[ገድለ አባ በግዑ] - ገድልህን የሰማ የሲኦልን ደጅ አያያትም | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 08. 2020
  • Join this channel to get access to perks:
    / @axumtube =================================Axum Tube====================================
    ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright © Axum Tube
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    Like, Comment and Share this video.
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    / @axumtube
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    =========FOLLOW US===========
    Facebook: / axumtube
    Instagram : / axumtube
    Telegram: t.me/Z_Tube
    Twitter: / axumtube
    Tik Tok: / axumtube
    Pinterest: / axumtube
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    Thanks For Watching.
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
  • Zábava

Komentáře • 668

  • @willowgetachew5002
    @willowgetachew5002 Před 2 lety +9

    የአባ በግዑ በረከታቸው በኔ ሀጥያተኛው ላይ ይደርብኝ አሜን 🙏

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c Před rokem +10

    ጌታዬ እኔንም ለንስሀ ህይወት አብቃኝ አሜን!

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 Před 4 lety +133

    በረከታቸው በኔ በሀጢያተኛዋና በአዳምና በሄዋን ዘር ይሁን አሜን።😭

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +32

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ የአባታችን የአባ በጉዑ ረድሄት በረከትአቸው በእውነት ይደርብን ። ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን(፫) ይቆየን(፫)

  • @SalamSalam-fc4nv
    @SalamSalam-fc4nv Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው በኛ በሀጢያተኛወቹ ይደርብን ረደኤታቸው በርከታቸው ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን ሰላም እና ፍቅር ይላክልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asterboss226
    @asterboss226 Před 3 lety +17

    የአባ በግዑ በረከታቸው፣ቃል ኪዳናቸው ከሁላችን ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን ጌታ ሆይ ስለአባ በግዑ ብለክ ማረን ይቅር በለን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 lety +33

    የእባታችን በረከት ይደርብን እቤት ኃጣያቴን ሳስበው ያስፈራኛል ።ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @hanamekonen2004
    @hanamekonen2004 Před 4 lety +108

    "ገድልህን የሰማ የሲኦልን ደጅ አያያትም "
    ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር አሜንንንንንንንን ✝️✝️

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +6

    አሜን አባቴ በረከቶ ለኔና ለመላው ቤተሰቦቼ ልጆቼ ለማቃቸው ሁሉ ይድረስ አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l Před 4 dny

    ቅዱስ አባታችን አባ በጉዑ ገድልህን የሰማ የሶኦልን ደጅ አያያትም ይሁን ይደረግልን ወዮ ለኔ ለጢአተኛስ ወዮልኝ የቅዱሱ አባታችን ቃልኪዳናቸው ያድነን አሜን

  • @Chrisboy287
    @Chrisboy287 Před 4 lety +43

    Amen amen ረዴት በረከታቸው አይለየን በናንተ ፅድቅ እሥካሁን አለን እግዚአብሄር ይመሥገን🙏🙏

    • @etyealemi2219
      @etyealemi2219 Před 4 lety

      በእነሱ ፅድቅ ከሆነ ያላችሁ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከፀጋው ተለይታችሁ ወድቃችጛል።ተረት ተረታችሁን ተውና ወደ እየሱስ ነው።

    • @eliasejigu7924
      @eliasejigu7924 Před 2 lety

      Amen Amen Amen

    • @melakuabate9358
      @melakuabate9358 Před rokem

      መልካም ነው

  • @user-ec1zh4tx5w
    @user-ec1zh4tx5w Před 4 lety +75

    *ረድኤት በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን!*

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 Před 4 lety +1

      በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @youssefsaad8094
    @youssefsaad8094 Před 4 lety +77

    ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን
    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @sariye9339
      @sariye9339 Před 4 lety

      Amen amen amen

    • @nathnaelsamuel4303
      @nathnaelsamuel4303 Před 4 lety

      ለለለለለለለለለለለለሊ

    • @asdfqwer7995
      @asdfqwer7995 Před 2 lety

      @@nathnaelsamuel4303 በረከተወት በእኔእና በቤተሰቤላይ ይደር

    • @tsehaydemeke5795
      @tsehaydemeke5795 Před 2 lety

      @@sariye9339 ጨየጠረጀጰገ❤😂❤❤❤❤❤❤❤😍💀💀💀22🙄

  • @Technology-yh9pi
    @Technology-yh9pi Před 4 lety +51

    እረዴት በረከታቸው ማስተዋል ጥበባቸው ከመላው ህዝበ ክርስቲያን ጋር ይደር።
    🙏 አሜን🙏

  • @selamkidane9280
    @selamkidane9280 Před 2 lety +3

    የአባታችን አባ በጉዑ አምላክ ስለ አባ በጉዑ ብሎ ይማረን🙏🙏🙏 በሀጥያት ጨቅይተናል በድለናል አቤቱ ስለ አባ በጉዑ ስትል ማረን የቅር በል😭😭😭

