Video není dostupné.
Omlouváme se.

ቀራኒዮ ጎለጎታ በቀጥታ ከቅድስት ሀገር እየሩሳሌም ይከታተሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 04. 2022
  • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
    / @betekanatube1
    እንክን ወደ ቃና ዘገሊላ ቲዩብ በሰላም መጣችሁ። አረፍ አረፍ በሉና ወደ ዛሬው ፕሮግራማችን እንሄዳለን።
    ቃና ዘገሊላ ቲዩብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሰረት እያዘጋጀ የሚያቀርብላችሁ መንፈሳዊ መድረክ ነው።
    በዚህ ቻናል የሚቀርብላችሁ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ መንፈሳዊ ትረካዎች፣ ዶክመንተሪ ፊልሞች፣ መዝሙራት፣ ያሬዳዊ ዜማዎች፣ ምክረ አበው የሚቀርብበት መድረክ ነው። የቤተ ክርስቲያናችንን መሰረተ እምነት ፣ስርዓት ፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ አውደ ምህረት ነው።
    • Video
    ተከታታይ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ #subscribe በማድረግ የድወል ምልክቶን ይጫኑ።

Komentáře • 42

  • @user-cl6iz8tc5e
    @user-cl6iz8tc5e Před 2 lety +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉደማችን

  • @hilinamarew1701
    @hilinamarew1701 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አቤት ለኔ ለሀጥያተኘቱ በረከቱ ይድርሰኝ

  • @bezakassa700
    @bezakassa700 Před 2 lety +3

    Egzabhar yemasgan, Egzabhar yemasgan, Egzabhar yemasgan Eganem ladegu ybkan Aman Aman Aman 😭😭😭😭

  • @bcjul3325
    @bcjul3325 Před 2 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወትየሰመዐልና

  • @user-nm6pl3uz8x
    @user-nm6pl3uz8x Před 2 lety +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እኛም ለደጁ ያብቃን ወደማችን እግዝኣብሔር ይባርክህ ኣምላካችን ለኛስል ስንት መከራ ተቀበለ 😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @lemmaargaw3215
    @lemmaargaw3215 Před 2 lety +3

    ነገ በ ሰላም ያገናኘን። አሜን

  • @hamadhamad3781
    @hamadhamad3781 Před 2 lety +2

    Ameeen ameeen ameeen 🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @user-hn2yn9du4b
    @user-hn2yn9du4b Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ፡ይስጥልን

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 Před 2 lety +2

    Layiakkk Adaraguu ar yatawahado lajochiii Egazibera yisaxalan wadamachinaa😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @betekanatube1
      @betekanatube1  Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን

  • @user-fm3zp9dw5h
    @user-fm3zp9dw5h Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ወዲማችን እናመሰግናአለን

  • @tvsvfghgf7771
    @tvsvfghgf7771 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭

  • @user-lz5ys5zn9u
    @user-lz5ys5zn9u Před měsícem

    ኣሜን አሜን ኣሜን

  • @muhammadumer2601
    @muhammadumer2601 Před 2 lety +1

    ታዲለህወዲሜ የምርመታደልነዉ በፀሎታቺሁአሥቡንወዲሜ

  • @user-kz3he8ln9v
    @user-kz3he8ln9v Před 2 lety +4

    😭😭😭😭😭😭😭👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭አምላክ ሆይ አንተ ስለኛ ስንቱን መከራ ተቀበልክ😭😭😭😭

  • @dagimhabta4425
    @dagimhabta4425 Před 2 lety +2

    ተባረክ ወድሜ

  • @MamMam-hb6pu
    @MamMam-hb6pu Před 2 lety +2

    ወንድማችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ከበረከቱ ያሳትፈን እናመሰግናለን

  • @saraworku5602
    @saraworku5602 Před 2 lety +3

    ወድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅህ 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️😭😭😭😭😭ሄ ዴቀራኒዮ እየተጎተተ ወድቆ እየተነሳ እዳ እየቃተ ተሞትንይሽረው ዘድ የማይሞተው ሞተ ጌታሆይ እባክህን ለንስሀሞትአብቃኝ እኔስ ደክምብሎኛል አመትይሄዳልአመትይመጣል ሁሌ በሰውበት ኦፍፍፍ 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @betekanatube1
      @betekanatube1  Před 2 lety

      እህት ሳራ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን። ስደት ከችግሩ በላይ በእምነታችን እንድንጠነክር እንደንበረታ ያደርጋልና በርቺ። እግዚአብሔር አምላክ ለሀገርሽ ያብቃሽ።

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 Před 2 lety +1

    እኛም ለደጁ ያብቃን ጌታችን መድሃኒታችን ኢዮሱስ ክርስቶስ እዚ ደርሸ በረከቱ ብካፈል እንዴት ደስ ይለናል ኣንተም ተባተክ ወንድማች ለበረከት ያርግህ

  • @user-gi1wf7vf5y
    @user-gi1wf7vf5y Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ወድማችን ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ashagriegebeyehu8039
    @ashagriegebeyehu8039 Před 2 lety +2

    መልካም ምግብ ይሁንልህ ወንድም።

  • @user-hn2yn9du4b
    @user-hn2yn9du4b Před 2 lety +2

    ተመስገን አምላኬ

  • @jonedesalegn7834
    @jonedesalegn7834 Před 2 lety +2

    betame betame enamsgenalen

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-cl6iz8tc5e
    @user-cl6iz8tc5e Před 2 lety +2

    Abetu amelak qeduesan lany setel setoun hunke engen ymareba detour nave😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Maramawet.yemane
    @Maramawet.yemane Před 2 lety +2

    Hi wenidime selami leanite yihuni sile imebetachini yenorechibeti beti sile isa hulunimi bitakeribi bedinigili maream iteykihalewu

  • @ashagriegebeyehu8039
    @ashagriegebeyehu8039 Před 2 lety +2

    ነገ በአካል በሰላም ያገናኜን

  • @bihondegu5538
    @bihondegu5538 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ከበታዉ ተገኝቸ እድያሳየኝ እፀልያለሁ

    • @betekanatube1
      @betekanatube1  Před 2 lety

      እግዚአብሔር እንደፈቀደ ይሁን

  • @fuvh3538
    @fuvh3538 Před 2 lety +2

    ቆይ መቸ ነዉ የማዬዉ ተዉ ወንድም አለም ዉሰደኝ😪😪😭😭😭😭

    • @betekanatube1
      @betekanatube1  Před 2 lety

      እግዚአብሔር ሲፈቅድላችሁ ከመጣሽ አለን

  • @bedlualemu8652
    @bedlualemu8652 Před 2 lety +3

    አሁን የተሻለ ነው

  • @tezeruwendemu1204
    @tezeruwendemu1204 Před 2 lety +3

    የቅዱሳን አምላክለደጁ ያብቃን ግን ጎሎጎታ ኢትዮጲያ ውስጥ ነው

  • @blientayachew8889
    @blientayachew8889 Před 2 měsíci +1

    እኔም መሂድ እፍልጋለሁ አግዙኝ

  • @dagimhabta4425
    @dagimhabta4425 Před 2 lety +1

    ይቆራረጣል

  • @bedlualemu8652
    @bedlualemu8652 Před 2 lety +3

    የድምፅ ችግር አለ