የታይሮይድ እጢ ጤና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ለሰውነታችን እድገት እና መጎልበት
    ለአእምሮአችን ጤና እና ስሜታችንን ለማስተካከል
    የሰውነት ሙቀትን እንዲሁም አጠቃላይ አሰራር ለማስተካከል
    በጣም አስፈላጊ የሆኑ የሰውነታችን ክፍሎች እንደ፡- ልብ፤ጡንቻ፤እና አጥንትን የመሳሰሉ አካላት በትክክል እንዲሰሩ ለማድረግ
    ሜታቦሊዝም- ሰውነታችን ባግናቡ ካሎሪ እንዲያቃጥል ማድረግ
    ባጠቃላይ ጤና ላይ የሚያደርሰው ጉዳት?
    የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት አጠቃላይ የሰውነታችን አሰራር ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያደርጋል።

Komentáře • 12

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 3 měsíci +2

    እናመስግናለን!!!

  • @teg22345
    @teg22345 Před 3 měsíci +2

    Thank you so much Dr. God bless you more 🙏

  • @marthasebhatu9150
    @marthasebhatu9150 Před 3 měsíci +2

    Yemiketlewn begogot etebkalew .Thanks

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን ❤❤

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Před 3 měsíci +2

    🙏❤️

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před 3 měsíci +2

    Thanks ❤

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Před 4 dny

    ሰላም ዶክተር ሀና።ስለ ታይሮይድ አመጋገብ ትምህርት እመለስበታለሁ ብለሽ ነበር ምን አልባት አላየሁት ይሆን።በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያቀረብሽው አመሰግናለሁ እህቴ ።እኔ ሀይፖ ታይሮድ ነኝ መድሀኒት ታይሮክሲን 75 mcg እወስዳለሁ goiter ነበረብኝ እያደገ ሲመጣ ቶታል ሰርጀሪ አደረኩ እና መድሀኒት ያለማቋረጥ እወስዳለሁ ግን ውፍረት በጣም እየታገልኩት ነው ። ኢትዮጵያ መድሀኒቱ ይገኛል ወይ ? አሜሪካ ያለው Levotiroxin ነው ወደ አገሬ ብመጣ ያለመድሀኒት መኖር አልችልም ምን ትመክሪኛለሽ ።እግዝአብሄር ይባርክሽ እህቴ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 3 měsíci +1

    D/r amsegnalhu

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 3 měsíci +2

    በእግዚአብሔር መልሽልኝ እኔ ኪሎየ በጣም ቀነሰ 😢 ከ62 ወደ 50 ወረድኩ እርግጥ ብዙም ምግብ አልበላም እፈራለሁ ስኳር ከፍ እንዳይል እያልኩ

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 3 měsíci +1

    እኔ ከ5 አመት በፊት አለብሽ ብለውኝ ነበር ግን ምንም አያስታውቅም ለምን

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 3 měsíci

      አንዳንዱ ሰው ላይ ምልክቱ አይታይም፣ ይህ ማለት ግን ችግሩ ጠፍቶል ማለት አይደለም። በርግጠኝነት ለማውቅ የደም ምርመራ ማድረጉ አይከፋም። ልብሽም እንዲያርፍ ይሆናል። አይዞሽ

    • @Saada-og8hq
      @Saada-og8hq Před 3 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW በደም ይታወቃል ነው እሽ ማማዬ አመሰግናለሁ