  • @gxhggbshgg6907
    @gxhggbshgg6907 Před 11 měsíci +2

    የአባቴ አባ በጉኡ አምላክ ቅዱስ ፍቅር እግዚአብሄረየ ሀጢያቴ ብዙ ብዙ ነውና ማረኝ❤ 😢😢😢 አምላኬ እመዋ ለምኝልኝ ❤😢

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 4 lety +25

    በርከታቸው ይደርብን !! እሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      በርክታቸውይይርብን።አሜን አሜን አሜን ።እግዚአብሔር ።ቃለህወትያስማልን።አሜን አሜን

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን :: አባታችን ቅዱሱ አባ በግዑ በሚመጣው አለም ጠብቀህ አድነን :: አሜን ::

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 4 lety +15

    መጨረሻውን ሳታውቅ ሰው ሲበድል ብታይ አትጥላ! አትናቀው!
    አንተ ግን ስለእርሱ ወደ እግዚአብሔር በፀሎትህ ይምረው ዘንድ ፀልይ!
    የ እግዚአብሄር ምረቱ ብዙ ነውና ሀጣንን ይምራቸዋል! ክርስቲያኖችን ያሳድድ የነበረ ጳውሎስንም ሀዋርያው አደረገው!
    ቀራጭ የነበረውን ማትዮስንም የወንጌል ፀሀፊ አደረገው!
    እግዚአብሄር ሽፍታ ሆኖ የሰዉ ገንዘብ ሲዘርፍ ለኖረ ለአባ በጉ* ምህረት እንዳደረገለት አስተውል!
    እግዚአብሄር በቀኙ እንደተሰቀለው ሽፍታ በመጨረሻው ዘመን መረጠው! የመንግስተሰማያትም ወራሽም አደረገው!
    ይህን እምታስተምር ቤተክርስቲያን ለ ዘመናችን አራጆች ልትፀይላቸው ይገባል የኛንም ሀጢያት ይቅር እንዲለን ዘንድ እያንዳንዳችን ልንፀልይ ይገባል እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ህዝቤን አደራ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Před 4 lety +10

    አሜን የጻድቁ አባት የአባ በግዑ ረድኤት እና ምልጃ በረከታቸው አይለየን። አክሱሞች ዝግጅታችሁ ሁሉ ፈዋሽ ነውና በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
    እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @danmar8071
    @danmar8071 Před 2 lety

    አሜን. አሜን.. አሜን...
    በሰራዊት ጌታ በፍጥረታት ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፊት እስከ መጨረሻዋ እስትንፋሳቸው የታመኑት ጥንተ ጠላታችንን ድል የነሱት ጻድቂ አባታችን አባ በግዑ በረከት፤ ረድኤትና ቃልኪዳናቸው እንዲያድርብንና በጸሎታቸው ይምርን ዘንድ የአምላከ ቅዱሳንና ቅዱሳኑን ጸጋን የሚያለብሳቸው ንዑድ ክቡር የምንመካበት ገናና የሆነው የልዑል እግዚአብሔር አምላካችን በጎ ፈቃዱ ይሁንልን።
    የጻድቁን አባታችንን ተጋድሎ ላሰማን ወንድማቾን ጸጋውን ያብዛልን፤ አገልግሎትህን ይቀበልልን፤ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ዘንድም የፈጣሪያችን ፈቃዱ ይሁን።

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ጻድቁ አባታችን አገራችንን ሰላምያድርጉልን በጸሎታቸው አቤቱ ሀጻቴ በዝቶልና ይቅርብለኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️😭😭😭😭በረከታቸው ይደርብን

  • @hanawondafrashboge2949
    @hanawondafrashboge2949 Před 4 lety +24

    አሜን አሜን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ይሁንልን፣፣፣፣

    • @eliemechleb7600
      @eliemechleb7600 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ን እና ህዝቦች ዋን ይባርክ በረከቶት ይደርብን

    • @eliemechleb7600
      @eliemechleb7600 Před 3 lety

      እሜን አሜን አሜን

    • @asdfqwer7995
      @asdfqwer7995 Před 2 lety

      @@eliemechleb7600 በረከተወት በእኔ ሀጢአተኞይቱ ላይ ይደርብኝ

  • @kidus_kd
    @kidus_kd Před 3 lety +3

    አባ በግዑ የፀለዩበትን ቦታ እኔም ሀጥያተኛው እምበረከክበት ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልኝ

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 Před rokem

    የአባ በግዑ ጰሎቱን በረከቱን ይደርበና።አባ በግዑ ያደረገው ተጋድሎ ድንቅ ስለሆነ በእግዜብሔር ተቀባይ ኣግኝቶ ተመሰገነ።ኦ እግዜአብሔር ለኔ ለሓጥያተኛ የኣባ በግዑ ጰሎት ይደርበኝ ዘንድ አምናለሁ።ለኔ ለሃጥያተኛ አትርሳኝ።አሜን አሜን አሜን።

  • @user-dv9dx3uu5c
    @user-dv9dx3uu5c Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የ አባታችን በረከት በኔ በሐጢያተኛው እና በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን አሜን።

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጻዲቁ እኔ ሐጢያተኛዋን ለንሰሀ ሞት አብቁኝ አማላጅነትዎት አይለየኝ🤲😢😢😢

  • @user-rr9fr3vr6m
    @user-rr9fr3vr6m Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ ረድኤታቸው በረከታቸው በኛ በሐጢያተኞቹ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 4 lety +3

    የአባታችን የአባ ብጉዕ እረዴት በረከት ጸሎት ልመናቸው ከመላውህዝበክርሰትያን ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ለአለምሁሉ ሰላምይስጥልን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በእዝነልቦናችን ይጻፍልን አሜነሰ አሜነሰ አሜን

  • @woinyadete7643
    @woinyadete7643 Před rokem

    አባቴ አባ በግዑ በረከትዎ ይደርብን። ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን የአባ በግዑ በረከታቸው ይደርብን።❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 Před rokem +2

    Amen amen amen berechetaceu che hulacin ❤️

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን!!! የአባታችን ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር አሜን!!!

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን ያባታችን እረዴትበረከት ይደርብን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በርከታቸው ይደርብን እህት ወድሞቸ የመምህር ተስፋየን ትምህርት ስሙት እሽ

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2h Před 27 dny

    በረከታተው ከኔ ከሀጢያተኘዋ ወለተ ሚካኤል እና ከቤተሰቦቼ ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን ይሁንልን አሜን ፫❤❤❤

  • @emeyemsew8815
    @emeyemsew8815 Před 2 lety

    እረድኤት በረከታቸው በኔ በሀጢአተኛው ላይ ይደርብኝ።አሜን አሜን አሜን

  • @paolodariogadaleta4421

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን።

  • @tgsttariku6391
    @tgsttariku6391 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረድኤት በረከታቸው በእኛ ላይ ይደር አሜን

  • @mulutiruabws4096
    @mulutiruabws4096 Před 2 lety +1

    በረከታቸው በኔ በሀጢያተኛዋና በአዳምና በሄዋን ዘር ይሁን አሜን።❤

  • @sabiyehareglij3017
    @sabiyehareglij3017 Před 2 lety

    የአባ በጉዕ በረከታቸው ይደርብን ላንተም ወንድሜ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 Před 4 lety +10

    በረከታቸው ለኢትዮጵያ ይትረፍ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይምጣልን

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 2 lety

    አባቴ አባ በግዑ በረከትዎ ለሀጥዕ ልጅዎ ትድረሰኝ🙏🙏🙏

  • @user-Bezu
    @user-Bezu Před 3 lety +3

    በረከታቸው ረድኤታቸው በእኔ በኃጢያተኛ ላይ ይደርብኝ😭😭😭😭አሜን ፫

  • @seblemamo775
    @seblemamo775 Před 3 lety

    የአባ በግዑ ረድኤትና በረከትና ጥበቃ አይለየን

  • @yohannisaschalew3055
    @yohannisaschalew3055 Před 2 lety

    በረከታቸው ረድኤታቸው ልመናቸው ከሁላችካ የሁን አሜን አሜን አሜን

  • @azmerawbantie5231
    @azmerawbantie5231 Před 2 lety

    ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @raheldiribsa1332
    @raheldiribsa1332 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የቅድስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @Hena1221
    @Hena1221 Před rokem

    አሜን በረከታቸው እና ቃል ኪዳናቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @user-uf3is3nu4u
    @user-uf3is3nu4u Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሣን ፆለትናበረከታቸው ይደርብን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 5 měsíci

    በረከትኦ በኔና በቤተሰቦቸ በወርቶዶክስዋያን ጋ ይደር ለንስሀ ያብቃን የኔ አባት ኢትዮጵያን አስማሩልን ከጊታየ ከመዳኒቴ❤❤❤❤

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን እረደኤት በረከታቸው ይደር በሁላችን 🙏💒

  • @edenzenebe1695
    @edenzenebe1695 Před 3 lety +4

    አሜን በረከታቸው በሁላችን ይደር!
    ወንድማችን
    በኋለኛዪቱ ቀን የፍጹም ደስታ ቃልን ያሰህ!

