Gojjam 1978

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2011

Komentáře • 1,4K

  • @hamamalgaaly
    @hamamalgaaly Před 4 lety +24

    احبكم كل من علي ارض الحبشه اخواني واخواتي اخوكم من السودان

  • @zekaryasbekele7573
    @zekaryasbekele7573 Před 5 lety +26

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ልጅ ሆኜ ስለዚህ ዘመን ሲወራ እሰማ ነበር። የብዙ ጎጆ ሰቆቃ ነበር። በጣም ደስ ይላል ዜማው ትዕይንቱ ግጥሙ........i love it!

    • @AbebaAbebaa
      @AbebaAbebaa Před 2 měsíci

      አይ😂😂😂😂Love❤❤❤❤ ፍቅር

  • @hanaassefa1210
    @hanaassefa1210 Před 5 lety +122

    ክክክክክ የኔ ውድ ሲያሳዝን በሳቅ ፍርፍር አረገኝ ጎጃሞች ጎንደሮች ውድድድ ሳረጋችሁ እኮ

  • @user-te3vx9mr9m
    @user-te3vx9mr9m Před 2 lety +17

    ጎጃም ውሰዱኝማ እኔ በተራየ ራያ አላማጣ እወስዳቹህ አለሁ ስወዳችሁ

  • @zuzuhabashawit2189
    @zuzuhabashawit2189 Před 4 lety +274

    ኡፍ ይሔንን ሙዚቃ ለ17 ጊዜ እያዳመጥኩት ነው ላይክ ግጩኝ 😘😘😒😒😒😒

  • @peace750
    @peace750 Před 3 lety +23

    የገጠሩን ህይወት በደንብ ያሳያል💚

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w Před 4 lety +213

    አይዬይይይይ ዲሮ ቀረ አሁንማ ሚስቱን ወደአረብ ሽጦ ዘና እያለ የሴት ዘማች ሁነን😭😭😭

  • @user-zl4fe4ug7o
    @user-zl4fe4ug7o Před 3 lety +79

    ዉይ ጊዜ አባቴም ዱሮ እደዚህ ሢደበቅ ነበር በመጨረሻ ሂዶ ሢዋጋ ኑሮ በሂወት ተመለሠልኝ ኑርልኝ የኔ ጀግና አባቢየ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 2 lety +1

      የኔም አባት 1982 አባቱን አልቀበረም ተደብቆ 🤣🤣ሳይሄድ ዘመቻ ቀረ

    • @alamadan717
      @alamadan717 Před rokem +1

      ​@@user-zc5cv2jg5s አች ጉደኛ ደሞ ትስቂያለሽ😂😂😂

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Před 10 měsíci +2

      የኔም,ህዶ,መጣ,አልሀምዱ,ሊላህ,የኔ,ውድ,አባት❤❤❤

  • @user-te7ic6bu1s
    @user-te7ic6bu1s Před 3 lety +55

    መልክቱ የፍቅርን ሀያልነት የሚገልፅ ሲሆን..
    ፈሪ ብላቹ ለምትስቁ ሰዎች ደግሞ ስለ ጎጃም ጀግንነት በደንብ እወቁ ጎጃም ማለት የአባ ኮስትር በላይ ዘለቀ ሀገር ነው: :

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 Před 4 lety +23

    ስቃ የጨፈርችው ሠው መልኳለየት ይላል ስወዳችሁ ከልቤ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @weyiihiwot8763
    @weyiihiwot8763 Před 7 lety +133

    አልሄድም ዘመቻ ካንቺ ተነጥየ
    ተመቸኝ እውነተኛ ፍቅር መሆንም ያለበት እደዚህ ነው። ታዳ ምን ይደረጋል እውነተኛ ፍቅር በሙዚቃና በፊልም ሆነ ቀረ!!!!

