Video není dostupné.
Omlouváme se.

አቤል አቡና የሱራፌልን ስዉር ሚስጥር አወጣ | ኤርሚያስ አበበ | abel abuna | wongel tube | faithline | ቤተክርስቲያን | ኤል ቃል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2023
  • #ሃንኤል #ተናገር #ዮኒማኛ #መዝሙር #ገነት #ተናገርእዉነቱን #yitbarektamiru
    ኤል ቃል tube
    አቤል አቡና የሱራፌልን ስዉር ሚስጥር አወጣ | ኤርሚያስ አበበ | abel abuna | wongel tube | faithline | ቤተክርስቲያን | ኤል ቃል

Komentáře • 58

  • @ayualex6236
    @ayualex6236 Před rokem +8

    አቡዬ እግ/ር እንደ ሀያል እንደ ጨከኝ ከአንተ ጋር ይሁን በጣም እውድሃለሁኝንንንን ተበረክልኝ

  • @TigistZeleke-zg9oq
    @TigistZeleke-zg9oq Před rokem +2

    በእውነት ሀሰተኛ ነቢያቶችን እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Před rokem +3

    አቡና እግዚአብሄር ይባርክህ የገረመኝን ጉዳይ እስከዛሬ ለምን ዝም እንደተባለ አልገባኝም ሱራፌልና መሰሎቹ የባለፓስፖርት አገልጋዬች ናቸው የምድሪቱን ውድ ማእድን ህዝቡን አደንዝዘው እየሰበሰቡ ቦርሳና ኪስ አራቁተው ዛሬ ምመኑ የታለ ተራገፍኩ እያለ በጌታ እያጉረመረመ ይኖራል ይኼ ሁሉ የነሱ ውጤት ነው ብቻ እግዚአብሄር ይመልሳቸው😢

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 Před rokem +3

    Brothers keep going please 🙏 God bless you all 🙏

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Před rokem +2

    አቤላዬ ተባረክ ትክክል ነው እኔም ተጨማሪ ካስፈለገ እነግርሀለሁ

  • @user-kq9dl4jc8s
    @user-kq9dl4jc8s Před rokem +1

    አሁን እየሱስዬ ክፍል ብሎ ታየኝ ልቤ ቅድስት ዘለለች አቡናዬ ተባረክ።

  • @sara1985.
    @sara1985. Před rokem +1

    ትክክል እህቴ ዛሬ ሰዎች ጌታን ማምለክ ትተዋል ሰዎች ማምለክ ከጀመሮ ቆይተዋል ጌታ ይቅር ይበላቸው በጣም ያሳዝናል

  • @VsherEDITZ
    @VsherEDITZ Před rokem +1

    Self centred prosperity cantered materialism centred not Christ centred life my dear Sister you are right help us Jesus

  • @melkamukebamo5632
    @melkamukebamo5632 Před rokem +2

    Bartu

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th Před rokem +2

    ዘይቱን፡ተደግሞበት፡ነዉ፡ሰዉ፡ዘይቱን፡ሲቀቡ፡ሐሰተኛ፡ነቢያት፡መዉደድ፡ይጀምራሉ።

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před rokem +3

    Sle enante hule EG/RN amesegenalehu
    Abuna betam dersebachule betely miracle yembalehu sewu ewnet ke tilku nw

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +2

    God bless you all

  • @meditajc
    @meditajc Před rokem +4

    እግዝአብሔር ይቅር ይበላቸዉ በእነሱ በተለይ በሱራፌል አገልግሎት ከተጎዱ ሰዎች አንዷ ነኝ በሀዋሳ አገልግሎቱ ወንድሜ በጣም ታሞ ወስደነዉ ያላመኑ ቤተሰቦች ጭምር ነዉ እሱ ይዳን እንጅ ብለዉ አብረዉን ነበረ የሄዱትና እዛ ስንሄድ ያጋጠመን ነገር ግን በጣም የሚያሳዝን እና ልብን የምሰብር ነዉ ከአንድ አገልጋይ የማይጠበቅ ገንዘብ ያላቸዉን እየመረጠ ከአዉሮፖ መጡትን ከኤርትራ የመጠትን እየመረጠ ነበር ያገለግል የነበረዉ በሆነዉ ነገር በጣም አዝነን ነዉ የተመለስነዉ ይድናል መጥታቸዉ ትመሰክራላችሁ ብሎን ወጥተን በሳምንቱ ነዉ ወንድሜ የሞተዉ ልባችንበጣም ነዉ የዘነዉ ለምን ሞተ አይደለም የምያደነዉ እግዚአብሔር ነዉ ግን የዉሸት ትንብት ለምን?