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤️

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

    አባቴ ለኔም ለመላው አለም በረከቶ ይድረሰን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ረድሄታቸው በኛ ላይ ይደርብን::

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 2 lety

    በረኬት ረዴእትበሁላችን ጋር ይሁን ኣሜንንንን ኣሜንን ኣሜንንን

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 Před 2 lety

    የአባ በጉዕ በረከታቸው አይለየን በተገባላቸው ቃልኪዳን ያማልዱን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአቢሄር ይባርክልን ፀጋና ጤና አብዘቶ ይስጥልን የአባታችን አባ በግዑ በረከት ይደርብን በጸሎት አስበኝ

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kalhiwot yasemalen🙏🙏🙏
    Yabtachen yekidus aba Guba bereketachew yedereben 🙏🙏🙏

  • @malikaalanzi4898
    @malikaalanzi4898 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ሠላም ይቡዛላችሁ ዉድ የተዋዶ ልጆች አባቶቸ እህቶቸ ወድሞቸ በፀሎታችሁአስቡኝ አስካለማርያም ቡላችሁ እኔ ሀጢያተኝ ነኝና

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁንልኝ ገድላቸውን ያሰማህን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ባባታችን ፀሎት እኛንም ይማረን እኔንም ልጁን የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ አሜን

  • @ascalaacal2481
    @ascalaacal2481 Před 4 lety +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን የፃድቁ በረከት ረድኤት ኣይለየን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Před 3 měsíci

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያባታችን እረዴትበረከቱ አይለየን አገናችንን ሰላምያድርግልን🙏🙏🙏💚💛❤️😭😭

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የአባ በገእ ጸሎት በረከታቸው በኛ በሁላችን በቤተሰቦቻችን ይደርብን ጸሎት በረከታቸው መንግስተ ሰማያትን ያዋርሰን 🙏🙏🙏

  • @tsega2841
    @tsega2841 Před 4 lety +17

    ለወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የአባታችን የአባ በግዑ ቃልኪዳናቸው ይደረግልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቁልን።
    አንድ ነገር ግን ስለከነከነኝ ባላልፍ ወደድኩ....
    ወደ ቪዲዮ ማብቂያ አካባቢ የእመቤታችን ምስለ ፍቁር ወልዳ ላይ የተመለከትኩት የጣት አቀማመጥ (አጣጣል) አንዱን ከዚህ ቀደም አይቼው አላውቅም ሌላኛው ደግሞ የተለመደ ግን ትክክል ያልሆነ ከሚባሉት ውስጥ ያለ ነው።
    ትክክለኛ ስለሆኑ እና ስላልሆኑ ስዕሎች በሌንጫ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ተገኝቼ ከሠማሁት አንዱ ይህ ስለነበር ነው ያነሳሁት።
    እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን አማኝ ነው ይህንን ያልኩት እንጂ ስዕሎቹ በሌሎች ቤተ-ክርስትያናት እይታ ትክክል የሚሆኑበት አግባብ ይኖራል። ለማንኛውም እኔ ብዙ ከምል በቦታው ተገኝታችሁ ለአክሱም tube ተከታታዮች ቅዱሳት ስዕላትን በተመለከተ ማለፊያ የሆነ ነገር ይዛችሁ እንደምትቀርቡ በማመን ጠቆምኳችሁ።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @dagirobel3688
      @dagirobel3688 Před 3 lety

      Awo yehe yenem teyake neber kezi befit aychew alwkem

    • @admirenature3480
      @admirenature3480 Před 3 lety

      Awo eniem gra tegabaw sayew, bereketachew, xelotachew, ena kalkidanachew ye aba beguu yderbn amen

    • @admirenature3480
      @admirenature3480 Před 3 lety

      Awo eniem gra tegabaw sayew, bereketachew, xelotachew, ena kalkidanachew ye aba beguu yderbn amen

  • @meseretzewge9968
    @meseretzewge9968 Před 3 lety +2

    የፃድቁ የአባ በግዑ በረከት ይደርብን አሜን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአባታችንበርከት አይለየነ አሜን፫

  • @user-lq9vm2ft9c
    @user-lq9vm2ft9c Před 3 lety +1

    በረከታቸው ከህዝበ ክርስቲያኖች ሁሉ ላይ ይደር አሜን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በረከት ረድኤታቸው ከእኛ አይለይ☝️🙏 በፀሎት ምልጃቸው እኛን ደካሞችን #ከጌታችን_ከመድኃኒታችን_ከኢየሱስ_ክርስቶስ ይቅርታና ምህረትን ያሰጡን ☝️🙏😭 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ☝️🙏

  • @helengheb4287
    @helengheb4287 Před rokem

    Amen kale hiwet yasemalin. Yeabatachin Abune Bego bereketachew yderbin Amen.