  • @yibel527
    @yibel527 Před 12 lety +42

    የሚገርም የፍቅር ታሪክ
    ምስጋና ስላካፈሉን

  • @helen81256
    @helen81256 Před 2 lety +15

    ገጠሬ በመሆኔ እኮራለሁ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹💚💛❤

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před 4 lety +78

    ተደምጦ የማይጠገብ ዘፈን ኑሩልኝ ምርጦቼ 🌹🌷🌸🌺🍀☘️🌿🌵🌱

  • @JOSEPEREZ-mi9sn
    @JOSEPEREZ-mi9sn Před 12 lety +7

    Riquisimo el ritmo que insita y exita al danzar sin inhibicion alguna dando cumplimiento al sentimiento del amor .

  • @user-lp8mh3to4u
    @user-lp8mh3to4u Před 5 lety +5

    አይ የድሮ ሙዚቃ የመሰል የለም ያሁኑ ሙዚቃ ዝምብሎነው አይ ሀገሬ ጎጃም እፍፍፍፍ እስከመቸ በትዝታ ልኑር በስደት

    • @belsti9368
      @belsti9368 Před rokem

      Min tadergewalesh,sidet yasitelal.

  • @destatesfay4789
    @destatesfay4789 Před 10 lety +15

    I do not know how to express this music b/c I remembered 1970 -1974 E c. It was bad season especialiy for men, so this is true story, I like it and God bless to you and ethiopia

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 Před 4 lety +17

    ክፍ ቀን ለማለፍ ሴት መሆን መላ ነው ስለወንድነቴ ሙያ በልብ ነው

  • @awei1722
    @awei1722 Před 2 lety +11

    አቤት እውነት በጣም ነው የተመቸኝ የውሎ ልጅነኝ እና ውሎ በነበርኩበት ሰአት ወጣቱን እያሳደዱ ነበር ማሳለማሳ እና ዘፈኑ እውነት ነው በጣም ነው የተመቸኝ

  • @user-cv7ts6ek6e
    @user-cv7ts6ek6e Před 5 lety +41

    ጎጃም ባህሉን አክባሬ በማንነቱ የማይድራድር ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው በቃ ውድድድድድድ

  • @user-ux3kh9uh5x
    @user-ux3kh9uh5x Před 6 lety +3

    ይሄን ዘፈን ብሰማው ብሰማው አይሰልቸኝም ክክክክክክክክክክ የኔ ፍልቅልቅ ስዎዳቹ የሀገሬ ልጆች

  • @wubneshzeleke3185
    @wubneshzeleke3185 Před rokem +3

    My grandma loves this and watches this every day

  • @user-up7me2im1w
    @user-up7me2im1w Před 4 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍ ትዝታ እዳዬ ስወደው ከሁለተኛ ደርጃ ትምህርት ቤት እሰከ ስደት ሳይሰለቸኘ ሳዳመጥው

  • @tesfeomtafere3679
    @tesfeomtafere3679 Před 7 lety +164

    በዙ የጎጃሞችን ሙዚቃ ኣዳምጣሎህ የለዛቸውን ወለላ ጭራሽ ልጠግበው ኣልቻልኩም ማር ሲበዛ...ምናመን ይባላል የጎጃሞች ማር ግን ጭራሽ ኣይሰለችም ድራማው፣ ስነ ቃሉ፣ ዜማው፣ ምቱ ፣እስክስታው፣ ቅላፄው ወዘተ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ!

  • @user-zt5mb6wc8i
    @user-zt5mb6wc8i Před 7 lety +22

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ዘና አደረገኝ ከሳኩ 3 አመት በልጦኝ ነበር ይመችህ ወንድም