  • @mthh752
    @mthh752 Před rokem +2

    በትክክክል😢👌👍

  • @goldentestimonies4734

    Abela Beka Amanye Ermiye Melosye Haniye ሌሎቹሁም ሁላቹም፡ እንደዚህ ተባብራቹ ሰይጣን ቅስሙን ስትሰብሩት ነው ደስ የሚል፡ መልካቹ ወጣ ደግሞ ድምቅ ብላቹኋል፡ በርቱልን፡ ኣንገታችንን ቀና እያደርገን ነን፡ እባካቹ የሆነ የሚያንጋግር ግኝት ሲመጣ፡ በውስጥ መስመራቹ ተመካከሩ፡ ኣንዳችም ወደ ሜድያ ኣታስወጡ፡ እንወዳቹ ኣለን፡ ጠንቋዩ ኣጣኙ ምን ኣቅም ኣለው በህብረት እንሰራለን፡

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ቅሬታዎች!

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před rokem +1

    ቤካይ ይሄ ማስክ ያረገው ምንድነው ሲናገር ስምቸው አላቅም አቡናይ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @maretategegn9616
    @maretategegn9616 Před rokem +1

    እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ነገር ግን ጓደኛዬ አማኝ ነበረች ቅባቅዱሱ ላይ እዩ ጩፋ የሱፍ ለብሶ ነው ያየነው የሚያድነው እዩጩፋ ነው ወይስ ክርስቶስ እየሱስ ነው

  • @tsegeabebe2926
    @tsegeabebe2926 Před rokem

    በትክክል በድግምት ሀይል!

  • @user-cw6mv3mz9s
    @user-cw6mv3mz9s Před rokem

    ሻሎም ሻሎም ቅድሳን የጌታ ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን አሜን ።

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před rokem +2

    ኮተቲዝምምምምምምም ክክክክክ አውነትም ኮተትዚም ኣቤላየ አየሱስ ከልባቸው ውጥቶ ቆርቆሮ ገብቶባቸዋል ኣለመታደል

  • @aynadishailu3315
    @aynadishailu3315 Před rokem

    ሠላም ለእናተ ስለሱራፌል መረጃ አለኝ ምን እደሠራ ዘራፊ ነው።

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +1

    እናተ ዘይትና ፍርድ ፍለጋ የውሼት ነብይ የምታሳድዱ እግዚአብሄር ይገሰፃችሁ እቤታችሁ አፀልዩም እሀሰተኛው ነብይ ጋ ኢየሱስ የለም እናተ ናችሁ እዬተንሰፈሰፋችሁ ሌቦችና ዘራፊዎች ያበዛችሁብን እናተ ነብይ የምታሳድዱ በአመናችሁት ጌታ አትተማመኑም ማለት ነው? የኛ ጌታ በልብ ቅንንነት በእምነት ከለመኑት በደሳሳ ጎጇችን ይሰማናል

  • @amenyihonal6479
    @amenyihonal6479 Před rokem +1

    አቡና እንደዚህ አፍህን እያላቀክ ሰውን በስም ጠርተህ እየተሳደብክ ሰውን እያዋረድክ አንድ ነገር ብደርስብህ ወይም ብትገደል አብን ለወንጌል ተሰዋ እንድባልልህ ነው ? ተው አቡና ለአፍህ ለከት ይኑርህ

