Ethiopia እስራኤል በቀላሉ ለመሄድ !! በዕጅ የሚመጡ ዕቃዎች !!Travel To Israel

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 10. 2021
  • Ethiopia እስራኤል በቀላሉ ለመሄድ !! በዕጅ የሚመጡ ዕቃዎች !!Travel To Israel
    Zehabesha News - Alemneh Wasse News | Awaze News | Tigray | Oromia | Joe Biden | OMN | OBN | Trump | Eritrea | Isaias Afwerki Lema Megeresa | Yamal Qinew | Teddy Afro Che Belew | ZEHABESHA | World History | Ethiopian History | Zehabesha News | Trump | Tigray TV | Fana

Komentáře • 95

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እናመሰግናለን በረታ

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በጣም

  • @unverse3001
    @unverse3001 Před rokem +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ለሰጠኸን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ። ለበለጠ መረጃ ደግሞ ስልክህን ብታስቀምጥልን መልካም ነው።

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @muledegfu5632
    @muledegfu5632 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏❤

  • @abebawbirhantakele9538

    እናመሰግናለን ቀጥልበት!ግን ስልክህን ብታስቀምጥልን!ሸርለማድረጉ ችግርየለም!

  • @kibrealemkewani7479
    @kibrealemkewani7479 Před 2 lety +5

    ስልክህን ብሰጠን መጠየቅ ምፈልገዉ ነበር ከቻልክ ?

  • @user-we6bz6lk4c
    @user-we6bz6lk4c Před 3 měsíci

    ደስ ይላል ስልክህን አስቅምጥልን

  • @yeshibermarye1440
    @yeshibermarye1440 Před rokem +2

    ሀይ ወድሜ እደት እንሒድ መሔድ እፈልጋለሁ ግን ብር ምንም የለኝም እባክህ እዛ ሀገር ሰርቸ እምሰጠው ወይም እምከፍለው ካለ እርዳኝ🤲

  • @negstewkenvewfind3618

    እንዴት እዴት መምጣት እንዳለብን ወይም ስልክ አስቀምጥልን አይዞህ በርታ

  • @user-gv4gh2no7r
    @user-gv4gh2no7r Před 24 dny

    ከዱባይ ወደ እስራየል መሄድ ይቻላል ወይስ አይቻልም አሳውቀኝ

  • @selamtadese9025
    @selamtadese9025 Před 2 lety

    ሀይ ወንድም

    • @selamtadese9025
      @selamtadese9025 Před 2 lety

      እንዴት ላዋራህ ቁጥርህን ላክልኝ እባክህ

  • @user-gp6tz8hg8s
    @user-gp6tz8hg8s Před 2 lety

    Ezaw lemenor ena lemesrats bro?

  • @Zido-il5bm
    @Zido-il5bm Před rokem

    ስልክ ቁጥር አስቅመጥልን ሜቻል ከሆነ ማውራት እፍልጋለው

  • @user-xt5fo9li2z
    @user-xt5fo9li2z Před 3 měsíci +1

    እሲወንድምየ ያለዎት ዱባይነይ የምመጣዎ በትዳር መልክነዎ እንዴትነዎ ብርሱስ የሚጀመር

    • @user-xt5fo9li2z
      @user-xt5fo9li2z Před 3 měsíci +1

      ወቱስይቀላል ከአገርቤትበዱባይ አርጉ መምጣት

  • @selamselam657
    @selamselam657 Před 2 lety +5

    እንዴትም ብዬ እዛ መሄዴ አይቀርም

  • @user-cv7yt4xz1u
    @user-cv7yt4xz1u Před 4 měsíci

    እባክህ እረዳኚ ያለዉት ዱባይ ነዉ ባቋራጭ ይቻላል

  • @user-xt5fo9li2z
    @user-xt5fo9li2z Před 4 měsíci

    እሽ ወንድም እኔያለውት ድባይነበር ምመጣው በትዳር መክነው እንዴትነው የሚቻል

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 6 měsíci

    እየሩስላሜ ቦታዋ መግኛዋ የትነው

  • @negstewkenvewfind3618
    @negstewkenvewfind3618 Před rokem +1

    እኘም መምጣት እንፈልጋለን

  • @esubalewdebas9883
    @esubalewdebas9883 Před 2 lety

    ለምሳሌ እኔ በጋብቻ ሞክሬ ነበር ግን አልተሳካልኝም ለስራ እንዴት ነው መህድ ምችለው?

  • @borteborte5862
    @borteborte5862 Před 5 měsíci

    ወንድሜ መግባት ይቻላል እኔ ያለሁኝ የጎረቤት አገር ነኝ ያለውት

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 Před rokem

    ጡሩነዉ ግን እኔ እንዴትነዉ ምሀደዉ ከጀርዳን ቅርብነዉ

  • @MeseretBirhanu-re3vn
    @MeseretBirhanu-re3vn Před rokem

    ስልክህ የለም ላክልን ብዙ የምናማክርህ ነበር 10q

  • @kenumulaw3125
    @kenumulaw3125 Před rokem

    እኔምእፈልግ ነበር የወርዳኖስ ነው ያለውት እዴትልግባ ሰውነበረኝ እዴት እደሚገባ ተባበሩኝ

  • @dinatube615
    @dinatube615 Před 2 lety +1

    Dubai edat new mametate emchalew lawodi

  • @biregire2480
    @biregire2480 Před rokem

    እንዴት መሄድ ይቻላል

  • @sarahethiopia8432
    @sarahethiopia8432 Před 2 lety

    Selkhen askmtel langagrh efelgalhu

  • @eneyehaile6784
    @eneyehaile6784 Před 2 lety

    ሰላም ወንድሜ እንዴትላግኝህ ላናግርህ ነበር

  • @user-ry7ce4uh2l
    @user-ry7ce4uh2l Před rokem

    ስደተኛ ነኝ ተባበሩልኝ መሄድ እፈልጋለሁ ወንድመ

  • @tisyonadebabaye9033
    @tisyonadebabaye9033 Před rokem

    አኔ መሂድ እፈልግአለዉ እባክ

  • @tekdemkebede8894
    @tekdemkebede8894 Před 2 lety

    Officek yete nw memaker efelgalew

  • @fitsumkebede4958
    @fitsumkebede4958 Před rokem

    ሰላም ወንድም በጋብቻ ለመሄድ የምያስፈልገው ህደት ምን ምንድነው

  • @genzebkassa1701
    @genzebkassa1701 Před rokem

    እረ በናትህ ስልክህን ስጠኝ ወንድሜ ላውራህ እና የምጠይቅህ ጥያቄ አለኝ እባክህ🙏

  • @yeshiharegkinde596
    @yeshiharegkinde596 Před 2 lety

    ለስራ እንዴት ነው የሚኬደው

  • @workafe638
    @workafe638 Před rokem

    bete esraelawian endet adrigew new wede eyerusalem yemihedut ebakih nigeren?

  • @user-gv7ip5bo5b
    @user-gv7ip5bo5b Před 2 lety

    Hii baby come to isral 😍

  • @simatafara759
    @simatafara759 Před rokem

    እኔ ከእስራኤል ጎን ጆርዳን ነኝ እስራኤል መሄድ እፈልጋለው ተባበሩኝ

    • @melisatadese-yh4be
      @melisatadese-yh4be Před rokem

      ነይ እኔም መውጣት እፈልጋለሁ እንጥፋ😥😌

  • @user-fn6qx1sz8m
    @user-fn6qx1sz8m Před 2 lety

    Tru mereja new beqnnet demrungi

  • @simatafara759
    @simatafara759 Před rokem

    ከእስራኤል ጎን ያለች ጆርዳን ነኝ እንዴት እስራኤል መግባት እችላለው ንገሩኝ ?

    • @user-mq1mf6gu6r
      @user-mq1mf6gu6r Před 10 měsíci

      እስራኤል ድንበሮ የተጠበቀ ነው በድንበ ለመግባት አታስቢ በሄድሽበት ቦታ ካሜራ አለ እና ማለፍ አይደለም ድንበርመቅረብ አትችይም ከባድ ነው

  • @damakokonjo3732
    @damakokonjo3732 Před 2 lety

    ሀይ ወንድም ከቤሩት ወደ አስራ ኤል መሄድ ፈልጌነበር እስኪ አንተ ምትሰራ ከሆነ አዋራኝ

    • @user-ce3pm6nr4y
      @user-ce3pm6nr4y Před rokem

      እየቀለዳቹ. ነዉ. የምራቹን ነዉ. ከቤሩት. ወደ እስራኤል. የለም.