    • @kadijaagfhfid3971
      @kadijaagfhfid3971 Před 4 lety

      የምርበጣምነውዘናያልኩበትክክክክክክ

  • @shwayashawy136
    @shwayashawy136 Před 5 lety +386

    እኔም ሸዋየ ነው ስሜ በናታችሁ ላይክ ግጩኝ

    • @loveme3959
      @loveme3959 Před 5 lety +3

      ክክክ

    • @tringosamao3475
      @tringosamao3475 Před 5 lety +3

      ወሎየ ነኝ የህቴ ስም ሸዋየ ነዉ ስሟን ስሰማ በስደት ላይ ሁኜ ትዝአለችኝ ኢፉፉፉፉፉፉፉፉ

    • @user-rk1wy8nd5f
      @user-rk1wy8nd5f Před 5 lety +1

      Hhhh eski desh yebelesh yhiew seteweshe

    • @Mm-po9xw
      @Mm-po9xw Před 5 lety

      ክክክክክ

    • @Mm-po9xw
      @Mm-po9xw Před 5 lety

      አረኩሽ ሸዋየዋ

  • @hdhvjbjgigjvkvn6689
    @hdhvjbjgigjvkvn6689 Před 2 lety +19

    I Love you😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @TigTig-um2vi
    @TigTig-um2vi Před 8 měsíci +9

    😭😭😭😭😭ይሕን ሙዚቃ አጎቴን ነው የማስታውሰው እደዛሬ ማታ ጋብዞኝ እደነገ ሞት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-lj1ng7lw2w
      @user-lj1ng7lw2w Před 7 měsíci

      እፍ 😭😭

    • @AsdfgAsdfgh-ss9hu
      @AsdfgAsdfgh-ss9hu Před 5 měsíci

      እደይሄሙዚቃባጋጣሚሳልፍሰ አገኘሁትናሰማሁት በመጀመሪያ አጎትሺ ነብስይመረዉ ግንአጎት የሚጋብዝአይነት ሙዚቃአይደለም ፍቅረኛ ባል ምናምንእጂ ገረሞኝኮ ኮሜትአብቤነዉ ያገኘሁሺ እና አልጋላይ ጦርስገጥም እያላትሚስቱንአረ ምነዉአድምጡት በደብ

    • @user-cw2zw6le9s
      @user-cw2zw6le9s Před 3 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @dasashtigabu1116
      @dasashtigabu1116 Před 3 měsíci

      😢😢😢

    • @AbebechKifle-co5lh
      @AbebechKifle-co5lh Před 2 měsíci

      ኡፍፍፍፍፍ ሲገብድ😭😭😭😭

  • @marceloalejandro2238
    @marceloalejandro2238 Před 4 lety +15

    Estuve en Etiopía y me encanto su música ...

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před 2 lety +3

    ይሄ ዘፈን ስሰማ ወንድሜን ትዝ ያስብለኛል ሁሌ ይዘፍነው ነበረ ከ10 አመት በፊት አይ ጊዜው እሩጫው ኡፍ ስደት

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 Před 3 lety +14

    አሁን ሴቱ ሁኖል ዘማቹው ወንዱ እንደፈለገ ይዘላል ወይይይይይይይይይ ፈጣሪ የዱሮውን መልስልን እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️

  • @mazaratmazaret107
    @mazaratmazaret107 Před 5 lety +12

    እውነት ነ ው ፍቅር መሰዋእትነትን ይፈልጋል።

  • @poornimapadma3783
    @poornimapadma3783 Před 3 lety +9

    I watched this I don't know how many times, each time it is so refreshing... And I love every one in this vedio...

    • @senaysew8231
      @senaysew8231 Před 3 lety

      ይጣፍጣል አይደል?😂😂💓

  • @timukena9389
    @timukena9389 Před 6 lety +5

    Sewadcju gojamoch ka oromya Ethiopian 😘😘😍😍

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy Před 4 lety +11

    Great song. Love is beautiful, and this one is based on true story. I wish I could love someone to this extent.

  • @tamriakendalmtamria460
    @tamriakendalmtamria460 Před 8 lety +7

    efffff ይህን ሙዚቃ ሥሠማ የሀገሪን ትዝታ ይቀሠቅሥብኛል ዛሬን አይሁን እና 2004-2005 ይህ ዘፈን እንአዲሥ ነበር የሀገር ቤት ትዝታየ effffff እናቴን ጭምር ያሥታውሠኛል

    • @egzabherfikirnewegzabherfi5750
      @egzabherfikirnewegzabherfi5750 Před 8 lety +1

