻል ማርርር ውድድድድድ ያምራል ፊልሙ

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s Před 8 lety +10

    ሜርዬ ደስ ስትይ

    • @Suaaad-cw5ix
      @Suaaad-cw5ix Před 7 lety +1

      የማርያም ልጅ ቤዛ ማርያም

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v Před 6 lety +3

    ሜሮን አድናቅሽነኝ ናፍቆት አስጨነቀኝ እስካየዉ ደርሼ የሚለዉ ዘፋኝ ስሙዋ ማነዉ የወቃቹዋት እስቲ ንገሩኝ

  • @nibrteadisumissumysis5443

    በጣም ያምራል

  • @hrpshh4105
    @hrpshh4105 Před 8 lety +3

    በጣም አሪፍ ነው

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 Před 8 lety +3

    ምርጥነው.ምንም.አይል.ይመስጣል

  • @tenamekonnen1971
    @tenamekonnen1971 Před 8 lety +4

    ዋውውውውወው በጣም አሪፍ ፊልም

  • @efiabe4756
    @efiabe4756 Před 8 lety +2

    ወይ ወንድ ....ምነው ግን ማስመሰል ቢቀርባቹ ...ለማንኛውም አጨራረሱ በጣም ተመችቶኛል....

  • @simretbereka988
    @simretbereka988 Před 8 lety +4

    ደስ የሚል ነው

  • @user-dv4fo9po9s
    @user-dv4fo9po9s Před 8 lety +9

    kkkkkkkkk ያስታዉቃል የፈቅር ነዉ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +2

    አስቂኝ ነው የልጁ ትግሥት አደነኩለት እኔብሆን አፍጨዎን ነበር የምላት ሥለፈልፍ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 Před 5 lety +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ያላያችሁ እዩ

  • @anynallemdebebbe4628
    @anynallemdebebbe4628 Před 8 lety +4

    እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ነው

  • @kidanenuguse8212
    @kidanenuguse8212 Před 8 lety +2

    kaleb i put you on my best acters list bravo ,

  • @بتترت-ي6د
    @بتترت-ي6د Před 8 lety +3

    በተረፈ ፊልሙ ሀሪፊ ነው ዘና ነው ያልኩት ይመቻችሁ

  • @user-dj5gs1ze4j
    @user-dj5gs1ze4j Před 8 lety +4

    ዋው በጣም ደስይላል

  • @foziyaetp3552
    @foziyaetp3552 Před 6 lety +12

    ፊልም ድሮ ቀረ 😀ሁሌም ባየው የማይሠለች ፊልም😍😍

  • @linakuwait798
    @linakuwait798 Před 7 lety +6

    ፊልሙ ግን ደስስስ ይላል ምርጦች

  • @genetmengeshahasniaameril1537

    በጣም ደስ ስል

  • @foziya.foziya7942
    @foziya.foziya7942 Před 7 lety +4

    waaawooo huletachunim waodachewalew yamral batem ayiselachim

  • @kristekrisiloveyouema1179

    ያምራል ቆንጆወቺ

  • @madaynhalimondayalsiri6162

    ውይበፈልምፋቅረያምራልበውነትምእንደዚህከሆነደስይላል

  • @user-de4ue7bt7j
    @user-de4ue7bt7j Před 22 dny

    ሜርዬ የሰራቻቸውን እንደ አዲስ ነው እያየው ምዝናናው

  • @Tselottegegne
    @Tselottegegne Před 2 měsíci

    Who else ship them in real life? I ship them so much❤

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x Před 4 lety +1

    ካአሌብ ፎቃአየ አንተን ለማየት ስል እስከመጨረሻው አየውት
    አሪፍ ነው እስከቅዦቷ ወደድሀት አ የታአባአቱ

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-wk5dl2hh2j
    @user-wk5dl2hh2j Před 4 měsíci +1

