#ተመቸሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2019
  • #ተመቸሽ ወይ#
    #TemecheshWoyeNuro#YenesewBelie#EthioMusic#
  • Hudba

Komentáře • 734

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Před rokem +22

    ከሀገር ስንወጣ በደስታ ነበር 😂 ስደት ከመጣን ቡሃላ ሁለት አመት ብለን መተን ምን ይዤ ልመለስ እያልን እድሜ መቁጠር ጀመርን 🤔😘

    • @44AlHalagah
      @44AlHalagah Před 11 měsíci +2

      በጣምእህቴ

    • @MuhamedAlie
      @MuhamedAlie Před 6 měsíci +1

      😅🎉🎉🎉😢❤😊😢😂😂😂

    • @user-je3dv5jr5j
      @user-je3dv5jr5j Před 5 měsíci +1

      ምቾት ቀርቶብን ስቃዩበቀረልንወንድሜ 😢😢😂😂😂😂😂

    • @sartt4348
      @sartt4348 Před 5 měsíci

      በጣም ወላሂ 😢😢😢😢አልሽውና😢😢😢መገን የኛ ነገር😢😢😢

    • @user-uo5cs3ig8m
      @user-uo5cs3ig8m Před 5 měsíci

      አይ አሁንእኔምእዳችነዉየምሆነዉይሆንአደሁለትአመቴንመጨረስኩእያልኩዱአእያረኩነዉ ግንአሜቴምንምአልሰራሁ አይይይይይይ እኔስልችልም

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 Před 5 lety +172

    አልሀምዲሊላ አለኩልሀል ምቾት የለም በሰወ ሀገር ግን ብዙ ትምህረት አለወ ስደት እስኪ በስደት እወቀት የቀሰመ ካለ ላኪ ግጩ እወነት ስደት ለኔ ብዙ ትምህርት አገቸ በት አለሁ ወዶች

    • @fggh6675
      @fggh6675 Před 4 lety +4

      .ቅ

    • @user-tx7eu5tv8k
      @user-tx7eu5tv8k Před 4 lety +4

      አወ ማሬ አልሀምዱሉላ እኔም ብዙ ትምህርት ቀስሜለሁ ቁርሀን ሀድስ ተውሂድን አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል አይዞሽ ብዙነገር አለ ግን በትግስት እንለፈው ሁቢ

    • @eaassd7402
      @eaassd7402 Před 4 lety +4

      አዎ እህቴ ስደት ማለት ለኔ ሂወቴ ማለት ነው ብዙ ችግር አለው ግን ቢሆንም አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለከይር ነው

    • @hjfdcvvsdg7559
      @hjfdcvvsdg7559 Před 4 lety +1

      ሠላምነው

    • @user-ty4qg6yp2f
      @user-ty4qg6yp2f Před rokem

      @@eaassd7402 ደፐሰረዠኘፐጀ

  • @user-un6so1ck2b
    @user-un6so1ck2b Před 6 měsíci +19

    የሠው ሀገር ምኞት እንጅ ምቾት የለም😢😢😢😢😢

  • @abdu859
    @abdu859 Před rokem +22

    ሰደት ትምህርት ቤት ነው

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna Před 3 měsíci +6

    ምቾቱንማ ሀገራችን ጥለነዉ መጥተናል 😢😢ረ እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ ናፈቅሽኝ😢 ❤❤❤❤

  • @user-vl8mg5cy1o
    @user-vl8mg5cy1o Před rokem +44

    ምንም አልተመቸኝም 🥺😭😭😭😭😭😭😭የሰው ሀገር ኑሮ

    • @rajaamess5108
      @rajaamess5108 Před rokem

      ❤️

    • @birtukanlake
      @birtukanlake Před rokem

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Před rokem +1

      😭😭😭ምንምምቾትየለውምብቻደህናእንሁን

    • @ekru1965
      @ekru1965 Před rokem

      አይዞሽ እህቴ ሁሉምያልፍል እሽ

    • @AhmedAhmed-ke6tu
      @AhmedAhmed-ke6tu Před rokem

      አይዞሽ እህቴ

  • @user-wv4lw1es6x
    @user-wv4lw1es6x Před rokem +39

    ሁሌም በትዝታ ሁላችንም ልባችን እታመመ እሥከመቼ ፈጣረሆይ ያቀን ተመልሦ ሁላችንም ሀገራችን ገብተን ይንቀን የመናሥታውሥበት ቀን ፈጣሪ ያምጣል 👏👏👏የሀገሪልጆች ሁላችሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሠላም ወደሀገርቤ ይመልሣችሁ💚💛❤✈👏👏👏

