የቅዱስ ጎለጎታ ቤተክርስትያን / ቀራንዮ እየሩሳሌም /የተገነዘበት /የተቀበረበት /የትንሳኤው ቦታ /ሌሎችም ቅዱሳት መካናት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 12. 2020
  • አምላካችን መድኃኒታችና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት
    - ቀራንዮ
    - የተገነዘበት
    - የተቀበረበት
    - የትንሳኤው ቦታ
    - የሌንጊኖስ መቃብር
    - የቅድስት ኤሌኒ ቤተመቅደስ
    ና ሌሎችም ቅዱሳት መካናትን የሚገኙበት የጎለጎታ ቤተክርስትያን
  • Zábava

Komentáře • 32

  • @gionnews1121
    @gionnews1121 Před 2 lety +4

    ወይኔ በጣም ታድለህ የእመብርሃንን የትውልድ ቦታ ሊባኖስና የጌታን ቀራኒዮን አይቼ (ተሳልሜ) በሞትኩ።

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +6

    እዴትየታደሉናቸዉ እየሩስአሌም ያሉትሰወች

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 Před 3 lety +4

    እንኮን አደረሳችው ለቅዱስ ሩፋይል በእል👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ በቤቱ ያቆይህ ይባርክ !!

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን እልልል🙏👏👏👏🙏

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +3

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @user-sy4rl8wr6x
    @user-sy4rl8wr6x Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይድረሰን

  • @jamelajamela6516
    @jamelajamela6516 Před 2 lety +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ያስጎብኝ ድርጀት ስልክ ቁጥር ቢቀመጥ ጥሩ ነበር

  • @user-bv8zq6sv2w
    @user-bv8zq6sv2w Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamelajamela6516
    @jamelajamela6516 Před 2 lety +2

    ተቀላቅያለሁ

  • @mekides
    @mekides Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 3 lety +2

    ሄዶ መጎብኘት እንችላለን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-bv8zq6sv2w
    @user-bv8zq6sv2w Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏

  • @HanaMesora
    @HanaMesora Před 9 měsíci +1

    እየርሳሌም በእትዮጵያ በዬት አቅጣጫነው ምገኝው

  • @user-mp3bf3bl6y
    @user-mp3bf3bl6y Před rokem +1

    እየሩሳሌም ለሜሄድ እፈልጋለሁ ወድሜ እባክህን እርዳኝ

  • @furutugebreyesus-7828
    @furutugebreyesus-7828 Před rokem +2

    ሰላም ወንድሜ ቀራንዮ ሁሉንም ከሀዲ ናቸው እንዴ ማለቴ ጌታችን ስለሰቀሉት

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +3

    ኢትዮጲያዊ መኸድይችላል ወይስ

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +2

    እዴትመታደልነዉ

  • @user-qb8ko5oq9g
    @user-qb8ko5oq9g Před 3 dny +1

    ❤እዛዉ ጆርዳን ዉስጥ ነኝ እባክህ ወንድሜ ሎኬሽን ላክልኝ

    • @emahostube
      @emahostube  Před 3 dny

      +972543724497 ...በቴለግራም ያውሩኝ

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e Před 3 lety +2

    🇮🇱🇪🇹🇮🇱🇪🇹👏👏👏