    Endena k TikTok yemta😊

  • @ffdf9359
    @ffdf9359 Před 8 lety +1

    ውይ ሜሮን አፍ ተልባ ሁንሽኮ በጣም ፊልሙ በጣም በጣም አሪፍ ነው

  • @የሸዋልጅነኝ-ጸ3ቨ

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @enzshbrhanu9906
    @enzshbrhanu9906 Před 8 lety +2

    በጣም አሪፍ

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 Před 6 lety +1

    እኔ ኮሜት አይቸ ነው ፊልም የማየው አሪፍ ነው ብላችውህ ነው

  • @sabiab6012
    @sabiab6012 Před 8 lety +2

    ሁለታቹ በጣም ታምራላቹ

  • @yohanaissac5179
    @yohanaissac5179 Před 5 lety +1

    Best movie ever

  • @marieabeje6509
    @marieabeje6509 Před 2 lety +2

    ለስተኛ ጊዜ አየሁት 😂😂😂😂

  • @hayathayatu4069
    @hayathayatu4069 Před 8 lety +2

    ሲመች እናመሰግናለን ዘና አረጋችሁኝ

  • @zahrazahira9861
    @zahrazahira9861 Před 6 lety +4

    ጥሎብኝ ይህ ልጅ ሰወዶዉ

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 Před 7 lety +1

    wow batami arifi Nawi majamarywi yasikali😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀arifinawi timirtialwii yimachachu 😍😘😍😘😍

  • @firhiwotabera2728
    @firhiwotabera2728 Před 8 lety +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @Berusali
    @Berusali Před 8 lety +2

    the best ever.

  • @razifikir4249
    @razifikir4249 Před 8 lety +1

    ከፊልሙ በፊት ኮሜንተ ነው የማየው ኮሜቱ ታማረኝ ፊልሙን አየለሁ አለዛ ግን ያሥጠላኛል

  • @user-lj6my7ml5e
    @user-lj6my7ml5e Před 7 lety +1

    ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @rahmatali5262
    @rahmatali5262 Před 5 lety +3

    ውይ ይኸንን ልጅ ስወደው

  • @zenatmohammed9521
    @zenatmohammed9521 Před 6 lety +2

    ዋወ ደሥ ስትሉ ቀበጥ ሴት እወዳለሁ ቀበጥ ነኝ እና

  • @menenornige2201
    @menenornige2201 Před 8 lety +2

    kefilmu befit commentochn say arif new ahun filmun Liyewna ysetal demo asteyayet

  • @timenageklubte4264
    @timenageklubte4264 Před 7 lety +2

    Wow tmctogale abo ymcatu 😘
    Gine 1 ngare Gera gbge almen eygobgacu nbare bguzo bica carsacut fllmne 😂😂😂😂

  • @henokgetachew7303
    @henokgetachew7303 Před 8 lety +2

    I love it and that guy is is so caut huhhhhh

  • @hdhjjjid1495
    @hdhjjjid1495 Před 6 lety +3

    ክክክ እቤት ክርክር ሥታምሩ

  • @user-zl2xz1op2l
    @user-zl2xz1op2l Před 8 lety +4

    wow nice i like it

  • @hawamohamed6170
    @hawamohamed6170 Před 7 lety

    ውይይይይ.ታሪኩየ.የኔ.ማር.እግሊዘኛህ.እንደት.እንዳሣቀኝ.ልነግርህ.አልችልም.ኢሣም.አድናቂህ.ነኝ.ከዱባ

  • @love-tp5zm
    @love-tp5zm Před 7 lety +2

    ያን ያህል እሚካበድ አይዴለም ግን ምንም አይል

  • @leylaseraj2408
    @leylaseraj2408 Před 3 lety +2

    ተማሪ እያለሁ ልክ እሷን ነበርኩ 😀😀😀🤣

    • @Nejat-xi3ob
      @Nejat-xi3ob Před 9 dny

      😂😂😂😂😂ቅብጥብጥ❤❤❤

  • @atsedmaryametiopiakey7748

    wow btam yamral

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737 Před 11 měsíci +1

    ወይኔ ሜሪ ሰወደሸ

  • @emaneman-ne6nu
    @emaneman-ne6nu Před 8 lety +2

    ያምራል ቀጥሉበት

  • @ruhamahabesha6221
    @ruhamahabesha6221 Před rokem +1

    የመጨረሻውን ሞመንት ሳየው የምር የማላውቀው የልቤ ሰው ናፈቀኝ!!

