አቡነ ጼዋለ ለጽድቅ (መጥቆራ /ጋኔን የነበረ ) በአቡነ ዜና ማርቆስ ና በአቡነ ተክለሀይማኖት ፀሎት ወደ ሰው አርአያነት የተለወጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 12. 2020
  • ፀሎታቸው የቀትር ጋኔንን ወደ ሰው አርአያነት የሚለውጥ
    ድንቅ ቅዱሳን
    አቡነ ጼዋለ ለጽድቅ (መጥቆራ /ጋኔን የነበረ )
    በአቡነ ዜና ማርቆስ ና በአቡነ ተክለሀይማኖት ፀሎት ወደ ሰው አርአያነት የተለወጠ
  • Zábava

Komentáře • 50

  • @motumaamsalu1594
    @motumaamsalu1594 Před 4 měsíci +9

    “ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7

  • @goitomtadesseferede2330

    እግዚኦ ለጋኔንም እየሰገድን ነው ማለት ነው?
    እንኳን አይናችን አበራኸው ጌታችን ተባረክ።

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 4 měsíci +3

    የፄዋለ ፅድቅ አማላክ እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትን አድርግልኝ 🎉🎉

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +5

    አቡነ ጼዋለ ለጽድቅ አምለክ ከዘመኑ ቁጣ በአማላጅነቱ ይታደገን በረከቱ ፀሎቱ ይጠብቀን ቃለ ሂወት የሰማልን አቡነ ጼዋለ ለጽድቅ ይጠብቅልን አሜን (3)

  • @fsahkasaye6198
    @fsahkasaye6198 Před měsícem

    በረከታቸው ይደርብን❤

  • @user-yy1nh2wd9j
    @user-yy1nh2wd9j Před 2 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው

  • @deboradejene6326
    @deboradejene6326 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ወዶና ፈቅዶ ደጂህን ለመርገጥ ስለበቃህን አቡነ ፄዋ ለጽድቅ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የአመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kajelamedia1445
    @kajelamedia1445 Před 3 měsíci +1

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!!

  • @samri3503
    @samri3503 Před rokem +1

    አሜን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአቡነ ጼዋለ ለጽድቅ አምላክ በምሕረቱ ያስበን

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የኒህን ጻድቅ ስም የሰማሁት። በጣም ወደድኩት❤

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንም እኳን ባካል ባላውቀውም ቦታውን በረከቱን በስልክ እካፈላለሁ እዬተደወለልኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ ደሞ ባካል ለማክበር ያብቃኝ

  • @DelelgnBig27-ig7vw
    @DelelgnBig27-ig7vw Před 10 měsíci +2

    አሜን(3) በረከታቸው ይደርብን

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Před 5 měsíci +6

    በጌታ በኢየሱስ ስም ከኦርቶዶክሳዊያን ጋር እየሰራ ያለው አጋንንት በጌታዬ ስም የተመታ ይሁን ። ስራውም ለዘለዓለም የፈረሰ ይሁን ።

    • @emahostube
      @emahostube  Před 5 měsíci

      አንተ ሂድና ለፓስተሩ ስገድ ...
      ቅዱሳንን ሲነሳ ያማችዋል አይደል ..
      እናንተ የአሪዮስ ልጆች መናፍቃን .

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube Před 5 měsíci +1

      @@emahostube ወንድማለም መቼ ስለ ቅዱሳን አነሳህ❓❓ ስለ ሰይጣንም ጥብቅና መቆም ጀመራችሁ❓❓ ቱ🤭

    • @getachewsisay5277
      @getachewsisay5277 Před 4 měsíci

      የተመታህ 😊

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube Před 4 měsíci +2

      @@emahostube 👈 አልሰግድም ለአምላኬ ብቻ እሰግዳለሁ ። አንተስ❓

  • @joybootube2117
    @joybootube2117 Před 5 měsíci +5

    ኸረ እናንተ ሠዎች መርምሩ እባካችሁ: በጣም እየሳታችሁ ነዉ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @motumaamsalu1594
    @motumaamsalu1594 Před 4 měsíci +3

    በእየሱስ ስም ተፈወሱ ገላትያ 1:8-9

  • @user-ys3rf4yt5y
    @user-ys3rf4yt5y Před rokem +1

    በረከታቸው ይደርብን😢

  • @selameshetu6583
    @selameshetu6583 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ያበረከተችው ይድረስልን ቃለ ህይወት የሰማልን 🙏❤️❤️🌷🌷

  • @woinshetzemicheal5175

    አሜን አሜን አሜን ከአቡነ ጼዋለ ለጽድቅ ህረዴት በረከት ይደርብን የክብር ባለቤት የእምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 20 dny

    😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ ህዝቤ የውስጥ ኣይናቹን ጌታ ኢየሱስ ያብራላቹ ይሄ ፍፁም የሆነ የአጋንንት ትምህርት ነው ተጠንቀቁ 😢😢😢😢

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

    • @degefahelamo5964
      @degefahelamo5964 Před 3 měsíci

      የጋኔን በረከት ምንድነው ብለለህ ነው አሜን ምትለው

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @danielminassie6665
    @danielminassie6665 Před 8 měsíci

    በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Před 5 měsíci +4

    እገዚኦ ማለት አሁን ነው 🤭🤭🤭🤭🤭

  • @yeemariyam1985
    @yeemariyam1985 Před rokem +1

    አሜን 🥰🥰🥲🥲🥲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sabawelu7045
    @sabawelu7045 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ።እባክህ የቤተክርስቲያንን ቦታ ንገረን የት አገር ነው የሚገኘው ሜሄድ እንፈልጋለን አድራሻው ስጠን ?

    • @emahostube
      @emahostube  Před rokem

      የቪድዮ መጨረሻ ላይ አድራሻው አለ

  • @user-vu9fg6fi3l
    @user-vu9fg6fi3l Před rokem +2

    የፄዋለ ፅድቅ ገዳም ወዴት ነዉ

  • @sofonias9444
    @sofonias9444 Před rokem

    የሱፍቃድ ሆኖ ደጃቸው እረግጮለው እና እምነታቸውን ተቀብያለው❤❤❤❤

    • @emahostube
      @emahostube  Před rokem

      በጣም ደስ ይላል የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 Před 7 měsíci

      ታድለሽ❤

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 4 měsíci +2

    ምንድነው ጋኔን ባህሪውን አይለውጥም ሴጣን እንዴት ሆኖ ነው ኧረ ተው ህዝቡን አታወዛግቡት።

  • @heavenlyknowledge9504
    @heavenlyknowledge9504 Před 7 měsíci +3

    ከዚህ በላይ አጋንንታዊ ትምህርት ይኖራል ? ሕዝቤ እግዚአብሔር ያስብህ
    “ልቡም ከሰው ልብ ይለወጥ፥ የአውሬም ልብ ይሰጠው፤ ሰባት ዘመናትም ይለፉበት።”
    - ዳንኤል 4፥16 ናቡከደነፆር ልቡ ተቀየረ እንጂ አካሉ ተቀየረ አይልም። ይህን መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ልቡን የዘጋ ሕዝብ ተጫወቱበት

  • @user-nf1gr5bv4h
    @user-nf1gr5bv4h Před 4 měsíci +2

    አይ ኦርቶዱክስ ሴጣን አመላኪዋ

  • @goitomtadesseferede2330

    ነቡከደነጾር ሳር ወደመብላት ስለ ተለወጠ አንተ የግድ ጋኔን በድርሳን ወደ ሰው እንዴት ትለውጣለኽ።
    መላእክት እኮ ንስሐ የላቸውም፧ ይህን እንኳን ኣታቅም?

  • @motumaamsalu1594
    @motumaamsalu1594 Před 4 měsíci +1

    አረ የተረት ተረት ጌታዬ ናና