  • @Mastewal-bf4uf
    @Mastewal-bf4uf Před 8 měsíci +6

    ኸረ የኔ ሰዉ በትዝታ። ገደልከን አይይይይይ
    በትዝታ አሁንስ ልቤ በጣም። አለቀሰ

  • @SarahAthuabia
    @SarahAthuabia Před 6 měsíci +10

    ምንይመቸኛልየሥደትኑሮስቃይነው😭😭😭❤❤❤❤

    • @Seyahabesha03
      @Seyahabesha03 Před 5 měsíci +1

      አብሽሪ የኔ እህት እኔም ይሔን ሙዚቃ ስሰማ ዛሬስ ከፋኝ ሀገሬ ናፈቀኝ😥😥😥

    • @user-br4hk6fe3r
      @user-br4hk6fe3r Před 2 měsíci

      አይዞቹሁ ያልፍል

    • @user-sl3he6gj1e
      @user-sl3he6gj1e Před 2 měsíci

      Kefg​@@Seyahabesha03

  • @Bfhg-ke9xx
    @Bfhg-ke9xx Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ዉይ ትዝታ

  • @ZinetYasin-ys6rk
    @ZinetYasin-ys6rk Před měsícem +2

    በጣም ነው የሚመረው ፈጣሪ ይርዳን😢😢😢😢😢

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +11

    እንሸቅልበት አታባቡን አተሥለቅሡን በብቸኚነት የምንሠቃየው በቂያችን ነው አይዟችሁ እህቶቸ ይሄም ያልፋል😢😘🥰🥰😘

  • @saramakdos5234
    @saramakdos5234 Před rokem +8

    ብቻለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባለንበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቀን. ላገራችንያብቃን

  • @Hfjcg-sq5gz
    @Hfjcg-sq5gz Před 2 měsíci +2

    እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ትዠታ ብቻ😢😢😢

  • @user-br4hk6fe3r
    @user-br4hk6fe3r Před měsícem +2

    እኔ ትንሽ ከተናገሩኝ ይህንንከፍቸ ነውእማለቅሰው 😢😢😢😢😢😢

  • @user-gp8bd6qk9m
    @user-gp8bd6qk9m Před rokem +8

    አልተመቸኝም ብቻ አልሀምዱሊላ 😥😥

  • @Tube-sx5yt
    @Tube-sx5yt Před rokem +4

    ትዝታ ብቻ😥😥😥😍😍😍

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 Před rokem +16

    አልሃምዱሊላህ ብቻ,በስደት,ላይ,ምን,ምቾት,አለ,የስደት,ኑሮ,የዉሸት,ነዉ

  • @SEn8etPlaystore-vl5cx
    @SEn8etPlaystore-vl5cx Před rokem +3

    ትልቅ ወንድሜን ያስታውሰኛል!!
    I mss you my brazer

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma Před 2 měsíci +1

    ለምን ይሆን ይህን ሙዚቃ ስሰማ እንባዬ የሚፈሰው ኡፍፍፍፍፍፍ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥🥺🥺🥺🥺🥺🤔🤔🤔🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @user-yp7kq1re2j
    @user-yp7kq1re2j Před rokem +7

    እኔ ተመችቶኛል

  • @SameleTesema
    @SameleTesema Před měsícem +2

    I like Gondori music 🎵❤❤ ❤️♥️😘✅

  • @user-bt1tu2fw8p
    @user-bt1tu2fw8p Před rokem +13

    ምን ይመቻል የስደት ኑሮ ዛሬ ከሳቅን ነገ አልስቅም

  • @AbebaAyele-xr3ep
    @AbebaAyele-xr3ep Před měsícem +1

    አይይይይይምችትእኔእደስረኛ በርተቆልፎብኝ ምንይመቸኛል የስውሀገርግማሽሒወትናት😢😢😢

  • @user-eu5rh3yk9w
    @user-eu5rh3yk9w Před 7 měsíci +2

    አረተውይኚ እከስኪ ቤተሰብ ሀገር ሁሉም ነገር እየናፈቀን እንዴት ይመቸናል ብቻ ተመስገን

  • @lailahlalou5979
    @lailahlalou5979 Před rokem +4

    አዉነትነወ👍👍👍🌹🌹🌷🌷🌷

  • @Abrshe2024
    @Abrshe2024 Před 3 měsíci +1

    እረ ትዝታ😔😔😔😔😔😔😔😭

  • @user-ie9nd5zl9c
    @user-ie9nd5zl9c Před 2 měsíci +1

    እፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢ሁሊም ስሰማዉ ወንድሜ ትዝ ይለኛል ወንድሜ ይወድዉን ነበር 😢😢

  • @badoumbada4153
    @badoumbada4153 Před 5 měsíci +1

    እንደኔ በትግሰት ያለ ማነው ያልፋል በማለት😊

  • @user-wk1ts5jq6p
    @user-wk1ts5jq6p Před 4 měsíci +1

    ትዝታ አለብኝ ይመችሽ አቦ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-du8qp1wn4e
    @user-du8qp1wn4e Před rokem +24

    ተመቸሽ ወይ ቦታዉ ተመሽ ወይ ተመቸሽ ወይ ከተማዉ አየሩ ተመቸሽ ወይ ከሣሽ ወይስ ጠቆርሽ ተመቸሽ ወይ ተስማማሽ አየሩ የሠዉ ሀገር ኖር ደላሽ ወይስ ከፋሽ እደምን ይዞሻል የናፈቀሽ ልቤ ሁሌም ያሥብሻል
    የኔ አለም አብሮ አድግ እህቴ ምግዜም አርሣሽ እስካለ ሂወቴ የኔ ሥደተኛ ተይ በቃ ተመለሽ አጀቴ አለቀሠ ልቤም አዘነብሽ መቸም ለማይሞላዉ ለህ ጎደሎ አለም አትከራተች ይበቃል የኔ አለም
    ለማትያዝ ዱኒያ ለማይሞላ ሂወት በጭቀት በሀሣብ እስከመቸ ድረስ በናፍቆት መዋተት

  • @Hlima-gl6fq
    @Hlima-gl6fq Před 3 měsíci +2

    አየየየየየ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb1iu2vi4r
    @user-qb1iu2vi4r Před 8 měsíci +3

    ኧረ ልቤ ገባህ ምን ልሁን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ ዘንድሮና ስደት ያረቢ አላህየ ለኛ ያልከውን ቶሎ አቅርበው አልቻልኩም ኢላሂ ለኸይር ነው በለኝ ❤❤❤❤kunfe yekun so latehzen😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GgHh-dz6vi
    @GgHh-dz6vi Před 2 měsíci +2

    ኡፍፍፍፍፍ ኣልተመቸኝም😢😢😢

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před rokem +3

    አቤት ጉድ የሰዉ ሀገር ምኑን

  • @Hani-mk8mc
    @Hani-mk8mc Před rokem +6

    😭😭😭😭😭😭ስደት አይንህ ይጥፋ 💔💔💔💔💔💔

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +17

    የዘፍኙ ሰም የሚያቀው የገረኝ🥰🥰🥰🥰 በጣም ነው የመወደው

  • @seadasead2516
    @seadasead2516 Před rokem +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ አልተመቸኝም ስደት መመለሻየ ሲደርስ በህመም ተሰቃየሁ

  • @alikajm8320
    @alikajm8320 Před rokem +4

    💔💔💔👉😭😭😭ከምወደዉ አትለይኝ😭😭🙏🙏🙏

  • @Hnanmelaku-ye6ee
    @Hnanmelaku-ye6ee Před 2 měsíci +1

    Yihn muzika ssemawu enbaya newu yemikedmewu mabra yanshal

  • @user-nv8hz1ft8n
    @user-nv8hz1ft8n Před rokem +8

    አይረረ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😓😓💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @DinsaMasere
    @DinsaMasere Před měsícem +1

    አ ይ ይ ይ ት ዝ ታ አ ❤️❤️❤️

  • @user-sd1sk8ux9b
    @user-sd1sk8ux9b Před 5 měsíci +2

    ወይ ዘድሮ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zaharakuriftu7892
    @zaharakuriftu7892 Před rokem +2

    እረ ምን ይመቸኛል አይ ዘድሮ ኳን ተስፋ የለኘም ወላሂ አይይይይይይይ😥😥😥😥😥😥😥እህህህህህህ

  • @user-uf2ru4mk6m
    @user-uf2ru4mk6m Před 3 měsíci +1

    ዋዉደስይላል

  • @SaadahH-lv7mi
    @SaadahH-lv7mi Před 8 měsíci +3

    Aeeeee❤😂

  • @abdibaba7351
    @abdibaba7351 Před 8 měsíci +1

    በጣም ነውስመሰጠላው

  • @user-we5bq9kq8r
    @user-we5bq9kq8r Před rokem +3

    አይይይ ሰደት😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @rehmet3456
    @rehmet3456 Před rokem +4