  • @kidusermias8231
    @kidusermias8231 Před 2 lety +2

    በረከታቸው ይደርብን። የቅዱሳን አምላክ ሰማይን ያለምሶሶ ምድርን ያለመሠረት ያፀና ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 3 lety +1

    የአባ በግዑ ረድኤት በረከታቸው በኛ ላይ ይደር ወንድማችንም ዘርዐ ብሩክ እግዚአብሔር ዋጋህን ለነብስ ያድርግልህ ዲስ ላይክ ያረጉ ወንድም እህቶቻችንም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የታወረ ዓይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው

  • @mesietesfaye8648
    @mesietesfaye8648 Před 2 měsíci

    በረከታቼው በእኔ እና በቤተሰቦቼ ይሁን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @haa6770
    @haa6770 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @derbiemagna6147
    @derbiemagna6147 Před 2 lety

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    የኣባበጎኦ ረዲኤት በረኩቱ አይለየን አሜን

  • @s1abrham703
    @s1abrham703 Před 3 lety +1

    የ አባ በግዑ በረከታቸው እና ተጋድሏቸው ይደርብን አሜን

  • @amentube7535
    @amentube7535 Před 3 lety

    የአባታችን ረድኤት በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +1

    እፁብ እፁብ እፁብ ብለናል የከበረች በረከታቸው ትደርብን አሜን አምላከ አባ በግኡ ይማረን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @eyerusalemayichew729
    @eyerusalemayichew729 Před 2 lety

    ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር አሜንን

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před rokem

    በረከታቸው ይደርብን በእውነት ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-my7tq4yn3e
    @user-my7tq4yn3e Před 3 lety +2

    መጨረሻው ስያምር ነውና ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @ninasamuel84
    @ninasamuel84 Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን የስማነውን በልባችን ያኑርልን

  • @abrshsileshi7384
    @abrshsileshi7384 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በረከታቸዉ በሁላችን ላይ ይደርብን።

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 Před 3 lety

    አሜነ አሜን አሜን
    በረከታቸዉ ይደርብን
    ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 Před 4 lety +1

    አሜን የቅዱስ ኣባ በግዑ ረድኤት በረከታቸው ከእኛ ጋር ይሆን ።ኣሜን።

  • @WeldaSemayat
    @WeldaSemayat Před 2 lety

    አሜን ያባታችን ያባ በግዑ በርከታቸው ይደርብን

  • @meseretmekonin2656
    @meseretmekonin2656 Před 3 lety

    ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር አሜን

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 Před 3 lety +1

    Amen አሜን አሜን ልመና ጽሎታችው በእኛ ብሀትያቶች ላይ ይድርብን 🙏

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 Před 3 lety

    Amen amen amen bawnat endahrnatu yehun yedargln
    Kalhywtn yasmln👏👏👏

  • @mekonnen8079
    @mekonnen8079 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ረድየት በረከታቸው አይለየን

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 3 lety +1

    አሜን በረከታቸውን ረደኤታቸው ከሁላችን ጋ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።🙏🙏🙏

  • @fikeraddsmolaa2960
    @fikeraddsmolaa2960 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የፃዲቁ በረከት ይደርብን

  • @selamdesse330
    @selamdesse330 Před 3 lety +1

    ለኔ ለአጢያተኛዋ ወለተ ማርያም ገድላቸውን ለሰማሁ ቃል ኪዳናቼው ይፈፀምልኝ አሜን!ቅድስት አገር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ይህን የእይወት ቃል ላስደመጥከን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን

  • @user-my7tq4yn3e
    @user-my7tq4yn3e Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን ለሀገራችንም ሰላምና አንድነት ይስጥልን ምልጃቸው አይለየን

  • @niyatyohannes5572
    @niyatyohannes5572 Před 8 měsíci

    Amen kal hiwet yesmialna
    Bereket nay Abune Beghu yderbin ❤❤❤

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Před 4 lety

    Amen amen amen qale hewit yesmelna egzabher xegawun yabzaleh wendma

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከት ጸሎት አይለየን

  • @user-qg4it6wm7o
    @user-qg4it6wm7o Před měsícem

    አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን