እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምና ኤልሳቤጥ የተገናኙበት ቦታ-መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ-Memhir Dr. Zebene Lemma-Ein Karem- Jerusalem

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2020
  • እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እና ኤልሳቤጥ የተገናኙበት ቦታ - መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ - Memhir Dr. Zebene Lemma - Ein Karem- Jerusalem - Israel
    The Church of the Visitation is a Catholic church in Ein Karem, Jerusalem, and honors the visit paid by the Virgin Mary, the mother of Jesus, to Elizabeth, the mother of John the Baptist.
    Cameraman
    Mathewos Fekade Fanta
    Editor
    Mathewos Fekade Fanta
    Ein Karem, Jerusalem
    Israel
    Visitation Catholic church
    Subscribe, share and Like for more Video's
    Mathewos Fekade Fanta youtube channel
    Thank you very much

Komentáře • 38

  • @wheresthelove464
    @wheresthelove464 Před 3 lety +2

    ድንግል ማርያም ፀሎታቹህ እና ድካማችህ ትስማቹ ለሀገራችንም ሰላሙዋ ታስፍንልን መምራችን ያገልግሎት እድሜዎት ይባረክል

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ለኛም በረከት ይድረሰን ስፍራዉን መረገጥ አራሱ በረከትነዉ መምህራችን እግዛብሔር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፪

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +3

    አሜን በረከቷቸው ይደርብን ታድላችኃል መባረክ ነው
    እንደ ኤልሳቤጥ ላመስግንሽ
    ፊትሽ ወድቄ ልሳለምሽ
    የጌታዬ እናት የእኛ እመቤት
    አዛኝ ነሽ በእውነት ፍጹም የዋህ

  • @emongurung2147
    @emongurung2147 Před 3 lety +7

    አምላኬ በ2013 ከስደት ገልግለኚና ለቤተመቅደድህ አብቃኚ
    ዝማረወመላእክትን ያስማልን የመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋይይሁን መልካም አድስአመት ይሁንልን

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw Před 3 lety +2

    Amen amen amen
    Amen amen amen ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲😭🤲🤲🤲

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይምስግን በስድት አለም ሁኝ ይህን እዳይ የፈከድክልኝ እግዚአብሔር ይምስገን

  • @ethioplahagerebnn3487
    @ethioplahagerebnn3487 Před 3 lety +3

    በውነት ተበረከቱ ተካፋይ ያርገን

  • @user-lj3fi6fs6o
    @user-lj3fi6fs6o Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ላንቺ ምስጋና ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ትበልጫለሽ ና እመቤቴ ሃገራችን ሰላምን አርግልን በምልጃሽ ጠብቂን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +2

    አሜን የመቤታችን ረድሄት በረከትዎ ይድረሰን እኔም ለደጅሸን ለመሳለም አብቂኝ ። ፣አሜን መላከዝማሪን ያሰማልን እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ።

  • @samrawitadane635
    @samrawitadane635 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen

  • @terujegerema2941
    @terujegerema2941 Před 3 lety +4

    አሜን

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 Před 3 lety +1

    Amen amen amen memhirachi nyeimebetachinberemetayiderbni

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen zemari melakit kale hiwot yasemalin Erdet berkatachu yederesen

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +2

    እመቤታች ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ አንቺ ተመርጠሻልን አሜን እመብርሀን መጪውን ዘመን ወደ ሰላም ትለውጥልን ውሀውን ወደ ወይን ያስቀየረች እሩሩህ እናታችን የሰላም ዘመን ይሁንልን በረከቱ ለኛ ለስደተኞች በሙሉ ይድረስልን

  • @richelman3551
    @richelman3551 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የወይን ሐረግ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላምታ ይገባሻል። ኪዳነ ምህረት እመብዙሀን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ሆይ ለምኝልን።

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 3 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🌼🌼🌼

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Před 3 lety +2

    Amen amen amen

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 Před 3 lety +1

    Enedte dese yemile bota new beheyewete zemene layewe emefelegew ♥️♥️♥️♥️

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety +2

    በረከታችሁ ዬደርብን ድንግሌ እናቴ ትዳራችንን ጎብኚ እልልልል ለአዲስ አመት በሰላም ያድርሰን ተባረኩልኝ

  • @brtaglab2516
    @brtaglab2516 Před 3 lety +2

    ዝማሬመላእክትያሰማልንአሜንአ

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 Před 3 lety +1

    Zemare melaketen yasemalen tsegawun yabezalachihu Amen Amen Amen

  • @sisayabebe4070
    @sisayabebe4070 Před 3 lety +1

    amen amen amen

  • @tesfasetargew4701
    @tesfasetargew4701 Před 3 lety +1

    Amen yihen endisema laderegechigni le dingle mariyam kirb lesua yihun amen

  • @user-mp6fz7fl8c
    @user-mp6fz7fl8c Před 3 lety +2

    geta hoy ledejih abkagn enamesegnal slasayachun

  • @user-ku3lz6bg1f
    @user-ku3lz6bg1f Před 5 měsíci +1

    Amennnnnnn

  • @terujegerema2941
    @terujegerema2941 Před 3 lety +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-hh4ov9vu3g
    @user-hh4ov9vu3g Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k Před 3 lety +3

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 ቃል ሕይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን 🙏

  • @user-ts7zg3dk1w
    @user-ts7zg3dk1w Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልል

  • @brtaglab2516
    @brtaglab2516 Před 3 lety +1

    🤲🤲🤲🙏🙏

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před rokem +1

    እመቤቴ እደጅሽን ለመቆም አብቂኝ

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 Před 3 lety

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት በቦታው ሳንሄድ ይህን በ መጽሀፍ ቅዱስ ምናውቀውን በምስል እንድናየው እና ግልጽ እንዲሆንልን እያረግህልን ነውና ሌላም ካለ እንዲሁ አስተላልፍልን

  • @hanawondafrashboge2949
    @hanawondafrashboge2949 Před 3 lety +3

    እልልልል ፡ ዮሀኒስ ይናገር በረሀ ያደገው በግልፅ እንዲናገር ምን እንዳዘለለው ፡

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety

    አመታዊ ክብረ በዓል ያሬዳዊ ዝማሬ እና ወረብ ለማየት czcams.com/video/liBzNbaJ5HM/video.html

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen8045 Před 3 lety

    Any one did you know this travel agent number please give me

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem

    Amen Amen Amen