medhanit tamirat -webituwa gojam - መድሃኒት ታምራት- ውቢቱዋ ጎጃም - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
Vložit
- čas přidán 15. 12. 2023
- medhanit tamirat webituwa gojam - መድሃኒትታምራት ውቢቱዋ ጎጃም - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #Enaney #amharicmusic #newethiopianmusic2023 #amharicsong #ቬሮኒካ_አዳነ #እናነይ #veronica_adane #newmusicvideo #bestamharicmusic #ethiopia - Hudba
አንበሳዋ ዋው ምርጥ ድምፅ ነው በርች እህታችን
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ
czcams.com/users/shortsmjupk1Knitk?si=wUHP-budjaaUovit
ስታምሪ ውበትሽ ስርስዕትሽ ጉድ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያውያዊ አማራ 💕💕💕
ጅ
ጅ
czcams.com/users/shortsmjupk1Knitk?si=wUHP-budjaaUovit
😢😮😅@@YeshiMolla-kp3hi
የአብርሃሙ ስላሴ ይህን ድምፅ ለመዝሙር ያርግልሽ እህታችን👍
ሰው በገባው መልኩ ህይወቱን ይመራ ዘንድ ነፃነት አለው። ሰው አታሸማቁ
የግድ መዝሙር ብቻ ለምን? በዚህ መልኩ እየዘፈነች ብታዝናናን ምን ችግር አለው?,እስቲ ከዘፈኑ በፊት በርካታ ሰይጣናዊ ተግባሮችን ትተን ቅን እንሁን!!
@@HumorMeStoriesሰው ወደ ጥፋት ሲሄድ መምከር ተገቢ ነው
ያንቺንም ጆሮ 😂
ለምን እንደሆነ ግራ እስገባኝ ሆድ እስኪብሰኝ ደጋግሜ የምሰምሰማው የሸገር ልጅ ትውልዴም እድገቴም 💚💛❤️😍😍😍አማራ ውስጤ ነው good job yene wereke
እኔም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማራእድህነው
የኔወር አፈር የፈጨሁበትን አገሪን ያደግሁበት ውሀ የተራጨንበትን ውትርን አገሪ የአባስራት ገዳም ተራራውን አሳመሽኝ እህታለም ልቤን እረበሽኝ እህታለም ❤❤❤😭😭
thanks so much
የኔማር ስታምሪ ይህን ድምፅ ለመዝሙር ያርግልሽ የኔውድ
ነፍሱን ይማረውና ተስፋዬ ወርቅነህ ማርቆስን እና ጎጃም በደንብ እኮ ነው ያስጎበኘን!
ያንችም ድምፅ የአባቴነህም ቅንብር በጣም ያምራል በርቱ
አወ ነፍሱን ይማር
ቃላት የለኝም በቃ ፍዝዝዝ ብዬ እንዳየሁሽ አለቀ። 7 ጊዜ በግምት ደጋግሜ ሰማሁሽ ዋውው!
ኧረ 30ጊዜ ይሆናል በሁሉም ሚድያ እውይ ልብ የሚሠነጥቅ
ena Aser Geza Samhaw Alwe
የልጅቷ ታለንት እንዳለሆኖ አንተ የምታቁናብረው እጅግ በጠለቀ ስሜት ነው ለዚህም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ
የእኔ ውድ የአብማይቱ ማርያም
የግምጃቤቷ ኪዳነ ምህረት
የዋሻው ቅዱስ ሚካኤል
የእንድማጣው ባለ እግዚአብሔር
የቅዱስ ማርቆስ
የቅዱስ ገብርኤል
የፈረስቤቱ መድሐኒያለም
የአባሰራቱ ገዳም
የተክለሃይማኖት ገዳም
ባለሽበት ይጠብቁሽ
በቀጣይ ርቡ በጠቀስኩልሽ ደብር መዝሙር እንጠብቃለን ማርቆስ ያፈራሽ ድምጻዊት
የሚመስጥ ቆንጆ ድምፅ አለሽ!
ወደፊት በሙዚቃው ዓለም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖርሻል።
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው በርችልን የአማራን በሀል በዚህ በሚምረዉ ድምፅሽ አስተዋዉቂልን 👌👌👌💯💯💯✅✅✅💚💛❤️🥰🥰
ይህ ዘፈን ሰሰማው ጎጃሜ ፍቅርኛዬ በአዲሰ ያገርሽብኛል 😢 የማን ሆነክ ይሆናል💔
🤣🤣🤣
😂😂😂
አይይይአክባርየለሽም😅
አለሁ እየጠበኩሽ ነው😊
የልጅቱ ድምፅ 100% perfect ቃል የለኝም ለማመስገን የሙዚቃ መሳሪያው ትንሽ ይረብሻል በድንብ አልተዘጋጀበትም የልጁን የቀደመ ብቃት ለሚያቅ ስለሁሉም ክበሩልን ከልብ እናመስግናለን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይሚል ድምፀ ነዉ ያለሽ በርች እህታችን❤❤❤❤
ይህንን ድምፅ መዝሙር ዘሜሪበት የኦርቶዶክስ መዝሙር በጣም ደስይል ነበረ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪
አንች ለምን ዘፈን ታዳምጫለሺ
@@jiaromera-ff1fjman terash anchi ergixegna negn orthodox ayideleshim qorqonda
የምን? የቤንጤ ቆስጣጤ?😂😂
Gojjame❤
መዝሙር ቢሆን ድምፃ ዋውውውው እግዚአብሔር ወደ እግዚአብሔር መዝሙር ይቀይር እህቴ ዘፈን በሽታ ነው❤❤❤😊😊😊
So why u listened here? 😂"
ቱሻ
የኔ ጀግና አቤት ድምፅ በርች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💚💛♥️
የኔ ቆንጆ እህት ሰላም ለአንቺ ይሁን በጣም ድምጽሽ ያምራል ደስ ሲል በእውነት በቅርብ ጥሩ ሙዚቃ እንደምንሰማ ተስፋ እናረጋለን የኔ መልካም እህት በጣም ጎበዝ ነሽ ያማረ እና የተዋበ ድምጽ አለሽ
ቆንጆ ድምፅ ጎበዝ በርቼ አቀናባሪውም ጎበዝ ነህ ልጆችን ታበረታለህ በዚሁ ቀጥል
ለኔ የዘፈን ሺ ነው የመሰለኚ ውጭሀገር ሁኜ ጎጃም ወንበርማ ብሬ አካባቢ ያሉ ልጆቼ ሚሰቴ (ውቢቱ) እናቴ አባቴ ወርያቸው የለኝም እድሜ ለብልፅግና 8 ወር ሞላኝ አሁንማ ተሰፋቆረ ጥኩ ፀልዩ ልኝ በኔ የደረሰ በማንም አይድረሰ።
ወንበርማ እኔም ይናፍቀኛል ወንበርማ ነሽ /ነህ
እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ተዘፈን አልፈው ዘማሬ ሁነሽ ፈጣሬሽን ለማመሥገን ያብቅሽ
የሚስረቀረቅ ውብ ድምፅ ሶሪትዬ በራሰሽዘፈን ለመገናኛት ያብቃን♥♥♥
ጥርት ያለ ድምጽ የሚነጥር ዜማ❤🎉
የዳንግላዋ ጎጃሜ ያገሬ ልጅ መድሀኒት የሚገርም ስራ ነው እህታችን❤❤❤
thanks so much
አቤት የኔ ቆንጆ ስታምሪ አይ ድምፅ ውቢቷ ጎጄሜ በርችልኝ
የሴት ጀግና በራሷ ውበት የምትተማመን 🚙✅✅ ሸልሚለሁ ❤❤
❤❤❤❤❤ ምርጧ የወንዜ ልጅ ዘመን ያላበላሸሽ ORGINAL ጎጃሜ ኑሪልኝ
እንዴ በጣም የሚያምር ድምፅ ፣ ለመዝሙር ያድርግልሽ እህታቺን።
ያንቺንም ጆሮ
ክክክክ@@destalencho9106
ድብን እያረጋችሁ እየሰማችሁ ማካሪ መሆን አይደብርም? ቲሽ
መዝሙር ብቻ ብትሰሚ እዚህ ውስጥ ምንም አትሰሪም ማንም ዘፈን በፈጣሪ ዘንድ ሀጢአት እንደሆነ እናውቃለን ግን በግዜው ወደእርሱ ይምራት እንጂ መካሪ አያስፈልግም መዝሙር ብቻ ከሆንሽ ዘፈን ላይ አለመግባት
መጀመሪያ ያሉትን ዘማሪዎችን አክብሩ
ውይ አንተ ልጅ የባሰ አሳመርካት በጣም ቆንጆ !❤
ቆንጆ አቀራረብ ጓዜን ጨርቄን ሳንል ጎጃም አድርሰሽ ስለመለስሽን በጣም እናመሰግናለኅ ።
አቤት ደምፅ ደሰ ደሰትያለሺ❤❤❤❤❤❤
እንዴት እንደምወድሽ አተይቂኝ አቤት ድምፅ ውፍፍፍፍ ባያልቅ ❤❤❤❤❤
ዋው እሚገርም ድምፅ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
ኡፍፍ ኩልልል ጥርትያለድምፅ❤❤❤❤❤
ዋዉ ድምፅ በርችልን እህቶችን አይ አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው
ይህን ድምፅ ለመዝሙር በሆነ አልኩኝ❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ይገርማል ድምጽ ሽ ውድ
አደኛ ይመችሽ ውበት ከድምፅ ጋ❤❤❤❤🎉
ዋዉዉዉዉ ሁለቱንም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤
የኛዋ እሯ እንዴት ሸጋ ድምጥ ነው ሴቷ ተስፋዬ ወርቅነህ❤❤❤❤❤❤
በርች የኔቆንጆ መዳኒት የታሪክ ወርቅ ነህ ቆንጆ
አህቴ የኔ ውድ በጣም ነው ድምፅሽን የወደድኩት❤❤❤❤