  • @user-gn7nm4nr1s
    @user-gn7nm4nr1s Před 11 měsíci

    ሰላም እኔ ቢሄሩት ነው ያለሁት ወደ እስራኤል መህድ እፈልጋለሁ ግን በአቋራጭ ነው ባስቦርት የለኝም እባክህ መንገድ ጠቁመኝ❤🎉🎉❤🎉🎉

    • @user-mq1mf6gu6r
      @user-mq1mf6gu6r Před 10 měsíci

      በአቆራጭ እንዳታስቢው እህት ደበሩ በጣም የተጠበቀ ነው ቤሩትና እስራኤል እንደጠላትነው የሚተያዩት

  • @AddisalemTeklay
    @AddisalemTeklay Před měsícem

    tornotu gin mn lay derese

  • @mekdesadugna2694
    @mekdesadugna2694 Před 2 lety +1

    እኔ ጆርዶን ነኝ እና እየሩሳለምን ማየት ፈልጊ ነበር እና በባስ ነው ሚክድ ብለውኝ እና ምታውቀው ምንገድ ካለ ንገርኝ ወንድሜ ባክህ ዮርዳኖስ ነው ሚባል እንዴት እደማድርግ ትባበርኝ

    • @SayiTube
      @SayiTube  Před 2 lety +1

      ከአማን 60$ ለባስ የድንበር ክፍያን አይጨምርም ተከፍሎ ጥዋት 12:30 ተነስቶ 6 ሰዓት ይገባል

    • @mekdesadugna2694
      @mekdesadugna2694 Před 2 lety

      @@SayiTube በደብ አውራኝ በውስጡ ገብተህ ወድሜ በጣም ክባድ እደጋ ላይ ነው ያለሁት ተባበርኝ በፈጣሪ ስም

    • @efrataefrata5353
      @efrataefrata5353 Před rokem

      ወንድሜ በምን መንገድ ነዉ ምናገኝክ

  • @designersel1460
    @designersel1460 Před rokem

    Ke tlv diport hognalhu mindin nw yemihonew yewdefit ediley

  • @abelketema9243
    @abelketema9243 Před 2 lety

    Selam beta israelawi negn Israel process adrege begeba yemenoriya fekad lesetegn aychelem please 🙏

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před rokem

      በምን አይነት ፕሮሰስ እኔም ቤተ እስራኤል ነኝ አግብቸ ነው የሄድኩት መኖርያ ፍቃድ ይሰጣሉ በጉኝነት ከሆነ ደግሞ እነሱ ጠበቃ ይዘው ተከራክረው ያስቀሩሻል ዘመዶችሽ ግን ዘመዶችሽ ይሁዲ መሆን አለባቸው ምክንያቱም ቤተ እስራኤል ይሁዲ ነው ሲለሚሉ ቤተ እስራኤልነትሽ ይሁዲነትሽ ከተረጋገጠ የቤተሰብ ፋይል ካለሽ ትቀርያለሽ ግን ለምን በትክክለኛው አሟልተውሽ በቤተ ስራይልነትሽ አትመጭም ብዙ ጥቅም የምታገኝው የመኖርያ ፍቃድ ይሰጥሻል ብዙ እድሎችን ይሰጥሻል ሀሳብሽን ያሳካልሽ እኔም ጎንደር ዘመዶች አሉኝ

    • @workafe638
      @workafe638 Před rokem

      enem bete esraelawi negn endet new process madireg yemichilew ebakish nigerign.

    • @matitube711
      @matitube711 Před měsícem

      Lenime negerege Please

  • @almehaliu8923
    @almehaliu8923 Před 2 lety

    Wendm endat ላገኝህ እችላለሁ በጣም ፈልጌህ ነብር እባክህ መልስልኝ

    • @abehailu7047
      @abehailu7047 Před 2 lety

      እናመሰግናለን ወደ ቱርክ ለመሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዴት እና ምን ማድረግ ያስፈልገናል . እባክህን ስልክ ቁጥርህን post አድርግልን !!

    • @abehailu7047
      @abehailu7047 Před 2 lety

      እናመሰግናለን !!