  • @memhrandegideykahsay3906

    ቤካ እባክህን ኣቀራረብህን ኣስተካክል። በተሰበረ ምላስና ትህትና በጥበብ ይሁን ኣነጋገርህ። ኣይን ያወጣ የኣለማውያን የሚመስል ምላስህን ኣርም። ኣቀራረብህ በጥበብ ይሁን። መንፈሣዊ ቅናት ኣለህ ጥበቡ ግን ፍጹም የለህም።ክርክር ካለ በውስጥ መስመር ጨርሱት። ኣዋረዳችሁንኮ። ሰዎችን ማሳጣት ዝቅ ከፍ ማድረጋችሁ በጣም ያሳዝናል ። ለምን ከተስፋየ ጋቢሶ ኣትማሩም። ተስፍሽ የጌታን ስነምግባር የሚከተል ኣርኣያ የየሱስ ምሳሌ መምህራችን ነው። ኣድሮ ቃርያ ሆናችሁብንኮ። ለጠላት ምቹ ሆናችሁ እንደ እስራኤል ዳንሳ ኣዋረዳችሁንኮ ! ኣቤል ሌባ ሌባ እያልክ ሱራፌልንና መሰሎቹን ስትወርፍ ኣመሽህ! ጌታና ተስፋየ ጋቢሶ ተሳድበው ነበርን ? ኣድሮ ቃርያ ሆናችሁኮ !ኣረ ተዉ። ሌቦቹን ኦፊሻሊ ኣትስደቡ። መላ ዓለም እኮ ነው የሚከታተላችሁ። ሌብነታቸውኮ ታውቆኣል። የናንተ ጋጥወጥ ነው ግራ ያጋባን። ጠያቂዎችን በሚድያ ወረራ ኣታዋክቡኣቸው። በጅምላ መንጫጫት ሳይሆን ኣንድ ሰው ብቻ ይናገር። ድርቅ ብላችሁ ኣትቅረቡኣቸው። በተለይ ቤካ ኣሮጌው ሰውነትህ ይፈታተንሃል።ኣንዳንዴ ከኦርቶዶክሶቹ ትብሳለህ። ትናደድና የምትናገረውን ኣታውቅም። በስነስርዓትህ ቅስሜ እስኪሰበር ነው የማፍርልህ። ኤርምያስ እነዚህን ኩታራዎች መቆንጠጥ ሲገባህ ኣንተም ልጓምህን ፈትተህ ከነሱ ጋር እየፈረጠጥክ ነው። የኣመታት መልካም ስምህ ከተልባ የተጋኘህ ሰሊጥ በመሆንህ ኣፈርኩብህ። ነጋ ጠባ እየወረፍናችሁ ለመዳችሁን እንዴ ? ከንግዲህ በጅምላ ተደራጅታችሁ ኣትንጫጩ ተሰደቡንጂ ኣትሳደቡ። ትእግስትንና ፍቅርን ኣሳዩ። ወንድምነት ያምትለው መቆላመጫ የግል ኣታድርጓት። እውነትም ኤርምያስ ከዚህ ህብረት እወጣለሁ ማለትህ ለካ እውነትክን ነበር። መልካም ስምህን ይዘህ የድሮህ በተሻለህ። ዕድሉ እንዳላነው። ተጠቀሙበት። ተለወጡ ኣንገታችሁንና ድምጻችሁ ዝቅ ይበል። እስራኤል ዳንስኮ ኣስከንድቷችሁ በዲሲፕሊን በልጧችሃል። ዛሬውኑ ተስፋየ ጋቢሶን ጋብዙትና ከሱ ኣነጋገር ለዛ፣ ትእግስትና በትህትና ማስተማርን ተላመዱ። ትእዛዝ ነው ባታደርጉ ዓላም ሁሉ ይሸሻችኃል። ኣቀራረባችሁ እንደጀመራችሁት በኣገባብ ቀጥሎ ቢሆን ኖሮ። ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከናንተ በተሰለፈ ባንጻሩ ግን እየናቃችሁና እየተዋችሁ ነው።ቤካ ቻናልህን ብቻ እያከራየህ ምላስህን እስክትገራ ድረስ ውጪ ቆይ። ከጥቅምህ ይልቅ ኪሳራ ነህ። እኛንም በጽሑፍ ኣሳትፉን። ላይክና ኣድናቆት ብቻ ብትልኩልን ትከስሩናላችሁና ለትሳትፎኣችን ትኩረት ስጡት። ተሳ

  • @nafkotedana5363
    @nafkotedana5363 Před rokem +2

    እንጀራውን ሲያገኝ አለውቀው አለ ለእንጀራ ብሎ መከተል ጉዳት ነው ፍጻሜው ጥፋት ነው

  • @almazgebrenugus2752
    @almazgebrenugus2752 Před rokem

    Pls mtngrow hlu kstet yrka thra nbyat nheh setet kal thelyahow gong kal pray for them tnkay aydelm

  • @tsegeabebe2926
    @tsegeabebe2926 Před rokem

    እነዚህ ወንድሞች ብንወድም ባንወድም የጌታን ሐዘን እየካሱ የወንበዴዎችን ተኩላዎች ጉረኖ እያፈረሱ ነው።አይደንቅም " እንደ በግ በተኩላዎች መካከል የተላኩ እነ አቡና።

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 Před rokem +1

    የተጋረደባችሁ እናንተ ናችሁ እንደሳወል ጥሩ ሃይማኖትተኛ መስላችሁ የእግዚአብሔር ነቢያቶችን ባትዳሱ መልካም ነው

  • @mthh752
    @mthh752 Před rokem +1

    😱😢666

  • @almazgebrenugus2752
    @almazgebrenugus2752 Před rokem

    Pls wndmy anger srat ynrow tnkay aytbelow it's shem

  • @aynalemzerfeshual1446

    ልጆት ይሞታል ጥሩ ቦታ አይደለም ቢላቸው ደግሞ ሀሰተኛ ነው ማለታችሁ አይቀርም እንዳይጋርዱብሽ ለምን ሔድሽ በግልሽ እእምላክሽን አትፈልጊም

