Video není dostupné.
Omlouváme se.

ዘበነ ህዝብ ሰብስቦ ትልቅ ጥፋት ሰራ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | ዘበነ ለማ | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | marcil tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2024
  • #ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ኤርሚያስ አበበ | eyoha media
    ኤል ቃል tube
    ዘበነ ህዝብ ሰብስቦ ትልቅ ጥፋት ሰራ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | ዘበነ ለማ | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | marcil tv
    ዘበነ ህዝብ ሰብስቦ ትልቅ ጥፋት ሰራ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | ዘበነ ለማ | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | marcil tv
    ዘበነ ህዝብ ሰብስቦ ትልቅ ጥፋት ሰራ | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | ዘበነ ለማ | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | marcil tv

Komentáře • 57

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před 4 měsíci +3

    ኤርሚ ተባረኩ በጌታ ኢየሱስ ስም ስራዉ የፈረሰ ይሁን ትውልድ ንቃ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Před 4 měsíci +2

    ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርኽህ። ዘመናች ሁሉ ሲያስቸግረን የነበረዉ ገድላት መፍረስ አለበት እዉነተኛ ወንጌል እስኪደምቅ ድረስ ህይወታችን እንከፍላለን ።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci +5

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci +3

    “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
    - ሮሜ 10፥13

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 4 měsíci +2

    ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያድርግልህ አልልህም የእጅህን የስራህን ውጤት ይክፈልህ😢አንተ የመለመልከው ምእመን እንደዚህ ሽንጡን ገትሮ ለተረት ይሟገታል እግዚኦ!

  • @konjitniguse9005
    @konjitniguse9005 Před 4 měsíci +3

    ውይ ዲቦ እየሱስ ይባርክሽ ካንቺ በጣም ተምረናል በናትሽ አትጥፊ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci +2

    “ሆኖም፦ ጌታ ለእርሱ የሆኑትን ያውቃል፥ ደግሞም፦ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከዓመፅ ይራቅ የሚለው ማኅተም ያለበት የተደላደለ የእግዚአብሔር መሠረት ቆሞአል።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥19

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci +2

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
    - ሐዋርያት 10፥43

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci +2

    “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።”
    - ሐዋርያት 2፥38

  • @melkam819
    @melkam819 Před 4 měsíci +5

    ከመፅሀፍ ቅዱስ ከተወጣ ብዙ ጉድ ቅራቅንቦ ተረት ይሰማል ሰው እንዴት ስለማዳኑ ሲነገር ኖ እያለ ስለእየሱስ ስም ማጉደፍ አይናደዱም እንደዚ የሚባለውን ከተቀበሉት የኛ እየሱስ የተለየ ንፁህ ቅዱስ ነውና አንድ አይደለም ይለያል ጌታችን ❤

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Před 4 měsíci +4

    ዲቦዬ እንኳን ደስ አለሽ እኔ ጥያቄ ሆኖብኝ የት ሄደች ብዬ እንኳን ሰላም መጣሽ

    • @tiz59905
      @tiz59905 Před 4 měsíci

      እኔም ኤርሚ ያስቀየማት መስሎኝ ነበር

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 Před 4 měsíci +2

    እየሱስ ይድናል❤❤❤❤❤❤

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome5269 Před 4 měsíci +2

    የነፍስን ጉዳይ መወያየት ትቶ ፡ ስለመሳሳም ይዘባርቃል።

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 Před 4 měsíci

    Aremi Gata Egziabhar Ybarekh❤❤❤❤❤❤❤

  • @winidysonwinidyson4857
    @winidysonwinidyson4857 Před 4 měsíci

    Aree, EYESUS YADINAL ❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci +1

    “አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።”
    - ሐዋርያት 22፥16

  • @yade716
    @yade716 Před 4 měsíci +2

    አንድ ኦርቶዶክስ ገድል ላይ ያለውን ከሚክድ መጽሐፍ ቅዱስን ቢሰርዝ ይቀለዋል።

  • @bayushmebratu7678
    @bayushmebratu7678 Před 4 měsíci

    ዘጸአት 20
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
    ⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤

  • @user-bx5tx9ug1k
    @user-bx5tx9ug1k Před 4 měsíci

    ልጅ ትሁት ነው በትህትና ማስተናገድ መንፍሳዊ ስለሆንን ባካችሁ ክስር ስለ ስሙት በጎች ስንል ጨዎነት እንላበስ በሁለቱ በኩል ተባረኩ።

