የቤተ እስራኤላውያን ውርስ በጎንደር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2021
  • የቤተ እስራኤላውያን ውርስ በጎንደር #ፋና_ቀለማት #fana_kelemat

Komentáře • 47

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Před 2 dny

    ምናለ ከነሱ ተፈጥሬ በሆነ ቤተ እስራኤሎችን ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @DANIELBEYENE-nl9jm
    @DANIELBEYENE-nl9jm Před 16 dny

    ጎንደር የስላጣኔ ሁሉ ባለቤት i proid you 🎉🎉🎉

  • @mekideswolde3552
    @mekideswolde3552 Před 2 lety +3

    ጌታ ኢየሱስ ናጻ ያውጣችሁ ኡኡኡኡ አሳዘኑኝ ኢየሱስ ያድናል 😥💝😍🥰

  • @yohannskebede6278
    @yohannskebede6278 Před 2 lety +4

    እናት አለም ጎንደር 💚✌️❤️

  • @tadessekassa2222
    @tadessekassa2222 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ከቴክኖሎጂ በላይ የሆነ ማንነት ይበልጣል በእጅ ሲሰራ ስጋት የለዉም ! ያምራል ! ያኮራል ። በርቱ ወገኖቻችን ።

  • @zeed7938
    @zeed7938 Před 3 lety +10

    I wanted to see more. ስለ ቤተ እስራኤሎች እውቀት ያለው አዘጋጅ ነበር ማቅረብ የነበረበት

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Před rokem +8

    ሰዉን የሚንቅ በፈጣሪ ይናቃል !
    ፈጣሪ መርጦ ልጆቼ ያላቸዉን እስራኤላውያን ያሰቃዮ ሀገሮች በሙሉ ወየዉላቸዉ !

  • @genetdemsse7945
    @genetdemsse7945 Před 2 lety +1

    Wooowu Arfi nwu

  • @monegoncco
    @monegoncco Před měsícem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏👍👌

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 Před 3 lety +4

    Yhe hula Ethiopia wst new ygermal alwkm neber

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Před rokem +5

    Jews are the light of the world 💛🙏🙌👏

  • @user-nl8zh8gm2u
    @user-nl8zh8gm2u Před 8 měsíci +1

    lsrael ለዘላለም ይኑር

  • @ZelalemChane-ku4yo
    @ZelalemChane-ku4yo Před 5 měsíci

    ለሁሉም ጌዜ አለው

  • @abrahamdeg8011
    @abrahamdeg8011 Před 2 lety +2

    Those are the ancient inhabitants of the mountain or amhara... they stood ethiopia(Jews of ethiopia) and they worship god of abraham, Isaac and Jacob...ok so show some respect

  • @Zamzammohamad-ob8ln
    @Zamzammohamad-ob8ln Před rokem

    እር እውነቱን ማወቅ ጠቃሚ ነው

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem +2

    እደዉ የብራሐን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ብራሐኑን ይግለጽላቹሁ አሜን አሜን አሜን
    ለምድነዉ ሚወዛወዙት ?

    • @TigestDemas
      @TigestDemas Před 10 měsíci

      አንቺም ለጣወት ትሰግጃለች ለስዕል እንኳን እነሱ አንችን ይቅር ይበልሽ

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před 10 měsíci

    ቆይ እርንድ ያልገባኝ ነገር አለ፣ ቤተ እስስራኤል ነን ብለው ወደ እስራኤል ሀገር የሄዱት ኢትዮጵያዊ እርደለንም ተሰደን ከእስራኤል ነው የመጣ ው ብለው ወደሀገራችን ሄድን ብለው የሄዱት?

  • @dawitalyu2628
    @dawitalyu2628 Před rokem

    ጡሃራ ሲሉ ሰማው ልበል በእስራኤል ዑዱ አለ ማለት ነው

    • @DhfDhfggx
      @DhfDhfggx Před 3 měsíci

      😂😂😂እኔም ገርሞኛል

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx Před 3 měsíci

    ዛሬ እየተቀጠቀጣችሁ ነው😂😂😂

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 Před 3 lety +3

    1982 1983 ወያኔ መቶ ሀገገርን ባለቤት እንደደሌለዉ አርገዉ በጠራራ ፀሀይ ነዉ የእስራኤል መንግስት የዘረረፈፈዉ
    ደርግማ ህዝቤን ናቸዉ ህዝቤንም አልሰጥም ስላለ ስላላቸው አሜሪካ እስራኤል መመላዉ አረብ አገራት ናቸዉ ወያኔንን በ1977 ድርቅ ም/ት ረድተተዉ አአስገቡት