      እኔም እንደዛፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገራችን ለመመለስ ያብቃን

    • @user-ek2is9lv8n
      @user-ek2is9lv8n Před 7 lety +2

      በጣም የኔማር መቸነው ስደት እሚለቀኝ ሁለት አመትብየወጣው ነገዛሬእያልኩ እዜው አስሮያዘኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአይስደት

    • @adisadis3033
      @adisadis3033 Před 7 lety

      yameral😂😂😂😂😂bwrta

    • @eteneshniguzi6047
      @eteneshniguzi6047 Před 7 lety

      አገሬ the መብሬ

    • @youtube270
      @youtube270 Před 6 lety

      +Adis Adis ወይኔባለቤቴንአሥታወሥኩአይስደትእንገናኝይሆንዉደ

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 Před 8 lety +50

    ፍቅር ማለት እንዲ ነው ክክክክክክክክ ደስ ሲል ምርጥ ነው

  • @agateyouafrica-ethiopia5778

    C'est tellement drôle j'adore toujours 😂😂😄

  • @TheTesemahb
    @TheTesemahb Před 12 lety +4

    So funny! OMG!
    Thanks for sharing.

  • @zahraz9376
    @zahraz9376 Před rokem +4

    የዘፋኙን ስም በምታምኑት ፈጣሪ ይሁንባችሁ

  • @TheRetie
    @TheRetie Před 12 lety +16

    so funny and so classy!!! thank you for giving us such a wonderful entertainment! egzabiher yebarkachihu! am always thankful and proud that i was born and raised in the one and only ethiopia! proud ethiopian! love, peace, and prosperity to all ethiopia! gecho from dallas

    • @mohammadousali8914
      @mohammadousali8914 Před 2 lety

      Vbçnhvv’n'ai v.bhhk n'a

    • @ethiopian981
      @ethiopian981 Před 2 lety +1

      10 አመት እርግጠኛ ባልሆንም ይሄን ኮመት የፃፈው ሠው ይሄን የምፃፈውን ኮመት አያየውም

    • @habtamabawey6127
      @habtamabawey6127 Před měsícem

      Betam sigerm liyayewu ychilal​@@ethiopian981

  • @cnh5940
    @cnh5940 Před 4 lety +5

    ማቡኪያ ተደግፌ ልታይ ከነ ሊጡ ክክክክክ እሰይ የኔ አንበሳ ክክክክክክክ

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 Před 2 lety +1

    ሰወደው ሸምዲጀ ሁሉ ይዠው ነበር 2007 ላይ♥♥♥

  • @alemashagirerytgh6285
    @alemashagirerytgh6285 Před 5 lety +2

    ዋው በጣም የምውዴው ሙዚቃ ነው ትዝታ አለብኝ

  • @MrBemnet1
    @MrBemnet1 Před 3 lety +4

    ይህ ሙዚቃ ከአገኘው ተሻገር ንግግር ጋር በጣም ይሄዳል

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 Před 7 lety +5

    ማሮች በጣም ታምራላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ወገኖቸ

  • @animutmesselu2333
    @animutmesselu2333 Před rokem +2

    እጅግ ደስ ያለኝ ....."!

  • @peace4horn
    @peace4horn Před 12 lety +10

    I love it, very entertaining, to say the least!

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 Před 7 lety +25

    ግን ለምንድን ነዉ ጦርነት በግድ የሚሄዱት አያቴ ከ9 ልጆቾ ነበሮት አባቴን ወሰዱባት 7 አመት የደርግ ወታደር ሆነ ግን በጥይት ተመቶ ነበር እጁ በደብ አይቀሳቀስለትም ነበር ከብዙ መከራ በሆላ ከዛ ምላሽ አገባ እኔን ወለዱ አባቴ አንተ ባቶን ይቆጨኝ ነበር ዳድዬ በሰማይ ቤትህ ይመችህ የኔ ናፍቆት

  • @user-gc9wc3rv7e
    @user-gc9wc3rv7e Před 7 lety +24

    የሀገር ቤት ትዝታ ደስ ሲል💞💞 💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖👍👍👍👍

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 Před 2 lety +1

    I have been looking for this song for a while so funny 🤣

  • @alam5901
    @alam5901 Před 5 lety +1

    ዋው ይህን ሙዚቃ ስሰማ እስቃለሁ ፈርፈር ብይ ግን መልክት አለው አምን አባቱ ዘመቻ ነው ጥቅር ብሎ ይቅር እጂ😘😘😘😘💜💜💜

  • @Biyya1000
    @Biyya1000 Před 11 lety +14

    Fasinating. Our country is unique with all mess we are in. I loved it

  • @user-xi7el2jx9d
    @user-xi7el2jx9d Před 4 lety +8

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ኮሜታሮች ዉስጤናችሁ ዘናረጋችሁኝ

  • @zahraz9080
    @zahraz9080 Před 3 lety +1

    ሰምችው አላውቅም ነበር በጣም ተመቸኝ በተለይ የአካባቢው ሁኔታ በጣም ያምራል 🥰

  • @yonasgeta9873
    @yonasgeta9873 Před rokem

    😁😆 i love it!

  • @Yasiah22
    @Yasiah22 Před 11 lety +3

    This has such a strong message.

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 Před 5 lety +7

    አይ ትዝ አለኝ ሀገር ቤት እያለን እንደዚህ ስደት ስያምታ የወድሚ የከብት እርኝ እህን ሙዚቃ ስዘፋንው በተራረው🤔

    • @user-oc8lk7kj2i
      @user-oc8lk7kj2i Před 3 lety

      አሁን ያረብ ሸቃላ ሆንህ እኔምከታናሽምከወድሜ ጋር በሳቅ ነበር እምያቆስለኝ አልኬድም ዘመቻ እያለ😋😝

    • @yonasdw4361
      @yonasdw4361 Před 3 lety

      @@user-oc8lk7kj2i 😀😀😀😀😀😀☝☝☝

    • @user-oc8lk7kj2i
      @user-oc8lk7kj2i Před 3 lety

      @@yonasdw4361 😃😃😃😃😃😃

  • @aruiddba9340
    @aruiddba9340 Před 8 lety

    ❤kojem bateme desalela 👌👌👌

  • @betiaminaminegrkantegarcia5350

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል music ደጋግም ብታይ የማይጠገብ

  • @sadasada1406
    @sadasada1406 Před 8 lety +57

    ሸዋ ሁላ ያወቃችሁ መሥሏችሁ ፈሪ ምናምን ትላላቹ ፍቅር ሀያል መሆኑን ነው የሚሠተምረው ለነገሩ ሤቶች በጣም የሚፈቅረንን ወድ አደጅል ነው የምናሠበው

  • @mulugetaruei
    @mulugetaruei Před 12 lety +8

    He killed it.

    • @Tigsit282
      @Tigsit282 Před 2 lety

      አየደያ ያምራል👍👍👍🤫🤫😛😛😛😂🤔🤣😂🤣😃😋😄😎😘🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይዛሸ👍👍👍👍👍👍👍

  • @bewketsisay7922
    @bewketsisay7922 Před 4 lety +2

    Abro Adegie Aragew Belay Bertalin!!

  • @brukalabe3545
    @brukalabe3545 Před 6 lety +2

    That's fun music!

  • @user-lx5ym2et3r
    @user-lx5ym2et3r Před 8 lety +7

    ፍርሀት ሳይሆን ፍቅር ሀያል መሆኑን ያሳያል

    • @user-hb4nu9gy9e
      @user-hb4nu9gy9e Před 3 lety +1

      በትክክል አይበገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅር እንጂ ፈረትን አያውቅም

  • @zainabsuleman9363
    @zainabsuleman9363 Před 7 lety +88

    በናታችሁ አያሳዝንም

  • @user-lm7bx7ei2p
    @user-lm7bx7ei2p Před 5 lety

    እፋፋፋፋፋፋፋፋ በዝህ ሙዚቃ በጣም ነበር የጨፍርንበት ያጎቴ ልጂ ሢያገባ የናቴ የህት ልጂ ሢወደው በተለይ ሢዘፍነው እኔ መካነ ሠላም ቦርና ነኝ እሡ ሳይንት ስደት ከመጣሁ 7 አመቴን ይዣለሁ በስልክም ላገኝው አልቻልኩ ወይኔ ማርያምን ይሄን ሙዚቃ እንዳይዘጋ ካለ በቃ

  • @gezohabesha
    @gezohabesha Před 11 lety +1

    I like this music so mach thanks for post it ,,,,it is true history ,,,that was happened by the time of dictator
    Mengestu hailemariam .

  • @Mekides2007
    @Mekides2007 Před 12 lety +3

    It is very creative and funny. There is nothing more powerful than love. He accepts the worst humiliation for love of his wife. That is the message in the music.

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před rokem +11

    Love this song so much so funny and so romantic too ❤️😀😂

  • @emnetiret
    @emnetiret Před 12 lety +2

    1:57 Ay ferteh new hahaha nice!

  • @zmmz557
    @zmmz557 Před 4 lety +1

    በጣም የሚመቸኝ የምወደው

  • @beteamarakesheger2783
    @beteamarakesheger2783 Před 5 lety +3

    I like this music really original tradition specially video and clothes

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk2290 Před 8 lety +6

    ወይ ፍቅር kkkkkkkkk

  • @shalomethioisrael4515
    @shalomethioisrael4515 Před 5 lety

    efuuu Aye maza ena leza ❤️❤️❤️❤️eday web betam new yemamerew bahel ena wegun ewnten yeyaze ❤️❤️❤️❤️be weketu yenberewn cheger bezeh music gelte hono yetayal ❤️❤️

  • @user-uq5bd1yx5k
    @user-uq5bd1yx5k Před 7 lety +1

    ይሄንዘፈን.በሰማሁ.ሰአት.መሳቅነው.ሰራየ.ሲከፋኝእሰማለሁ.አቦ.ይመችህ

  • @zinetseid8432
    @zinetseid8432 Před 7 lety +7

    ክክክክክ ወይ የዛሬን አይሁን ትልቅ ትዚታ አለኝ

  • @user-uc1up1co9f
    @user-uc1up1co9f Před 5 lety +5

    ስያሳዝን አይዞህ አባቴ

  • @ZahraMohammed-pb8mk
    @ZahraMohammed-pb8mk Před 8 měsíci

    ብሰማው ብሠማው ያልሰለቸኝ ሙዚቃ የኔ ውድ ፍቅር እንደዚ ነው የእውነት ሢሆን

  • @user-xp8wh3fe5c
    @user-xp8wh3fe5c Před 5 lety +2

    جميل واللله الاغانى الاثيوبيه

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i Před 6 lety +7

    ሸዋየዋ የሚገርምነው ክክክክክክክክክዘመቻ የዘመኑወንዶች

  • @samuelenyew8280
    @samuelenyew8280 Před 12 lety +9

    I know this is a perfect true even in 1992 Ethio- Eriterean war!!!

  • @gejeretgejeretabi4013
    @gejeretgejeretabi4013 Před 2 lety +2

    Shiwayee is so pretty

  • @AbebechKifle-co5lh
    @AbebechKifle-co5lh Před 2 měsíci

    እምትጨፍረው ስታምር💚💛🧡

  • @user-yp2vw6ci2k
    @user-yp2vw6ci2k Před 5 lety +6

    ምስኪን አሳዘንከኝ

  • @gjhggfikirtemaryamalehegn3315

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ ፍቅርተ ማርያም ሀሀሀሀ መይዞሽ አታሥቢ ሴት ነኝ በማለቴ ከአንች ጋር ሥተኛ ያው ነው ወንድነቴ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 Před 5 lety +1

    ዉድዬ, አtድም ዘመቻ...በጣም ደስ ይላል..