  • @tsegeabebe2926
    @tsegeabebe2926 Před rokem

    ፈውስ እና እንዲህ ትሆናለህ ማለት ታምር አይደለም፡ ፈውስ የልጆች ምግብ ነው፡ ግን ሌባ የሚሠራው የለም።

  • @bereketbelechew12
    @bereketbelechew12 Před rokem +1

    ነብይ ሱራፌል ሀሰተኛ ከሆና ማን ነው እውነተኛ እነንተ ፀረ ነብያት ማን እናንተን እየተጠቀማ እንደሆና እራሰችሁን ፋትሹ

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix Před rokem +1

      Eg/r

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 Před rokem

      Kotet

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Před rokem +1

      Surafel weshtam new

    • @godislove6988
      @godislove6988 Před rokem

      የኔ ወንድም የደረሰበት ነው የሚያውቀው እኔ አሁን እሁን ኢትዮጵያ ስሄድ ራሱ አንድ ም ቀን የነብያት አገልግሎት ያለበት ችርች እልሄድም ችግሬ እስካሁን ያለ ቢሆንም ጌታ እንድቀን ነፃ ያወጣኛል ብይ እምናልህ:: ተባግረክ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před rokem

    እናንተም እኮ እየተሳደባችሁ ነው። እስኪ ትሁት ሁኑ?! እኔ ማንም ጋር ሄጄ አላውቅም ሁሉም ፍጹም አገልጋዮች ናቸው ባልልም እናንተ በትልኩ ልክ ግን እንዳይደለ እወቁ። ደግሞ አትሳደቡ እናንተ ራሳችሁም አትሳደቡ።

  • @mohamedazadg6199
    @mohamedazadg6199 Před rokem

    የዲያብሎስ ፈረሶች አልተሳካላችሁም ለምን አትፎርሹም!

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před rokem +1

    ETU mesfn Bishu bzeh group tmeskroltal kkkk

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před rokem

    ትንሽ ጽንፍ የረገጣችሁ እየመሰለኝ ነው። በእርግጥ ህዝቡ የራሱ የሆነ የእውቀት ክፍተት አለበት። እነርሱ ግን ጠንቋይ ቤት ሄደው ነው እናንተ እንድትወዷቸው የሚያደርጉት ያልከው ፍጹም ውሸት ነው። እባክህ ሚዛናዊ አድርገህ አውራ። እነሱም እኮ ነፍስ አላቸው ሲኦል መኖሩንም ያውቃሉ። ከዛ በተረፈ ደግሞ ፈራጁ በሰማይ አለ። ቦታውን አትውሰዱበት።

  • @helinatesfaye9947
    @helinatesfaye9947 Před rokem +1

    😒😒😒እረ ውሸት ነው ጴንጤ ደሞ ጠንቋይ ቤት ይሄዳል እንዴ???fake nachaw obviously gen witchcraft i strongly doubt that!!!

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix Před rokem +2

      @helina bedenb mermirachewu bizu chgr ale wust le wust esh

    • @helinatesfaye9947
      @helinatesfaye9947 Před rokem +1

      eshi❤❤❤

    • @el-kal-tube1
      @el-kal-tube1  Před rokem +4

      ህሉ ጠንቋይ ቤት መሆድ ሳይሆን የሚሰራዉ ስራ ከዛ አይተናነስም። በዓባቶቻችን ዘመን የነበረዉን ያልተበረዘዉን ወንጌል ሰባኪ ያርገን🙏

    • @helinatesfaye9947
      @helinatesfaye9947 Před rokem

      @@el-kal-tube1 በጣም አመሰግናለሁ ቀጥታ ጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ በሚለው ተርጉሜው አይምሮዬ ተረብሾ ነበረ!!!❤❤❤❤❤

  • @user-hr1jd8it2f
    @user-hr1jd8it2f Před rokem

    Ya hametagnoch group fouck all of

  • @MaseKhumalo-nd2ih
    @MaseKhumalo-nd2ih Před rokem

    አረ አንተ አቡና ደደብ ነህ እውነት አንተ በአጭር ጊዜ ትጠፋለህ እማነኝ ንስሃ ገብታህ ብትመለስ ግን ከማጥፋት ትድነለህ ከልሆና ግን አንተና ጭፍሮችህ ትጠፋለችሁ

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 Před rokem +1

      በአንደበት ከመጥፍት ጌታ ይጠብቅ እርግማን በእርሱ ላይ አይሰራም

    • @AdaAda-wh6ix
      @AdaAda-wh6ix Před rokem +1

      Mn hayl ergtenga nesh/neh
      Endet sewu lij ke fetarie belay mamen chalsheh/chalkeh?

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Před rokem

    አቤላዬ ተባረክ ትክክል ነው እኔም ተጨማሪ ካስፈለገ እነግርሀለሁ