    • @atnkutgetahun7748
      @atnkutgetahun7748 Před 2 lety

      እንዳንተ ያለው ታሪክ ማያውቅ ሃገርን ሚረብሽ

    • @selamlalem3040
      @selamlalem3040 Před 2 lety

      @@atnkutgetahun7748 ልክ ነህ ያለችኝ ሀገርአንድ ሀገር ኢትዮጵያ ነች ስለዚህ እስራኤል ያደረገቸዉን ሁሉ ለማወቅ ዊክልስ kCIA ጋር ሆነዉ የፈፀሙት ፅፎ ታገኘዋለክ
      አሁን ጉዳቸዉ ሲወጣና ባደባባይ ሲነገራቸዉ ከገፃቸዉ አጠፋት እንጂ በኢትዮጵያ ላይ አሜሪካም ሆነች እስራል ያደረጉትን ታገኛለክ

    • @atnkutgetahun7748
      @atnkutgetahun7748 Před 2 lety

      ላስተምርህ እችላለሁ

  • @Guto2790
    @Guto2790 Před rokem

    It sad to see Citizens of Ethiopia! Living their beautiful country! They are Ethiopians! First! But once they settle in Israel establish in Israel! Become Israeli citizen by choice , they have eroded who they really are and this is SAD! In Israel they faced Racism! Still they are partially treated like a second Citizen I heard! No matter what Ethiopia lost her citizens!

  • @meirwota5483
    @meirwota5483 Před rokem +2

    ከይሁዲ
    ምን ያልወረሳችሁት እና ያልወሰዳችሁት አለ እምነቱም የሽመና ስራው የግብርና ስራው እረ ስንቱ እሂን ሁሉ ደብቃችሁ ወሸትን እንጂ እውነትን አሰብኩም አታስተምሩም ግን አሁን ጉዳችሁ እየወጣ ነው እውነቶን እሚያስተምሩ እውነትን እሚሰብኩ ብዙ ሙህራን ወጠዋል ስለዚህ ውሸት እየጨለመ እውነት እየነጋ እየሄደ ነው ምን ጊዜም ይሁዲ ያለም እራስ እደሆሁ አለም ያውቃል ግን እውነትን ለመናገር ያፍራሉ

  • @kedijasuleyman950
    @kedijasuleyman950 Před 3 lety +1

    Tey bakshi zift

  • @user-yg9jx1jy2i
    @user-yg9jx1jy2i Před 3 lety +3

    መተተኞች መዘዝ አመጣቹብን

    • @user-wq1xp5mk4y
      @user-wq1xp5mk4y Před 3 lety

      ክፉ

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 Před 3 lety

      Koshsa manbshe new mettame geltu arge

    • @user-yg9jx1jy2i
      @user-yg9jx1jy2i Před 3 lety

      @@yosefakatsukihokage4817 እከክ ከመሳደብ ውጪ ምንም አታቁም

    • @atnkutgetahun7748
      @atnkutgetahun7748 Před 2 lety +4

      መተትን ሚያውቀው መተታም ንው

    • @tadelemekuriaw2492
      @tadelemekuriaw2492 Před rokem +2

      ላንተ ይብላኝ ራስክ ላይ ጥላቻን ለመተትከው እነሱ የራሳቸውን እውነት ነው ሚኖርት አንተ ግን በጥላቻ ሰክረሃል እምነት ይኑርህ ወንድሜ/እህቴ

  • @electroshop307
    @electroshop307 Před 3 lety +1

    ይሄ እምነት ምንም አይገባኝም

  • @abdurahmanali8349
    @abdurahmanali8349 Před 2 lety +1

    ፋናዎች በኢሀዲግ አኬልዳማ ስሰሩ ኖራችሁ። አሁንም የጎንደር ሙስሊም ላይ አኬልዳማ አቀረባችሁ። መንግስት ይቀየራል የናንተ አኬልዳማ አይቀየርም ታሳዝናላችሁ። ጁንታ መልሶ ኢትዮጲያን ቢገዛ አሁንም ያዉ ቀዳዳ መሆናችሁ አይቀርም። ለሙያችሁም ለድርጅታችሁ ክብር ይኑራችሁ። አኬልዳማውን ኮሜንት እንድንሰጥ ክፍት አድርጉት አትፈሩበት

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 Před 3 lety +5

    ኮተት

    • @atnkutgetahun7748
      @atnkutgetahun7748 Před 2 lety +1

      ግፍጭል አባትሽን ጠርትሽ እናትሽን ማደግሚ

  • @hamh3998
    @hamh3998 Před 3 lety +4

    ጠንቁዋይ መተተኞች

  • @genetdemsse7945
    @genetdemsse7945 Před 2 lety

    Wooowu Arfi nwu