ይህ መረዋው ድምፅሽ ብዙ ትዝታን ይቀሰቅሳል ቀጥይበት አማራ በሁሉም እግዚአብሔር ያደለው ህዝብ ነው ድል ላማራ ድል ለፋኖ
የሚገርም ድምፅ ነው በርች ምርጥ የአማራ ልጅ👍
ማሞ: ንስኻ ብጣዕሚ ዕድለኛ ኢኻ: ሳላ ጸሎት አደኻን ህዝባዊ ግንባርን አብዚ ደረጃ ምብጻሕካ ብጣዕሚ ኢዩ ዘገርም::
አጆኻ በርትዕ ፈጣሪ ምሳኻ አሎ: ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ::
ብአኻ ክሓስ ከለኹ ብጣዕሚ ኢየ ዝግረም! 🤲🏽👏👏👏
ዋው ድምፅ❤❤❤❤
አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤
You should have your own music , What a Beautiful voice ❤❤❤
አቤት ድምጽ ዋውውው❤❤
ዋውውውው ድምፅ❤❤❤🎉🎉🎉
በጣሞ ደስይላል አቀናባሪውን ማመሥገን እፈልጋለሁ ከቻልክ ሙሉ አልበም እንድሰራ አግዝልን
ድምፅ ብሎ ዝም 🙏🙏🌹🌹👏👏🌹🌹🌹
የኔ ጃግና ትውዳጅ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
እንደኔ በጣም የመሰጠው አለ እንዴ አስር ጊዜ ነው ማዳምጣት ውይ የኔ ፍቅር ስወዳት።
ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ድምጽሽ እንዴት ያምራል
አቀናባሪውም ዋዉ ነክ በርታ
ዋው ደጋግሜ በመስማት የአገሬ ናፍቆት እያወጣሁበት ነው አመስግናለው እህቴ
ዋው❤
ተስፋዬ ወርቅነ ሰታወስሽኝ Amazing music
የለለድምፅ ቆጆ ጎጀ አማራዬ💚💛❤
አለማድነቅ አይቻልም ድምፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅ
Yene wubbb my favorite Tiktok ❤❤❤❤I love you so much ❤️ ♥️ 💗 💖 my amhara people ❤️
ይመችሽ ሺ አመት ቆይልን
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤
መቼም የማረሳው ዘፋኝ ተሰፋዬ ወርቅዬ
thanks so much
አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤
በርቺልን ጅግኒት ድምፀ መረዋ
ቆንጆ ድምፅ
❤❤❤በጣም የሚምር ድእፀ ፈጣሪ ያደለሽ❤❤🎉
ፈጣሪ እንድትዘምርበት እንድታመሰግንበት ነው እንጂ እንድዘፍነበት እይደለም
አንደኛ !!
wow Gojam briliant sound
❤በጣም ማራኪ ድምጽ❤
I cannot stop listening to girl voice and the good composer ❤well done
በጣም ገራሚ ❤️
ሰፈራችንን በዚህ በሚያምር ድምፅሽ ስላስታወስሽን እናመሰግናለን
በትልቁ እንጠብቅሻለን ❤
thanks so much
እውይ የኔ ማር እነ እንትና ጆሯችን ላይ ቀልደውበታል እስኪ በሲንግል ብቅ በይ ወርቅዋ አቦ አማራ እንደ ምድር አሽዋ ያብዛን ❤❤🎉
Beautifully done! Love this
እኔ ደም በጣም ነው የኩራሁብሽ የምውደውን ዘፍን ስለ ዘፍንሽ እሸ
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤
የኔዉድ በጣም ያምራል ድምፅሽ❤❤❤❤❤❤
ለምን ይሆን ሆድ እየባሰኝ ደጋግሚ እማዳምጠው ዋው ድምፅ❤
This is very nice work.
wow...medi...perfectly cultural...with nice voice!
thanks so much
wowww❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️bedemetsesh temareke memote new
ዋው ምርጥ ድምፅ ነው በርች እህታችን
ድንቅ ስራ ነዉ በርታ❤❤❤❤❤
የምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲሥት ስወድሽ!!!!
Wow amzaning❤❤❤❤❤❤❤
❤From Eritrea big love❤
የአገር ሰው አንበሳው ጎጃም
ድንቅ ተሰጥኦ ❤❤❤ አማራየ ድል ለወገኔ ይሁን
ደቂቃ ይጨመርበት በጣም ያምራል ሙሉውን ላኩት
ትችያለሽ ትለያለሽ በነገራችን ላይ አቀናባሪውን በላቀ ምስጋና አቀርባለሁ❤❤❤💚💛❤️🐆🐅
🖕🖕
በእመብርሐን በዚህ ዴምፅ ዘምሪበት መታደል ልዮ ተስጦ
ጎጃም 😢😢ማነዉ እዴነሥደት የመረረዉ ሀገሩየናፈቀዉ😢😢😢
Yena Worek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል በጣም ወድጀዋለው በተለይ ለዛው
Wow Wow Wow What a beautiful Voice and Song. ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