  • @berhanemoges1148
    @berhanemoges1148 Před 4 měsíci

    Yene inat ire antenis ayimemih. Armiye. Bewinet Egizihabiher kelib yiwedihal. Mixiratin hulu. Kesew hulu sewro lante. Bicha menfes qidus. Bemelkotu yasxenah. Bewinet. Eyesus kirstos. Bekesekeselin anxintu axintochihin adisun yigxemilih. Ahun idet neh. Teshaleh way. Ermi. Yanten semich ines besamintu disk tebilo. Therapy iyewsediku new. Himemun awqalehu. Berta. Exercise tinsh tinsh adirg. Be video iskitimexa. Bewnet. Guwagchalehu. Egizihabiher beliju be Eyesus sim. Axintochih hulu addis yihunu Diyabilos ina ciferawochu yiqaxelu. Amen 🙏

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 4 měsíci +1

    አረብ ወንድ ነው እርስ በራሱ ከንፈር የሚሳሳም የኛም አረቦቾ አረቦችን ተከትለው አፉ የሚሳሳሙት በሀይማኖት ስለሚከተሏቸው ነው በተረፈ ምራባዊያን ግብረሰዶሞች ተመሳሳይ ፆታ እርስ በእርሰ ይሳሳማሉ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před 4 měsíci

    ዲቦዬ Well Come እህቷ❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci

    “እንዲህም ይሆናል፤ የእግዚአብሔር ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ፥ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም መድኃኒት ይገኛል። ደግሞም እግዚአብሔር የጠራቸው፥ የምስራች የሚሰበክላቸው ይገኛሉ።”
    - ኢዮኤል 2፥32

  • @melkam819
    @melkam819 Před 4 měsíci +1

    አረአምላኬን የመጣበትን አጀንዳ ለወረደ ነገር አይመጥነውም በአዳም ያጣነውን በማሪያም አገኘን እያሉ ሲያስተምሩ መጋቢ ሀዲስ አለማየሁ የተባሉት ሰምቼ አዘንኩ አረ ወዴት እየሄዱ ነው😢

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 Před 4 měsíci

    Ayaferim Enda

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 Před 4 měsíci

    ኤፍሬም የሚሉህ ግለሰብ አንተ ሰዉን ለመበቀል ያንን ሁሉ ጥግ የተራመድክ ሰዉ በህግ የሚያስጠይቅ ስራ ሰርተህ ሳይዉል ሳያድር ሳትፀፀት በህዝብ ፊት ንስሀ ሳትገባ ሰዉን ነክሰህ ይዘህ ዛሬ በሚዲያ ወንጌል ብለህ ትወጣለህ?? እናንተስ አብራችሁ ልታገለግሉ የወጣችሁ ከዚህ አይነት ሰዉ ጋር ትክክል ነዉ ብላችሁ አምናችሁበት ነዉ?? በተለይ ዶር ሻዉል እስካሁን በምንም ዉስጥ ያላየሁህ ቁጥብ ሰዉ ነህና የትም እየጋለቡ ሲመጡ ለሌላዉ መልስ እንደምትሰጡ ለዚህም ምላሽ እንፈልጋለን ከማንም ለመወገን ሳይሆን እዉነት ባለበት ግን እቆማለሁ።

  • @user-my8tu5xc4l
    @user-my8tu5xc4l Před 4 měsíci

    ሚኪ ግብረሴዶም ይመስለኛል ለዚህ ነው የሚጮኾው

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Hezbun yasatut abatoch selehonu yehen jenerstion mnm ayawkum teshewdo new metshaf kdusn endayaneb tedergual ewnetun yalew bible west bcha new tselot yasaznal MN stefa ??memherochu nachew meteyek yalebachew hezbun keEgziabher Kal arekew wede gedlat mertew asawerut geta lehezbum yidreslet amen,,!!!!!

  • @bikilayohannes2334
    @bikilayohannes2334 Před 4 měsíci

    እውቀት የሚመስል ሀጥያት ነው የፃፉት።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Bezih midir lay ende Orthodox gira yegebaw hayimanot yelem.