    አይይይይይ😭😭😭😭😭ምንይመቻ. እየመረረን ነውየምንዉጠው😭😭😭ስደትአይለፍለት

  • @Hnanmelaku-ye6ee
    @Hnanmelaku-ye6ee Před měsícem +1

    Weyi memechet tewun eski❤❤❤😂❤❤

  • @Ylkal-yt9yg
    @Ylkal-yt9yg Před měsícem +1

    አረ ይሀ ሙዝቃ እያስለቀሰኝ ነው

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem +12

    ያልፋል ሁሉም ነገር ምቾት ናፈቀኝ አይ አረብ ሀገር ኡኡ ጌታሆይ እርዳን።

  • @ivu9662
    @ivu9662 Před rokem +2

    ምንም አልተመቸኝ 😭😭😭😭😭😭የሰሀገርኑሮ

  • @user-yf5yz9yq5f
    @user-yf5yz9yq5f Před měsícem +1

    ያሣዝናል

  • @user-wr2io2so4x
    @user-wr2io2so4x Před 2 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ🥺🥺🥺🥺ምን አባቴ ልሁን ዛሬስ 😥😥😥

  • @Mary-zs6wl
    @Mary-zs6wl Před 7 měsíci +1

    አልተመቸኝም 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-gn8qe3pw9x
    @user-gn8qe3pw9x Před 6 měsíci +1

    አይይይይይይይ ኧረምን ይመቻል😢😢😢😢😢

  • @utcg5942
    @utcg5942 Před 10 dny

    ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 Před rokem +3

    ወይ ሰደት 😭😭😭😭

  • @zenatzebra1705
    @zenatzebra1705 Před rokem +4

    አይሥደትአይይይይይይበሰላምለገራቺንያብቃን

  • @Azalechi
    @Azalechi Před 8 měsíci +4

    ከእናት ና አባት እርቀሽ ካገር
    እዴትነው መናሩ ውዴ የኔማር
    ደህናነኝ ስትይ ህመሙጠናብሽ
    ንገሪኝ የኔማር
    ምኑን ደህናሆንሽ????????😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-mj8js4qm8w
    @user-mj8js4qm8w Před 5 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ 😭😭😭😭

  • @aminakh6511
    @aminakh6511 Před rokem +2

    በነገራችላይ ሙዚቃ ገዳፊ አይደለሁም ግን የዚህሙዚቃ 2001ወዳ እንደወጣ መሰለኝ እና አባቴ በጣም ያለቅስበትነበር እኔ ኮየትነበርኩ እና ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ያመኛል አባቴም አላህ ይራህመዉ ወዴ አኬራ ሄዷል በጣም አልቻልኩም ምንልሁን

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw Před 17 dny

    የሠዉ ሀገር እሣት ነዉ ሁልግዜ

  • @dnooodnooo9683
    @dnooodnooo9683 Před rokem +3

    የስደትንሮእንዴትይመቻል 💔🥺

  • @jdos-jp8bc
    @jdos-jp8bc Před 20 dny

    እኔም ሑለት አመት ብቻ በየ ነበር ካገሬ ስወጣ አሑን ግን 😢😢😢

  • @hayatgetahun3391
    @hayatgetahun3391 Před rokem +1

    ምንም አልተመቸኝ ስደት ዩኡኡኡ ወጣትነቴን እዲሜየን ጨረሰዉ 2006የተጀመረ ስደት እስካሁን ወላሂ ማበደነዉ አሁንስ 😭😭😭😭😭

  • @newmobile6627
    @newmobile6627 Před rokem +1

    ማርያምን አልተመቸኝም 😢😢😢😢

  • @AyinadisMuluneh
    @AyinadisMuluneh Před 5 měsíci +1

    መብሬ ነው ሚባል

  • @user-fu8ko8tq4s
    @user-fu8ko8tq4s Před 6 dny

    የኔ አስለቃሽ ዘፋን😢😢😢

  • @Hilmaliymaknn-uj8dm
    @Hilmaliymaknn-uj8dm Před měsícem +1

    ስደትየታባቱከሚወዱትጋራነጥሎየማስቀር

  • @AbebaNeshe
    @AbebaNeshe Před měsícem +1

    ተመቸሽ

  • @zenb8413
    @zenb8413 Před rokem +1

    ሰልሁሉም ነግር. እግዚብሔር. ይመሰገን. መንልብል. 3 ጌዚ. ሳላዲምጥ. አልውጣም. በቀላሉ. አይይይይይይይይይይ

  • @almazwondimu2523
    @almazwondimu2523 Před 6 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭አይስደት

  • @user-iz5ri1gs2c
    @user-iz5ri1gs2c Před 3 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሄም ያልፋል አይዞን

  • @user-zq4mx9hx1c
    @user-zq4mx9hx1c Před rokem +3

    ❤❤❤love

  • @azmera5545
    @azmera5545 Před rokem +3

    በጣምደስይላበርታ

  • @user-sd1sk8ux9b
    @user-sd1sk8ux9b Před 5 měsíci

    ወይስደት የስራህን ይስጥህ😢😢😭😭😭😭😭

  • @ayelemitiku5350
    @ayelemitiku5350 Před rokem +4

    He has another nice music///say Eshiruru////please if you havea full album ///post via this channal

  • @eyggg3942
    @eyggg3942 Před rokem +3

    ይመጣሌ

  • @hasinatube9423
    @hasinatube9423 Před rokem +3

    አረ,ምን,ይመቻል,😭😭😭😭

  • @rozaawoke4162
    @rozaawoke4162 Před rokem +3

    ayiiii😥😥😭😭😭💔💔💔💔

  • @zenatzebra1705
    @zenatzebra1705 Před rokem +3

    አይይይይይ😭😭😭😭😭ሀሉምያልፍልአላህምድልላነው

  • @user-zq7gb1oh3o
    @user-zq7gb1oh3o Před 18 dny

    ስደት ትልቅ እውቀትነውታቃላችሁግን😊😊😊

  • @ZeyenbEnedrs
    @ZeyenbEnedrs Před 18 dny

    በስደት ላይ የቀረሽው ድምጧ የጠፋብኝ የእናቴ ልጅ እህቴ ታላቄ ዚነት ሲራጅ እንዴት ሆነሽ ይሆን የት ይሆን ያለሽው ተመችቶሽ ይሆን ወይስ ከፍቶሽ ይሆን የት ሄጄ ልፈልግሽ ወዴትስ ልጩህ በየት ይሆን ድምፅሽን የምሰማው ከርታታዋ እናትሽ ሁሌ ታለቅሳለች በዚህ ሙዚቃ ልጄ የት ትሆን ትላለች በቀን በቀን ትመጫለሽ ብላ በር በር ታያለች ኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-ni5jn8qt1e
    @user-ni5jn8qt1e Před měsícem +1

    አይይይይይይ😭😭😭😭🚩💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nuirtnurit3426
    @nuirtnurit3426 Před rokem

    አረ ምን ይመቻል ሁሉንም ችሎ መኖር እስከሚያልፍ የወጣንበት አላማ እስሚሳካ በትግስ ማሳለፍ ነው

  • @user-he6xr4qf4e
    @user-he6xr4qf4e Před rokem +2

    አይአለመቲታደልእህህህህህህ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @AlimaTegegne
    @AlimaTegegne Před měsícem +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-br4qm5wx3k
    @user-br4qm5wx3k Před rokem +3

    አልተመቸኝም 😓😓😓😓😔😔😔😭💯

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Před rokem +3

    አይ ስደት

  • @EslamEtupia
    @EslamEtupia Před 5 dny

    እመቤት ይከ ዘፈንሽ አጀት ይበላል እውነት ነው

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e Před rokem +1

    ያአላህ የዛሬን አያድረገዉና የፋቅረኛየ የጋበዘኝነበር ማንነዉ ሥሙ 😭😭

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p Před 4 měsíci

    የስደት ኑሮ ምንም አይመችም ምኞት እንጂ ምቾት የለም😂😂😂😂😂😂

  • @adaneshgizaw2203
    @adaneshgizaw2203 Před rokem +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭Alchalkume nfkotun

  • @svbrvegdgevvd2670
    @svbrvegdgevvd2670 Před rokem +3

    Sነኝ ስደተኘዎ የሩቅሰዉ ናፋቂቂቂቂቂ ?❤😭😭😭😭😭-

  • @eyobetsgie2194
    @eyobetsgie2194 Před rokem +2

    የአበበ ልገርህን የመጀመሪያ አልበሙን እባክህ አምጣልኝ እዴት እደምዎደው እባክህ

  • @SadSD-lp6jh
    @SadSD-lp6jh Před 4 měsíci +1

    እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @Hlima-gl6fq
    @Hlima-gl6fq Před 3 měsíci +1

    🙉አየ💔💔💔💔💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @NguseBekele
    @NguseBekele Před měsícem +1

    ስሙ ማን ነበር