  • @user-oh3qi8ph8q
    @user-oh3qi8ph8q Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ አይ አገሬ ስወዳቹህ እኮ

  • @zainahfatuma9399
    @zainahfatuma9399 Před 7 lety +67

    ክፈ ቀን ለማለፍ ሴት መሆን መላ ነው ለወድነቱማ ሙያ በልብ ነው ትክክክክክልልል

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 Před 5 lety +4

    Yena konjo gojame westa nawe

  • @user-rx2bu1uj3g
    @user-rx2bu1uj3g Před 7 lety

    ይህን ሙዚቃ ሥሠማ አገሬን አሠተውሣለሁ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 5 lety

    Feker yemaywku nachew thumbs down yestute. Yennaye fikrega kebate endalweta sekelekel, endmuslim sate lebso fetun shefno neber pick yemydergege. Aynu becha neber yemitayew lol. After driving one block he takes it off. Ahune tegabten weldenal. I will always remember his sacrifice for my love.I love this song. It is a blessing to find someone who loves you this much. The lady is so pretty.

  • @betiaminaminegrkantegarcia5350

    ሴቶች በጣም ደስ ስትሉ አንቅልፍ አጣሁ ስራዬ አሱን ማዳመጥ ሆነ ስራዬ ወይ አትዮጵያ አገሪ ናፈቅሽኝ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 3 lety +3

    ወይኔ በሳቅ እዳዬ አይ እዳዬ ዘድሮም ሊያዘምቱኝ እያሰቡ ነወይ ሀገር አስከባሪ እኔ ብቻ ነኝወይ 😃😃😃😃😃😃😃😃😄

    • @muler5974
      @muler5974 Před 3 lety +1

      😂😂😂😂😂😂 እኮ ይሄው ከወጣበት ዘመን ጀምሬ አዳምጠዋለሁ

    • @tube4655
      @tube4655 Před 3 lety +1

      ክክክክክክክ በጣም ነው ዘና የሚያረገው በዛ ላይ ትምህርት ሰጭ ነው

    • @user-zw4vc5mf9z
      @user-zw4vc5mf9z Před 8 dny

      ዛሬስ😂😂​@@muler5974

  • @user-ht4fi7xc4l
    @user-ht4fi7xc4l Před 7 lety +1

    ክክክክክክ ይሄ ሙዚቃ ድሮም ሣጣምጠው በሣቅ ነበር የምሞተው 😃😃😃😃😃😃😃

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w Před 3 lety +2

    የትአባቱ ስደት አብሮ መኖረነዉ ያለዉን እየተካፈሉ እየበሉ🌺💃💃💃💃💃

  • @masinkomusiclyrics5003
    @masinkomusiclyrics5003 Před 9 lety +3

    Belwwwwwwwwwwwww ere lijuto setamer amazing webet 😍😍😍😍😍😍

    • @trgggfhgg8130
      @trgggfhgg8130 Před 9 lety

      mwuuufgdki

    • @mmmnbnnnbinomiodaetaeta385
      @mmmnbnnnbinomiodaetaeta385 Před 7 lety

      Haftay Berhe lo imagining

    • @mmmnbnnnbinomiodaetaeta385
      @mmmnbnnnbinomiodaetaeta385 Před 7 lety

      Zmmmmmmmmmm

    • @user-kj5wj4eh1h
      @user-kj5wj4eh1h Před 5 lety

      @@mmmnbnnnbinomiodaetaeta385 ימף
      … יתחחחצתצ
      תץתתּלפךךךךךלללךךללללללללללללךךךךךךךךךךךךךךךךךךךךךךךךךפךךפפךפךפפפפפךךךפפםךפךךךךךךךךךךך־
      ּ

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam179 Před 4 lety +6

    ክክክክክክክክ የምንዘመቻ ጥቅረየበል

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k Před 6 lety +1

    ከአፈቀሩ አይቀረ እንደዚህ ነው
    ፍቅረ ማለት ዎጋው የማይተመን
    መሰዎትነት የሚያንሰው ነው😭🌹🍀🌷💐🌸🍁🌺🍃🍎🍊🍅🍆🍒🍑🍒🍇🍌🍌

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836

    ዘፈን መሰማተ አሎደመ ግን የጎጃመ ዘፈን እያሸንፈኝ ነዉ ቃናዉ ደሰ ይላለ