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před 4 měsíci

    ብዙዎች በዚህ ክርክር በእናንተ ምክንያት ከቤተክርስቲያንና ከኦንላየ እንደ ሸሹ ታውቃላሁ?የክርክር መንፈስ ይመታ

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 Před 4 měsíci

    እንቅልፍ እኮ እራሱን የቻለጉዳይ ነው ሰው ተቀምጦም እንቅልፍ ሊተኛ ይችላል ሰው ሙሉሰውነቱን በአልጋላይ ካጋደመው ወይም ካሳረፈው ማለትም ወደጉን ተኛ ይባላል እንቅ ግን ሌላጉዳይ ነው

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci

    1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
    ⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤

  • @tulluuwarabo
    @tulluuwarabo Před 4 měsíci

    Abb kaltera beker manim wede weld ayimetam.

  • @rebkabelete
    @rebkabelete Před 4 měsíci

    ኤርሚ ለምን ትዕግስት አይኖርህም መልካሙን ትምህርት ለማስተመር ስማ የሰውን ሀሳብ አስጨርስ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 4 měsíci

    ጸሎት በህልሙ ነው ያልከው ምናልባት ሰውየው ካርድ ሞልቶ አይቶ ይሆን እንዴ ?

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 Před 4 měsíci

    አማርኛ አንብቦ መረዳት ያቃተው የጴንጤ ስብስብ

  • @melkam819
    @melkam819 Před 4 měsíci

    ፀሎተን ልጠይቅህው ለእውነተኛ ታሪክ ነው ተረት ነውን ህልም ነውን ለተከታዩ ምን ይጠቅማል ያንፃልስ አረ ኡኡኡ😂

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Před 4 měsíci

    ጎግል ላይ የሚነበብ ነገር ሁሉ እውነት ነው ብለን መቀበል አንችልም።ለምን ጎግል ማጣቀሻ ታደርጋላቹ ?

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x Před 4 měsíci

    Maryam atatsedkm yemadan sra lemaruam altesetatm seltanm yelatm

  • @user-zw5ob4rd4g
    @user-zw5ob4rd4g Před 4 měsíci

    Afewerk yetebalewe mene semo newe .gudegnoche

  • @user-bx5tx9ug1k
    @user-bx5tx9ug1k Před 4 měsíci

    እዚህ ሁሉ ማግበስበስ አይቻልም የምነትስው ነው ማለት አይደለም።

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 4 měsíci

    እላዊቂነትናህን ታሳያለህ የኔ ውንድም ያንተን መጸሐፉ ለመሸፈን ብለህ መንፈሳዊ ለማድረግ አትሞክር

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před 4 měsíci

    Semune materate becha ayadenme ewentene naw

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 4 měsíci

    ይህን ተረታቸውን እወነት ለማድረግ ከመከራከር እውነትን መቀበል አይሻልም ወይ አረ ተው ኦርቶዶክሳዊ ያን ለውሸት አትከራከሩ

  • @bulalehunde9253
    @bulalehunde9253 Před 4 měsíci

    don't lie oromo doesn't Kiss kind that in
    any countryside in oromia places

  • @GDM82879
    @GDM82879 Před 4 měsíci

    ፈረጎ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před 4 měsíci

    ❤🇮🇱🌹

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

    Yedeftera poizin kaka yehone ye Orthodox Metsehaf.

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před 4 měsíci

    የሶዶ ጉራጌ ይሳሳማል የገጠሩ

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 Před 4 měsíci

    😂😂😂 teret teret

  • @shermekawude
    @shermekawude Před 4 měsíci

    ኧረ አንተ ሰው ለዚህ ተረትና ምሳሌ መፅሀፍት እየተከራከርክ አይኔን ግንባር ያድርገው ብለህ ስም ከማጥፋት ወደ ወንጌል እውነት ተመለስ ጌታን አይኔን አብራልኝ በለው😂😂😂😂 ኢየሱስ ከዚህ አለም ቅራቅንቦ አስተሳሰብ ያወጣል የነፍስ ደህንነት ይሰጣል የዘለአለም ህይወት ያወርሰናል። ስለዚህ እባክህ ወንድም ተረቱን አንቅረህ ከውስጥህ አስወጣውና ብቸኛ አዳኙን ወደ ልብህ እንድታስገባው ትለመናለህ።

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 Před 4 měsíci

    አይ ኦርቶዶክስ ምናይነት ድፍንነት ነው ሙሉውን ይነበብ የምትለው ተነበበልህ ይህ ነውረኛ መፅሀፍህን አሳፋሪውን

  • @darik114196
    @darik114196 Před 4 měsíci

    ይህን ኤርምያስ የሚባል እብድ አስወጣውና ዶክ እራስህ አውራው