  • @belaynehdagnew361
    @belaynehdagnew361 Před rokem

    እኔ መሄድ እፈልጋለሁ እንዴት አርጌ መሄድ እንዳለብኝ ግን አላውቅም

    • @SayiTube
      @SayiTube  Před rokem

      Teru bank statement..libre..ke israel invitation kasmetash techyalesh

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Před rokem

      @@SayiTube ወንድሜ እኔ ቤተሰቦቸ ከዛ ናቸው ይህ ሁለተኛ ኮሜንቴ ነው እንዴት ልህድ እነሱ እንዴት እንደሚወስዱኚ ስለማያቁ ነው ተባበረኚ

    • @nani-ws7uf
      @nani-ws7uf Před 11 měsíci

      እኔም ጆርዳን ነኝ ቀርብ ነው ለጆርዳን እኔም መሄድ እፈልጋለሁ

  • @howethowet2427
    @howethowet2427 Před rokem

    ጀወርዳን ነኚ አፈልጋለሁ በናትህ አረዳኚ በዉሰጥ አዉርኚ🙏🙏

    • @dubairak2209
      @dubairak2209 Před 7 měsíci

      ማማዬ እስራኤል ብር እንዴት ነው ሚላከው እስቲ ንገሪኝ ካወቅሽ

  • @esayasmesfin2372
    @esayasmesfin2372 Před 2 lety +1

    የገለፅካቸው ወደ እስራኤል የመሄጃ መንገዶች አሁን ላይ ፕሮሰስ ይደረጋሉ ወይ ? በኮሮና ምክንያት ተቋርጦ ስለነበረ

    • @azibdelil9730
      @azibdelil9730 Před 2 lety

      Aw wondem ahun kefet nw

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Před rokem

      @@azibdelil9730 ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ቤተሰቦቸ እስራኤል ናቸው እነሱ እኔን መውሰድ ይፈልጉ ነበር ግን የዚን ያክል እውቅና የላቸውም በምን መልኩ ይቻላል እስኪ የቻልከውን መረጃ ስጠኚ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +1

    ሰላም እባክህ ወንድሜ ኢትዮጵያ ከሆንክ የእስራኤል ኢባሲ ቁጥር ስጠኝ ምታውቁ ካላችሁ ኮሜቶች ተባበሩኝ ቤተሰብ አለኝ በጉብኝት ከተቻለ ነይ ብለውኝ ነው መረጃ ካለህ telgram ላይ ግሩኘ ተቋረጧል መሠለኝ በፈጣሪ መሄድ ሚቻልበት መንገድ ንገረኝ እስራኤል

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před 2 lety

      እነሱ መጀመርያ ፕሮሰስ ያድርጉልሽ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety

      @@mayatube1107 እነሱ በጋብቻ መንገድ ከሆነ ነው እዛ መጀመር ሚችሉ በጉብኝት በአሁኑ ሰአት ሚቻል ስልክ የኢባሲ ካወቅሽ ንገሪኝ ውዴ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před rokem

      @@user-zx4mg1ri1p የጉብኝቱ አሁን ላይ ትልቅ ሰው ብቻ ነው ይላሉ ገንዘብ ከኢትዮ የምታስዥው መኖር አለበት ድሮ መጦ ለመቅረት አሪፊ ነበረ አሁን ትንሽ ጠበቅ አድርገውታል ለማንኛውም በደንብ የሚያስረድሽ ከዚህ ያሉት ቤተሰብሽ ሰው አጠያይቀው ይንገሩሽ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem

      @@mayatube1107 እሽ አመሰግናለሁ እጠይቃለሁ

  • @tesfayeabebe3259
    @tesfayeabebe3259 Před 2 lety +5

    የሀይማኖት ጉዞ ለማድረግ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል።

    • @user-ce3pm6nr4y
      @user-ce3pm6nr4y Před rokem +1

      የምን አይማኖት ተከታይ ነህ?

    • @tesfayeabebe3259
      @tesfayeabebe3259 Před rokem +1

      @@user-ce3pm6nr4y ኦርቶዶክስ ክርስትያን

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Před rokem

      @@user-ce3pm6nr4y እኔ ቤተሰቦቸ እስራኤል ናቸው ደካማ ናቸው የሚጠውራቸው እራሱ ጠፍቶ ነው የሚኖሩት እኔን መውሰድ ይፈልጉ ነበር ግን ደካማ ናቸው ተንቀሳቅሶ ይህንን ነገር ማስፈፅም አይችሉም አግዥኚ እስኪ

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Před rokem

      እኔም እፈልጋለሁ እንዴት ነው የሚቻለው

    • @hiwotyibeltal1334
      @hiwotyibeltal1334 Před rokem

      እንደምትሄድበት ቀን ይለያያል ትኬቱ ደርሶ መልስ በዛ ቢባል 80ሽ ነው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 6 měsíci

    እየሩስላሜ ቦታዋ መግኛዋ የትነው

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 Před rokem

    ጡሩነዉ ግን እኔ እንዴትነዉ ምሀደዉ ከጀርዳን ቅርብነዉ