  • @tsyonhabtamu5859
    @tsyonhabtamu5859 Před rokem +1

    Ende adis eyedegemkut yemiyaznanagn film new

  • @martahaymi3201
    @martahaymi3201 Před 8 lety

    Meron konjo kalib gar betam gobez tewanay nachi meri mlasam swedshi adnakishi negn nice

  • @shewayehurisa2447
    @shewayehurisa2447 Před 8 lety

    Arif new be wesetu temert ye yeze new temechetognal betam!!,Adis drama lkulen benetechihu ena mesgenalhun!!!!!!.

  • @enuenu3540
    @enuenu3540 Před 8 lety +1

    arif newe bewesetu teru temert yazel newe temechetognl

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Před 11 měsíci

    Best movie ever ❤

  • @dhba7239
    @dhba7239 Před 8 lety +2

    wowowowow

  • @medibls8864
    @medibls8864 Před 8 lety +1

    wow betam yameral

  • @yasara9205
    @yasara9205 Před rokem

    በጣም ነው የምወዳቹ😍😍😍😍

  • @ailmkhammedmkhammed8002
    @ailmkhammedmkhammed8002 Před 5 lety +1

    ያምራል

  • @LoveLove-st6mt
    @LoveLove-st6mt Před 8 lety

    kalbya yena konjo sewdew betam new mwedew afikerhaleuuuuuuu !!!! G.B.U MOR AND MOR miss you baby

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 4 lety +2

    ክክክክክክክክክክክክ ሲያጋጭሽ እዴት እደሳቅሁ ቀበጥ ካሊብ ፎንቃዬ

    • @user-iq5bi7vl6x
      @user-iq5bi7vl6x Před 4 lety +2

      እኔ እራሱ ደግ አረገሽ ነው ይአልኩ
      የለለ ቆላአት

    • @user-wv3br6ht3g
      @user-wv3br6ht3g Před 4 lety

      ሀሀሀሀሀሀ እናንተ ለምን ትጋጭ 😂😂😂አጋጭቶ አጋጭቶ ነው ያደረሰኝ ስትል ነው እኔ ያሳቀችኝ

  • @abbasabbasabbasabbas932
    @abbasabbasabbasabbas932 Před 8 lety +3

    yesemay batuna yemdru temechtogal

  • @tititekle2771
    @tititekle2771 Před 8 lety +1

    waw waw betam arif

  • @mikemike1769
    @mikemike1769 Před 8 lety +1

    i like it

  • @jumelamohamd9458
    @jumelamohamd9458 Před 7 lety +2

    ዋውውውውውውውውውው

  • @rehimaabdulhakim7139
    @rehimaabdulhakim7139 Před 8 lety +2

    kkkkkkk meri gen shentun ceresh arif now bertu
    this film same comendians

  • @kabbaeth6064
    @kabbaeth6064 Před 8 lety +2

    wow በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ !!!!

  • @user-ib2wh8vn5f
    @user-ib2wh8vn5f Před 7 lety

    በጣም ትምህርት ነው ይምችቻሁ

  • @helenhailu1762
    @helenhailu1762 Před 8 lety +2

    ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ዓመት አልፌታል ኢ. ተዋንያን ፊልም መስራት ትተዉት ነው ወይስ .....

  • @fasikahaymy4989
    @fasikahaymy4989 Před 8 lety +1

    woooow betame Arife nwe